Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዲህ ያሉ ወንዶች በትዳራቸው ላይ የሚማግጡ አደባባ ነውራቸውን መናገር ለሌሎችም ትምህርት ነው እህቴ አንቺ ቆንጆ ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቂ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ።።
በዙ እኮ ከኔም ቤቴ ጭምር😢
ነገር ግን ፡ ሴቶች በየአይነቱ እንደሚፈቀድ ፡ የሸሪያው መሰረት ከሆነው ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\ በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል-ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🤔🫢
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ❤️ አለም ሰገድ በጣም የማከብርህ የምወድህ በጉጉት ነው የሚጠበቀህ
አሜን🙏 ❤ደምሪኝ ዉዷ
Hamen
አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ልክ በዛሬ ቀን ነው እሄንን ኮሜንት የፃሽው እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃው በዓል አደረስሽ ❣💝💕💞💓💗
የኔ እህት ዝሙት ላይ ያገኘሽው ባል ይቅርታ ማድረግ አያስፈልግም ምክኒያቱም ኖርማል ይሆንበታል ይለምደዋል ትክክለኛ ውሳኔ ፍቺ ብቻ ነው ግን እኔን የታየኝ የዋነትሽ ❤ነው ለዚም ነው ደጋግሞ ልብሽን የሰበረው አይዞሽ እግዚአብሔር ከተጎዱት ጋር ነው 🙏
ለውድ ኦሮቶዶክሳዊያን ቤተሰቦቼ በሙሉ እንካን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብሬል አመታዊ ባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ የስደትእህታችሁ ነኝ
እኮንአብሮ አደረሠን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
amen akuan abro aderesen
አሜን አሜን አሜን እንካን አቡሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ሁንካን አብሮ አደሬሰን 🙏🥰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል የከርሞ ሰው ይበለን።
የዚህ አይነቱን ባለጌ ዝሙተኛ በህግ መቀጣት አለበት በሸሪአውም ባደባባይ ጉዱን መናገርሽ ትክል ነው ቅሌታም መጋለጥ አለበት ጀግና ነሽ
ምነው ሰባት ይፈቀድለት አይደለም ወይ ተፈቅዶለታል ምን ያድርግ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘማናው 7የፈቀዳለት?
ማሃመድ@@SaraBedrSara
ሸሪዓ አራት ሚስት በአንድ ወቅት , ሴት መምታት, ለስራ ሲሄዱ ጊዝያዊ ጋብቻ እንዲፈፅሙ ከፈለግጉ በፈለጉት ጊዜ እንዲፈትዋቸው ይፈቅዳል
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘነገረኛ የማታቂውን ጥልቅ አትበይ ሁሉም ህግና ስረአት አለው ዘሎገብ የሰው ሃይማኖት ለመዝለፍ የራስሽን አታጋልጪ
ኦርቶዶክስዊያን እንኮን ለሊቃ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረባዓል አደረሳችሁ መለካም በዓል 🎉🎉🎉❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AmenAmenAmen❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ በስደት ላይ ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
Ameeen
አሜን፫
Amennnnnn🙏🏾💐🕯😭🤲🏾🌍🕊🤲🏾🌍🕊💐💐💐
Amen Amen Amen enkune abroadarasane
Amen amen amen ❤❤❤
ቁሜ ነው የምቀረው ያሰብኩትን ሰው ትቸዋለሁ በጣም ተጎድታለች ፊቷ ያስታውቃል ወድን ማመን ማለት ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው
አረ ማሚ ያች ነሲብ ሌላ ነዉ በሂወትሽ ተስፋ አትቁረጪ
ምን ላድርግ ብለሽ እህቴ የምሰመው ሁሉ ያስፈራል
ይሻላልብለሺነው
እደዚህሁኗእካታምራለይ።አይወዶች።ተላይይዘንልን
እነሱን ጨርሶ ያሳየኝ በምድር ይጥፉልን ብቻችን እንኖራለን
በጣም ከባድ ነዉ አላህ ይምረጥልን አላህ ይጠብቀን😊❤
ከዛሬው ታሪክ የተረዳሁት በሀገራችን ብዙ የሀብታም ሚስቶች በባሎቻቸው ብልግና ተሸማቀው እሱንም በአደባባይ እንዳያወጡባቸው ለስማቸውና ለክብራቸው ሲባል ብዙ ጉድ አፍነው በየቤታቸው የተቀመጡትን እህቶቻችንን ቤት ይቁጠረው
በጣምምም
እኮ 😥
@@MaisMoussa-h4ፍቅር ደምሪኙ አህቴ
Betikikil
@@muluemebetgetachew4124 ሙልዬ ደመርኙ ዉዴ
እኳን አደረሣች ለቅድሥ ገብርኤል የልባችሁን ይሙላላችሁ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ! የደረሰብሽ ነገር በጣም ከባድ ነው ። በሚቀጥለው ክፍል ከሰውየው እና ከቫይረሱ ነፃ መሆንሽን ለመስማት ጓጉቻለሁ ።
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ካልታሰበ አደጋ ሁላችሁንም ይጠብቃቹህ እኔስ ገብርኤልን እወደው አለሁ❤❤❤❤❤
እኛም እንዳንቺ እንወደዋለን❤❤❤
@@onedaygoodjob3325 እኔም እንዳንቺ እወደዋለሁ
AMEN Amen
ይህች ሰው በጣም ተጎድታለች! ታሳዝናለች😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏
የኔ እህት አነጋገርሺ ቁጥብነትሺ ደስይላል ግን አላህ ሂዳያ ይስጠው ባለቤትሺን አይዞሺ❤
አለም ሰገድን እንዴኔ የምወድ አላ❤አደማጭ መከር ነው❤
እንዴት ቱሁት ነህ ያለህ ክብር ፡ እንተን ወልደው ያሳደከጉህ እናትና እባትህ ክብር ይስጥልኝ
በጎፉ ለሞቱት ወገኖች ነፍሰ ይማር 💔💔💔ሀገሬ ልገባ ወር ከአሰራምሰት ቀን ቀረኝ እግዚሐብሔር ምህረቱን ያውርድልን
እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
አሚን
በአራጅ አብይ እየተጨፈጨፉ ያሉትስ ለምድ ድምፅ አትሁኑ መረጦ አልቃሽ😡😡😡
@@MeKdi-w4sየምታወሪውን የማታቂ ቀውሰ ሴጣን ሰውዬ ሰሙን ለምን ጠራሸ ለኛ ለአማራ ልጆች ደማችን እንደፈሰሰ ታውቂያለሸ
እባካችሁ ወንድሞች ሴትን ደም የምታሰለቅሱ እንባዎ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወሰዳችሁ
ይውሰዳቸው ያረብ
አርጎት ነው ጥርግርግ አርጎ በወሠዳቸው
ነገር ግን ፡ ባልን መጋራት የማትፈልግ ሴት ፡ በግዜ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ብትመለስ መልካም ነው። ምክኒያቱም ፡ ‘አሏህ’ ፡ ሴቶች በየአይነቱ እንደሚፈቅድ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔- ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\ በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🫢
besetoch enba be enba selehonu wondoche man yinager ???????
