ዘውጂ | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 206

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 2 місяці тому +111

    እደኔ ታሪክማዳመጥ ደስየሚለዉ🥰👏

  • @kamu9323
    @kamu9323 2 місяці тому +82

    ለሃዉላ ወላ አትበይ እህት
    ለሃዉላዎለ ቁዋተ ኢላህ ቢላህ በይ

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 2 місяці тому +31

    ማነዉ እደኔ እስላሚክ ታሪክ ማሥማ ት እማስደስተዉ🎉❤❤

  • @makiyaMahamd
    @makiyaMahamd 3 дні тому +4

    ምን አይነት ደስ የሚል ታሪክ ነው❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 20 днів тому +7

    ማነው እደኔ እስከመጨረሻው ሰምቶ የተደሰተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ 3 місяці тому +18

    እውነተኛ ታሪክ ባይመስልም ግን ደስ ይላል

    • @feSh-s7k
      @feSh-s7k 20 днів тому +1

      እኔም አላምነኩም ውሸት ነው ሚምስለእ

    • @DdhhHd-mk2ox
      @DdhhHd-mk2ox 14 днів тому

      ያስታውቃል የውሸት ታሪክ ነው 😂😂😂

    • @makiyaMahamd
      @makiyaMahamd 3 дні тому

      አረ እውነተኛ ነው

  • @Seada-w9s
    @Seada-w9s 3 місяці тому +8

    ማሻአላህ ተባረከላህ በሁለት ቀኔ ጨረስኩት በረቢ እደት ደስ እደሚል ያአላህ ብቻ የኔሂወት እስከሚመስለኝ በጣምነው የወደድኩት ቃል የለኝም አልሀምዱሊላ አብረው ስለሆኑ በስተመጨረሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanAmi-n5y
    @AmanAmi-n5y Місяць тому +16

    የጨረሰው እስቲ ላይክ 😮

    • @ZebibaMuhye
      @ZebibaMuhye 13 днів тому

      ጨራሸም እየደገምኩት ነዉ

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 3 місяці тому +20

    ሲቀጥል እህቶች አሏህን ልንፈራ ይገባል የሠውን ልጅ ከልክ በላይ መውደድ በአሏህ ላይ ድበር ማለፍ ነው

    • @semirayoutub2199
      @semirayoutub2199 5 днів тому

      ፍቅር ወይ መውደድ ተፈልጉ አይደለም የሚመጣው አንቺ ልጅሺን እንዴት ነው የምትወጅው
      እንዳው በሰው መፍርድ ከባድ ነው አይደል

  • @DdgvfchGugdchh
    @DdgvfchGugdchh 3 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ እሚል ታሪክ ነው❤❤❤❤

  • @shaikhashaikh5161
    @shaikhashaikh5161 3 місяці тому +4

    ደስ የሚል ታሪክ ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hayuuuuuuuuu
    @Hayuuuuuuuuu 28 днів тому +2

    መጨረሻዉ ደስየሚል ታሪክ የኦራህን ሁብ ይለያል 🌹🌹🌹

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ🎉❤

  • @افال
    @افال 8 днів тому +2

    እረዚቃ ሙሀመድ በጣምነውእምወድሽ ድምፅሽ አይጠፋይም ሀቢበቲበርች😊😊

  • @አሲቲማር
    @አሲቲማር 3 місяці тому +16

    ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ትረካ.

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @aminasaid9618
    @aminasaid9618 3 місяці тому +6

    እናመሰግናለን ሁለት እውነት የሚለውንም ልቀቂልን ሙሉውን❤

  • @SeadaYmam-y3l
    @SeadaYmam-y3l 21 день тому +2

    ያምራል❤❤❤❤

  • @LubenaLubena-kd6fr
    @LubenaLubena-kd6fr 24 дні тому +5

    🎉🎉🎉🌹🌹🌹🥰🥰🥰ማሻአላህ. በጣም. ደስ. የሚል. ታሪክ. ነዉ. ሹኩረን. ቡዙ. የሚያስተምር. ነገሮቺን. አይቸባታለዉ. 🌹🌹🌹🥰🥰11

  • @فهدمنير-و3ذ
    @فهدمنير-و3ذ Місяць тому +6

    الله الله الله ወላሂ ሳስት ቀን ነው ያዳመጥኩት
    አላልቅልኚ ብሎ አስገራሚ አስደሳች ታሪክ❤❤❤❤مشاءالله تبارك الرحمن مبروك الف መጨረሻው ያምራል❤🎉ربي يحفظك ويسعدك يارب ❤

