ጅቡቲ፤በኢ/ያ ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች፤8 ሞቱ-አብይ ምን እያሉ ነው? የቀጥታ ስርጭት-Jan 31,2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

КОМЕНТАРІ • 249

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 6 днів тому +2

    ደሬ አንተ የእውነት ሰው እረጅም እድሜ ከጠና ጋር

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 5 днів тому +1

    አገዛዙ ብእር ይፈራል!
    ፍትህ ለምስራቅ ተረፈ

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 6 днів тому +1

    ምስራቅ ላደረግሹው ጠጥሩ ነገር ሁሉ እናመሠግንሻለን

  • @Hassen-e9x
    @Hassen-e9x 6 днів тому +1

    ያማራህዝብየሜጨፈጭፍበትድሮንእነሱንአይመታም

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 днів тому +8

    ወይ ምስራቅዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም የ
    ማክብርሽና ይምወድሽ ጅግና ሀግር እድማቂ ምሁር ነሽ

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 6 днів тому +4

    አምላኽ ይባርኸካ 🇪🇷💕🙏🏽keep Z good work

  • @meserettenkir3342
    @meserettenkir3342 6 днів тому +1

    ወድሜ ገና አማርኛ የአለም ቋንቋ ይሆናል

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so 6 днів тому +1

    እናቃታለን ምስራቅ ናት

  • @grobi3825
    @grobi3825 6 днів тому +4

    ምርጥ የአርትስ ቲቪ አቅራቢ ነች።

  • @atuadmew
    @atuadmew 6 днів тому +5

    ንግግሩን ባታሰማን ጥሩ ነበረ ተደጋግሞ ጆሮአችን ከሚደማ🙏

  • @luultesfamariam3104
    @luultesfamariam3104 6 днів тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 7 днів тому +13

    የህፃኗ መደፈር አንሶ መገደልዋ ያበሳጫል።የብልፅግና አጋንንት በኢትዮጵያ እስካልጠፋ ድረስ የማንሰማው አሰቃቂ ግፍ የለም።

  • @Ead77
    @Ead77 6 днів тому +1

    The problem is that Ethiopia is not one big nation anymore because of her consecutive leaders who
    Choose to divide the nation into pieces. In other words, Djibouti is one small nation, but intact. Peace and prosperity to our horn of Africa 🙏

  • @melishewtadesse9830
    @melishewtadesse9830 6 днів тому +1

    Yesemale

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 6 днів тому +9

    የጦቢያ አዘጋጅ ጎበዝ ጀግና ሀገር ወዳድ ነች

  • @Gizachew-u7w
    @Gizachew-u7w 6 днів тому +1

    አርትሰ ትቢ

  • @Mechal-gr6cr
    @Mechal-gr6cr 6 днів тому +1

    አርትሥ ምሥራቅ ተፈራ

  • @Georgegilet123
    @Georgegilet123 6 днів тому +1

    ደርየ አፌ ቁርጥ ይበልልህ፣ዛሬ የዚህ ተቃራኒ ነገር ይፈፀማል ጠብቅ

  • @Fekadu-wh5nl
    @Fekadu-wh5nl 6 днів тому +2

    እውነት ነው በሰላም ከመጣችሁ በሰላም እንደነምስራቅ በሰላም እናስራለን በሰላም ድሮን በሰላምጥይት ማሳረፍ ነው።

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 6 днів тому +1

    The Afar opposition of Djbuti are in the Ethiopia in Afar region. These opposition are armed by the Ethiopia government. Some time they cross to Djbute do military operation against Djbuti defence.