የመሰናበቻ ጊዜ "የሴቶችን ነገር አደራ "ነበር ያሉት ረሱሉና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምአደራ በልቶዋል ባልሽ
ነገር ግን በተቃራኒው ፡ ሴቶች በየአይነቱ በ’አሏህ’ እንደተፈቀደ እነሆ ፥ 🤔- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🫢
የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏❤
Amen
የኔ እናት ውስጡዋ እንደተጎዳ ፊቱዋ ላይ ይነበባል
በእውነት ስለወንዶች ግፍ ስሰማ በጣም ያናደኛል ግን በመሀል ፈልገው ሳይሆን ፈልገን ለምናመጣቸው ልጆች በእውነት ልቤ ይሰበራል ።
እኔ ባሌን ከሌላ ጋር ተኝቶ ካየሁት መቼም አልረሳውም በይቅርታም በካሳም አይሻርም እወድሻለው ከአንቺ መለየት አልችልም ተረተረት ነው ለማሳመን የሚፈጥረው ነገር እምታምኑ ምን ማለት ነው እንደኔ አይኑን አላየውም ለምን ለምኜ አልበላም እሱ የፈጠረውን ጉረሮ እሱ ይዘጋዋል እማያቅሽም ወንድ እወድሻለው ሊል ይችላል ይሄን እምደማመን አይከብድም ጥንቅር ብሎ ይቅር ያለወንድ መኖር ይቻላል ልጆቼን ፍቅር እየሰጠው አሳድጋለው ጸብ እያዩ ከማሳደግ እረ ሴቶች ተማሩ ከጠንካራ ሴት ወይ ለፈጣሪ አጠንክረኝ ብላችው ጸልዩ😢😢😢
የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው የሚያሰማን አላህየ ከደዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን በየሠውአገሩ አገሩ የምትከራተቱ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እኔንም አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ
አገራችን በምን ውስጥ እንደገባች አላቅም ያስፈራል ያረብ
ደሚሩኝ እስት ዉዶቼ@@nefisasemane
ነገር ግን ፡ የ’አሏህ’ን ጉደኛውን መመሪያ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🫢
የራስሽን self worth and boundary ማወቅ ነበረብሽ u are educated eko በመጀመርያ ስተቱ ትተሽ ነበር መውጣት ደጋግመሽ ይቅርታ ስትይ ንቀት ነው እኮ
What can she do we can't judge may be she thinks for her children Ade thadbo buzuh eyu zemedeye
እህቴ አጠገቤ ብትሆን ብፈልጣት ዱንዙዙ ይቺ ምን ጉድ ናት
@@dragonslayer7018በጣም በመጀመርያው ሲያጠፋ ያላትን ክብር ጠብቃ በቃ ብትል ይሄ ሁሉ አይከሰትም ነበር የገንዘብ ነገር እንዳይባል በደንብ ገቢ ነበረኝ ብላለች
ጭራሽ ከሴት ጋር በገዛ ቤትሽ አብሮ ተኝቶ እያየሽ አብርሽው ኖርሽ? እንዴ ሴቶች ምን ነካችው
@@fasikamesfun7232ለልጆቿ ካሰበች እሱን በጊዜ መተው ነበረባት
አሞኛል ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ በሉኝ❤
እግዚአብሔር ይመርሽ
@@SalamSalam-mt3ds amen🤲
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ተፈውሺ እየሱስ ያድናል!!
@@Yabsirakonjochannel7 እግዚአብሔር እየሱስ አይደል እንዱይ እናተ ሰወች ግን ምድነዉ ነገሩ አልገባኝም
ቅድሱ ገብርኤል በለተቀኑ ይማርሸ ❤❤❤አይዞኝ እህቴ
የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቂ የዚ አይነት ወንዶች መዘዛቼው ከባድ ነው በተረፈ አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤ ከመጀመሪያውም የዝሙት መንፈስ የተጠናወተው ወንድ መቼም ለትዳር አይሆንም አሏህ ይጠብቀን ከነዚ ሰወች ❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስአቤት የሀጢያታችን ብዛትቸር አምላክ ሆይ🙏🙏🙏
8:14 አይዞሽ እህቴ ጌታ ኢየሱስ እንባሽን ያብስልሽ ዉይ አቆሰለሽ አደል? የስራዉን ያገኛል አይቀርም:: የምትፈርዱ ሰዎች ደሞ ተረጋጉ❤
ወይኔ ሰው ምን ይመስላል ቢባል ኑሮውን አሉ አሁን ለማያቃት እችልጅ በድሜ እራሱ ትልቅ ትመስላለች ጌታን በደንብ ነው የማቃት በጣምም ነው የደነገጥኩት በዚመልኩ ሳያት ትዳር እዲ መቃጠል ነው 🤔 ትዳር እዲህ ውበትን ይሰርቃል 🤔 በጣም ቆጅዬ ልጅ ነበረች እኮ በስማም ወይኔ ትዳር እዲህ ከሆነ ቆሜ ልቅር 🤭☺️
በመጀመሪያው እርግዝናሽ ከሰራተኛሽ ጋር ሲማግጥ ከያዝሽው ዘላን ሠውዬ ደጋግመሽ እንዴት ትወልጃለሽ??? በጣም አስሳዛኙ ነገር ይኼ ነው። እንዳወራሽው ከሆነ በራስሽ የምትንቀሳቀሺ (ገቢ ያለሽ) ሴት ነሽ ምን አገኛለሁ ብለሽ ነው ይሄን ሁሉ አመት ከሱ ጋር የኖርሽው? እግዚያብሄር ጽናቱን ይስጥሽ!
