ትዳር ቁም ነገር አይደለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 8 місяців тому +508

    ግን ለምን ላይክ አታረጉም ሡብሀን አላህ እኛ የኡመት ሙሀመድ ልጆች የት ነን እሌላ ቤት ብትሄዱ በመቶ ሺ የሚቆጠር ነው ላይካቸው😭😭😭😭

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 місяців тому +7

      ዉድ ደሚሪኝ 0:21

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 8 місяців тому +23

      በጣም ወላሂ የኛ ሙስሊሙ መዋያቸዉ እካፊር ቤትነዉ በጣምነዉ እሚያሳዝኑት

    • @مريمحسين-ع2ض
      @مريمحسين-ع2ض 8 місяців тому +3

      ትክክክልነሺ

    • @taibaahmad2884
      @taibaahmad2884 8 місяців тому +3

      ሳህ

    • @abudullaabudulla5586
      @abudullaabudulla5586 8 місяців тому +3

      ትክክል ነሽ ዉድእህታችን👍👍

  • @abdurezakmussema9601
    @abdurezakmussema9601 8 місяців тому +289

    በ90ዎቹ መጀመርያ ላይ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ አሚራችን እና ኢማማችን ነበር፡፡ ማሻአሏህ ዲኑ ላይ ጠንካራ ነበር ከትምህርቱ ይልቅ እኛን ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስተማር የሚያሳልፈው ወቅት ይበልጥ ነበር፡፡ በቻለው አቅም ቁርዐንና ኪታብ ያስተምረን ነበር፡፡ ከሁሉም የሚገርመኝ እንዳሁኑ ስልክ ባልነበረበት ዘመን ሁሌም ለፈጅር ሰላት በየዶርሙ እየዞረ ይቀሰቅሰን ነበር፡፡ ከረጅም አመታት በኋላ እንዲህ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል! ማሻአሏህ ድሮ ሳውቀውም ለዱንያ ግድ የለውም ሁሌም ደስተኛና ተጫዋች ነበር አሁንም ከዚህ ኢንተርቪው የተረዳሁት ይህ ባህሪው አብሮት እንዳለ ነው፡፡ አሏህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥህ፡፡
    Abdurezak Mussema Old friend from JUCA!

    • @መርየምየአባቷ
      @መርየምየአባቷ 8 місяців тому +9

      ማሻ አሏህ በጣም ይገርማል

    • @امينهبنتسعيد
      @امينهبنتسعيد 8 місяців тому +8

      ማሻአላህ አሏህ እረጂም እድሜይወፍቀው

    • @امينهبنتسعيد
      @امينهبنتسعيد 8 місяців тому +4

      አሏህይባርክለት

    • @abumunir3216
      @abumunir3216 8 місяців тому +6

      جزاك الله خيرا يا عبد الرزاق مسمى

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 8 місяців тому +8

      ማሻአላህ ደስ የሚል ምስክርነት ነው👍👍👍

  • @EmuHiba
    @EmuHiba 8 місяців тому +131

    ማሻአላህ እድህ ነው ባል ማለት 🎉
    አንዷን አረብ ሀገር አንዷን ከቤተሰብ አጠባጥቦ ሁለተኛ ሶስተኛ እምትሉ ኑ ስሙ ይህን ጀግና አባት

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 8 місяців тому

      ትክክል

    • @ayshayesuf764
      @ayshayesuf764 8 місяців тому

      ትክክል

    • @abdurehimahmed3119
      @abdurehimahmed3119 8 місяців тому

      እየሰማን ነው ሁለተኛ ፈልጉ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 8 місяців тому

      @@abdurehimahmed3119 እንደወሬው መሠለህ ከምነየው ፈልጉ ጉድ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@abdurehimahmed3119

  • @Neimayimam-ue8kp
    @Neimayimam-ue8kp 8 місяців тому +103

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ዴስ የሚል ሰው አመጣህልን የኔ መንገድ ላየሰ አምጡልን ጄሚላን ሰለምቴዋን ባለቤታቸውን ያላትን ስሜት እንይ የምትሉ ላይክ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 8 місяців тому +4

      ኧረ ሴቶቹኳ ቢሰተሩ መልካምነው

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 8 місяців тому +1

      ትክክልል

    • @9hsssss
      @9hsssss 8 місяців тому

      ​@@Rahmajemal-cx5wd ትክክል

  • @abdlwehabjemal
    @abdlwehabjemal 8 місяців тому +237

    በሂወቴ በጣም የመሰጠኝ እውነታ( ታሪክ)
    ከምንም በላይ በአላህ የሚመካበት ሁኔታ ሁለ ገብ ሰው መሆኑ

    • @hikmuseid9007
      @hikmuseid9007 8 місяців тому +4

      በጣም እኔ እራሡ ገና ዛሬ አዳመኩ ማሻ አላህ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 місяців тому +1

      ደምሩኝ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 8 місяців тому

      ትክክልላአላህንዬያዘነውዬተማካሚስቶቹደሞማሻአላህናቼው❤❤❤

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 8 місяців тому

      ይሄን የመሰለታሪክ ሊያመልጠኝ. ስንት ቀንም አልፌ ው አሁን ከፈትኩት ግን በጣም የጣመኝ ስራየን ያስረሳኝ ታሪክ አላህ ባሌን ለድኑ ጠንካራ አርጎልኝ ላግባቢን አቃውርምም ነበር ፍትህ አሰጣጡ ያስቅርናል ።