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 7 днів тому +3

    Dera welcome🎉🎉🎉

  • @እድሪስእድሪስ-ፐ9ደ
    @እድሪስእድሪስ-ፐ9ደ 6 днів тому +1

    ደረጀ በጣም እን ወዲህ አለን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 7 днів тому +9

    ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y 5 днів тому

      even if FANOS are separately fighting ...the fighting is one to free all

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 6 днів тому +1

    ጅቡቲ ኢትዮጲያን ደፍራ በድሮን አይመዋረዳችን

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 6 днів тому +1

    ይሰማል

  • @YeneneshMekonen
    @YeneneshMekonen 6 днів тому +1

    Selam

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 6 днів тому +1

    So sad 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Georgegilet123
    @Georgegilet123 6 днів тому +1

    የፈረሰኞች አገው በአል ሲከበር የኢትዮጵያ ባንዲራ በሰፌው ይታይ ነበር፣ዛሬ የማናውቀው ነጭና ቀይ ባንዲራ ይውለበለባል፣ምን ይሆን የት ናት ኢትዮጵያ፣መከራዋ መች ይበቃ ይሆን፣ፈጣሪ ይድረስልን እነጁ አልቆልናል።no more ETHIOPIA

  • @AbdoKalifa-t3l
    @AbdoKalifa-t3l 5 днів тому

    Yese may best firexi

  • @danieltadesse5940
    @danieltadesse5940 7 днів тому +4

    መምህርት ምስራቅ ጦቢያ ጃዝ🎉🎉🎉

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 6 днів тому +1

    ወይ መለስዬ መለስዬ መለስዬ ቀና በልና ተመልከተን ኦፍፍፍፍፍፍ ከየት ላምጣክ

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 6 днів тому

      እሱ የተከለው ዘረኝነት አይደለም እንዴ ያፈራረሰን ያለው። እሱ ዘረኛ መሪ ላይ ባንወድቅ ኖሮ እንዲህ ባልተሰቃየን ነበር።

  • @AbrhamDessie-l5l
    @AbrhamDessie-l5l 6 днів тому +1

    አንድ አይናችን ነች ኢ

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 6 днів тому +1

    Abey even the way he look no confedece Allah takes his grace coz the blood in his hand

  • @TesfayeAboye
    @TesfayeAboye 7 днів тому +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yif66
    @Yif66 6 днів тому +1

    ብልፅግና ከስልጣን ካልተወገደ በስተቀር አማራ በጭራሽ በጭራሽ ሰላም አያገኝም እረፍት አይኖረውም። እባካችሁ ፋኖዋች አንድ ሁኑ እባካችሁ አማራዋች አንድ ሁኑ። አለዚያ አማራ በአውሬው አብይ አህመድ መጨፍጨፉ መሳደዱ መገደሉ መታረዱ ይቀጥላል።

  • @TofaQatar987
    @TofaQatar987 6 днів тому +2

    በናት የዚን ሠውኜ ድምጽ ሀታሠማን

  • @ThomasAsheber
    @ThomasAsheber 6 днів тому +1

    She is artist

  • @KabedeBezu
    @KabedeBezu 6 днів тому +1

    Dr ABIY getitan ligenebu tarikachewin bekalat ligenebu eyetagelu new sewin eyaredu

  • @alg7524
    @alg7524 7 днів тому +1

    Nice music

  • @tenawchanie3280
    @tenawchanie3280 6 днів тому +1

    Arts TV, really Ethiopian she is

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 6 днів тому +7

    አፋሮች ለሞቱት ነፍስ ይማር አፋሮች ትግሉን ተቀላቀሉ

  • @Azebebssa
    @Azebebssa 6 днів тому +3

    እኔ ሩዋንዳ በተደረገው ግፍ እሳቀቅ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የተፈፀሙና እየተፈፀሙ ያሉ ግፎች በምድራችን ባሉ የአለማት ክፍል አልተፈፀመም ግና ግፍ ፈፃሚ ሁሉ ዋጋውን በምድርም በሰማይም ይከፍላታል ይህ ሀቅ ነው ፈጣሪ በትእግስት ይከታተለናል መንሹም በእጁ ነው ምርቱን ከገለባው ይለየዋል ዛሬ የነጋልህ የመሰለህ መጨለሙ አይቀርም ትላንት ብርቱ ነን ያሉ ዛሬ የሉም የዛሬ ግፍ ሰሪ ግዴለህም ነገ አትኖርም ይፈረድብሀልም ።