በጣም የዛኔ ነበር መፍታት የነበረባት
እኮ ይሄነ ው ግራ የገባኝ ንብረት እያላት ምን አጃጀላት
Malakafe enatae
ቅዱስ ገብርኤል ስላማችን አብዛልን ለሞቱትም ንፍስ ይማር።
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ ምኑን ሰማን😢😢😢
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግል ❤
ደርባባ እና የዋህ ቆንጆ ሴት ❤ ብቻ ሴቶቺ ቆራጥ እና ጠንካራ ሁኑ 😢
ከ2008ቡሃላ ተዋውቀሽ 4 ልጅ መውለድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ ገደል ይግባ እኔ አለሁልሽ ከ2002ጀምሬ አግብቼው ከነገ ዛሬ ይቀየራል በማለት አንድ ልጅ ብቻ ወልጄ ይሄው ለመለያየት አፋፉላይ ቆሜያለሁ ልጄ አንድ ሆና መቅረቷም ያሳዝነኛል አብሬ ለመቀጠልም ሁሌም እሱ የሚሰራው ዝሙትነው😢😢😢😢😢 ሰው ነኝና በቅናት እኔም አረርኩ
እኔም እንዳች ነኝ አይዞሽ ጌታች የተሻለ ሰው ያመጣልናል ሌላ ሂወት ኖረን ተደስተን ልጆችም እንወልዳለን ተስፋ አትቁረጪ
በቃ ሴቶች ለለቅሶ የተፈጠርን አስመሰላቹት እየተቀባበላቹ ታለቅሳላቹ በሽታሽን ሲያሸክምሽ ከነበሽታሽ ትቀመጫለሽ ስታስጠሉ ቲሽ
ክክክክ@@hanabelayneh4345
አንተ ሠው ትመቸኝ አለ እወዳሀለው ❤Eyta tv የቀረበችው ሊዲያ አቅርባት እባክን እርዳት በእ/ር ሊዲያ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤
ስብር ብላለች ስብር ያድርገው
እዲያው እዴት ቢወደኝ ነው ፈጣሪ ጥሩ ባል የሰተኝ ኦ አምላኬ ተመስገን ተው አንዳንድ ወንዶች ልቦላ ግዙ በምድርም በሰማይም ሀፂያት
😂😂😂😂😂😂አይባልም ውዴ በአይንሽ አያሳይሽ ብቻ ወንድን ልጅ ውደጂውጂ አትመኚው ጥሩ ብሎ ነገር የለም
@@Ethiopian123 የምሬን ነውበትዳር 8 አመት በፈቅር8 አመት የልጅነት ባሌ ነው በጣም አምነዋለሁ
@@birtukanGirma-wc4ku ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይቀይርብሽ ሰይጣንን ያርቅልሽ ፈጣሪ
@@Ethiopian123 አሜን ውድ
አታስቂኝ ለባልሽ አይደለም ለልጅሽ መመስከር አይቻልም
የኔ እህት የአንቺ ጥፋት ምኑ ጋር መሰለሽ የመጀመሪያ የ7 ወር ነብሰጡር ሆነሽ ከ2 ሴቶች ጋር ያዝኩት አልሽ አበቃ ውሳኔ መወሰነን የነበረብሽ እዛ ጋር ነበር የለመደ አመለል መቼም አይለቅም ለማንኛውም ክፍል 2 ልስማና እኮምታለው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔም ሀሳብ
Thank you
ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነህ። ስነስርዓትህን እና ለእንግዶችህ ያለህን ክብር ሌላ ቦታ አላየሁም። 👍👍👍👍👍👍👍
ያርብ ሃጋራችኒን ሰላም አርግለን አዋደን ❤
አሚንን ዉዴየ ወጀሎቾ በዝተዋል
ደሚርኝማ@@LubabaMamo
ልጂነት ልጂነት ትላለች ከብት ነሽ በጣም አናቱን ብለሽ አገላግይውምዴ😊
ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል😢
ይሄ ሰው የአይምሮ ችግር ያለበት ነው እንቺ በጣም የዋህ ነሽ ስንት ጊዜ ነው ይቅርታ ምታደርጊለት እራስሽን አጠንክሪ አላህ ይጠብቅሽ ይጠብቀን እህት አሚና አሊን ብታገኛት ጥሩ ነው በጣም ታበረታሻለች
ይሄ ባል ለማለት ያስቸግራል አንችም በዝህ ልክ ትግስት አስፈላጊ አልነበረም ብቻ አይድረስ
ውድ ክርስቲያኖች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በስላም አደረሳችሁ🥰🥰😍😍😘😘
❤❤❤
የዛሬው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከድንገተኛ ሞት ይሰውራቹ
አሜን
😢😢😢እንዴ ጉደ እንኮ ነው ያማታል እንዴ እራሶ መቅጣት አለባት እንዴ የሰው ህይወት ሲበላሸ ዝም ብላ አሁን በልጅ ለይ ሲደርሰ ነው ሚዲያ ለይ የወጣሸው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ አቤት😭😭😭😭
የኔ ቤት ጉድ ነው ይሄማ እኔም አንደዚህ ነበረ የሚያረገኝ ምያስፈራራኝ አሳብድሻለሁ ከኔ ከተለየሽ አያለ ልጅነቴን ተቻውቶብኝ መጨረሻ ተገላገልኩት በተለይ በሕድሜ ልዩነት የምትራራቁ ሰዎቹ አንዳታገቡ 18 ሀሜት ነበረ ልዩነታችን
ሴት ልጅ የውሳኔ ሰው መሆን አለባት አይደለም ተኝቶ ተገኝቶ ስልክ ከሴት እያወራኳ በቂ ነበር ግን እህቴ በራስሽ ነው የፈረድሽው አግዛብሄር ጥንካሬው ይስጥሽ🙏🙏🙏
አልም ሰግድን ምቶዶ❤👍👍
ወይኔ ዞሌካ አውቃታለው የደርሰብሽ ነገር በጣም ያማል💔💔💔
እቺን ምርጥ ሴት መተዋወቅ ፈልጋለሁ ።
Aye wndochi men yeshalachiul
እንኳ አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በያለንበት ይጠብቀን ከድንገተኛ አደጋ ይስውርን
ሰላመ እግዚያአብሔር የብዛላቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ሊሌቀ መላአክ ለቅዱስ ግብሪኤል አመታዌ ክብርባአል አደርሳቹህ
አይዞሽ ምግብ ካልሰሩ ልብስ ካልተኮሱ በቀን በሰአት ሰርተው ማይሄዱ ነበር ለመልከስከስ እንዲመቸው ነው አይዞሽ አላህ ልቦና ይስጠው እንኳ በሽታ አልያዘሽ
እኔ እኮ ማለ የሚሉት ነገር ነው የማይገባኝ ህይወትሽን አደጋ ላይ እየጣልሽ ማለ እረ ፈጣሪዬ ለኛ ሴቶች ቆራጥነት ስጠን
ተመሰገን አምላኬ ብቸኛ በመሆኖ ደሰተኛ ናኝ
ለማን ብለሽ ሞትን ምርጫ ታደርጊያለሽ አይዞሽፈጣሬ ካንችጋር ነው ጌዘው ሲደርስ ይፈረድበታልየፈጣሬን ጠብቂ ከሰማይ ይፈረድልሻል
አለምዬ እንታይ ራስህ የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልግሀል እንደዚህ አይነት የሚከብድ ታሪክ መስማት ከባድ ነው
ሰራተኛ የሰራችውን አልበላም ይላል ለዝሙት ግን ይተኛል
ወላሂ በትክክል
ክክክክክ 😂 ኣብረህ መተኛት'ማ ሄሄሄሄ
ክክ እሡ ነው ግራ የገባኝ
ያረቢ ምን አይነይት ጊዜ ላይ ድረስን መጨረሻችን ያሳምረው አብሽሪ ሀያቲ
ሲጀመር ካልተማረ ሰው ጋር ሲቀጥል ይቅርታ በማይባልበት ጉዳይ ይቅር ማለት ነው እንዲንቅሽ የሆነው
አላህ፣የተሰበረው፣ልብሽን፣ይጠግንልሽ፣የኔውድ፣እህህህህ፣እኔን፣አመመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሀገሬ ወንዶች መች ነዉ ትደራችሁን የምታከብሩት 😢
ነገር ግን ፡ የ’አሏህ’ ተከታይ የሆነች ፡ ባሏን ለመጋራት ዝግጁ መሆን እንዳለባት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🤔🫢
አይዞሽ ያኔ ውድ ያኘ የሴቶች በደል ልክ ዬለውም አለህ ይድረስልን😢😢 ፊትሽን አሁኚም አበለሽቶተል ኢዲህ የቀለው ከጊዜ ቦሀለ ይጦቅረል ስለደረሰቢኝ ነው ረሲሽን ጠቢቅ ❤
ትግስትሽ እናቴ ወይ መግደል ወይ ፈጣሪ መስጠት ቆሻሻ ወንድ በጣም በጣም ትግስተኛ ነሽ ????
