የተከራይ አከራይ ቀረጥ ሸሌት / Landlord tax in Addis Ababa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses #ቤትለእንቦሳ #የብርነገር #ዐውደቢዝነስ airbnb in addis ababa, Guest house, in Addis Ababa Ethiopia
    የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
    ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
    +251 944 36 59 59
    +251 904 04 60 50
    website - www.ermitheethiopia.com
    ​ 🔷 ራዕይ
    የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
    ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
     አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
    🔶ተልእኮ
    ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
    🔻 እሴቶች
    o ታማኝነት /integrity
     ትብብር /collaboration
     መረጋጋት/Calmness
     የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
     ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
    Ermi The Ethiopia
    P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
    Phone: - +251 944 36 59 59
    #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
    ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
    UA-cam / ermiasfkade
    Talgram--- t.me/ermitheethiopia
    Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና .
    Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
    Instagram --- ermi_the_ethiopia ermitheethiopi...

КОМЕНТАРІ • 20

  • @solomongebreselassie4557
    @solomongebreselassie4557 Місяць тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ። ባንተ መግለጫ መሠረት 35,000.00 ብር ለሚከራይ ቤት የሚጠብቅብኝ ብር 30,210.00 ነው ማለት ነው ።

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Місяць тому +1

    Thankyou so much, very informative video.🙏🙏

  • @binyamdemissie20
    @binyamdemissie20 Місяць тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ። እናመሰግናለን።

  • @tmuz3770
    @tmuz3770 Місяць тому +1

    Very important information. Thanks !!!

  • @mameJemes
    @mameJemes 17 днів тому

    Erim እናመስግናለን

  • @almaz0aklilu886
    @almaz0aklilu886 Місяць тому

    አናመሠግናለን

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Місяць тому

    ግልፅና አስተማሪ ነው❤❤😂😂

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y 28 днів тому

    Thanks

  • @abiynegussie377
    @abiynegussie377 Місяць тому +2

    የኔ ጥያቄ በሁለንተኛው ሰንጠረዥ የአመቱ ገቢ 2 ይካፈላል ያልከዉ ነው ? ይህ በመመርያዉ አለ ? ብትገልፅልን ደስ የለኛል ?

    • @chicago9458
      @chicago9458 Місяць тому

      ዝም ብሎ በ2 ይካፈላል አለ ምንም ምክንያቱን ሳያስረዳ:: ትክክለኛው ትንታኔ @paexecutive ቻናልላይ አለ::
      ለሁለት ያካፈለው በህጉ መሰረት የገቢው 50% እንደወጭ እንዲቀነስ ስለሚፈቅድ ነው::

    • @Ayeante
      @Ayeante Місяць тому

      በትክክል አስረዳ። ለምሣሌ ለሁለት ይአካፍሉት ያልክበትን ምክንያት። ይሄ አሰላል እስከ ስንት ብር ዓመታዊ ገቢ እንደሚሠራ... ወዘተ።

  • @zelekamoges3133
    @zelekamoges3133 Місяць тому +1

    ለሰጠኸን መረጃ እያመሰገነኩ እኔን ደሞ 65% ለመንግሥት 35% ለባለቤት ነው ብለውኝ የት እንደምጠይቅ ተቸግሬአለሁ ሰፈሬ ሳሪስ ነው፡፡

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Місяць тому +1

    Wndem lemrejah bemgeban melku laserdahn enamsegenaln ya malet endetrdawet bewer 10,000 bir yemkeray teklal gebru 12,000 bir yekflal ya malet bewer 1000 bir yekflal malet new yeha kehon kelal bezebza aydelm

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 11 днів тому

    እርግጠኛ ነህ? በሁለት ያካፈልከው ላይ? እኔ የማውቀው ከዓመት ገቢ ላይ በቀጥታ ነው percentage የሚሠራው። በሁለት ሳይካፈል ማለት ነው። እባክህ እባክህ አጣርተህ ንገረን። አመሰግነዋለሁ ። ሌሎችም የምታውቁት ካለ እካፍሉን

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Місяць тому +1

    በየወሩ ነው ፐርሰንቱ ወይንስ በአመት ነው

  • @user-eg5py4jr3q
    @user-eg5py4jr3q Місяць тому

    በወር 9ሺ የማከራይ ስንት ይመጣል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤

  • @aregashgtsadik
    @aregashgtsadik Місяць тому

    ከ93,601-13,800 ያልከው አልገባኝም 13'800ትንሽ ሆነብኝ

    • @chicago9458
      @chicago9458 Місяць тому

      93,601-130,800 አርገው

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Місяць тому

    እንዴ እኔ ኮቦልቻ ኮዶሚኒዬም 5ሽ ላከራየሁት በየ አመቱ ግብር እከፍላል ብለውኛል ቤተሰቦቼ ያውም በፊት 2ሽ ነበረ ኪራዩ