    • @belety718
      @belety718 8 місяців тому

      መሻ አላህ

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 8 місяців тому +106

    በእውነት ሙስሊም ሴቶች ጀግና ናችው ትግስታችው እኔ እንኳን አራት ሚስት በስላም መኖር ማለት ማርያምን ቀላል አደለም ጀግኖች ናችሁ ሴቶችየ ❤❤❤

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 8 місяців тому +2

      ኢማን ሲሆር እደዚህ ነው ወላሂ

    • @Zemuyetub
      @Zemuyetub 8 місяців тому +1

      አችም ጠካራ ሁኒ።

    • @امالبه
      @امالبه 8 місяців тому +8

      በዝሙት ከጎረበት ሄዶ ከመውለድ በየቡና ቤቱ ዞሮ በሽታ ከማምጣት ማስተዳደር ከቻለ በትክክለኛ መንገድ ማግባቱ ይመረጣል።
      በአሁኑ ሰአት ክርስትያኖች ጋ ከባድ ችግር አለ ብዙ ጊዜ የሚወለዱት ልጆች አባታቸውን አያውቁም በdan ምርመራ ሆስፕታል እያጣበቡ ነው

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 8 місяців тому

      @@Zemuyetub ትክክል

    • @shitushifa54
      @shitushifa54 8 місяців тому +1

      የዛሬዎቹ ሴቶች በሀላል ሚሰት ከምታገባ በሀራም እንደፈለግክ እሷ ሀገር እሱ ሰደት ከዛማ ከፈለገው ጋር ዝሙት። ለዛውም ሙሰላም የቀራ ለመቅራትማ ጂኒንም ቀርቶዋል ሼካችን በሳድ አረቢያ ያለ የሴት ልጅ በደል ፍርድ የለ ሱብሀን አለ አላህ ይፍረድባቸው ወንዶቹ። ህእት የላቸውም እናት የላቸውም 😭😭😭😭

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 8 місяців тому +94

    እንደዚህ ያለ ጀግና ነው አራት የተፈቀደለት። አሉእንጂ ልፍስፍስ እራሳቸውን ችለው መኖር ሳይችሉ ሁለተኛ ማግባት ይፈቀዳል መብቴነው የሚሉ

    • @zeyinab1234-tr6vm
      @zeyinab1234-tr6vm 8 місяців тому +3

      😂😂😂

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 8 місяців тому +6

      መቀየሪያ ሱሪ ሣይኖርው ሁለተኛ ዬላል አዳሚ በተለይ ሣውድ ያሉ ወንዶች እሷ የቤተሰ ኪራይ ከፍላ አሥቀምጣው ሌላ ይጀነጂንና ለምን ሢባል ሸሪአወሰ ይፈቅዳል ይላል አሏህ አሏህ ጀግነሠ አባት

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 8 місяців тому +6

      @@temkinmohammed937 አያፍርምእኮ አንዷ እራሱ ሃራም የምትሆንበት ሁለት ሶስት ይመኛል.

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 8 місяців тому

      ክክክክክክክክ​@@temkinmohammed937

    • @abdurehimahmed3119
      @abdurehimahmed3119 8 місяців тому

      እኔም ሁለተኛ ለማግባት ወስኛለሁ

  • @كونيقوية-ذ3ه
    @كونيقوية-ذ3ه 8 місяців тому +23

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሠብ ለብዙዎቻችን አረዐያ ሆናችኋል ሀቂቃ አላህ ከነ ቤተሰቦችህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰብስባችሁ ባዱኒያም ላይ ፍቅርንም እርዚቅንም ኢማንንም ይጨምርላችሁ በጣም ተገርሚያለሁ

  • @MimiSefu
    @MimiSefu 8 місяців тому +64

    ነቢዩን SAW የሚወድ ሱናውን አዪጠላም❤❤❤

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 8 місяців тому +46

    በጣም ጥፍጥ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ረቢ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 5 місяців тому +1

      ኢወላ በጣም ነው እኮ ደስ ይሚለው በዚህ ዘመን ጀግና የሱና ወድ ጀግና ሱማያ ሚስቶች ታድለው አለ በጀነት ይሰብስባቸው ያረብ

    • @susubintseid1021
      @susubintseid1021 5 місяців тому

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o በጣም እንጂ😍😍😍

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 8 місяців тому +66

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ የሚል እውነታ ወላሂ የእህታቸን ባል የመጀመርያው እሷ ናት ግን አልወለደችም እስከ6ት አመት ጠበቀ ከዛ በሷ ደብቆ አገባ የሷ ቤተሰብ የሚናደደው ማግባቱ ሳይሆን አግብቶ እሰከ5 ወለደ ግን የመጀመርያዋ መስቱ እሺ ለኔ አላህ ካልወፈቀኝ ልጆቹ አምጣቸው ግቢ ሰፊ ነው ይጨወቱ ብትለውም እሰካሁን አላስተዋወቃቸውም በጣም ነው ግን ስትወልድ የኔ ምስኪን እህት ሄዳ ትጠይቃታለች ዱአ አድርጉላት አላህ በራህመቱ ልጅ❤ ይወፍቃት ምንም ሳይጎልባት በልጅ ሁሌም የአላህ ቤት ታካካለች❤☝️❤❤❤❤❤

  • @madena1330
    @madena1330 8 місяців тому +67

    ማሻ አላህ ፈገግ አደረጋችሁኝ 4ሚስት ቶሎ ቶሎ ሲል እስማኤል የሳከው ሳቅ እንደት እንዳሳቀኝ ክክክ ሶፊ በተጠንቀቅ ቁሚ እኔም እራሴን ላዘጋጂ ወስንኩ ባሌ ቀጥል ይቅናህ ያረብ ሶብር ለእኛ ለሴቶች

