የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 387

  • @drdagmawitesfaye7913
    @drdagmawitesfaye7913 5 років тому +37

    በጣም ጎበዝ ! በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው. የምታስተምሩት መንገድ የምትገልጽበት ደረጃ በጣም ብዙ ሰዎችን በሚመጥን ደረጃ በሚገባ ስለሆነ ብዙ ሰው ትጠቅማላችሁ ብዬ አስባለሁ. እኔም አብሬ ያችሁ ለመስራት እፈለጋለሁ. እንነጋገራለን

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን በረቱ እኔእያመመኝነው በስደት ዱአዲረጎልኝ አላህ እዳላቀኝ ከዚህ በሽታ እድሜ25 ነኝ ጨቆኛል

  • @SartT-ss8rt
    @SartT-ss8rt 16 днів тому

    በጣም እናመሠግናለን አሪፋትምህርትነው❤❤❤

  • @mohsir6664
    @mohsir6664 2 роки тому +2

    አልኮል መጠጥን ሙሉ በሙሉ አቁሙ ማለት ነበር የነበረባችሁ። ለምንድን ነው በመጠኑ እያላችሁ የምታለሣልሱት!!! ቡና ሲበዛ ጉዳት ካለው አጠቃቀሙን መቀነስ ተገቢ ቢሆንም አልኮልን በመጠኑ ተጠቀሙ ማለት ግን የአልኮል መጠጥ አምራቾችንና ነጋዴዎቹን ከማስደሠት ያለፈ ፋይዳ ይኖረዋል ብለን አናስብም። በተረፈ ግን ስለ ኩላሊት ህመም በጥልቀትና በዝርዝር ያቀረባችሁልን ፕሮግራም እጅግ ጠቃሚና ወሳኝም ነው።
    አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን ክቡራን ዶክተሮቻችን !!!👍👍👍

  • @ZakiDako-py9zb
    @ZakiDako-py9zb Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @goodgirlshabasi7834
    @goodgirlshabasi7834 4 роки тому +36

    የእውነት እኔም ሁላሊቴን ታምሜያለሁ እኪ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ

  • @DejeneAssefa-p7k
    @DejeneAssefa-p7k 9 місяців тому

    ምርጥ ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን::

  • @ይሄምያልፉል
    @ይሄምያልፉል 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ሙከራችሁን እናመሰግናለን

  • @AaronKibret
    @AaronKibret 11 місяців тому +2

    ዶክተር አመሰግናለው እኔ ሰሞኑን ያመኛል ግኔን ይጠዘጥዘኛል ያቅለሸልሸኛል ከዚ በፊት የሽት ባባ ኢፍኬሽን ተክሜያለው አሁን ግን ሁለቱ ጎኔን በጣም ይጠዘጥዘኛል

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 3 роки тому +22

    ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ አልሃምዱሊላህ ከ1442አመት በፊት በቁርአንና በሃድስ የተከለከሉ አንድም ነገሮች የሉም አሁን ሳይንስ ጎጅ መሆናቼውን ያረጋገጠ ቢሆን እንጅ !

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 3 роки тому

      ሙስላkkkkk

    • @seadamohammed2897
      @seadamohammed2897 3 роки тому +3

      @@ttigistttigist2200 ማረጋገጥ ትችያለሽ!ጌታችን አላህ በቁርአንና መልክተኛው ሙሀመድ በሀድሳቼው የከለከሉት ነገር በሙሉ ለሰው ልጅ ጎጅ የፈቀዱት ሁሉ ለሰው ልጅ ጠቃሚ መሆኑን ሳይንስ አረጋግጧል።

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 3 роки тому

      @@seadamohammed2897 👍👍

    • @امريان-ب7خ5خ
      @امريان-ب7خ5خ 3 роки тому +1

      @@seadamohammed2897 👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @samiramara6460
      @samiramara6460 3 роки тому