    • @ZebibaMuhye
      @ZebibaMuhye 13 днів тому

      ወይ ስንተየ ደገምኩት

  • @Rak-cn4be
    @Rak-cn4be 3 місяці тому +10

    ማሻአላህ 🥰ሙሉውን እስከሚለቀቅ እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር 🎉🎉🎉ባረከላሁ ፊኩም

  • @XvCh-wx1fs
    @XvCh-wx1fs 3 місяці тому +4

    Mashalha mashalha ❤❤❤❤❤❤

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 6 днів тому +1

    ሀሪፍ ታሪክ ነው

  • @SebrinaNesru-dt2zi
    @SebrinaNesru-dt2zi Місяць тому +2

    ማሻ አላህ

  • @SheimaKalif
    @SheimaKalif День тому

    Mash alh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mameቦረና
    @Mameቦረና Місяць тому +2

    መሻአላህ ተባረካላህ በርቺ እረዚቃየ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 місяці тому +4

    በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ወላሂ ምስት ብየ እያዳመጥኩ በሳቅ ጨረስኩት 🎉❤😂መጨረሻላይ ልናደድ ነበር😢 ግን ማሻአላህ ነው🎉🎉🎉❤❤❤😂😂

    • @NesriyaMohammed-l7k
      @NesriyaMohammed-l7k 3 місяці тому +1

      እኔስ ኋራርፍልምናው ያማሰለኝ😂😂😂ውሻትናው ወይስ ኡናትናው

  • @IkramMahamad
    @IkramMahamad 3 дні тому +2

    Way ya allah indet das inda mil

  • @masuras3112
    @masuras3112 Місяць тому +2

    በጣም በትክክል

  • @HananBahru
    @HananBahru 27 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Betam new yewededkut des sil tariku astemrogal ❤❤

  • @SuyeFakii
    @SuyeFakii 3 місяці тому +5

    በ አላህ የህብረት ፍቅር ስሪልን

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 20 днів тому +1

    እደዚህ አይነት ታሪክ ውስጤ ነው ይሄን ኮሜት የምታነቡ ጨርሳችሁ አዳምጡት እላለሁ

  • @h9106
    @h9106 15 днів тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @montahabusera6285
    @montahabusera6285 3 місяці тому +3

    ሱብሀነላህ

  • @እራህመያባቷንግስት
    @እራህመያባቷንግስት Місяць тому +3

    እንደኔ ትረካ መሰማት የሚወድ ደምሩኚ አድስነኚ ሀባይቢ በጣም ደስስሲል ትረካነው

  • @ZED-b2u
    @ZED-b2u Місяць тому +8

    ይህ ታሪክ የህንድ ፊልም ይመስላል

  • @RahmetJibril
    @RahmetJibril Місяць тому +1

    Ewuyyy tariku dess sil❤❤❤

  • @YusraSeid-o3k
    @YusraSeid-o3k 2 місяці тому +1

    አሪፍ ነው☺

  • @Muradii-cy5ue
    @Muradii-cy5ue 3 місяці тому +2

    Mashallaa barchii yanee wud ❤❤❤❤ misix biyee new iyadamatku new❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FetiyaNesredin-u6g
    @FetiyaNesredin-u6g Місяць тому

    ማሻ አላህ ❤❤ መሳጭ ታሪክ ደስ ይላል

  • @MaisyeGobeze
    @MaisyeGobeze 3 місяці тому +1

    ማሻአላህበጣምአራፍነው❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema4104
    @fatemafatema4104 Місяць тому +2

    ደስ ሲል ሱስሆነብኝ ሌላም ልቀቁ ልክእደዚህ ደስሚል

  • @UKk-x9w
    @UKk-x9w 21 день тому

    ታሪኩ በጣም ደስይሚል ነው እኔ ምስጥ ብየነው የሰማሁት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinetZinet-y7p
    @ZinetZinet-y7p Місяць тому +4