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 3:00

    • @madena1330
      @madena1330 8 місяців тому

      እስማኢል በጣም ደስ ይላል አበዛህ ክክኪ

    • @emtube9470
      @emtube9470 8 місяців тому +3

      ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በጣም ደሥ የሚል የሂወት ታሪክ ነው

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش 8 місяців тому +6

      ማስተዳደሩን ሀቁን ከቻሉ አላህ የፈቀደዉ ነዉ ያግቡ

    • @madena1330
      @madena1330 8 місяців тому

      @@طيبهعرب-ذ6ش አለመቻላቸው ነው እንጂ ቢችሉ አላህ የፈቀደውን ማን ይከለክላል ሁሉም ስራው ያውጣው አንዶን ሳያስደስቱ ሀቆን ሳይጠብቁ ሌላ ያምራቸዋል ዛሬ እንደፈለጉ ቢሆኑ ነገ ችግሩ ለእነሱው ነው የአላህን ጥያቄ በምን ይመልሱት ይሆን እኛን እንደማታለል ቀላል አይደለም እራሳቸውን ነው የሚጎዱት ስሜትን መከቱል ዋጋ ያስከፍላል ። ኢንሻ አላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
      አቅም ያላችሁ በድናችሁ ጎበዝ የሆናችሁ ወንዶች አጀሩን እያስባችሁ ተግብሩት እኔ በእዝህ ችግር የለብኝም አላህ እኛን የሚጎዳ አንዳችም ነገር አልደነገገም የቸገረን ሀላፍትናውን እና ግደታውን የማያውቅ አጎጉል ወንዶች ናቸው ።

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 8 місяців тому +35

    ማሻአላህ ሁለት የማግባት መብት አለን የምትሉ ወንዶች ኑ ስሙ ይጠቅማችኃል ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ🎉🎉🎉

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 8 місяців тому +24

    ያአላህ እንደው ባሌን የማያልቅ ሰፊ የሀላል እርዚቁን ክፈትለት እና 4 አግብቶ እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ኑሮ አኑረን ያረቢ ደስ ሲሉ ማሻአላህ እስኪ ዱአ አድርጉልን

    • @SaidaRak-bc9yf
      @SaidaRak-bc9yf 8 місяців тому +2

      እኔም የሁል ግዜ ዱአየ ነው

    • @razahsan9168
      @razahsan9168 8 місяців тому +2

      ምንምን አልልም ያርብ ያሳካልሺ እህቴ እኔ ግን አልችልም

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 8 місяців тому +2

      እኔስ የጋራ አልፈልግም 😂

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 8 місяців тому +1

      የዝህ የሰውየ ኑሮ እኮ ለሴቶችም ለወንዶችም ትልቅ ትምርት አለው ብቻ ማስተዳደር ከቻለ ቤተሰብን ማስፋት ልጆችን ማብዛት መተሳሰብ መተዛዘን ኢማንን ዱኒያ ብቻ ሳይሆን ከኼራን ማሰብ ብቻ ደስ ይላል ሴቶችየ

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 8 місяців тому

      @@SaidaRak-bc9yf አላህ ያሳካልሽ እህቴ

  • @Menhagi_Asefiyeh
    @Menhagi_Asefiyeh 8 місяців тому +14

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አቤት ብቃት ጀግንነት ማሸአሏህ ተባረክረህማ ማሸአሏህ ማሸአሏህ አሏህ ይጨመርል እንዲህ በፍትህ ማሳደር የቻለ 4 ማግባትን ጌታ ፈቅዷታል። ግና ከራት ተፈቅዷል በማለት በሴቶች ላይ አግበተው በቅጥ ታያስዳድሩ ሌላን ጨምር እህቶችን የሚያሰቃዩ ስንትናስንቶች ናቸው ሃዳሁሙሏህ

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 8 місяців тому +2

    ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል እውነታ ታሪክ ነው እንዲህ በትክክል የሚያስተዳድር ወንድ ካለ ወላሂ ያግባ ደስ ይላል እኔ በፊትም እላለሁ ባገባ አወሱ ለእኔ ከእውነተኛ ፍቅሩ ካላጎደለብኝ ያግባ ምንድ ነው ለዱንያ አይደለም ፍቅር ካለ በእውነተኛ ካስተዳደረ ለሁሉም ይበቃል ዋናው በትክክል የሚያስተዳድር ይሁን እንጂ እኔ ምለው በትዳር በባል በኩል ብቻ አይደለም በሴትዋም ችግር ይኖራል ወንዱ እያስተዳደረ ሴት አንዳንዴ የቅናት መንፈስ የሚሉት ያድርበትና ትዳሩን ልታበላሽ ትፈልጋለች ደሞኮ የመጀመሪያም ሳትሆን የሁለተኛ ሆና እኔ ስላየሁ ነው አላህ ይጠብቅና በማይፈልግ በማያቀው መንገድ ያልሆነ ነገር በሱም በሚስትም ታሰራና ካአላህም ትወጣለች ህይወትን ለመበጥበጥ ትሄዳለች ከእንደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቅ ይህ አይነቱ በወንዱ ብቻ አይደለም በሴትዋም አለ አትፍረዱ በወንዱ ብቻ ልል እፈልጋለሁ ሸሪአውን ለመከተል ሲል ጥሩ ቢሰራም እንዳይሰሩ የሚያረጉ አለና እራስ ወዳድም አንሁን ከተሳሳትኩ ይቅርታ ስለገጠመኝ ነው ደስ የሚል ቅሳ ነው የረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ታሪክ የትዳራቸውን መለስ ብዬ ላስታውስ አረገኝ የሚያስቀና ነው ሴትን በብላት ከተያዘች መያዝ ከቻለ የማይቻል የለም በተለይ ስለ ዲንዋ ማወቅ ግድ ይላል አስተማሪ የሆነ ታሪክ በእውቀት ላይ እውቀት ማሽ አላህ ብያለሁ በድጋሚ