      በቲክክል

  • @sameeramohamed9707
    @sameeramohamed9707 3 роки тому +2

    ያረብ አላህ ይጠብቀን እንኛ ተጠንቅወን አንዘልቀዉም እመሰግናለሁ

  • @BebiFkiyteAklilu
    @BebiFkiyteAklilu Рік тому

    በጣም ጥሩ ነዉ ጥያቄዬ የተለዬ ፈሣሽ ሲኖርሣ

  • @dawdotube9198
    @dawdotube9198 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ነው ትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @AlexAlex-mq5sk
    @AlexAlex-mq5sk 3 роки тому +4

    በጣም ግልፅ አገለለፂ ነው፣ተመችተችሁኛል፣ ከልብ አመሠግናለሁ ቀጥሉበት ዘመናችሁ ይበረክ👍❤

  • @orithailu4856
    @orithailu4856 2 роки тому +3

    ደስ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ

    በጣም እናመሰግናለን ጡሩ ትህምርት ነው ❤️

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 4 роки тому +7

    በእግዛብሄር እሱ ይጠብቀን እንጅ እኔ ኩላሊት ጠጠር አለብሽ አሉ ህክምነ ሂጅ እነ ሽንቴን ስሽነ በጣም ያመኙል ቶሎ ቶሎ ሽንቴ ይመጣል ውሀ ስጠጣ ይመረኘል በእግዛብሄር ምን ላድርግ ኡፍፍ

  • @kaah-sw4rj
    @kaah-sw4rj 6 місяців тому

    በጣም ነው የማመሠግናችሁ ከምትሉት የህመም ሥምት ውሥጥ ይሠማኛል በጊዜ ወደጤና ተቋም እንዶሄድ መክራችሁኛል አመሠግናለሁ በርቱልኝ

  • @zabibasalam9675
    @zabibasalam9675 2 роки тому

    አናመሰግናለን አላህ ይጣብቀን ኩለሊት ከበድ በሽተ ነው

  • @kamiljemal4875
    @kamiljemal4875 Рік тому

    እጅግ እጅግ በጣም አመሰግነቹሀለሁኝ

  • @ODM2019
    @ODM2019 5 років тому +2

    Tebarakuu

  • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል

    አላህ.ይህይጠብቀንያርቢ

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 років тому +3

    በጣም እናመሠግናለን

  • @aymenaliyu5014
    @aymenaliyu5014 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ እነ ዶ/ር በጣም አሪፍ ኢንፎርሜሽን ነው ፡ያውም ባሁኑ ጊዜ ባልታሰበ ሁኔታ ብዙውን ሰው እየፈጀው ያለ በሽታ ነውና ለመረጃቹህ እናመሰግናለን ፡ሰላማቹህ ይብዛ ።

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg Рік тому

    እግዚአብሔር ይበረከቹሁ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 роки тому

    እውነት በጣም የምጠይቅሽነገር አለኝ ስለኩላሊት ማለት ነው ስልካችሁን እባክሽን ልለምንሽ አደራሽን

  • @አልሃምዱሊላህአላኩል-አ4ነ

    እናመሠግናለንግንአላህይጠብቀን

  • @azmeramolla4831
    @azmeramolla4831 5 років тому +2

    Enamesegnalen docters

    • @danieladiaz9451
      @danieladiaz9451 5 років тому

      Azmera Molla egnam enameseginalen... Dr. Isabel

  • @avvalsaid7135
    @avvalsaid7135 4 роки тому +28

    እኔ 20 አመቴ ግን በጣም እራሴን እጠራጥራለሁ ያመኛል ያለሁት በሰው አገር ስደት ላይ ነኝ ደአ አርጉልኝ

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 3 роки тому

      ዉሀ ጠጪ

    • @monanajash1007
      @monanajash1007 3 роки тому

      በግድንስ አፍልተሽ ጠጭ

    • @moamna9019
      @moamna9019 Рік тому

      አብሸረ አላህአለን እኔም ያመኝል ጨቆኝል

    • @moamna9019
      @moamna9019 Рік тому

      ​@@monanajash1007ጥሩነዉድ

  • @EdenGmedhin-ze5vf
    @EdenGmedhin-ze5vf Рік тому

    Betam amesegnalew ehtoche 🙏🙏gn ene mokatama bota slemnor le kulalite tenenet kezkaza wuha new metetat yalebn 🙏