    እደዚህ አይነት የውሸት ጉድያለበት ታሪክ አይቸ አላውቅም ኧረ አላህን ፍሩ አድሰው እደት ሁለትሰው ተሸክሞ አሳቃችሁኝ ክክክ

    • @ZinetZinet-y7p
      @ZinetZinet-y7p Місяць тому

      ኢስላማዋ ነገር አምጡልን ይሄ የሙስሊም ሴት አደብ አይደለም

  • @نتالحوااتو
    @نتالحوااتو 3 місяці тому +4

    ሰላም አለይኩም እደት ናቹህ ሁለት እዉነት የሚለውን ልቀቂልን ሁቢ

  • @RashedZahrni
    @RashedZahrni Місяць тому +3

    ምን አለበት ባያልቅ ኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @ZebibaMuhye
      @ZebibaMuhye 13 днів тому

      ወላሂ ሳልቅ እደት እደተናደድኩ

  • @Muni-y3x
    @Muni-y3x 18 днів тому +1

    ምርጥ ታሪክ ማለቴ ፊልም 😂😂

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p Місяць тому +7

    በጣም መስማት ከሚወዱት ስውች ነኝ ችግር የለብኝም ቢርዝም ግን እዚህ ታሪክ ውስጥ ግን በጣም ከልክ ያለፈው ማጋነንን ይበዛብታል አገላላጹ እራሶ ይዘጋል ምንም አደብ የለላት ሴት ንግግር ነው እንደዚህ የሁለት ስውች ታሪክ ስትናገሩው ከእንኛ ኢትዩ ጋር እሚመሳሰል ይሆን ዘላችሁ የቱርክን ፈልም አታድርጎብን

    • @مريمابراهيم-ك9ظ
      @مريمابراهيم-ك9ظ Місяць тому

      ትክክል ወላሂ

    • @مريمابراهيم-ك9ظ
      @مريمابراهيم-ك9ظ Місяць тому

      ያውም የቱርክን እጭ አገራችሁን እረሳችሁት አላሁሙስጠአን ያገራችሁን ታሪክ አቅርቡ የሰው ያው የሰው ነው

    • @بنت-ن5ي
      @بنت-ن5ي 21 день тому

      Koy tikikilega tarik aydelam

  • @ZehraAhmed-n8i
    @ZehraAhmed-n8i 13 годин тому

    😅😅አይ ፊርጅ

  • @feSh-s7k
    @feSh-s7k 20 днів тому +1

    አረ ብዛቱው 😢😢

  • @HayatEbirahim
    @HayatEbirahim Місяць тому

    Das yilala walahi masha alah

  • @HalimaWaynay
    @HalimaWaynay 17 годин тому

    لاحول ولا قوة إلا بالله /ላሐውለውላ ቅወተል ኢላ ቢላህ ሙሉውን በይው

  • @AsiyaAsiya-ob6vr
    @AsiyaAsiya-ob6vr 13 днів тому

    ማሻአላህ

  • @Pnice-n8t
    @Pnice-n8t Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ተመሥጨነው ያዳመጥኩት❤❤❤

  • @HikmaShkur-f5h
    @HikmaShkur-f5h 21 день тому

    Betam Des yelal

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c 3 місяці тому +1

    ማሻአላ አጨራረሱ ቆጅየነው

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew 3 місяці тому +6

    _ማሻ አላህ ደስ ወላሂ በሳቅ ያለፈው መጨረሻ ላይ አሰዝኞኝ ነበር ግን አሪፍ አለቀ_

  • @HayatMohammed-m9c
    @HayatMohammed-m9c 12 днів тому

    Tarik beta Arif new astemarim new bezh ketelubet

  • @muhebanasir
    @muhebanasir Місяць тому +4

    ታሪኩ ግን የቱርክ ድራማ ይመስላል ሆራን የሚባል ስም አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ 🤔

  • @Umuhaywan_Al_habeshiy
    @Umuhaywan_Al_habeshiy Місяць тому +4

    ድምፅሽ አውራ ነው ተሰተሪ እህቴ

  • @FayzaFaye
    @FayzaFaye Місяць тому +2

    የምር አሁን ማግባት አማረኝ ኡፉፉፉ😔😔😔

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 3 місяці тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ዉዴ እኔም ታሪክ አለኝ በምን ልላክልሽ 😢😢😢

