- 300
- 411 633
Grace family
Приєднався 13 лис 2018
📌መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። (1ቆሮንቶስ 1፣21-23)
📌የቤተክርስቲያናችንን ሙሉ ትምህርት ማግኘት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ይችላሉ።
📌UA-cam link
----------
👉 ua-cam.com/channels/ua1cR5sVxV99jHslLaRTRA.htmlfeatured?disable_polymer=1
👉 www.youtube.com/@Gracefamily22
📌 Telegram link
----------
👉 t.me/DawitFassilMinistry
👉 t.me/+CXz6lyBgE34yOTRk
📌Facebook
--------
👉 Dawitfassilministry
👉 Habtish Grace
📌የቤተክርስቲያናችንን ሙሉ ትምህርት ማግኘት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ይችላሉ።
📌UA-cam link
----------
👉 ua-cam.com/channels/ua1cR5sVxV99jHslLaRTRA.htmlfeatured?disable_polymer=1
👉 www.youtube.com/@Gracefamily22
📌 Telegram link
----------
👉 t.me/DawitFassilMinistry
👉 t.me/+CXz6lyBgE34yOTRk
--------
👉 Dawitfassilministry
👉 Habtish Grace
Відео
መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ምን ማለት?___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
Переглядів 602День тому
መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ምን ማለት? በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
አንዱ ይወሰዳል አንዱ ይቀራል ምን ማለት ነው?___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
Переглядів 1,9 тис.День тому
አንዱ ይወሰዳል አንዱ ይቀራል ምን ማለት ነው? በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
የኢየሱስ ክርስቶስ እና የመንፈስ ቅዱስ የምልጃ ልዩነቶች___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
Переглядів 2,4 тис.14 днів тому
የኢየሱስ ክርስቶስ እና የመንፈስ ቅዱስ የምልጃ ልዩነቶች በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
congratulations
ድንቅ ወሬ እንጂ ድንቅ ትምህርት አይደለም። ውሸትን አጣፍጦ ስነግራችሁ ድንቅ መሰላችሁ? በዚያው አውድ ሦስት ነጥቦችን እዩ ሂዱና አንብቡ። 1) መንግስተ ሰማይ ብሎ ይጀመራል ። 2) ወደ ሰርግ ገቡ። የበጉ ሰርግ በመከራው ጊዜ በሰማይ የሚሆን ነው 3) ቁጥር 13 ላይ ቀንቱና ሰዓቷን አታውቁ..... የጌታ መምጫ ወይም ንጥቀትን ያመለክታል ለራሳችሁ አንብቡ ሰው የፈለገውን ስያጎርሳችሁ ሀሀሀ አትበሉ
Grace ይብዛልህ ወንድሜ ደቫአየኤ
ye telegramu channel nigarugn
አሜን ❤
በአዎልድ መፅሀፍ የሚጋጬት የትኞቹ ናቸው
God bless you. You explained in detail.
Ammmneeennnn🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክል ስለመነጠቅ ሳይሆን የአለም መጨረሻ ብሎታል ቃሉ ፀጋው ይብዛልህ ሀብትሼ የእውነት ብዙ ግዜ ተከራክሪበት አውቃለሁ ዛሬግን ተረዳሁኝ ተባረክልን ወድማችን
እንድህ ያሉትን አስተማርዎችን ያብዛልን ድንቅ አራዳድነው
Much Grace Habtish.. you are our blessing.❤❤❤
ድንቅ ትምህርት
ኢየሰሰ ❤
Amen
በ youtube ከዚህ በፊት በነበሩ አግልግሎቶቻችሁ ሦስት የሚሆኑ መጽሐፍትን ጠቁማችሁን ነበር ሆኖም ለማግኘት ስለተቸገርን በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ የት ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሙን ወይም ክፍያ ቀድመን ፈፅመን በፖስታ ቤት ብትልኩልን
ከየት አምጥተህ ከፋፈልከው ወንጌሉን? ክፍሉ ስለ ቤተክርስትያን እንደማያወራስ ማስረጃህ ምንድነው?