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid9007 8 місяців тому +18

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ጀግና ወድ ማለት ይኸነው አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደሥ የሚልና አሳተማሪ ታሪክ ነው ወድ እድህ ያልሆነ ይቅር ምነኛ መሳጪ ታሪክነው 👌👌👌👌👌❤

  • @ZebibaJemal-r4p
    @ZebibaJemal-r4p 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀግና ኖት ነገር ግን ኢስማኤል ከኣአነጋገርህ እንደተረዳሁት ከ4 ሚስት 19 ልጆች ብዙ አይደሉም በጣም የበዛብህ ስለመሰለኝ ነው ገና ለዲኑ የሚያበረክቱት እጥፍ እጥፍ ሳሊህ ልጆችን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለመጀመሪያ ግዜ ላይክ ሳደርግም ስኮምትም ታሪኩ ደስ ስለሚል እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት .

  • @Ruqya-n7g
    @Ruqya-n7g 8 місяців тому +12

    1:3ደቂቃ ላይ ቆመ የቴክኒክ ችግር ገጠማቹህ የጀሚላ ልጆች ስማቸው ከሱረቱኑር እንደወጣ እያብራራ ተቋረጠ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነበረ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

    • @muferihMahmud
      @muferihMahmud 8 місяців тому +2

      እናተም ጋዉ እኔ ሸመካየ መስሎኝ ነበር

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 8 місяців тому +8

    ማሻአሏህ አተ ጀግና ነህ አተን አለማድነቅ አይቻልም በሳሀቦች ዘመን ያለሁ ያክል ነበር የተሰማኝ የሰማይ እና የምድር ባለቤት አሏህ እረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ አራት ማግባት በጣም አሰተማሪ ነው በየቦታው ሰንት ለጆች አሉ ዲቃላ ተብለዉ የተካሄደው የዘመኑ ፍልስፍና አንድ አግባ ይልሀል ከ17 ሴቶች ጋር ሲማግጥ ይዉላል ጋብቻ ሀላል ።ነው እስልምና መፍትሔ አስቀምጧል የቻለ አንድም ሁለትም ሶስትም አራትም ነገርግን ፍታዊ የማይሆን መሰሎ ከታየዉ እንድን ሚስት ብቻ ያግባ ለአንድም ካልሆነ ይፁም።

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 8 місяців тому +1

    ማሻአላሕ ለመጀመሬ ጊዜ ትክክለኛ ታሪክ ሰሠማ እሰማኢል ከአላሕ ጋር የለውግኑኛነት ጠንካረነው ማሻአላሕ ከማይረቡ ወንዴቻ አራተኛ ማደር ይበልጣለ ምክነያቱም ወደ አላሕ የሰጠገሀለ በዴኑ ጠንካራነው አላሕ ይጨምርልሕ ሁሉኑም አመልቶ ሠተታለ ማሻአላሕ❤❤

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed 8 місяців тому +11

    ወላሂ እኔ መጀመሪያ እርእሱን አይቼ ላለማዳመጥ ወስኔ ስንት ጊዜ ሳልፈው ዛሬ አላህ ብሎ ሰማሁት ትምህርትም ተማርኩበት
    በነገራችን ላይ እንኳን 4 ሴት 2ኛ ሲባል የማንገሸግሽኝ ሰው ነኝ በቃ ወሬው እንኳን ሲነሳ የሚወሩትን በጥላቻ እንዳች ነገር መስለው ይታዩኛል አላህ ለሚወደው ጀግና ባል ነሁ የተባረከ ትዳር አላህ ያድርጉልሁ እኔንም ኢማን ይስጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ለቀልድ እንኳን ሲወራ እበሳጫለሁ ባሌ ሌላ ገሚገባብኝ ሞቴን ወይም ጥሎ መውጣት እርቆ መሄድ እመርጣለሁ ይህ ግን የኢማን ድክመት እንዳለብኝ አውቃለሁ አላህ ያስተካክለኝ እኔን ከብዶኛል።

    • @FoziaMuzeyen
      @FoziaMuzeyen 8 місяців тому +1

      እኔም እንዳቺ ነኝ ወላሂ ጥሎ መውጣትን እመርጣለው አላህ ሂዳያ ይስጠኝ ወንድ ጠፍቶ ሴት ትዳር ባጣበት ጊዜ ክፉ መሆን አልነበረብንም ያውም ዘመኑ ከብዱዋል ሴቱ ሳያገባ እድሜው እያለፈ ነው

    • @zaharamohmmed
      @zaharamohmmed 8 місяців тому

      @@FoziaMuzeyen አዎ እህቴ ከባድ ነው እሺ ብለሽ እንኴን ብትገቢበት የሆነ ቀን ይከፋሻል ቅናትም ከባድ ነው በባል መቅናት ደግሞ ያለ ነው ያን ግዜ የምትናገሪውን የምትሰሪውን አታውቂውም ከዛ መቀያየም መጠላላት እስከ ፍቺ ትደርሻለሺ። እኔ አውቃለሁ በዚህ ሂወት ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ግን ደስተኛ አይደሉም ። ከላይ ከላይ ነው የሚስቁት ወላሂ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y 7 місяців тому