የእነዚያ በቤትሽ ሲደፈሩ እያየሽ ዝም ያልሻቸዉ ንፁሀን ልጃገረዶች አምላክ ህመሙን እንድታይዉ አደረገሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ሁሌም በራሳችን ካልደረሰ የሰዉ ቁስል እና ህመም የማይሰማን ክፉ ሰዎች ሆነናል ያሳዝናል ልጅሽን ግን እግዚአብሔር ይማራት😢😢😢
የዘድሮ ትዳር ምን መንፈስ ለክፎትነው ብሽቅ ያለው እናት ለልጆቹ ስትይ ፊትሽን ብትሸፍኚ ወይም ጀርባሽን ብታሳይ ለልጆች ስትይ
እውነት እኔንም ግራ አጋባኝ ነገ ምን እሆን ይሆናል እኔም። አይምሮሽን ጠብቂ ውዴ ከምንም በላይ። ሲቀር ይቀራል በሽታ ቢያሲዝሽ ምን ቶኚ ነበር
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ህይወትሽን በአስተሳሰብሽ ገለሽዋል የውሳኔ ሴት መሆን አለብሽ
ውይ ስነ መግባርህ የቤት አገልጋይ ማለትህ ጥሩ
ባልሺ እቤትሺ ወስጥ ስባልግ በይቅርታ እያለፍሺዉ ነዉ የማያከብርሺ ከመጀመሪያዉ መቀጣት ነበረበት ይኤ ባለጌ
የሸሪያው መሰረት በሆነው በተቃራኒው ቁርኣን የተፈቀደ ሆኖ ሳለ፡ ሴቶች በየአይነቱ ማተራመስ እንዴት ብልግና ሊባል ይችላል ፧🫢 🤔
@@TruthEzምን ማለት እደፈለግሽ ግልፅ አደለም ስለ የትኛው ሸሪአ ነው እምታወሪው
@@FafiMohammdOmerበማስረጃ የተደገፈ አስተያየቴን ስሰጥ ፡ እዮሃዎች ስለሚደብቁት እንጂ ፡ ለማስረዳት ቀላል ነበር።
@@TruthEz አች እዝህ ጋ የምን ሸርአ ነው እምታወሪው ማንም ጋ መጨማለቅ አይደለም ሁሉም ስርአት አለው በመቀጠል የሀይማኖት ጥላቻ ስላላችሁ እንጅ እዝህ ስንት ተመሳሳይ ባለ ታሪክ ሲቀርብ ሀይማኖት ጋ አላያያዝነውም ነገሩ ሽርሙጥና የእናተ ስራ ስለሆነ አይገርምም
@@TruthEz በቃ ነይ በውስጥ እንነጋገር
እባክ የኔ ታሪክ አስተማሪ ነው ብዬ ስለማምን እንዴት ነው የማገኝህ ከአሰላ
ደውይለት ስልክ አለው video ላይ
ኧረ ፈጣሪ ድረስልን!! ምንይሉታል" አንቺስ በተደጋጋሚ እየያዝሽው 4 ልጅ መውለድ መልካም ነው?? እንኳንም ከበሽታ ተረፍሽ. አሁንም ቢሆን አስቢበት ከባድ ነው.
እህቴ ከመጀመሪዬው ነው ያጠፋሽው ገና በ4 ወራችሁ መለየት ነበረብሽ ጭራሽ ከቤት ሰራተኛ ጋር 😢ሰው ግን ሞትን አይፈራም ? የአስቤዛ ችግር ከለሌባችሁ ለምን 2 ተኛ አያገባም ሙስሊም ከሆነ
ሴቶች ወንዶችን ሲማግጥ አንድ ጊዜ ካገኛችሁ ምን የሚል ይቅርታ ሁለተኛ እድል መስጠት ማለት በላዬላይ ተረማመድ ማለት ነው የመጀመሪያውን ልክ ስታገኚው መለመሉን ነበር በሰው ፊት ማባረን ።
ar yeyekerta libema linoresh yegebal. mnalbat serategnawa asasetawu lihone yechelal.
@@andualemgoshu9940 በዝሙት ነገር አሳስታው ተሳስቶ እንዴት ይሆናል ሚስት ትዳር ልጆቹን ብዙ ነገር መጀመሪ አይምሮው ላይ ሊመጣ ይገባል የቤት አጋዥም ብትሆን ፊት ካልሰጣት ደፍራ እኔጃ ብቻ
@@andualemgoshu9940Belo neger yelem endehe ayenetun gatewete meleyete now::
አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋ ነዉ እህቴ
በሴቶች እህቶቻችን ላይ ግፍ የምትሰሩ ወንዶች እንደው ፈጣሪ ይፋረዳችሁ ።
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋም አልላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ጉድ
ቆይ ይሄን ሁሉ ጉድ እያየን እንዴት ነው ወንድ አምነን የምናገባው ጉድ😭😭😭
በጣምወላሂሂሂሂ❤❤❤❤
Koye eyhe hul gud yemenadrge hulm wend yemadrge yemselshale 😮
ከደዝ አይነት መጥፎ በሽተኛ ወዶች ይሰዉረን
በመጀመሪያ ይቅርታ እንዳንች ያሉ ሴቶች እያበሳጬቹኝ ነው ከእንደም ሁለቴ አየሽ ደግሞ የተማርኩ ነኝ ትያለሽ በተጨማሪ አመት በአመት ትወልጃለሽ እኔ አልገባኝም 😢 ሃይማኖተኛ ሃይኖተኛ ምጫወቱ ሰወች ብዙ ጊዜ ስያጭበረብሩ ስዋሹ ስሸዉዱ ስማግጡ ነው ምናያቸው አሬ ኡኡኡኡኡ
እር የኢትዮጵያ ውንዶች ምንይሻላቹሀል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣሁ ውይ ውይ
ከዜሠውጋር ከቀጠልሽ በሽታሽን ይዘሽ ቁጭትያለሽ እባክሽ እርቀሽ ለልጆችሽ በጤና ብትኖሪ ይሻላል እሡን አላህይበቀለው ባለጌ ነው
ምግብ,አይበላም,የሰራተኞ,ዝሙት,ግን,ይጋደማል,እፍፍ,ባለየ,ወንድ
እግዚአብሔር በልጆቾሸ ይባርክችሸ ። ቁንጀናም ወጥመድ ነው ። ቆንጆዎች ባል ቢያገቡም አይበረክትላቸው ቡዙውን ጊዜ ።ባለቤትሸም ወዶ አይደለም ። ችግሩ የቱጋ እንደሆ ያለመረዳት ።
ታዲያ ምን ጠብቀሽ ነበር በየጊዜው ይቅርታ እያደረግሽለት ምነው አንቺ በአንዱ ልብሽ ቢራራ በሁለተኛው ጊዜ የምን ይቅርታ ነው ይህንን ያህል እራስሽን የጎዳሽው እራስሽ ነሽ ባይ ነኝ እህት ከይቅርታ ጋር
ነይ ወደ ጌታ እየሱስ በእውነት ከዛ የሴሰኝነት እምነት ሁሉም እንደዛ ናቸው
ምን ምን ቂማላም
በዝህ ሚዲያ ለይ ምን አይነት ጉድ ነዉ የሚንሳማዉ?እህቴ ባልሽ አለህ ሂዳያ ይስጣዉ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ግን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢 ኸይ የሴት ልጅ ስቃይ
ወንድ የጠፋ አስመሰልሽው እሕቴ መልክሽን ግን አይተኸዋል ? ጨረቃዋን ነዉ የምትመስይው🎉 ግን ሞራል የሚባል ነገር አለ ለጤናሽም ማሰብ ነበረብሽ ኤችአይቪ ብቻ ሳይሆን አባላዘር በሽታም አለእኮ በጣምትግስትሽ በዛ።
Betam yamall betam adenikishalew Allah sebirun setoshall Allah yihin sebirishin bekeyir ykifelish Ayizoshi
ትእግስትሽ በጣም በዛ ባልእኮነው ተደጋጋሚ እየያሽው ይቅርታ ምንይሉታል እህትዪ እንዲህአይነት በሽተኛ ከማስታመም አማኑኤል ሆስፒታል ነርስ መሆንይመረጣል ትእግስትሽ በዛ ምንማለት ነው ከሴትጋር እየተርመጠመጠ በገዛቤትሽ ማለፍ ግራያጋባል
አንዳንዴ ህይወት የራሷ ማደንዘዣ አላት ልበል የመጨረሻው ዘመን የምንሰማው ማመን እያቃተን ነው😢
