Ethiopia - በጦሩ ቆይታ ላይ እየተመከረ ነው፣ የወሎው አስደንጋጭ ክስተት፣ ቁልፍ የሆኑ ጀነራል በፈንጂ ተገደሉ፣ የውጪ ባንኮች ተፈቀደላቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @ElfineshLingash
    @ElfineshLingash 6 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @BakeBati
    @BakeBati 7 годин тому +5

    ጀወሪ ተግበሩ ግንበተ ሰይሆን መፊረስ ነው

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 5 годин тому +2

    የውጭ ባንኮች ወደ አገር እንዲገቡ መፈቀዱ የአገር ውስጥ ሃብት በይበልጥ በቀላሉ እንዲሰደድ ያደርጋል፤ጉዳት አለው፤ለአገር ውስጥ እምብዛም አይፈይድም።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 6 годин тому +4

    አሸባሪው ፋኖ መንገድ እየዘጋ ህዝቡን በርሀብ ጨረሰው

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 4 години тому +1

      ሆዳም ካዶሬ የቡልፀግና ቅልቡ

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 3 години тому

      እውነትም ሆዳም😅

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 6 годин тому +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 години тому +1

    የሱማሌ ላንዱ ስምምነት በግልጽ አይገለፅ ግን ግን ስምምነቱን ገለነዋል በሚል ይገለፅ ብላ ኢትዮጵያ በጠየቀችው መሰረት ተከናውኗል ሰውየው የቱርክ ሚዲያዎች ወይም አልጀዚራን ወይም ኢትዮ ፎረምን አዳምጥ ስምምነቱን ለዚህ ነው እንግሊዝ የአውሮፓ ህብረት የተ መ ድ አሜሪካ የአረብ ሊግ የደገፉት

  • @JemAdem-j6q
    @JemAdem-j6q 7 годин тому +1

    እህ እየተመከረነው ተው 😢😢

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 3 години тому

    Seber zena , behmora ategeb ye ethiopia serawit wede erittea eju setewal, abiy gzew abeka .

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 годин тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 7 годин тому +3

    Fano afer dime bela.

  • @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
    @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb 5 годин тому +1

    ህፃኑ አብይ አህመድ የፋኖን ውጊያ መቋቋም አቅቶታል ።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 7 годин тому +2

    መንገድ እየዘጋ እየከፈተ ህዝቡ እንዳይንቀሳቀስ ያደረገው ፋንዶ
    የ አማራ ህፃናትን በርሀብ እየቀጠፈ ነው

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 3 години тому

    የብልፅግና ደጋፍ ሚዲያ እንደመሆናችሁ መጠን የምታቀርብት ዜና የተምታታ አወናባጅ በውሸት በማስመሰል የታጨቀ ነው እኛ ብልፅግና ነን ብላችሁ በግልፅ ተናገሩ በጣም የሚገርመኝ ሰለ አማራ ህዝብ ጅምላ ጭፍጨፋ አንድም ቀን ዘግቦ የማያውቅ አሳዛኝ ሚዲያ ነው ሱማሊያን በሚመለከት ሱማሌላንድ የሚባል ሀገር የለም አለም የሚያውቀው የሱማሌ መንግስትን ነው አብይም የፈረመው የሱማሌ ሉኣላዊ መንግስት የግዛት አንድነት ለማክበር ነው ቀላል ጉዳይ ነው የኑክሌር ሳይንስ አይደለም በዜናው ብዙ ለማወናበድ ጥራችሃል

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 7 годин тому +2

    ሩስያ የኣምባገኖኖች መናሃርያ ይበላት

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 5 годин тому

    ፀረ አማራ፣ፀረ ትግሬ፣ፀረ ኦሮሞ ዩቱብ።

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 7 годин тому

    😢😢😢

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 7 годин тому +6

    FANO for Ethiopian freedom 📗📒📕🙏🏻

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 7 годин тому +1

    DR.ABIY AHMED ALI ! ASTEDADIR INJI AFAJ ALTEBALKIM!!! LEMEHONU WHAT % OF ETHIOPIA DO CONTROL!? GULBETINA GENZEB YANEQACHEW GENERALOCH!!! AFERIN!!!

  • @HamzaKadiir-q2o
    @HamzaKadiir-q2o 7 годин тому +1

    😱😱😱🙀🤏

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 7 годин тому +1

    ሱማሊያ በአሜሪካ
    በአውሮፓ
    እና በአፍሪካ ህብረት
    ለ ሱማሌላንድ እውቅና መስጠት ያለበሽ ጊዜው አሁን ነው ተብላለች
    በምትኩ ሱማሌላንድ
    የ ኢትዮጵያ ባህር ሀይል የሚሰፍርበትን ቦታ በርበራ ወደብ ላይ አዘጋጂ ተብላለች
    ኢትዮጵያ ደግሞ ቀይ ባህርን ህንድ ውቅያኖስን እና ሱማሊያን ከ አሸባሪዋች ለመጠበቅ ትዕዛዝ ተሰቷታል

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 5 годин тому

    Teru akatari

  • @sofomarcave8299
    @sofomarcave8299 7 годин тому +4

    Fano banda

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 5 годин тому

    አብይ አህመድ እንኳን ሀገርን መምራት ይቅር እና ቤተሰቡን እንኳ የመምራት አቅም የለውም ብስባሽ ፣ጨፍጫፊ ፣ ዘገምተኛ መሆኑን ከተረዳን ቆየን !!!