  • @HchHch-s5z
    @HchHch-s5z Місяць тому

    በፊት የሽንት ፊኛ ኢፌክሺን ነበረብኝ አሁን ኩላሊቴን አመመኝ መፍትሄው ምንድነው

  • @dawittessema9128
    @dawittessema9128 3 роки тому +3

    Very helpful.Thanks

  • @HyaatSeed-hq5bq
    @HyaatSeed-hq5bq Рік тому

    እናመሰግነለን

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🇪🇹

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 роки тому

    በርቱእህቶቻችን፣ይህውነውሰውንየጎዳውብዙውን

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 4 роки тому +3

    ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @weinshetgebrie7632
    @weinshetgebrie7632 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን እህቶች እኔ አሁን ላይ አንድ ጎኔ እስከ እግሬ ያመኛል ኩላሊት ይሆን ወይስ ምን እንደው በፈጠራቹ የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ አኪም ቤት ሚሄድ ስላልቻልኩኝ ነው

    • @hayatyoutub991
      @hayatyoutub991 2 роки тому

      በቅዶኒስጠጭ

    • @sadasa5470
      @sadasa5470 Рік тому

      ​@@hayatyoutub991 በቅዱነሱ ተፈልቶ ነው ተፈጭቶ በአላህ መልሽልኝ በጣም አሞኛል ቀኝ ጎኔን እስከ እግሬ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 Місяць тому

    Looks good

  • @zeinabtube4278
    @zeinabtube4278 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ

    እናመስግናለን

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 5 місяців тому

    THANK YOU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifanmalka5363
    @sifanmalka5363 5 років тому +3

    Thank you

  • @BAq-u4t
    @BAq-u4t Рік тому

    እና አመሰግናለሁ

  • @tube-kl2wr
    @tube-kl2wr 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Рік тому

    አናመሰገናለነ❤

  • @mesretnagah7464
    @mesretnagah7464 2 роки тому

    ሰላም እዴትናቹ ዶክተሮች እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 3 роки тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እኔ በግራ ጎኔ ይጠዘጥዘኛል ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ

    ደክተር እባካችሁአሁን ቅርብ ቀን ነው የጀመርን
    ኝ ሽቴን ትሸና ስሜት አለው ትንሽ እመም ምንድን ነው

  • @በምህረቱአለው
    @በምህረቱአለው 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @helinayoutube6013
    @helinayoutube6013 2 роки тому +1

    ቶሎ ቶሎ መሽናት እና ሽንት ካልሸናሁ እና ይዞኝ ከቆየሁ ለመሽናት ወይም ገፍቶ ለማስወጣት መቸገር ከምን የተነሳ ነው

  • @melkamsirachane4567
    @melkamsirachane4567 2 роки тому

    Bemejemeriya amesegnalehu Dr ene yemteyikew tyake huha altetam gin shint bzugze tolo yimetal, gira gone ereft yelewum betam ende esat yakatlegnal tnsh dekika skom yamegnal, menged keteguazkugnm yamegnal, shint tinsh tesasche kekuaterku behode yiserachna yakatlegnal, ena kandim hulete hkmna tayichewalehu gin mefthe yelewum ena mefthewun btnegrugn ???????

  • @teddy318
    @teddy318 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 4 роки тому +1

    Betam des yilali bizu timihirt tekebiyelo bebekule geta yibarkechu tebereku

  • @alebachewargaw637
    @alebachewargaw637 3 роки тому

    በመጀመርያ በጣም አመሠግናለሁ !!!
    ውሀ ለቋጠረ ኩላሊት መድሃኒቱ ምንድን ነው

  • @AbebaAbdela
    @AbebaAbdela Місяць тому

    Selam doctroch eny yekwlalet kwslt new ymyaskayegn mn ladrg

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ
    @የልቤአማካሪእኔውነኝ 5 років тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄይን ሰላቀረባቹልኝ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      ፋፊ እኛም እናመሰግናለን። እንዲቀርብላቹ የምትፈልጉትን ማንኛውም በሽታ ጠይቁን።
      ከዶ/ር እየሩስ።