መፍረድ ከባድ ነው ግን በመጀመሪያው ስህትተ መውስን ነው አንዴ የስረቀ መስረቅ አያቆምም
ታዲያ አሁን ምን ይሁንልኝ ነው ሚዲያ መውጣትሽ፣ ቤተሰብሽ ያንቺ ህመም ሳይሰማቸው ቀርቶ ነው ይህ ሁሉ በደል መፈፀሙ ህግም አለ እኮ! ግን አንቺን ነው ጥፋተኛ ነሽ የምለው የፈቀድሽለት ያህል ነው የመሰልሽው፣ በህይወት አቋምና ውሳኔ ያስፈልጋል😊
እንዲህ ያሉ ወንዶች በትዳራቸው ላይ የሚማግጡ አደባባ ነውራቸውን መናገር ለሌሎችም ትምህርት ነው
እህቴ አንቺ ቆንጆ ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቂ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ።።
በዙ እኮ ከኔም ቤቴ ጭምር😢
ነገር ግን ፡ ሴቶች በየአይነቱ እንደሚፈቀድ ፡ የሸሪያው መሰረት ከሆነው ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\ በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል-ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾🤔🫢
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ❤️
አለም ሰገድ
በጣም የማከብርህ የምወድህ በጉጉት ነው የሚጠበቀህ
አሜን🙏 ❤ደምሪኝ ዉዷ
Hamen
አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ልክ በዛሬ ቀን ነው እሄንን ኮሜንት የፃሽው እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃው በዓል አደረስሽ ❣💝💕💞💓💗
የኔ እህት ዝሙት ላይ ያገኘሽው ባል ይቅርታ ማድረግ አያስፈልግም ምክኒያቱም ኖርማል ይሆንበታል ይለምደዋል ትክክለኛ ውሳኔ ፍቺ ብቻ ነው ግን እኔን የታየኝ የዋነትሽ ❤ነው ለዚም ነው ደጋግሞ ልብሽን የሰበረው አይዞሽ እግዚአብሔር ከተጎዱት ጋር ነው 🙏
ለውድ ኦሮቶዶክሳዊያን ቤተሰቦቼ በሙሉ እንካን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብሬል አመታዊ ባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ የስደትእህታችሁ ነኝ
እኮንአብሮ አደረሠን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
amen akuan abro aderesen
አሜን አሜን አሜን እንካን አቡሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ሁንካን አብሮ አደሬሰን 🙏🥰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል የከርሞ ሰው ይበለን።
የዚህ አይነቱን ባለጌ ዝሙተኛ በህግ መቀጣት አለበት በሸሪአውም ባደባባይ ጉዱን መናገርሽ ትክል ነው ቅሌታም መጋለጥ አለበት ጀግና ነሽ
ምነው ሰባት ይፈቀድለት አይደለም ወይ ተፈቅዶለታል ምን ያድርግ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘማናው 7የፈቀዳለት?
ማሃመድ@@SaraBedrSara
ሸሪዓ አራት ሚስት በአንድ ወቅት , ሴት መምታት, ለስራ ሲሄዱ ጊዝያዊ ጋብቻ እንዲፈፅሙ ከፈለግጉ በፈለጉት ጊዜ እንዲፈትዋቸው ይፈቅዳል
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘነገረኛ የማታቂውን ጥልቅ አትበይ ሁሉም ህግና ስረአት አለው ዘሎገብ የሰው ሃይማኖት ለመዝለፍ የራስሽን አታጋልጪ
ኦርቶዶክስዊያን እንኮን ለሊቃ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረባዓል አደረሳችሁ መለካም በዓል 🎉🎉🎉❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AmenAmenAmen❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ በስደት ላይ ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
Ameeen
አሜን፫
Amennnnnn🙏🏾💐🕯😭🤲🏾🌍🕊🤲🏾🌍🕊💐💐💐
Amen Amen Amen enkune abroadarasane
Amen amen amen ❤❤❤
ቁሜ ነው የምቀረው ያሰብኩትን ሰው ትቸዋለሁ በጣም ተጎድታለች ፊቷ ያስታውቃል ወድን ማመን ማለት ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው
አረ ማሚ ያች ነሲብ ሌላ ነዉ በሂወትሽ ተስፋ አትቁረጪ
ምን ላድርግ ብለሽ እህቴ የምሰመው ሁሉ ያስፈራል
ይሻላልብለሺነው
እደዚህሁኗእካታምራለይ።አይወዶች።ተላይይዘንልን
እነሱን ጨርሶ ያሳየኝ በምድር ይጥፉልን ብቻችን እንኖራለን
በጣም ከባድ ነዉ አላህ ይምረጥልን አላህ ይጠብቀን😊❤
ከዛሬው ታሪክ የተረዳሁት በሀገራችን ብዙ የሀብታም ሚስቶች በባሎቻቸው ብልግና ተሸማቀው እሱንም በአደባባይ እንዳያወጡባቸው ለስማቸውና ለክብራቸው ሲባል ብዙ ጉድ አፍነው በየቤታቸው የተቀመጡትን እህቶቻችንን ቤት ይቁጠረው
በጣምምም
እኮ 😥
@@MaisMoussa-h4ፍቅር ደምሪኙ አህቴ
Betikikil
@@muluemebetgetachew4124 ሙልዬ ደመርኙ ዉዴ
እኳን አደረሣች ለቅድሥ ገብርኤል የልባችሁን ይሙላላችሁ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ! የደረሰብሽ ነገር በጣም ከባድ ነው ። በሚቀጥለው ክፍል ከሰውየው እና ከቫይረሱ ነፃ መሆንሽን ለመስማት ጓጉቻለሁ ።
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ካልታሰበ አደጋ ሁላችሁንም ይጠብቃቹህ እኔስ ገብርኤልን እወደው አለሁ❤❤❤❤❤
እኛም እንዳንቺ እንወደዋለን❤❤❤
Amen Amen Amen enkune abroadarasane
@@onedaygoodjob3325 እኔም እንዳንቺ እወደዋለሁ
AMEN Amen
ይህች ሰው በጣም ተጎድታለች! ታሳዝናለች😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏
የኔ እህት አነጋገርሺ ቁጥብነትሺ ደስይላል ግን አላህ ሂዳያ ይስጠው ባለቤትሺን አይዞሺ❤
አለም ሰገድን እንዴኔ የምወድ አላ❤አደማጭ መከር ነው❤