  • @Yif66
    @Yif66 6 днів тому +1

    እውነት ነው ባለፉት 6 ዓመታት ብልፅግና ቶርች አላደረገም። በድሮን ብቻ ነው ህዝቡን እርር ቅጥል ንድድ አድርጎ የገደለው።

  • @AlmazAlmi-v7n
    @AlmazAlmi-v7n 6 днів тому +1

    ብልፅግና ሙሁሮችን ሳያጠፋብን በተሎ ማጥፋት አለብን

  • @eagleyimoh6794
    @eagleyimoh6794 6 днів тому +2

    Arts TV, the best Ethiopian Nationalist, Topia beJaz, Misrak Terefe

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 7 днів тому +1

    ሰላም ደሬ፣።

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 6 днів тому +1

    Was the music and your photos shown necessary after the claimed disaster?

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 7 днів тому +4

    Del la Jegna Amhara fano

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 6 днів тому +1

    የምንወዳት ሀገራችን እንደንፀየፋት እንድንጠላት አድርገውናል ፤ኢትዮጺያ ለኔ ማናት እንድንል አደረጉን ።አምላክ ይህን ፓጋን ያስወግድልን ከማለት ውጭ ምን ይባላል ።ደሬ ውስጣችን ደማ 😢😢😢😢

  • @Afarvoice0
    @Afarvoice0 7 днів тому +4

    አምባግነኑና ነብስ ባለው የጂቡቲ አገዛዝ ዛሬ በኢትዮጵያ ሉዓላዊ ድንበር በመጣስ ኢትዮጵያዊያን የአፋር እናቶች እና ህፃናት በድሮን ተጨፍጭፈዋል።
    ዋጋ ያስከፍላል'' Ça coûte🇩🇯👌

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 6 днів тому +1

    ገና የብልፅግና መንግስት ብዙ ጉት ያሳያል።

  • @akalabebe8108
    @akalabebe8108 6 днів тому +1

    አ ር ት ላይ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 днів тому +2

    እፍ የሚፈታው እቤት ውስጥ ባለ ወላጅና ቤተስብ እንጂ ለብሄራዊ ቃንቃ ይህ እባባል እይስራም

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 6 днів тому +1

    በጣም ከእንስሳ ያነሰ ባህሪ ያላቸው ታጣቂዋች በኦሮሚያ እየበዙ ነው ከማለቃቀስ በፍጥነት የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው መነሳት ያለበት አበቃ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል!?!?!?!😭😭😭😭😭

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 7 днів тому +3

    ጅቡት በአፋር ወገኖቻችን ላይ ላደረገችው ነገር በቅርቡ ዋጋ ትከፍላለች😡 ነብሰ ይማር ወገኖቻችን😭😭😭😭

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 6 днів тому +1

    ገጣሜ ናት ጦቢያ

  • @adomesami2880
    @adomesami2880 6 днів тому +1

    አይ ጅቡቲ እሷም ተገንጥላ ሔዳ እናቷን በድሮን ደበደበች 😭😭😭መሃል ኢትዮጵያም ገዳዮቹ ልጆቿ ናቸዉ😭😭😭አጉርሳ በልጆቿ የተነከሰች ብቸኛዋ ሃገር ኢትዮጵያ😭😭😭

  • @betinegede6799
    @betinegede6799 6 днів тому +1

    ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ

  • @hbetamfdjgsbe589
    @hbetamfdjgsbe589 6 днів тому +1

    ኑሮ እኮ ቶርች በሖነበት ሐገር ከዚሕ በላይ እንዴት ይገልብጡን

  • @Selassie-l1i
    @Selassie-l1i 6 днів тому +1

    ምንድነዉ የምንሰማዉ እግዚኦ ኢግዚኦ እግዚኦ መንግስት የለም መንግት የለም መንግስት የለም እባካችሁ ፈጣሪ እግዚአብሄርን እንፍራ አምላኬ ሆይ በእኛስ ላይ ቢደርስስ እንወዳለን አምላኬ ሆይ ።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 6 днів тому +1