    • @የልቤአማካሪእኔውነኝ
      @የልቤአማካሪእኔውነኝ 5 років тому

      እሽይ ዶክተር አመሰግናለሁ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ግን እዚህ ላይ መጠየቅ አልፈልግም ከሴት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ከቻልሽ በውስጥ ትመልሽልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @سعدسعد-ت2ز
      @سعدسعد-ت2ز 5 років тому

      እናመሰግናለን

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      ፋፊ በtelegram @Jery8 ላት ጥያቄ መጠየቅ ትችያለሽ።
      ከዶ/ር እየሩስ

    • @sofhiesofhie4814
      @sofhiesofhie4814 5 років тому

      አላህ ይሥጥልን

  • @saraali4196
    @saraali4196 4 роки тому

    ዶክተርየ እናመሠግናለን
    ኧረኔም ካድ ጉኔ በጣም ሙቀት አለብኝ ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @jonassamuel2554
    @jonassamuel2554 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 4 роки тому +2

    እናመስግናለን ብዙዎቻችን የሚያስቃይ በሽታ ነው ላልደርስበት መጠቀቅ የደርስበት ስው ለማስታመም በጣም ሚረዳ ነው

  • @mull584
    @mull584 Рік тому

    Good girls god beless you gues do good job you gues looking good to!!

  • @emaelafworku2255
    @emaelafworku2255 4 роки тому +5

    በጣም ጥሩ ምክራችሁ ይበረታታል ነገር ግን በመሀል በመሀል ስትስቁ ፌዝ ይመስላል ይሄ ቢታረም ሌላው በጣም ጥሩ ነው በርቱልን

  • @doctors9103
    @doctors9103 2 роки тому

    I see my self in you
    Good job

  • @zelalemtsegaye8096
    @zelalemtsegaye8096 4 роки тому +2

    betam tiru timihiriti newu .kulaliti beshita lalewu yejeriba himemim alebeti woyi?

  • @TsigeGetaneh-d2v
    @TsigeGetaneh-d2v Рік тому

    አመሠግናለሁ

  • @mesiwerku8603
    @mesiwerku8603 3 роки тому

    የእኔ መልካሞች እናመሰግናለን እናመሰግናለን ግን ባላቤቴት በጣም ነው የምአመው አንዱ ኩላልት ቆስሎዋል በጣም ድኩም ይለዋል መፍትሔ ምንድን ነው??

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 4 роки тому

    በርቱ ወሳኝ ትምርት

  • @hasmahasma5072
    @hasmahasma5072 3 роки тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ዶክተር
    እኔ ከጀመረኝ ትንሽ ቆይታ
    ዉሀ በጣም እጠጣለሁ
    ግን ምን አልተሻለኝም
    ገራ እጄ በጣም የደነዝዘኛል
    ገራ ኩላልቴ አያስተኛኝም
    ያመኛል አንዳንዴም ያሳክከኛል
    እባቹን በ እግዚአብሔር በስደት
    ነዉ ያለሁት መብቴ ካለ ንገሩኝ
    እንዳያቹት በምታምነት መልሱልኝ

    • @هيوتاا
      @هيوتاا 2 роки тому

      ኣይዞሽ እህቴ ውሃ መጠጣት ማቋረጥ የለብሽም እኔም ኮላሊት ጠጠር እና ስብ ተብዬ በኣልጋጨነኝ ያለሁት መነሳት እንዃን ኣልችልም ሳይብስብሽ ወደ ሃኪም ቤት ከቻልሽ ብትሀጂ ጥሩ ነው

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 10 місяців тому

    እስቲ ጥያቄ ልጠይቃችሁ. አንድኛው ኩላሊቱ መስራቱን ያቆሞ ሰው ምን አይነት ጉዳት ይደርስበታል

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 роки тому

    ሰላማቹ ይብዛልኝ እኔ በዛሬ 3ት አመት ሽንቴ አየተቃራረጠኝ ተሸግሬ ነበር ስራ መስራት አልቻልኩም ነበር ህክምና ስሃድ ኩላልት ነዉ አሉኝና መዳንት ሰጡኝ መዳኑቱ ሰጠቀም አቁሞሉኛል ሱስት አመቴ ደና ነኝ ያለሁት ግን በጣም ነዉ እምፈራው በድጋሜ እንዳይመጣኝ