      እኔም

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 8 місяців тому +8

    ማሻ አላህ ተመስጨ ነው የሰማሁት ✅አላህ መሰሎቻቸዉን ያብዛልን

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 8 місяців тому +46

    አራት ማግባት ሀቁን መወጣት ለሚችል ሰው በጣም ጥሩ ነው ግን ባለንበት ጊዜ ማነው ሀቋን ማሟላት የሚችለው?
    ኡስታዝ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ህይወት ስለሚኖሩ በጣም ደስ ይላሉ
    አላህ አሁንም ይጠብቃችሁ መልካም ቤተሰብ ያድርጋችሁ❤
    Yaa Abu Maknun heddu isin jaalana umurii nuuf dheeradha heddu isin Jaalana isin fakeenyaa guddadha hawaasa kenyaaf nuuf jiraadha❤

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባርከአላህ እኔ ራሱ ብድርው ብየ ተመኝሁ ባሌን ደስ ሲል ወላሂያረቢ እርዚቁን አብዛለትና ወፍቀው❤ ኢስማል ያሳከኝ ነገር ስማችውን አይሳስቱም ስትል😂

  • @YesewzerYouTube
    @YesewzerYouTube 8 місяців тому +32

    ሳይሰለቸኝ የሰማሁት ታሪክ ማሽ አላህ ለሁለት ሲባል የራስ ምታታ ለሚይዘን ሴቶች ምርጥ ፓናዶል ነው እኔን ጨምሮ

  • @SddvMnc
    @SddvMnc 8 місяців тому +178

    ጀግና ወንድ ወላሂ የወንድ አሊጫ ከማግባት እንዳንተ አይነቱ አራተኛ ማግባት ይሻልል

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 8 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በእውቀት በድን በአባትነት በባልነትም ሁሉንም ያሟሉ ምርጥ አባት አላህ ይጨምለወት

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ ጀነትን እስከሚስቶችህ እስከልጆችህ ጀነት ይወፍቃቹህ ደስ የሚል ታሪኪ በተለይ በአሁኑ ዘመን አጅ

  • @General.0927
    @General.0927 8 місяців тому +6

    የምር ብዙ ነገር እየተማርበት ነው ደስ ይላል እኔም እሞክረዋለሁ ኢንሻ አለህ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 5 місяців тому

    ጀግና ባል አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql 8 місяців тому +59

    ስኬት ሁሉ ከአንዱ አላህ ብቻና ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር የሞባይሊቱ ነገርስ ፈታ ያረጋል😂😂😂

  • @HawwaHa-r1s
    @HawwaHa-r1s Місяць тому

    ማሻ አላህ አባ አላህ ምልካምነትህን ይጨምርልህ❤

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 8 місяців тому +32

    ማሻአላህ ደስይላል አራት ሚስት አግብቶ ሀቃቸዉ ጠብቆ ለሁሉም የየራሳቸዉ ቤትገዝቶ ማንወር ጥሩ ነው

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ በጣም ደሰየሚል ቤተሠብ አላህ ረጁም እድሜ ከሙሉጤናጋርአላህ ይሰጣችሁ በጣም ጀግና ነሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷😘😘😘

  • @zainabmohamed5039
    @zainabmohamed5039 8 місяців тому +5

    ማሻላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል በተለይ 3በጣም ደስ ይላል

  • @MohammedJuhar-rk4pf
    @MohammedJuhar-rk4pf 8 місяців тому +1

    ❤ማሻአላህ እኔ አንደሚመስለኝ ❤አንተና አራቱም❤ ሚስቶችህ አብራችሁ❤ የጀነት ሙሽሮች ናችሁ ❤ወላሁ የእለም❤

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 8 місяців тому +7

    ማሻ አሏህ ጀግና አባት
    ሁሉንም አሟልቶ አሏህ ሰጥቶቸዋል
    አሏህ መጨረሻውን ያሣምርላችሁ

  • @rawoodarawoo7721
    @rawoodarawoo7721 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ውብ የእይወት ታሪክ መሰልህን አላህ ያብዛልን ጥሩ ነእይወት ልምድ ጀዛከላ እስማኢል

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 8 місяців тому +3

    ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ ይጨምርለወት አላህ ልጆቸወም 4የሚያገቡ ያርጋቸዉ ኢንሻአላህ ወላ እድህ አስማርት የሆኑወዶች አግቡ ወለዱ እንብዛ እድህእደሰወደሞ በድን ጠካራ የሆኑ እህመታደልነዉ ልጆቹም ጠራካራነዉ የሚሆትአላህይባረካቸዉ ቤተሰበወን በሞላ

  • @hikmuttii6977
    @hikmuttii6977 8 місяців тому

    Masha allah Abbate rajim idme nuriling ❤❤❤❤❤❤❤❤Allah keyr lay idmehin yarzimiling❤❤❤❤

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 8 місяців тому +3

    ሱበሃናላህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ማሻአላህ ወዶች እንድህ ቢያስቡና የነብያችንን ሱና ቢከተሉ ሴቶች ያለትዳር አይቀሩምነበር

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 8 місяців тому +2

    ኢስማኢል ጠንቀቅ በል ይሄንን ፕሮግራም ሶፊያ በቀላሉ ኣታየውም ሳያንዳት ኣይቀርም

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 8 місяців тому +8

    ማሻ አላህ አላህ ይሞርልዎ ከምንም በላይ ለትምርት ያለዎት ፍላጎት አጃኢብ ነው ወጣቱ በተኛበት ዘመን እዲህ አይነት ጀግና አባት በጣም
    ህይር ነው