እንዴት ቱሁት ነህ ያለህ ክብር ፡ እንተን ወልደው ያሳደከጉህ እናትና እባትህ ክብር ይስጥልኝ
በጎፉ ለሞቱት ወገኖች ነፍሰ ይማር 💔💔💔ሀገሬ ልገባ ወር ከአሰራምሰት ቀን ቀረኝ እግዚሐብሔር ምህረቱን ያውርድልን
እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
አሚን
በአራጅ አብይ እየተጨፈጨፉ ያሉትስ ለምድ ድምፅ አትሁኑ መረጦ አልቃሽ😡😡😡
አሜን፫
@@MeKdi-w4sየምታወሪውን የማታቂ ቀውሰ ሴጣን ሰውዬ ሰሙን ለምን ጠራሸ ለኛ ለአማራ ልጆች ደማችን እንደፈሰሰ ታውቂያለሸ
እባካችሁ ወንድሞች ሴትን ደም የምታሰለቅሱ እንባዎ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወሰዳችሁ
ይውሰዳቸው ያረብ
አርጎት ነው ጥርግርግ አርጎ በወሠዳቸው
አሚን
ነገር ግን ፡ ባልን መጋራት የማትፈልግ ሴት ፡ በግዜ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ብትመለስ መልካም ነው። ምክኒያቱም ፡ ‘አሏህ’ ፡ ሴቶች በየአይነቱ እንደሚፈቅድ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\ በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾🫢
besetoch enba be enba selehonu wondoche man yinager ???????
የመሰናበቻ ጊዜ "የሴቶችን ነገር አደራ "ነበር ያሉት ረሱሉና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
አደራ በልቶዋል ባልሽ
ነገር ግን በተቃራኒው ፡ ሴቶች በየአይነቱ በ’አሏህ’ እንደተፈቀደ እነሆ ፥ 🤔
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾🫢
የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏❤
Amen
የኔ እናት ውስጡዋ እንደተጎዳ ፊቱዋ ላይ ይነበባል
በእውነት ስለወንዶች ግፍ ስሰማ በጣም ያናደኛል ግን በመሀል ፈልገው ሳይሆን ፈልገን ለምናመጣቸው ልጆች በእውነት ልቤ ይሰበራል ።
እኔ ባሌን ከሌላ ጋር ተኝቶ ካየሁት መቼም አልረሳውም በይቅርታም በካሳም አይሻርም እወድሻለው ከአንቺ መለየት አልችልም ተረተረት ነው ለማሳመን የሚፈጥረው ነገር እምታምኑ ምን ማለት ነው እንደኔ አይኑን አላየውም ለምን ለምኜ አልበላም እሱ የፈጠረውን ጉረሮ እሱ ይዘጋዋል እማያቅሽም ወንድ እወድሻለው ሊል ይችላል ይሄን እምደማመን አይከብድም ጥንቅር ብሎ ይቅር ያለወንድ መኖር ይቻላል ልጆቼን ፍቅር እየሰጠው አሳድጋለው ጸብ እያዩ ከማሳደግ እረ ሴቶች ተማሩ ከጠንካራ ሴት ወይ ለፈጣሪ አጠንክረኝ ብላችው ጸልዩ😢😢😢
የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው የሚያሰማን አላህየ ከደዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን በየሠውአገሩ አገሩ የምትከራተቱ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እኔንም አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ
አገራችን በምን ውስጥ እንደገባች አላቅም ያስፈራል ያረብ
ደሚሩኝ እስት ዉዶቼ@@nefisasemane
ነገር ግን ፡ የ’አሏህ’ን ጉደኛውን መመሪያ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾🫢
የራስሽን self worth and boundary ማወቅ ነበረብሽ u are educated eko በመጀመርያ ስተቱ ትተሽ ነበር መውጣት ደጋግመሽ ይቅርታ ስትይ ንቀት ነው እኮ
What can she do we can't judge may be she thinks for her children Ade thadbo buzuh eyu zemedeye
እህቴ አጠገቤ ብትሆን ብፈልጣት ዱንዙዙ ይቺ ምን ጉድ ናት
@@dragonslayer7018በጣም በመጀመርያው ሲያጠፋ ያላትን ክብር ጠብቃ በቃ ብትል ይሄ ሁሉ አይከሰትም ነበር የገንዘብ ነገር እንዳይባል በደንብ ገቢ ነበረኝ ብላለች
ጭራሽ ከሴት ጋር በገዛ ቤትሽ አብሮ ተኝቶ እያየሽ አብርሽው ኖርሽ? እንዴ ሴቶች ምን ነካችው
@@fasikamesfun7232ለልጆቿ ካሰበች እሱን በጊዜ መተው ነበረባት
አሞኛል ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ በሉኝ❤
እግዚአብሔር ይመርሽ
@@SalamSalam-mt3ds amen🤲
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ተፈውሺ እየሱስ ያድናል!!
@@Yabsirakonjochannel7 እግዚአብሔር እየሱስ አይደል እንዱይ እናተ ሰወች ግን ምድነዉ ነገሩ አልገባኝም
ቅድሱ ገብርኤል በለተቀኑ ይማርሸ ❤❤❤አይዞኝ እህቴ
የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቂ የዚ አይነት ወንዶች መዘዛቼው ከባድ ነው በተረፈ አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤ ከመጀመሪያውም የዝሙት መንፈስ የተጠናወተው ወንድ መቼም ለትዳር አይሆንም አሏህ ይጠብቀን ከነዚ ሰወች ❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
አቤት የሀጢያታችን ብዛት
ቸር አምላክ ሆይ🙏🙏🙏
8:14 አይዞሽ እህቴ ጌታ ኢየሱስ እንባሽን ያብስልሽ ዉይ አቆሰለሽ አደል? የስራዉን ያገኛል አይቀርም:: የምትፈርዱ ሰዎች ደሞ ተረጋጉ❤
ወይኔ ሰው ምን ይመስላል ቢባል ኑሮውን አሉ አሁን ለማያቃት እችልጅ በድሜ እራሱ ትልቅ ትመስላለች ጌታን በደንብ ነው የማቃት በጣምም ነው የደነገጥኩት በዚመልኩ ሳያት ትዳር እዲ መቃጠል ነው 🤔 ትዳር እዲህ ውበትን ይሰርቃል 🤔 በጣም ቆጅዬ ልጅ ነበረች እኮ በስማም ወይኔ ትዳር እዲህ ከሆነ ቆሜ ልቅር 🤭☺️
በመጀመሪያው እርግዝናሽ ከሰራተኛሽ ጋር ሲማግጥ ከያዝሽው ዘላን ሠውዬ ደጋግመሽ እንዴት ትወልጃለሽ??? በጣም አስሳዛኙ ነገር ይኼ ነው። እንዳወራሽው ከሆነ በራስሽ የምትንቀሳቀሺ (ገቢ ያለሽ) ሴት ነሽ ምን አገኛለሁ ብለሽ ነው ይሄን ሁሉ አመት ከሱ ጋር የኖርሽው?