  • @NeimaAhmed-k9h
    @NeimaAhmed-k9h Місяць тому

    Mashaallah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 3 місяці тому +5

    ውዷ በአላህ መጅኑን ለይላ የሚለውን ትረካሽን አጣሁት ስወድሽ ድጋሜ ተርኪልኝ ወይም በውስጥ መስመር ላኪልኝ

    • @rahmetmohammed793
      @rahmetmohammed793 Місяць тому

      በአላህ እኔም መስማት ፈልጋለው

  • @NimaKamilMohammad
    @NimaKamilMohammad 5 днів тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DuretiSeyfudin
    @DuretiSeyfudin 16 днів тому +1

    🥰🥰🥰

  • @MekiaKenzu-m9x
    @MekiaKenzu-m9x 20 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤

  • @3onktube703
    @3onktube703 4 дні тому

    እዴ መጨረሻ ላይ ማጠር የለበትም ነበር

  • @SidayesGale
    @SidayesGale Місяць тому +1

    ❤❤❤😊

  • @fathihabintmuhamadfathiha8089
    @fathihabintmuhamadfathiha8089 3 місяці тому +1

    Acararasu das,sill walha❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 3 місяці тому +2

    የምር አዳደየ ካጠገባቺን ያለሰው አናስተውልም ኢናም ዐርሀን አልታያትም ነበር ዐርሀን ትለያለህ እየገፍቺው እሱግን ታገሰ🎉🎉🎉🎉

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 3 місяці тому +5

    ርዚቅ ድምፅሽ እፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KateKbrslashe
    @KateKbrslashe Місяць тому +1

    🥰🥰❤️👍

  • @kamela-h6u
    @kamela-h6u 3 місяці тому

    ማሽላህ አላለቀምእደ❤❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 3 місяці тому

    ቀጣይ ቢኖርርርር❤❤❤❤

  • @Ntube444
    @Ntube444 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjfyftDguyfcy
    @GjfyftDguyfcy 10 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @aishaalhouli3338
    @aishaalhouli3338 3 місяці тому +1

    💐💐💐💐

  • @HaleemaDese
    @HaleemaDese Місяць тому +1

  • @Hyat-yh1gz
    @Hyat-yh1gz Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haditube-k5v
    @haditube-k5v Місяць тому +2

    አንዱም እውነት አይመስልም ህልምጅ

  • @HalimaWaynay
    @HalimaWaynay 2 години тому

    አሁን እኔ አልገባኚም ,ያቺ በቤተሰብ ተገዶ ያገባት ነው ያፈሸራት ወይስ ያቺ ኢና ነው ያፈቀረው ምን ጉድ ነው መጨረሻው አልገባኝም

  • @Amicggg
    @Amicggg Місяць тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌

  • @uaed-u8n
    @uaed-u8n Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FourPlus-o3b
    @FourPlus-o3b 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aselem-z8e
    @Aselem-z8e Місяць тому

    Are like yansachhual👍👍👍

  • @muniraanesha
    @muniraanesha Місяць тому

    ❤❤❤😘😘😘😘

  • @فممللل
    @فممللل Місяць тому

    አጅብ

  • @CbChj-c1b
    @CbChj-c1b Місяць тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fathihabintmuhamadfathiha8089
    @fathihabintmuhamadfathiha8089 3 місяці тому

    💖❤️😊😚🥰

  • @Hikma-v1v
    @Hikma-v1v Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentAnteater-pd2ms
    @InnocentAnteater-pd2ms 2 місяці тому

    Salamu alayki raziqa pls and nagar agzign llaschagrash aa yatajamara tarik charashilgn

  • @AaDd-z8k
    @AaDd-z8k Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @نعيمهنعيم-د1ر
    @نعيمهنعيم-د1ر Місяць тому

    የቱርክ ድራማኳ እድህ አይረዝምም አጠር ያለ እውነትን ብቻ

    • @Zebura-r5v
      @Zebura-r5v Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @NooraAli-v3d
    @NooraAli-v3d Місяць тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenaAlhello
    @AmenaAlhello 2 місяці тому +1

    gana kamajamare baxami iyasakugni nabare

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 2 місяці тому +1

    ሰው ራሱን ሲቆልል ደስ አይልም ዞማ ፀጉር ምነምን

  • @محمدشرفالدين-م9ط
    @محمدشرفالدين-م9ط Місяць тому

    ❤ልቤን አጠለጠልሹ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 місяці тому +3

    እ ምንስ ቢሆን ሰፈሩ ጠፋባት

  • @mimitewabe7560
    @mimitewabe7560 2 місяці тому +5

    ካዲም የሚሉ ከዳማን ነው አ?