  • @MakiaAhmed-gh7qy
    @MakiaAhmed-gh7qy 8 місяців тому +2

    Mashaallah tebarekellah setochim imanachew des sil u vstazne allah ychemrlachihu ljochiwenm salih yadrglewet mashaallah

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 8 місяців тому +18

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏ
    እረጂም እዴሜይስ ጠወት

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 8 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂 አረ እስሙ አንዴ አንተ አንዴ አንቱ እያለ በሳቅ ገደለኝ እኔም ብዙ ጊዜ ስለሚምታታብኝ 😂😂በተረፈ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር በርታ ወንድማችን

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 8 місяців тому

      ፈቅዶለትኮነው

    • @zulfa6303
      @zulfa6303 8 місяців тому

      @@maryetube14585 የፈቀደለት አንተ እንዲለው እንጂ አንተ አንቱ እያለ እንዲቀጥል አነበረም

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 8 місяців тому +12

    ማሻ አላህ ፈገግ እያልን አድምጠን ጨረስን ያው 1ሰአት ከ3 ደቂቃ ምናም ሰከንድ ደስ የሚልም ትምህርትም አለው ከዚያ በሗላ ግን እስታክ አይጎ እማይበጃችን ኩም ይበልና ኩም ብሎ ቀረ 😂 ያው ኢስማኢልም አንተም እየሳክ 😂😂 ግን ደግሞ ዲቴል እውስጥ ድረስ ገብቶ ወሬ መጎርጎር ግን ጥሩ አልነበረም እያፈርንም እየተሽከረመምን አዳመጠን ጨረስን ሰኞ ማክስኞ ብለን ተጉላልተን በመጨረሻም እረቡዕ ተሳክቶ ሰማነው ሽኩረን ጀዛኩላህ ኸይር ብለናን ወንድሞቼ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @zainbmosa-xv2db
      @zainbmosa-xv2db 8 місяців тому

      እኔስ ዉድ በ4 ዙር ነዉ የጨረስኩት

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 місяців тому

    ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ እድሜና ሀያት ለአባታችን👍

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 8 місяців тому +3

    ለባሌ ሼር ላድርግለት እደሡ ጀግና እና ሥራ ወዳድ ከሆነ ያግባ እፈቅድለታለሁ አለዛ ሚሥቱን አረብ ሀገር ልኮ 2ተኛ የሚሉትን ነፈዝ በሏቼው😎ማሻ አሏህ ሳልል ማለፍ ከበደኝ ጀግና ነዎት

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አለሁ አክበር ጀግናነህ በዉነተ ሴቶች ዲቅ ናቸዉ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 8 місяців тому +49

    ሚሰቶቻቸውን ይዘው የቅረቡልን የምትሉ👍

  • @ZahraBako-s8g
    @ZahraBako-s8g 8 місяців тому

    Masha Allah wetat new eko ye Aakste lej jegna muhamed amen sherken lemawdem yetaserekewn.....

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 8 місяців тому +3

    እረ ይገርማል ወላሂ ማሻአላህ ሀቂቀትን በሰውየው ካአላህጋ ያላቸው ግንኙነት ይመስለኛል እንዲህ ያደረጋቸው ያማሻአላህ ወላሂ. ግን ስማኢል በጣም አሳቀኝ ታቃቸዋለህ ወይ በጎ ክክክክክክክክክክክ እሃ እንደትስ አይወለዱ በአንድ ቀን ልዩነት ወላሂ የመጀመሪያየ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በሀገራችን ውስጥ አላህ ይጨምርላቸው ሰውየው ጀግና ናቸው ያሰላም መጨረሻቸው ይመር

  • @ayeshabaye2447
    @ayeshabaye2447 8 місяців тому

    Abo Allah yerdah brother!! We need more Muslims brothers like you Yarada Lej💜💜💜

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 8 місяців тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይባርክልህ ❤

  • @AdemSeid-w1v
    @AdemSeid-w1v 3 місяці тому

    መሻአላህ ጀግናነህ ወድሜ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @bidreyaBsna
    @bidreyaBsna 8 місяців тому +9

    ማሻ አላህ ደሥ የሚል ሀያት ወንዶቻችን ከንደዚ አይነት ሠዉ ተማሩ

  • @SdD-v1t
    @SdD-v1t 8 місяців тому

    masha allah tabrka arhman allah yechemrelh wendame endnte ayenetun yabzalen

  • @ToybaAssefa-n9q
    @ToybaAssefa-n9q 8 місяців тому +5

    ማሻአላህ አላህ በጀነትም ይሰብስባው 🌹🌹🌹ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @EBrahim-bv4ds
    @EBrahim-bv4ds 8 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ሁሉንም ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ አንተንም ያበርታህ

  • @rihanamehamed8935
    @rihanamehamed8935 8 місяців тому +4

    አሰላመአለኩም ማሻአላህ እንደርሰዋ ከሆነ ሁሉም ወንድሞቻቾን ከነባለቢቲ ያግቡ

  • @karimakarima8300
    @karimakarima8300 8 місяців тому

    ሡበሀን አላህ አጂኢብነው እውነተኛታሪክ አላህ ይጨምርል እደአተይነቱ ጀግና ሠለፈየ የነብአለይህ ሠላም ሡና የተከትልክ ጀግና አላህ ያብዛልን አልሀምዱዲላሂ በዚህዘመን እንደህአይነት መልካም ሠው ሠበሀንአላህ አላህሁላችሁንም በጂይነተፌርዱስ ያገናኛችሁ