  • @berukferede3596
    @berukferede3596 9 місяців тому

    Kidney protein እንዴት ሊወገድ ይችላል ከኩላሊት

  • @mulugetadesalegn6558
    @mulugetadesalegn6558 Рік тому

    I like ur program

  • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ

    ደክተር ውሃ በጣም እጠጣለሁ ስለዚህ ሸቴ ቶሎ ቶሎ ነው ይሚመጣው ስለዚህ ኩላሊት ታማሚ ነኝ ማለት ነው

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 2 роки тому

    አራ እስኪ ስለ መዳም ቤት ፉል ችግር ከለው ንገሩኝ ሁሌ ነው ምመገበው

  • @sofeyanegash2538
    @sofeyanegash2538 3 роки тому +4

    ሰላም እኔ በስደት ሀገር የምሰራው እናም ብዙ ጊዜ ስለ ምቆም እግሬ የእብጠት ምልክት አለው በተጨማሪም የቀኝ ጎኝን ህመም ይሰማኛል ይህ ምልክት ሊሁን ይችላል?

    • @ህልሜነዉየዋሸኝ-ፐ2ፀ
      @ህልሜነዉየዋሸኝ-ፐ2ፀ 3 роки тому +1

      እኔም ጠርጥሯለሁ እግሬና እጀ በጣም ወፈረብኝ በተለይ እግሬ ተረገዜ ሞላብኝ

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

  • @tekebaalemu7729
    @tekebaalemu7729 4 роки тому +1

    gentle ladies thank you

  • @markosnegussie433
    @markosnegussie433 2 роки тому

    So exlent wawwwww gerets ethiopan 👌 notification...

  • @SuehdjAidmg
    @SuehdjAidmg 2 дні тому

    ኧረ መላ በሉኝ አቃጠለኝ ኩላሊቴንና ጀርባየን ብርድ ብርድ ይለኛል መልስ ዶክተር

    • @SuehdjAidmg
      @SuehdjAidmg 2 дні тому

      ወይም አሟችሁ የምታቁ ንገሩኝ

  • @MichaelBezabih
    @MichaelBezabih 6 місяців тому

    ዶክተር ሙሉ የልሽያቸዉ ምልክቶች ይታዩኛል ወገቤን ያመኛል ወገቤን ያሳክከኛል እራሴን ያመኛል የጡንቻ መዛል ይሰመኛል ጡዋት ጡዋት ፍቴ ያብጣል የለሂት ከኢትዮጵያ ዉጭ ነኝ እስት ማፊቴዉን ንገሩኝ

  • @alebachewgete2071
    @alebachewgete2071 4 роки тому +1

    good!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!please advice more detail in other video about the prevention of kidney disease before it happen

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 4 роки тому

    በጣም እናመሠግናል ዉዶች

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 роки тому +1

    እባካቹን እኔ ቀኝጎኔን ያመኛል የቁስል አይነትስሜት ይሰማኛል አጥቴ ሁሉው የተሰበረ ይመስለኛል ጎኔላይ ምንሊሆን ይችላል እቅልፍም የለኝም

    • @Tube-cd3bz
      @Tube-cd3bz 2 роки тому

      መፍትሄ ካገኝሽ እባክሽ እህቴ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተርየ ኩላሊትእፊክሽን የማሀፀን እፌክሽንነው ብለውኝ ታክሜነበር አሁግን እስከሽቴ እየዘጋኝነው እግሬንም ማሳት አልችልም መልሽልኝ አሁዴሞ እሰዋገር ሰባትወሬ መልሽልኝ ❤❤❤🎉

  • @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ

    እናመስግናለን እኔስደትነው ያለሁት ግን ግራጎኔን መቀመጫየን ጨምሮውስጡ ያቃጥለኛል እንቅልፍም አያስውስደኝም ምንድነው መፍትሄው በእግዚያብሄር ንገሩኝ

    • @taibah2143
      @taibah2143 2 роки тому

      በቅዱንስአፍልተሽጠጭ

    • @Tube-cd3bz
      @Tube-cd3bz 2 роки тому

      እህቴ መፍትሄ ካገኘሽ መልሽልኝ እኔም ነኝ

  • @orithailu4856
    @orithailu4856 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @mamobala9617
    @mamobala9617 4 роки тому +2

    ዶክቶር የአክታ መብዛት መንስኤው ምንድ ነው?

