Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድም ዳዊት ጥሩ ትምሀርት ነው ቀጥዬ የምሰጥህ አስተያየት የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 2፥1-18 ፣ 10፥1-48 ፣ 19፥1-7 እና 1ኛ ቆሮንቶስ 12፣ 13 እና 14 አውዱን በጠበቀ አኳኋን የጸጋ ስጦታዎችን ዋና ዓላማ በትምህርት ብትሰራው አሁን ያለውን የኢቫንጄሊካል ቤተክርስቲያንን ችግሮች ሊፈታ ይችላል በቀረበው ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ ❤
What a wonderful teacher may GOd bless u
ተባረክ ወንድሜ ዳዊት ያንተና የትዝታው ትምሕርተ ወንጌል በጣም በጣም በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሑ ።
Wowow የኔ ዉዲ ወንድም ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ እወዳለሁ😘😘😘😘❤❤❤
ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ
ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤ የኔ ውንድም ዴብዬዬ❤ ፀጋ ይብዛልክ
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ።
በጌታ አቤት ጥርት ያለ ወነጌል ዋዉ
God Bless you.
GBU more and more
Daviye❤❤❤
Yegeta tsega ena selam ybsalh❤❤
betam medemet yalebet message new tebarek
እልልልልልልል🤗
የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል ብሎ አንዱ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ የሚለው ቃል ግራ ይገባኛል? የሚያስረዳኝ ካለ
It’s about speaking in tongues
Dav tebarek
ለ dave አድርሱልኝ 🙏Please "የራሳችሁን መዳን ፈፅሙ"ፊል 2:12 ስል እኛ ምንፈፅመው ድነት ምን አይነት ነው? thanks.
God Bliss you
ፀጋ ይብዛልህ
ወድም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bessed yegeta agelgaliwoch የት ኣለ ምሉ ትምህርቱ ? Please
❤❤❤
እዛው እናጉተመተማለን ግን ኖ በበበ... ገገገገገገ....
Obboleessa kiyya dawiti fasil baay'ee sijaaladha waaqayyon sihaa eebisu
ወንድማችን ሁለተኛ የተናገረው የልሳን ትርጉም የተሳሳተ ነው ፣ ወንድሜ እባክህ የጌታን ቃል እንደገና ተመልከት .“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2ይሄ የልሳን የሚያሳየው ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገር ፣ ሰው ግን የማይሰማው ልሳን ነው።
ሃቅ
😂 ዴብዬዬ
እስቲ በደንብ ስማውልሳን አይነገር ብሎአል ???
Dawit Fasil tenesh koyteh orthodox negne Telalh
No comment!
😂😂
በዚህ አይነት እስከዛሬ የሚወራው ልሳን የተባለው ንግግር ውሸት ሆኖ ሳለ አሜን ሲባል የነበረው በምን መንፈስ ነው። እያደር መረጋጋታችሁ ጥሩ ነው
በ ወንጌል አማኞች ዘንድ አንዳንዱ ልሳን የግድ መተርጎም አለበት, አንዳንዱ ደግሞ ባይተረጎምም ችግር የለም የሚል አለ እንጂ... ልሳን ውሸት ነው የሚል የለም እንዳየሀው ሁላችንም የምናምንበት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ነው የሚናገረው ምን መሰለህ አንተ experience ስላላረክ አንድን ነገር ያ ነገር የለም ማለት አይደለም, you just haven't experienced it እንጂ
@@FenGebre experience የቱ ጋር ነው የማጠቅመው? እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አማኝ ነበርኩኝ ወይስን ልሳንን ለመረዳት በቤተክርስቲያን ውስጥ መስፈርት አለው? አጉል ሃይማኖተኛነትን ተወውና እውነቱን አስረዳኝ እስቲ
ጥያቄህን ግልፅ አድርገው ወንድሜ ለመመለስ ልሞክር
1 ቆሮንቶስ 14:2 በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰዉ አይናገርምና ምስጢር የሆነዉን በመንፈስ ስለሚናገር የሚረዳዉ የለም ::ይሄን ጥቅስ ምን ምን ታረገዋለህ
“ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ። በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው። እንግዲህ ምንድር ነው? በመንፈስ እጸልያለሁ በአእምሮም ደግሞ እጸልያለሁ፤ በመንፈስ እዘምራለሁ በአእምሮም ደግሞ እዘምራለሁ። እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል? አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም። ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ። እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን። በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።”1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:13-19, 26-28 አማ54ሙሉ ምርዓፉን አንብበዉ
ጥቅስ ገንጥለህ ላንተ ሃሳብ እንዲስማማ አድርገህ ማምጣትህ በጣም ያሳዝናል
@@mh6773eyuchfa is sad
ልሳን ቋንቋ ነው ስለዚህ ሰሚ የለለው ልሳን የለም በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጅ ለሰው አይናገርም ያለው ቅዱስ ጳውሎስ ይህ ማለት ለኔ የውረደልኝ ልሳን የአንተ ቋንቋ ካልሆነ አንተን አይገባህም ለዚህም ነው በልሳን የሚናገር እራሱን ያንሳል ትንቢትን የሚናገር ግን ህዝብን ያንፃል ያልው ስለዚህ ከልሳን ይልቅ ትንቢትን አጥብቃችሁ ፈልጉ ይላል