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ መረዳት ነው ተባረክ
አሜን አሜን የጌታ ባርያ ዝም ብለህ ኢየሱስን ስበክ ብዙ ሰሚዎችህን ነፃ ታወጣለህ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን
You are blessed Habtish🥰🙏
Blessed
Tsega yibzalih
Tsega ybzalh wendme Habtshye ❤❤❤❤
አሜን🙏 ጸጋ ይብዛልሕ 🙏
Amene ❤❤
ሃብትሽዬ ፀጋ ይብዛልህ
Dehna nesh sis
@KocheAkeya ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
በጌታ ተመርጠሃል ሃብትሹ
በዑነት እኔ ሃራብ. አገር ናይን አንድ አንድ ቀን በጣም እቂልፍ ይማጣል ሳይፀልይ ታይኝቼ ጌታ ምን. ይላል ብዬ. እፈራ ነበረ ግን ላካ. ምንም. አይልም አባታችን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
Tebareki ehite
@@KocheAkeya አሜንንን 🙏🙏🙏
Eshi minm aydel ehite
አሜን አሜን
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሽ ወንድሜ 🥰
ተባረክ ሀብትሽ ዛሬ እራሴን አገኘሁ
አሜን
ተባረኩልኝ 💛
ሃብትሻ ጸጋ ያብዛልህ በጣም እየተጠቀምን ነን grace upon grace much love
አሜንንን
Amen 🙏
what a blessings!
Amen Amen 🙏🙏❤❤
ሰላም ለናንተ የኣባቴ ብሩካን ዴቭየእና ሃብትሽ ጸጋ ይብዛላቹ 1ቆሮ 11:10: "በዚህ ምክንያት፣ በመላእክትም ምክንያት፣ ሴት በሥልጣን ሥር መሆን የሚያሳይ ምልክት በራሷ ላይ ታድርግ።" ይሄ ጥቅስ ምን ማለት ይሆን
❤❤❤❤
ዋው thankyou so much ደቪየና ሃብትሽ እግ ኣብዝቶቶቶ በመገለጥና በብርሃን ቃሉ ይባርካቹ much love
ሀብትሼ ፀጋ ይብዛልህ በእባ ነበር ስሰማህ የነበረው ያስተማረንና ጥልቅ የሆነውን ሚስጥር የገለጠልን ጌታ ይባረክ❤
❤❤❤❤❤
Amen Amen
Waw ፀጋ yibezalh🙏🙌
ሥላሴን ለመፍጠር የሄድክበት መንገድ የራስህ መገለጥና ፈጠራ ነው እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ። ሦስት የሚል የእግዚአብሔር ቁጥር ( ብዜት ) መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ። ሦስት አንድ አይሆንም አንድ ሦስት አይሆንም ።በመደመር ስሌት ይሁን በማብዛት ። ዓይኖቻችንን ክፈትልን እንዳልከው አይኖችህን ኢየሱስ ይክፈትልህ። ኢሳ 44፥8 ትክክለኛ አይን የተከፈተላቸው ከአንድ በቀር ሁለተኛና ሦስተኛ አምላክ /አማልክት / አያዩም አይሰሙም ። ትክክለኛውን ዐይን አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክፈትላችሁ
ከላይ ያልከው ትክክል ነህ አንድ አምላክ አብ ነው ኢየሱስ ልጅ ነው እባካችሁ በመጽሐፍ ላይ አትጨምሩ
ሃፍትሽ በጣም ተምርያለዉ. በመፈስ ቂዱስ አማካይንነት ጌታ. ይባረክ ❤❤❤
በራዕይ መጽሐፍ ሁለት ዙፋን ነው ያለው ።አዲስ ኪዳን እ/ር የሚለው አብን ነው። ኢየሱስ የራሱ ፈቃድ የለውም አምላክ እንዴት ይሆናል ።በክርስቶስ ህይወትን እንዳገኞቹሁ አዉቃለሁ ትምህርትህ ግን በመጨረሻው እንደተናገርከው የሰው ትምህርት የምድር የአጋንንት ነው