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

  • @كونفيكون-ف4ظ
    @كونفيكون-ف4ظ Рік тому

    እረየኩላሊትመድሀኒትምንድነዉበቅናመልሱልኝ

  • @mohammedhussein4906
    @mohammedhussein4906 4 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና
    @ማራናታጌታሆይቶሎና 4 роки тому +2

    እባካችሁ ንገሩኝ ሽንቴ እደምትሉት አይነት ከለር የለው ግን በጣም ይሸታል የቀኝ ጉኔን ደግሞ ልተኛ ስል ይጠዘጥዘኛል ምን ይሆን ???

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 5 років тому +2

    Selame Enamesgenalne

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀናአድር

    አባካቹህ አድራሻ አሳውቁን

  • @thooriparakki5712
    @thooriparakki5712 3 роки тому

    arif nachu yemr

  • @ZelalemZeleke-vd9if
    @ZelalemZeleke-vd9if 11 місяців тому

    Thanks very much next kidney stone collected ከሆነ muscle pain yisemal woy? Miknyatum bekirbu jemiro left kidney yamegnal beza site teste scrotum jemiro hand muscle iyamemegn new kidney stone libel woy?

  • @fathimasaid8716
    @fathimasaid8716 3 роки тому

    አመሠግናለሁ። ግን ወገብ ያማል እንዴ

  • @Eskedre
    @Eskedre 8 місяців тому

    እኔ ተቸግሬ አለሁ ህክምና አርጌ ኩላሊትሽ ደናነው አለኝ ግን ወገቢን ያመኛል ግኔን የማቃጠልስሜትአለኝ አፌን ደምደም ይለኛል ሽንቴን መቆጣጠር ያቅተኛል የማዞር ስሜት አለኝእና የሂድኩበት ሁሉ ተመሳሳይ ነው የሚሉኝ ምን ይሾለኛል ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 роки тому

    ማሊቨራ ማር መጠቀም፡ኢምቺላለን ውይ ማለት ሽንኮራ መጠቀም፡ይቻላል ስላልሽ ነው ዶኪተርዩ

  • @azmerawazanaw1365
    @azmerawazanaw1365 9 місяців тому

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ
    1,የጨው እጥረት ካለ የደም ሴል (Brain Cell )የግድ ውሀን ብቻ ለምን ይጠቀማል
    2, High Calorien ( Avocado) እና High protein ልዩነታቸውን ብትነገሩኝ
    3,ከበድ ያለ ስፓርት (ጂም) ችግር ይኖረው ይሆን

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 3 роки тому +2

    ሰላም ዶክተር እኔ በቅረብ ኮላልትና እፈክሸን ቁሰለት በለዉኝ ነበረ እና አሁን ሁለት ሁነኝ በግራ ጎኔ በጣም ያመኛል ዉሰጡ ቁሰል ያለ ነው ያረብ

  • @BAq-u4t
    @BAq-u4t Рік тому

    እባካችሁ እኔም በጣም ያመኛል እና ቆየብኝ እና አንድ ወገቢን በጣም ያመኛል የምኖረው አረባገ ነው ትረዱኝ አላችሁ

  • @አላሁአኩበር-ዐ1ዀ
    @አላሁአኩበር-ዐ1ዀ 3 роки тому +1

    ደረቴን ሽጤን ያገቴን ስር እራሴን ሽቴ ቢጫ ከለር ነው መጠኑ የቀነሰ ነው በተለይ ስተኛ ቀይ ጎኔ አያስተኛኝም ስቀመጥ ይጠቀጥቀኛል

  • @alemaza5912
    @alemaza5912 3 роки тому +1

    ዶክተርየ ጧጧት ስነሳ ልቤ በጣም ይመታል የምን ችግርነው ሀኪም ቤትመሄድ አልችልም ስደትነኝ