የእግዚአብሔር ሰው ዳዊትዬ ተባረክ
እልልታ በእንግሊዝኛ halulta ነው እንጂ አንተ እንደምትለው አይደለም።
ትምህርትህን እከታተላለሁ ተጠቅሜበታለሁም አሁን የመጣው ጴንጤ ብለህ ቅዱሳንን ስትሳደብ ግን ስትል ግራ ትገባኛለህ
Ewunet Atinager new. Get over it 🙄
You are christian not pente
ወንድም ዳዊት ጥሩ ትምሀርት ነው
ቀጥዬ የምሰጥህ አስተያየት የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 2፥1-18 ፣ 10፥1-48 ፣ 19፥1-7 እና 1ኛ ቆሮንቶስ 12፣ 13 እና 14 አውዱን በጠበቀ አኳኋን የጸጋ ስጦታዎችን ዋና ዓላማ በትምህርት ብትሰራው አሁን ያለውን የኢቫንጄሊካል ቤተክርስቲያንን ችግሮች ሊፈታ ይችላል
በቀረበው ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ ❤
What a wonderful teacher may GOd bless u
ተባረክ ወንድሜ ዳዊት ያንተና የትዝታው ትምሕርተ ወንጌል በጣም በጣም በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሑ ።
Wowow የኔ ዉዲ ወንድም ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ እወዳለሁ😘😘😘😘❤❤❤
ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ
ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤ የኔ ውንድም ዴብዬዬ❤ ፀጋ ይብዛልክ
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ።
በጌታ አቤት ጥርት ያለ ወነጌል ዋዉ
God Bless you.
GBU more and more
Daviye❤❤❤
Yegeta tsega ena selam ybsalh❤❤
betam medemet yalebet message new tebarek
እልልልልልልል🤗
የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል ብሎ አንዱ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ የሚለው ቃል ግራ ይገባኛል? የሚያስረዳኝ ካለ
It’s about speaking in tongues
Dav tebarek
ለ dave አድርሱልኝ 🙏Please "የራሳችሁን መዳን ፈፅሙ"ፊል 2:12 ስል እኛ ምንፈፅመው ድነት ምን አይነት ነው? thanks.
God Bliss you
ፀጋ ይብዛልህ
ወድም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bessed yegeta agelgaliwoch
የት ኣለ ምሉ ትምህርቱ ? Please
❤❤❤
እዛው እናጉተመተማለን ግን ኖ በበበ... ገገገገገገ....
Obboleessa kiyya dawiti fasil baay'ee sijaaladha waaqayyon sihaa eebisu
ወንድማችን ሁለተኛ የተናገረው የልሳን ትርጉም የተሳሳተ ነው ፣
ወንድሜ እባክህ የጌታን ቃል እንደገና ተመልከት .
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
ይሄ የልሳን የሚያሳየው ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገር ፣ ሰው ግን የማይሰማው ልሳን ነው።
ሃቅ
😂 ዴብዬዬ
እስቲ በደንብ ስማው
ልሳን አይነገር ብሎአል ???
Dawit Fasil tenesh koyteh orthodox negne Telalh
No comment!
😂😂
በዚህ አይነት እስከዛሬ የሚወራው ልሳን የተባለው ንግግር ውሸት ሆኖ ሳለ አሜን ሲባል የነበረው በምን መንፈስ ነው። እያደር መረጋጋታችሁ ጥሩ ነው
በ ወንጌል አማኞች ዘንድ አንዳንዱ ልሳን የግድ መተርጎም አለበት, አንዳንዱ ደግሞ ባይተረጎምም ችግር የለም የሚል አለ እንጂ... ልሳን ውሸት ነው የሚል የለም እንዳየሀው ሁላችንም የምናምንበት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ነው የሚናገረው
ምን መሰለህ አንተ experience ስላላረክ አንድን ነገር ያ ነገር የለም ማለት አይደለም, you just haven't experienced it እንጂ
@@FenGebre experience የቱ ጋር ነው የማጠቅመው? እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አማኝ ነበርኩኝ ወይስን ልሳንን ለመረዳት በቤተክርስቲያን ውስጥ መስፈርት አለው? አጉል ሃይማኖተኛነትን ተወውና እውነቱን አስረዳኝ እስቲ
ጥያቄህን ግልፅ አድርገው ወንድሜ ለመመለስ ልሞክር
1 ቆሮንቶስ 14:2 በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰዉ አይናገርምና ምስጢር የሆነዉን በመንፈስ ስለሚናገር የሚረዳዉ የለም ::
ይሄን ጥቅስ ምን ምን ታረገዋለህ
“ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ። በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው። እንግዲህ ምንድር ነው? በመንፈስ እጸልያለሁ በአእምሮም ደግሞ እጸልያለሁ፤ በመንፈስ እዘምራለሁ በአእምሮም ደግሞ እዘምራለሁ። እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል? አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም። ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ። እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን። በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።”
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:13-19, 26-28 አማ54
ሙሉ ምርዓፉን አንብበዉ