እግዚያብሄር ጽናቱን ይስጥሽ!
በጣም የዛኔ ነበር መፍታት የነበረባት
እኮ ይሄነ ው ግራ የገባኝ ንብረት እያላት ምን አጃጀላት
Malakafe enatae
ቅዱስ ገብርኤል ስላማችን አብዛልን ለሞቱትም ንፍስ ይማር።
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ ምኑን ሰማን😢😢😢
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግል ❤
ደርባባ እና የዋህ ቆንጆ ሴት ❤ ብቻ ሴቶቺ ቆራጥ እና ጠንካራ ሁኑ 😢
ከ2008ቡሃላ ተዋውቀሽ 4 ልጅ መውለድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ ገደል ይግባ እኔ አለሁልሽ ከ2002ጀምሬ አግብቼው ከነገ ዛሬ ይቀየራል በማለት አንድ ልጅ ብቻ ወልጄ ይሄው ለመለያየት አፋፉላይ ቆሜያለሁ ልጄ አንድ ሆና መቅረቷም ያሳዝነኛል አብሬ ለመቀጠልም ሁሌም እሱ የሚሰራው ዝሙትነው😢😢😢😢😢 ሰው ነኝና በቅናት እኔም አረርኩ
እኔም እንዳች ነኝ አይዞሽ ጌታች የተሻለ ሰው ያመጣልናል ሌላ ሂወት ኖረን ተደስተን ልጆችም እንወልዳለን ተስፋ አትቁረጪ
በቃ ሴቶች ለለቅሶ የተፈጠርን አስመሰላቹት እየተቀባበላቹ ታለቅሳላቹ በሽታሽን ሲያሸክምሽ ከነበሽታሽ ትቀመጫለሽ ስታስጠሉ ቲሽ
ክክክክ@@hanabelayneh4345
አንተ ሠው ትመቸኝ አለ እወዳሀለው ❤Eyta tv የቀረበችው ሊዲያ አቅርባት እባክን እርዳት በእ/ር ሊዲያ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤
ስብር ብላለች ስብር ያድርገው
እዲያው እዴት ቢወደኝ ነው ፈጣሪ ጥሩ ባል የሰተኝ ኦ አምላኬ ተመስገን ተው አንዳንድ ወንዶች ልቦላ ግዙ በምድርም በሰማይም ሀፂያት
😂😂😂😂😂😂አይባልም ውዴ በአይንሽ አያሳይሽ ብቻ ወንድን ልጅ ውደጂውጂ አትመኚው ጥሩ ብሎ ነገር የለም
@@Ethiopian123 የምሬን ነው
በትዳር 8 አመት በፈቅር8 አመት የልጅነት ባሌ ነው
በጣም አምነዋለሁ
@@birtukanGirma-wc4ku ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይቀይርብሽ ሰይጣንን ያርቅልሽ ፈጣሪ
@@Ethiopian123 አሜን ውድ
አታስቂኝ ለባልሽ አይደለም ለልጅሽ መመስከር አይቻልም
የኔ እህት የአንቺ ጥፋት ምኑ ጋር መሰለሽ የመጀመሪያ የ7 ወር ነብሰጡር ሆነሽ ከ2 ሴቶች ጋር ያዝኩት አልሽ አበቃ ውሳኔ መወሰነን የነበረብሽ እዛ ጋር ነበር የለመደ አመለል መቼም አይለቅም ለማንኛውም ክፍል 2 ልስማና እኮምታለው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔም ሀሳብ
Thank you
ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነህ። ስነስርዓትህን እና ለእንግዶችህ ያለህን ክብር ሌላ ቦታ አላየሁም። 👍👍👍👍👍👍👍
ያርብ ሃጋራችኒን ሰላም አርግለን አዋደን ❤
አሚንን ዉዴየ ወጀሎቾ በዝተዋል
ደሚርኝማ@@LubabaMamo
ልጂነት ልጂነት ትላለች ከብት ነሽ በጣም አናቱን ብለሽ አገላግይውምዴ😊
ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል😢
ይሄ ሰው የአይምሮ ችግር ያለበት ነው እንቺ በጣም የዋህ ነሽ ስንት ጊዜ ነው ይቅርታ ምታደርጊለት እራስሽን አጠንክሪ አላህ ይጠብቅሽ ይጠብቀን እህት አሚና አሊን ብታገኛት ጥሩ ነው በጣም ታበረታሻለች
ይሄ ባል ለማለት ያስቸግራል አንችም በዝህ ልክ ትግስት አስፈላጊ አልነበረም ብቻ አይድረስ
ውድ ክርስቲያኖች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በስላም አደረሳችሁ🥰🥰😍😍😘😘
❤❤❤
የዛሬው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከድንገተኛ ሞት ይሰውራቹ
አሜን፫
አሜን
😢😢😢እንዴ ጉደ እንኮ ነው ያማታል እንዴ እራሶ መቅጣት አለባት እንዴ የሰው ህይወት ሲበላሸ ዝም ብላ አሁን በልጅ ለይ ሲደርሰ ነው ሚዲያ ለይ የወጣሸው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ አቤት😭😭😭😭
የኔ ቤት ጉድ ነው ይሄማ እኔም አንደዚህ ነበረ የሚያረገኝ ምያስፈራራኝ አሳብድሻለሁ ከኔ ከተለየሽ አያለ ልጅነቴን ተቻውቶብኝ መጨረሻ ተገላገልኩት በተለይ በሕድሜ ልዩነት የምትራራቁ ሰዎቹ አንዳታገቡ 18 ሀሜት ነበረ ልዩነታችን
ሴት ልጅ የውሳኔ ሰው መሆን አለባት አይደለም ተኝቶ ተገኝቶ ስልክ ከሴት እያወራኳ በቂ ነበር ግን እህቴ በራስሽ ነው የፈረድሽው አግዛብሄር ጥንካሬው ይስጥሽ🙏🙏🙏
አልም ሰግድን ምቶዶ❤👍👍
ወይኔ ዞሌካ አውቃታለው የደርሰብሽ ነገር በጣም ያማል💔💔💔
እቺን ምርጥ ሴት መተዋወቅ ፈልጋለሁ ።
Aye wndochi men yeshalachiul
እንኳ አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በያለንበት ይጠብቀን ከድንገተኛ አደጋ ይስውርን
ሰላመ እግዚያአብሔር የብዛላቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ሊሌቀ መላአክ ለቅዱስ ግብሪኤል አመታዌ ክብርባአል አደርሳቹህ
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ ምግብ ካልሰሩ ልብስ ካልተኮሱ በቀን በሰአት ሰርተው ማይሄዱ ነበር ለመልከስከስ እንዲመቸው ነው አይዞሽ አላህ ልቦና ይስጠው እንኳ በሽታ አልያዘሽ