  • @belety718
    @belety718 8 місяців тому +10

    መጨረሻ ላይ ምን ሆኖ ነው እስማሊል 1ሰአት ብኃላ ነው የኔ ብቻ ነው በጣም ተመስጬ ሳዳምጥ መጨረሻውን ሳልሰማ ❤

    • @rozaeidris
      @rozaeidris 8 місяців тому +1

      ከኔምነው

  • @BirhaneHussen
    @BirhaneHussen 8 місяців тому +1

    ❤❤❤Mashaallah 🎉🎉🎉 Berta

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 8 місяців тому +22

    ማሻአላህ በእድሜ መጠቀም እንዲህ ነው አላህ ሲያሳካው ነው

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ተመስጬ ነው የስማሁት 100%ትክክል።የአሁንትውልድ። ግማሹ እድሜው በስደት ይጨርሳል። አንድእንካን ሳይወልድ

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    ማሻ አላህ ታሪካቸዉ ሁሉ ደስ ስል አላህ ይጨምርላችሁ አባታችን ጠንካራ ናቸዉ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 8 місяців тому

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል እኔም ሁለት እናት አሉኝ አባቴ ሁለት ነበር ያገባው ደስ ይላል እኔም ትዕግስት ያስፈልጋል በተለይ ለአባቶች ግን ምንም ይሁን ምንም ግን ደስ ይላል በቻቻል ካለ

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 8 місяців тому +147

    የስኡድ ፍየል ጠባቂ ሚስቱን እመዳም ቤት እያሰራ አራት ይፈቀዳል ይላሉ 😅

    • @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
      @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح 8 місяців тому +1

      هههههههههه

    • @seadatube4671
      @seadatube4671 8 місяців тому +5

      አዳምጡ የሳውድ ወንዱች ሁላችሁም አይደለም ግን አብዘሀኘው

    • @wewee-x9w
      @wewee-x9w 8 місяців тому +4

      ሳህ
      ምን የሳኡድወንድብቻ
      አሁንላይ ያሉት ኢትዮጵያም ዉስጥያሉት ተቀምጠዉገንዘብ ብቻነዉየሚፈልጉት
      ምን አለሺ ይላል ተቀምጦእየዋለ
      የሴትገንዘብ ብቻይመኛሉ።

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 8 місяців тому +2

      በጣም ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @KsaksaKsaksa-yo9ln
      @KsaksaKsaksa-yo9ln 8 місяців тому +2

      ሳሀ ወላ

  • @MubeMube-mw4jy
    @MubeMube-mw4jy 8 місяців тому

    Masha Allah barta yichamrlh

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 8 місяців тому +6

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያአላህ እደዚህ ያለ ባል ወፍቀኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 8 місяців тому +1

    ሰላም አሌኩም አይ እሥምሽ ኢቺን ዳርዳር እቃለማንሳት ነው እእእ ማሻአላህ ውሥታዝ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ቃለመጠይቅ የተማረና የቀራ ይግደለኝ የሚባለው ነገር ዛሬ በተግባር ያየውበት የኔዋ ንግሥ ገና ሥለውለተኛ ሚሥት የሚለው ሥም ሥሰማ እኔ በሂወት እንዳልኖር ከፈለክ ብላነው ዞር የምትለው ከዚ በፊት የሰው ወሬ ሰምታ እራሷን ልታጠፋ ሥትሞክር ሰው ደርሶ ነው ካአላህ በታች የተረፈቺው ከዛም እኔም ብተገብረው የመጀመሪያ ሚሥቴን የማጣት ሥለሚመሥለኝ ተውኩት ሃሳቡ ነበረኝ በዚ ምክንያት ባጣት ደሞ እኔም ጤነኛ ሥለማልሆን እሷ የፈቀደች ቀን ይሆናል ኢንሻአላህ

  • @firdosoumer949
    @firdosoumer949 8 місяців тому +3

    እውይይይይ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ጀግና ነክ ስልህ እነ ከረፈፎች ስሙት አወ አንድኛዋን ዱባይ አንዱዋን ሳኡዲ አድርገህ ጫትህን እያኘክ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 8 місяців тому

      😂ያኮ ፍየል ነው ባል ኣደለም

    • @firdosoumer949
      @firdosoumer949 8 місяців тому

      @@ععلي-ذ4ظ ክክክክ በጣም

  • @Toyba765
    @Toyba765 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ከሚስቶችህ ከልጅችህ ጋ አላህ ይጠብቅህ ሀቅን ጠባቂ ያደርግህ አደል ሁን ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @ዙዙነኝየመንቶችእናት
    @ዙዙነኝየመንቶችእናት 8 місяців тому +4

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ❤❤❤ግን እስማኢል አሣቀኝ😂😂😂

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 8 місяців тому

    Mashaallaah rabbii umuri kesani aeeresuu

  • @rozauimsusu2794
    @rozauimsusu2794 8 місяців тому +6

    ሚገርም ነው መሸ አለህ አለህ ቤተሰብህን ይበርክልህ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 8 місяців тому

    አሏህ ይጠብቅህ
    ልጆችህንም አሏህ ይጠብቅልህ ያረብ መሰሎችህን. ያብዛልን

  • @soresa5238
    @soresa5238 8 місяців тому +3

    ያ አላህ እኛንም ወፍቀን እኔ አንዷን ሚስቴን እንኳን ማስተዳደር አቅቶኛል ሲበዛ ጭንቀታም ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ::

    • @ZinatUmu
      @ZinatUmu 8 місяців тому

      አብሽር አላህ የስአድክ

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 8 місяців тому

    ፀጋው በዛልህ ወንድማችን፣ ማሻ አላህ። የብስሲጡ ሪዝቀ ሊመንየሻዕ....