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 7 годин тому +4

    አሜሪካ ነች ጨዋታውን የተጫወተችው
    የ አንካራውን ስምምነት
    ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን እና ህንድ ውቅያኖስን እንድትጠብቅ
    ሱማሊያ ውስጥ አልሻባብን እየተዋጋች እንድትቆይ
    ለ ሱማሊያ መንግስት አርፈህ ካልተቀመጥክ ከ ስልጣንህ ትወገዳለህ ተብሏል
    ለዚህ ምልክቱ ከ አንካራው ስምምነት በኀላ የ ጁባላንድ መሪ አዲስ አበባ ላይ ከ ብርሃኑ ጁላ ጋር ሲነጋገር ታይቷል
    የ አንካራው ስምምነት በ አሜሪካ እና በአውሮፓ ይሄ ሁሉ ውዳሴ የተቸረው ዝም ብሎ አይደለም
    ዛሬ ደግሞ ሱማሌላንድ ስምምነቱን እንዳልተወቸውና
    ኢትዮጵያ እና ሱማሊያን ወንድማማቾች ህዝብ ብላ መጥራቷ ሁሉንም ነገር ግልፅ አድርጓታል
    የ ሱማሊያው መንግስት ለ ሱማሌላንድ እውቅና እንዲሰጥ በ አሜሪካ ከፍተኛ ጫና ተደርጓባታል
    አሜሪካም ልትሰጥ ነው
    ሱማሌላንድ ደግሞ ኢትዮጵያ ጧሯን የምታሰፍርበት የ ባህር በር በርበራ ወደብ ላይ ቦታ እንድታዘጋጅ ተነግሯታል
    አረብ ኢምሬትስ የ አብይ አህመድ መንግስት ቀኝ እጅ ነች
    በርበራ ወደብ ላይ እንደፈለገች የምትፈነጨው ደግሞ አረብ ኢምሬትስ ነች
    አረብ ኢምሬትስ ሳታውቅ የ አንከራው ስምምነት አይፈፀምም
    ብራቮ ኢትዮጵያ

    • @wewe5688
      @wewe5688 4 години тому

      ኢትዮጵያ ያገኘችው ነገር የለም ጭራሽ የሶማሌ ልእላውነት እንድታኸብር ነው የታዘዘችው እና ብልጽግና ከስራ አጎንብሳ ነው የተመለሰችው፡ ብድል ቢመለሱ እማ የኢትዮጵያ ሚድያዎች ቾሆታቸው እንሰማ ነበር

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 7 годин тому

    ከአነድ ሳምንት በፊት በሁሉም የዜና ቻነሎች በግልጽ የተነገረውን የሶማሊላንድ መንግስት ስለ ስምምነቱ መግለጫ ዛሬ እንደ አዲስ እንዴት ታቀርባለህ ? የሰዐት ሟሟያ??? አድማጮችህን አክብር።

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti 7 годин тому

    Ukraine arase neber 🐅 nekache

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 6 годин тому

    Military conscription must be with legal standard & volunteer .The rule that govern international criteria should be applied in Ethiopia when it comes to defense or police new-membership .

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 7 годин тому

    ሱማሊያ በአሜሪካ
    በአውሮፓ
    እና በአፍሪካ ህብረት
    ለ ሱማሌላንድ እውቅና መስጠት ያለበሽ ጊዜው አሁን ነው ተብላለች
    በምትኩ ሱማሌላንድ
    የ ኢትዮጵያ ባህር ሀይል የሚሰፍርበትን ቦታ በርበራ ወደብ ላይ አዘጋጂ ተብላለች
    ኢትዮጵያ ደግሞ ቀይ ባህርን ህንድ ውቅያኖስን እና ሱማሊያን ከ አሸባሪዋች ለመጠበቅ ትዕዛዝ ተሰቷታል

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 7 годин тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤❤❤🎉🎉🎉🎉☝️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 7 годин тому

    ሱማሊያ በአሜሪካ
    በአውሮፓ
    እና በአፍሪካ ህብረት
    ለ ሱማሌላንድ እውቅና መስጠት ያለበሽ ጊዜው አሁን ነው ተብላለች
    በምትኩ ሱማሌላንድ
    የ ኢትዮጵያ ባህር ሀይል የሚሰፍርበትን ቦታ በርበራ ወደብ ላይ አዘጋጂ ተብላለች
    ኢትዮጵያ ደግሞ ቀይ ባህርን ህንድ ውቅያኖስን እና ሱማሊያን ከ አሸባሪዋች ለመጠበቅ ትዕዛዝ ተሰቷታል