    አዋረደን የኦነግ መሪ በውርደት በቅሌት ትባረራለህ
    ወገኖቻችን አፋር ነፍስ ይማርልን

  • @Yif66
    @Yif66 6 днів тому +1

    እንደዚህ ፊትህ ጠቁሮ አብጦ ተዥጎርጉሮ በማየቴ ደስ ብሎኛል።

    • @Yif66
      @Yif66 6 днів тому

      @merrysayfoo4509 ነፍሰ በላዋች አውሬዋች አገር መምራት የማትችሉ ምናምንቴ ቀሽሞች ሁሉ የኔ ባይ ጅቦች

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 7 днів тому +2

    ጅቡቲ የኢትዮጵያ መንግስትን በማገዝ የአፋር ህዞብን በድሮን ደበደበች

  • @dkm1666
    @dkm1666 6 днів тому +1

    Torch ማለት ማሰቃየት ማለት ነው ስለዚህ ስንቱን አሰቃይተሀል

  • @teshomesoressa2452
    @teshomesoressa2452 7 днів тому +2

    ኧጅ ኧግርዲ የታገድ - በልልኝ። መሦደሽ..

  • @etsegenettemesgen3117
    @etsegenettemesgen3117 6 днів тому +1

    ንግግሩን በድጋሚ አድምጡት

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 7 днів тому +5

    የኢትዮጵያውያን ሁሉም በአድነት ሆብለዉ ካልተነሱ ዪሄን ዘዶ የሆነ መሪ ካላሳወገዱ ገና ሁሉም በሄረብሄረሰቦቺ ይደርሰበታል በጣም አሰፈሪነዉ😊😊

  • @ykt4447
    @ykt4447 6 днів тому +1

    Art Tv ነች ፣በቃ ይሄ መንግስት የኢትዮጵያን ስም ሲጠራ ዛሩ ይነሳበታል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +3

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ

  • @Mussie-l9t
    @Mussie-l9t 7 днів тому +1

    I Compare with other broadcast new ur speaker volume too low or voice .fix please.

  • @familia4674
    @familia4674 6 днів тому +1

    የታሰረችበት ምክንያት የተለመደው ኢትዮጵያዊ ስለሆነች

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 6 днів тому +2

    ኢትዮጽያን የሚመሩት ኢትዮጵያዊ ክልሆኑ ሰዎች ምን ይጠበቃል ቦታውን እስኪለቁ ድረስ መዘባረቅ ይችላሉ

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 6 днів тому +1

    ስንቱ አለቀ አይ ብልፅግና እህህህህህህህህህህ

  • @Abcdefghij-g9p
    @Abcdefghij-g9p 6 днів тому +1

    ወያኔን እግዚአብሄር መልስ ይሰጠዋል ገና ዘረኝነትን የረጨብን

  • @Zxyz995
    @Zxyz995 6 днів тому +1

    መሰረት ሚድያን ከዚህ በሃላ ምንጭ ባታደርግ ደሬ

  • @Abcdefghij-g9p
    @Abcdefghij-g9p 6 днів тому +1

    ሀይማኖት እምነት ከንቱ የሆነበት ምድር ሀይማኖት የሌላቸው አገሮች ስንቶቹ በጨዋነት በህግ ስርአት ይታወቃሉ
    ሀይማኖት ውስጥህ ካልገባ በአጀብ እንደኛ ማስመስል እኛ እርግማን ነው ያለብን

  • @TakeleAsegedech
    @TakeleAsegedech 6 днів тому +1

    ኦሮምኛ የራሱ ፊደል የለውም በባርነት ውስጥ ያለ ቋንቋ ነው።

  • @sintayehu-u5k
    @sintayehu-u5k 6 днів тому +2

    ምስራቅ ተረፈ

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 6 днів тому +2

    በብቀላ መንፈስ አትበሉ ብጭካኔ መንፈስ በሉ ምን ተደርገው ነው ብቀላው

  • @alg7524
    @alg7524 6 днів тому +1

    ከአዲስአበባ ወስደህ አዋሽ አርባ ማሰር ቶርቸር ነው። የደገሠ ዛፍ ቆላ እንደማይለማ ሁሉ ሰው ባለመደው አየር ንብረት መኖር አይችልም።