  • @Mekaነኝየአዚዙባሪያአላህየ
    @Mekaነኝየአዚዙባሪያአላህየ 8 місяців тому +15

    ማሻአላህ ምነኛ መታደል ነዉ
    5ቢቻል .....
    ለኛም እደስወ ያለዉን ይወፍቀን ብቻን ይዞ ሰላም የለለዉ ትዳር ከመያዝ ለጋራ ሁኖ ጥሩ ትዳር ምነኛ መታደል ነዉ አላህ ለኛም ሷሊሁን ዬወፍቀን

    • @امينهبنتسعيد
      @امينهبنتسعيد 8 місяців тому

      ምንልታደርጊ ክክክክክክክአሏህ አይሳሳትም ሆቢ. አሏህ ይወፍቀን ላጤወች ክፊነውስማቺን

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ እንዲህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትዳርና ሁለት ሶስትና አራት ችግር የለውምኮ ይሄ አንዷን ሳውዲ አንዷን ዱባይ አንዷጋር ኢትዮ እሚሉትነገር ነው የሚያስጠላው ለኛም የአእምሮ በሽታ ነው የሆነን አድርስልን ወንድማችን ላሁኑ ትውልድ ካንድ በላይ የሚመኙ ወንድሞቻችን መጀመሪያ ይወቁ ከዛ ያግቡ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 8 місяців тому +3

    የመጄመሪያዋ ናት እንጂ ከዛ ቡሀላማ የሚመጡ አርፈው ቁጭ ማሻ አላ ግን ሠውየው ጄግና ነው

  • @AminaSharif-hn5bl
    @AminaSharif-hn5bl 8 місяців тому +2

    Mashallah tabarakallah rabbii umrii isiin haa dheeressuu yaa sheik

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 8 місяців тому +8

    ሥጠብቅ ሥጠብቅ እንኳን ደህና መጣዪሁ❤

  • @የኡሚልጂ
    @የኡሚልጂ 8 місяців тому +1

    ማሽ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 8 місяців тому +4

    አሏህ የሰላም ቤተሰብ ያድርግላቹ ለሃገር ለወገን የምጠቅሙ ጀማአ ያድርጋቹ አሏህ አክበር❤

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص 8 місяців тому

    መሻአላህ መሻአላህ አላህእዳትያሉትንያብዛቸዉ አለእጅ ሚስቱ አረብሀገር ሰሀንእያጠበይ ይፈቀዳልለሚለዉ ዉዶች ጥሩ ትምህርትነዉ አዳምጡ እሽ

  • @samirahusensamirahusen8327
    @samirahusensamirahusen8327 8 місяців тому +5

    مشاءالله ❤❤

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ያግዝህ

  • @Hanif323
    @Hanif323 8 місяців тому +9

    ሽሪአው በፈቀደው መልኩ ሁለተኛ ይቻላል ሲባል አረብ ሀገር እየላካችሁ ሳይይሆን የእራሳቸው ቤት ሰርታችሁ በቂ እውቀት ይዛችሁ ምቹ ኑሮን የምታኖሩ መሆን አለባችሁ ዝብላችሁ ሶሻል ሚድያ እተዋልክ ስለ አራት ሚስት አትሰብ እራስክን በእውቀት ገንብተክ በገንዘብ ገንብተክ ዘርህን አብዛ እንደዚህ ማለት ነው ነብያችን ወለዱ ተባዛ ያሉት እንደዚህ ነው 42 ልጆች ያሉት አባት አውቃለሁ እኔ ልጀን በኢልም በዱኒያውም እውቀት እራሱን በኢኮኖሚ አሳድጎ የአራት ሴት ባል እና የብዙ ልጆች አባት እንድሆን በአላህ ፍቃድ ዱዓም ከጎኑ እሄናለሁ አባቱስ አቅም የለውም እንጅ ያገባ ነው

    • @EmuHiba
      @EmuHiba 8 місяців тому

      ያሰብኩትን ነው የፃፍሽው❤❤❤

  • @midhagdugemeda6090
    @midhagdugemeda6090 8 місяців тому

    Masha’allh wollahi batem dass yemil tariknw ba lela qonqam interview yidarag amarigna lamaisama sau ❤

  • @hhfjh-ot4rt
    @hhfjh-ot4rt 8 місяців тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ሀቃቸውን የምታሟሉ ያድረግላችሁ ።

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 8 місяців тому

    ማሽኣሏህ ተባረከሏህ እንዳንተ አይነት ወንዶች ያብዛልን ልጆችሁም ኣሏህ ይባርክልህ ሚስቶችህም አለህ ይጠብቅልህ ማሽኣሏህ ብያሎ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 8 місяців тому +105

    ያረብ ባሌን የኔ ብቻ አድርግልኝ በዱኒያም በአኺራም ጥሩ ሷሊህ ልጆችንም ወፍቀን ያረብ

    • @Ghhhv-x7l
      @Ghhhv-x7l 8 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 8 місяців тому +23

      አኸራማ ሁረል አይኖች አሉ አላህ የጀነተል ፍርዶስ ሙሺራ ያድርገን እንጀ ጀነት ቅናት የለም 🌹🌹🌹

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ 8 місяців тому +3

      አሚን ያረብ ወላሂ ባሌ በኔ ላይ ቢያ ገባ ብኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በቅ ናት 😢😢😢

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 8 місяців тому +25

      የኢማን ድክመትሽን ያሳያል ንግግርሽ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 8 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 місяців тому

    መሸአላህ👍👍👍👍

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 8 місяців тому +11

    ማሻአሏህ የኛስ እድሜ ዝብ የሄደዉ የመዳም ቅመሞች

  • @ZemZem-fz7he
    @ZemZem-fz7he 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