Share ...the valuation of purpose black is next to none...so nobody is gonna buy it.people won't buy any share knowing purpose black is a conning company.
Addis tomorrow?? Wey use English or Amhaic wey gud!!! In addition, what is purpose black???? Wey make that country official language English !! Lots of sold outs
መልካም ነው፤ሰላሙ ላይም በርትቶ መስራት ያስፈልጋል።
ቆንጆ ነው፣ ግን ሰላምና ጸጥታ እንዲሁም ፍቅር እስካልተረጋገጠ ድረስ ሁሉም ነገር ምንም ነው።
አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሳርቤት ፣ ቄራ ፣ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ አከባቢ እና ሌላም አከባቢ የሚገኙ ሱቆች ምትክ ሳይሰጣቸዉ ፈርሰዋል እየፈረሱ ነው ። ለህዝብ ቃል የተገባው ነገር እየተተገበረ አይደለም ድምፅ ሁኑን። የመንግስት አካላት መጥተዉ በ 2እና 3 ቀን ልቀቁ አፍርሱ እያሉ ነው።
Bezega Neberet Eyaferesu beki ena temetatagn replacement Sayeset be zega Dehenet Ketema Megenbat mene Yelutal??? Yesew Enba Yaderekal Metefo Newe!!!
Kemen weset new yemetachehut
ልዪ ዞኑ የሚያካትታቸውን አካባቢዎች ለምን አትገልጹም?
Gotara
ከቄረ ወደ ጎተረ
Corridor project should only focus on Merkato. Then it has to stop!!!!
Yesew Bet Maferes Yebeka !!!
Kalhone GeNe Zega Hulu betu neberetu Eyeferese Bedehenet Yemetal!!!
ኮሊደር አይደለም ኮሪደር ነው የሚባለው።
ፋኖን ከማሰብ ሀገር እያፈረስኩ ልስራ ይመስላል😂😂😂😂😂 ቀላል ያናፍጣል ፋኖ በ4 አቅጣጫ ወጥሮ ይዞ 😅
Fano hone PP wanaw yeserana yelemat sew mehon alebachew...bemesera sera atkefe torenet new awdamii atfi..
Why dont you brling current news? Amazing
ፐርፐዝ ብላክ ብቻ? ኤል አውቶ የሚባል ሰማያዊ በነጭ ታክሲዎችን አዘምናለሁ ብሎ የድሆችን የታክሲ ባለ ንብረቶች ዘርፎ ይኸው ቅድመ ክፍያ 20% የከፈሉትንም ስጠን አመት ጠብቀህ መኪና ስጠን በአመት ለየማህበራቱ ሁለትና ስድስት ታክሲ ሰቶ ይኸው ከሀገር አልወጣም እንጂ ሁለተኛው ፐርፐዝ ብላክ ሆኖልሃል። ኧረ መፍትሄ አሰጡን። እስኪ ስለ ኤል አውቶም የሆነ ነገር ዘግቡልን። ከደሃ ተነጥቆ የሚከብሩባት ሀገር እንዳትሆን በጋራ እንቁም።
እረ ፐርፐዝ ብላክ ምን ይሆን መጨረሻው ??
35,000 ሔክታር ????
ገና ቂጥሽን ሳትጠርጊ ማሽቃበጡ ይቅርብሽ ❤❤
Share ...the valuation of purpose black is next to none...so nobody is gonna buy it.people won't buy any share knowing purpose black is a conning company.
ቋንቋው እራሱ ያስጠላል። እንግሊዘኛ ከአማርኛ ማደበላለቅ ምን ይሉታል? purpose Black, አዲስ tomorrow coridor ልማት፣ standardን የጠበቀ፣ የአንድነት park ፣የእጦጦ park ፣ ትላልቅ Moleወች ኧረ ምኑ ተቆጥሮ። ምንይሉታል? ስምጠፋባችሁ
tf is ur problem
ዜጎች፡በረሀብ፡እያለቁ፡አብይ፡አህመድ፡የህንፃና፡የስልጣን፡ጥም፡ኡኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጎች፡ኡኡኡ!!!!!!!!!!!!!
ደደብ
@@bisratzewdie9081ደደቡ አንተ ነህ እከክ
Leman new uuuuuu .
Yeteshalku negn mefrihe alegn kalk party akuakumina tewedader,
የበሻሻው ቱሪናፋ ስራ አላለም 😔 ቁርስ በልቶ ምሳ እና እራቱ በጥያቄ ምልክት የሆነበት ሀገር ኮሪደት ይለናል 😓
Donkoro neh, kechalk lesiltan tewedaderina yeteshalk kehonk enimretih.
We're ayinefam
Anteh yefrse
Popusnlack birr yimelese
ይህ አጭበርባሪ ስንቱን ዘርፎ ውልቅ አለ።
በቀጣይ የሚፈርሰው ከተማ እንዲሁም የፐርፐዝ ብላክ ምስራች።
ማፍረስ ማፍረስ ስውማስቃየት አምላኳፍሩ።
Addis tomorrow?? Wey use English or Amhaic wey gud!!! In addition, what is purpose black???? Wey make that country official language English !! Lots of sold outs
እዉነትም ፐርፐዝ ብላክ :- ብራችንን በብላክ ቀይሮት ፈረጠጠ ። ይሄ ሌባ ዶ/ር ተብዪ
Oromo emibal ftret gn ke kebt wuchi mnm memrat ayichlm hageritwan eko msklklwan awetu erkus ftretoch
አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሳርቤት ፣ ቄራ ፣ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ አከባቢ እና ሌላም አከባቢ የሚገኙ ሱቆች ምትክ ሳይሰጣቸዉ ፈርሰዋል እየፈረሱ ነው ። ለህዝብ ቃል የተገባው ነገር እየተተገበረ አይደለም ድምፅ ሁኑን። የመንግስት አካላት መጥተዉ በ 2እና 3 ቀን ልቀቁ አፍርሱ እያሉ ነው።
Piassa sifers dimits honehal?
ውጣ ሰልፍ ማን ሊደርስልህ ነበር???
Leloch seferesu yet nebereh??