Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ነው የዳዊት ፋሲልን ትምህርት የተከታተልኩት አና ድህነታችን ምን ያህል የተረጋገጠ መሆኑን ባወኩኝ ግዤ መንፈሳዊ እድግትን እና በቅድስና መኖርን ከህግ አድርግ እና አታድርግ ባለፈ መልኩ በክርስቶች የተቀብልነው ፀጋ ውጤት መሆኑን አያቼበታልሁኝ ፀጋን ማወቅ ወደ መንፋሳዊ አድግት እንጂ ወደ ሃጥያት አያምራም ይህን ከ ትምህርቶችህ ተምራያለው
እየሱስ ተነስትዋል ብለው በመጀመሪያ ግዜ ለወንድሞች የመሰከሩት እህቶች አይደሉም ወይ ?
ወንድሞቼ የኔ ጥያቄ አሰራትን የግድ ቸርች በቻ ነው መሰጠት ያለብን ወይሰ ወንገሉን በአደባባይ በበዘ ነቀፍ ውስጥ ለሜያልፎ ወንድሞች ብንሰጥ ስህተት አለዉ ????
😍😍😍ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ
በ22 ክፍለ ዘመን እየኖርን ከ2000 አመት በፊት የተፃፈን መፅሀፍ ስለ ሴቶቾ ለማዉራት መጠቀም የሚያስቅ ነዉ
ኢየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜ ይስጥህ
የተመረጣችሁ❤🎉በጌታ
We'll come brother s
Hi dave hi habetesch
ማስተማር እወነቱን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ ።ነገር ግን አንተ በምታቀርበው ትምህርት ላይ ነቀፉ ይበዘዋል። በአንተም አስተምህሮ ላይ የሚታየው ግድፈት እንደ ስላሴ በመፅሐፍ ወቅዱስ አንድም ቦታ የሌለውን እንዳለ ማስመሰል ይቅርብህ
ዴቭን የሚተች የሀሰተኛ ነብያቶች ተከታይ ብቻ ነው እስቲ የሱን ትምህርት ገብተህ ሁሉንም ተመልከት ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ትምህርት የለውም ዴቭን መተቸት በጣም ይከብዳል
ኦንሊ ጂሰስ አማኝ እንደሆንክ ከአስተያየትህ ታስታው ቃለህ
ትምራት ምነው ? ጸጉር አቆራረጥህን ነካብህ እንዴ?? ነቀፋ ከተገኘብህ ሁሌም ትነቀፋለህ:: ዴቭም በትምህርቱ ላይ ስህተት ካለበት በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝኖ ይነቀፋል:: ግን መጀመርያ ስህተቱን አቅርብ::