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 6 днів тому

    👌👌👌

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 6 днів тому +3

    አማርኛ አለምአቀፍ ቋንቋ ነው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 днів тому +3

    እነዚህ እማርኛ የጠሉ ሁሉ ለራሳቸው ትምረውት ደረጃ ይዘውበት እግብተው ውልደው እድሜእቸውን ጨርስው በማብቂእቸው ወጣቱ እነሱ የደረሱበት እንዳይደርስ ውደሁዋላ ጀነሬሽኑን ለመውስድ ስለሆነ ወጣቱ መንቃት ይጠበቅበታል

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 6 днів тому +1

    ገና ብልፅግናዎችን አንድ ባንድ እየወስደች እየገረፈች ትመልሳቸዋለች እሷም ጌታዋን ማክሮንን ተማምና ነው

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 6 днів тому +2

    ሁሉም ኢትዮጵያኖች አንድ ካልሆንን በአብይ አዘጋጅነት እርስ በእርስ መገዳደላቻና ይቀጥላል እሱም ከሆዳሞቹ ሚኒስተሮች በስልጦናቸው ይቀጥላሉ ማለት ነው😢😢,የጅቡቲ ኢትዮጵያን በድሮን መደብደብ ሲገርመን ሌሎችም የጎረቤት አገሮች ጥቃታ ያደርሳሉ ማለት ነው

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 6 днів тому +1

    ምን ታወራለህ
    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ እንደ !!

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 6 днів тому

    አብይን እኮ ነው የሚጠብቁት የሱ ፖሊሶች

  • @dinkuguale9331
    @dinkuguale9331 6 днів тому +1

    ፈሪ መንግሥት ነው
    ሱዳን ግዛት ቆርሳ ስትወስድ ዝም ያለው ፈርቶ እኮ
    ነው ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 днів тому +1

    እንዴ እርትስ ቲቪ ጦብያን በጃዝ ምርጥ ስው ነች

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 7 днів тому +4

    አብይ የሚባል ኩታራ ይህችን ትልቅ የነበረች አገር መቀመቅ ከተታት።ኢትዮጵያ በዚህ ትንሽ ሰው መመራቷ በጣም ያሳዝናል።

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 7 днів тому +1

    Ayesemam,,be tiktolk laye yemetaweraw yesemal,,aye dereji?????

  • @TakeleAsegedech
    @TakeleAsegedech 6 днів тому

    አማርኛ እያለ ኦሮምኛ ማላጋሲ ነበር

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 7 днів тому

    አርትስ ቲቢ

  • @Tamrat343
    @Tamrat343 7 днів тому +1

    ህግ ሲጠፋ እንዲ ነው ወንጀሉ እየሰፋ ነው ያለው

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 6 днів тому +1

    ያስጠላል ምንድነው ወደ እንስሳነት እየተቀየርን ነው እንዴ

  • @Udurhrjjjdnrjyt
    @Udurhrjjjdnrjyt 6 днів тому

  • @mekonenhabtemariam1158
    @mekonenhabtemariam1158 7 днів тому

    Deri anbesa

  • @AbuFaeza-y3r
    @AbuFaeza-y3r 6 днів тому

    ኦሮሞ የሚመራዉ ሀገር እንደሚጠፋ አይዘነጋም አይችሉም ሀገር ማስተዳደር

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 6 днів тому

    ብልፅግና ገና ሀገሪቷን ወደ ሰቀቀን ውርደት ውስጥ ያስገባታል።

  • @derbewalemu9390
    @derbewalemu9390 7 днів тому +5

    ዴሬ ስለምታደርሰን ትኩስ ዜና በጣም እናመሰግናለን ከሁሉም ደግሞ ሁሌም የምወድልህ ሰላምታህ "ሰላም ኢትዮጽያዊያን: ኤርትራውያን" ምትለው ፓርት በጣም ነው ምወድልህ። እንወድሀለን በርታልን!!!