እኔ እኮ ማለ የሚሉት ነገር ነው የማይገባኝ ህይወትሽን አደጋ ላይ እየጣልሽ ማለ እረ ፈጣሪዬ ለኛ ሴቶች ቆራጥነት ስጠን
ተመሰገን አምላኬ ብቸኛ በመሆኖ ደሰተኛ ናኝ
ለማን ብለሽ ሞትን ምርጫ ታደርጊያለሽ አይዞሽ
ፈጣሬ ካንችጋር ነው ጌዘው ሲደርስ ይፈረድበታል
የፈጣሬን ጠብቂ ከሰማይ ይፈረድልሻል
አለምዬ እንታይ ራስህ የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልግሀል እንደዚህ አይነት የሚከብድ ታሪክ መስማት ከባድ ነው
ሰራተኛ የሰራችውን አልበላም ይላል ለዝሙት ግን ይተኛል
ወላሂ በትክክል
ክክክክክ 😂 ኣብረህ መተኛት'ማ ሄሄሄሄ
ክክ እሡ ነው ግራ የገባኝ
ያረቢ ምን አይነይት ጊዜ ላይ ድረስን መጨረሻችን ያሳምረው አብሽሪ ሀያቲ
ሲጀመር ካልተማረ ሰው ጋር ሲቀጥል ይቅርታ በማይባልበት ጉዳይ ይቅር ማለት ነው እንዲንቅሽ የሆነው
አላህ፣የተሰበረው፣ልብሽን፣ይጠግንልሽ፣የኔውድ፣እህህህህ፣እኔን፣አመመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሀገሬ ወንዶች መች ነዉ ትደራችሁን የምታከብሩት 😢
ነገር ግን ፡ የ’አሏህ’ ተከታይ የሆነች ፡ ባሏን ለመጋራት ዝግጁ መሆን እንዳለባት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት\በሰራተኛነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾🤔🫢
አይዞሽ ያኔ ውድ ያኘ የሴቶች በደል ልክ ዬለውም አለህ ይድረስልን😢😢 ፊትሽን አሁኚም አበለሽቶተል ኢዲህ የቀለው ከጊዜ ቦሀለ ይጦቅረል ስለደረሰቢኝ ነው ረሲሽን ጠቢቅ ❤
ትግስትሽ እናቴ ወይ መግደል ወይ ፈጣሪ መስጠት ቆሻሻ ወንድ በጣም በጣም ትግስተኛ ነሽ ????
የእነዚያ በቤትሽ ሲደፈሩ እያየሽ ዝም ያልሻቸዉ ንፁሀን ልጃገረዶች አምላክ ህመሙን እንድታይዉ አደረገሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ሁሌም በራሳችን ካልደረሰ የሰዉ ቁስል እና ህመም የማይሰማን ክፉ ሰዎች ሆነናል ያሳዝናል ልጅሽን ግን እግዚአብሔር ይማራት😢😢😢
የዘድሮ ትዳር ምን መንፈስ ለክፎትነው ብሽቅ ያለው እናት ለልጆቹ ስትይ ፊትሽን ብትሸፍኚ ወይም ጀርባሽን ብታሳይ ለልጆች ስትይ
እውነት እኔንም ግራ አጋባኝ ነገ ምን እሆን ይሆናል እኔም። አይምሮሽን ጠብቂ ውዴ ከምንም በላይ። ሲቀር ይቀራል በሽታ ቢያሲዝሽ ምን ቶኚ ነበር
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ህይወትሽን በአስተሳሰብሽ ገለሽዋል የውሳኔ ሴት መሆን አለብሽ
ውይ ስነ መግባርህ የቤት አገልጋይ ማለትህ ጥሩ
ባልሺ እቤትሺ ወስጥ ስባልግ በይቅርታ እያለፍሺዉ ነዉ የማያከብርሺ ከመጀመሪያዉ መቀጣት ነበረበት ይኤ ባለጌ
የሸሪያው መሰረት በሆነው በተቃራኒው ቁርኣን የተፈቀደ ሆኖ ሳለ፡ ሴቶች በየአይነቱ ማተራመስ እንዴት ብልግና ሊባል ይችላል ፧🫢 🤔
@@TruthEzምን ማለት እደፈለግሽ ግልፅ አደለም ስለ የትኛው ሸሪአ ነው እምታወሪው
@@FafiMohammdOmer
በማስረጃ የተደገፈ አስተያየቴን ስሰጥ ፡ እዮሃዎች ስለሚደብቁት እንጂ ፡ ለማስረዳት ቀላል ነበር።
@@TruthEz አች እዝህ ጋ የምን ሸርአ ነው እምታወሪው ማንም ጋ መጨማለቅ አይደለም ሁሉም ስርአት አለው በመቀጠል የሀይማኖት ጥላቻ ስላላችሁ እንጅ እዝህ ስንት ተመሳሳይ ባለ ታሪክ ሲቀርብ ሀይማኖት ጋ አላያያዝነውም ነገሩ ሽርሙጥና የእናተ ስራ ስለሆነ አይገርምም
@@TruthEz በቃ ነይ በውስጥ እንነጋገር
እባክ የኔ ታሪክ አስተማሪ ነው ብዬ ስለማምን እንዴት ነው የማገኝህ ከአሰላ
ደውይለት ስልክ አለው video ላይ
ኧረ ፈጣሪ ድረስልን!! ምንይሉታል" አንቺስ በተደጋጋሚ እየያዝሽው 4 ልጅ መውለድ መልካም ነው?? እንኳንም ከበሽታ ተረፍሽ. አሁንም ቢሆን አስቢበት ከባድ ነው.
እህቴ ከመጀመሪዬው ነው ያጠፋሽው ገና በ4 ወራችሁ መለየት ነበረብሽ ጭራሽ ከቤት ሰራተኛ ጋር 😢ሰው ግን ሞትን አይፈራም ? የአስቤዛ ችግር ከለሌባችሁ ለምን 2 ተኛ አያገባም ሙስሊም ከሆነ
ሴቶች ወንዶችን ሲማግጥ አንድ ጊዜ ካገኛችሁ ምን የሚል ይቅርታ ሁለተኛ እድል መስጠት ማለት በላዬላይ ተረማመድ ማለት ነው የመጀመሪያውን ልክ ስታገኚው መለመሉን ነበር በሰው ፊት ማባረን ።
ar yeyekerta libema linoresh yegebal. mnalbat serategnawa asasetawu lihone yechelal.
@@andualemgoshu9940 በዝሙት ነገር አሳስታው ተሳስቶ እንዴት ይሆናል ሚስት ትዳር ልጆቹን ብዙ ነገር መጀመሪ አይምሮው ላይ ሊመጣ ይገባል የቤት አጋዥም ብትሆን ፊት ካልሰጣት ደፍራ እኔጃ ብቻ
@@andualemgoshu9940Belo neger yelem endehe ayenetun gatewete meleyete now::
አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋ ነዉ እህቴ
በሴቶች እህቶቻችን ላይ ግፍ የምትሰሩ ወንዶች እንደው ፈጣሪ ይፋረዳችሁ ።
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋም
አልላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ጉድ