Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 57 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 57

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 854

  • @habeshalove6825
    @habeshalove6825 4 роки тому +141

    አምስቱ የስደት ሚስጥሮች 1/ ናፍቆት
    2/ ጭንቀት
    3/ ምን ይዤ ልግባ
    4/ ብቸኝነት
    5/ ንዴት
    እንነዚህ ከሌላቹ ኢትዮጵያ ነው ያላቹ ማለት ነው በነገራችን ላይ አንበጣና ኮረና ቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ካገራችን ታጥፋልን።

    • @ወለተሰመአት
      @ወለተሰመአት 4 роки тому +5

      ኡፍፍፍፍ አዎ እኔ ምን ይዤ እያልክ እደቅቤ ቀልጨ ቀረሁ 😭😭😭😭😭😭 በዛላይ ብስጭቱ ንዴቱ ጨጓራ በሽተኛ ሆንኩ ኡፍፍፍ

    • @habeshalove6825
      @habeshalove6825 4 роки тому +4

      @@ወለተሰመአት አይዞሽ የኔ እናት ብስጭት ከባድ ነው የጭንቀት አማላጅዋ አንቺ ጋር ትሁን ነገሮች ለበጎ ነው ብለን ካላለፍን ሂወት ፈታኝ ነች።

    • @najatiadinaemayoutube875
      @najatiadinaemayoutube875 4 роки тому +4

      3 ምን ይዝ ልጋባ አሆን ኢናኒ ይስችግራኒ እሃ ነው

    • @ወለተሰመአት
      @ወለተሰመአት 4 роки тому

      @@habeshalove6825 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ እማ አዎ ከባድ በሽታ ነው ብስጭት ሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 4 роки тому +1

      በትክክል እነኝህ ሁሉ የኞ የስደተኞች ደካማ ጎናችን አላህ ይርዳን ምንይዤ ስንል ቀርን ከሰው ሀገር

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ማነው ድራማውን እያየ ኮሜንት ማንበብ ምወድ

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 роки тому +115

    🤣🤣🤣እትዬ አሰለፈች። እኮ ቄጭ የኢትዮጵያ። እናቶች። ብና ☕ጠጡ። ብሉ ተብለን።ጎረቤት ተሰባስቦ እደሚያወሩ እናቶች። ቁጭ። 😂😂😂

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 роки тому +1

      Eko😃😃😃😃

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 роки тому +1

      Ene rasu yihenin neger leehitoche sinegrachew neber!

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 роки тому +1

      ስውዳት

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому +1

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому +2

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ
      ፡፡

  • @አማኑኤልሞላ
    @አማኑኤልሞላ 4 роки тому +10

    ብትጠበስም ኣትሸተኝ ኣላሉም እትየ ኣሰለፍ አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂በተረፈ የጋሽ በሬ ቤተሰቦች በጣም ነው እምወዳቹህ በርቱ 💗💗💗🌹🌹🌹🌹

  • @ሉሉነኝፀይሟ
    @ሉሉነኝፀይሟ 4 роки тому +168

    ምርር ያለኝ በመሀል የሚመጣው ማስታወቂቃ

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 4 роки тому +1

    ጋሽ ብሬ ተመቹኝ ደግሞ እስክስታ ይችላሉ😍😍😍😍😍😍😍
    አስለፍ ኪኪኪኪኪ ጠቋይ ቤት ሄደው ወራዳ ከዳማ አላለይ መሰላችሁ ስድባቸው😂😂😂😂

  • @እሮዝፍላወር
    @እሮዝፍላወር 4 роки тому +5

    እንካን ዱህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ስውዳችሁ አንድ እሚጣል የላችሁም ምርጥ ቤተሰቦች ብሬ ምርጥ አባት

    • @brightetube3157
      @brightetube3157 4 роки тому

      #who is your best???
      #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
      #በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
      ua-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1

  • @danaomer9153
    @danaomer9153 4 роки тому +3

    ኧረ እትየ አረጋሽ ድጂታል ካዳሜውን ጠምደውት ነበር 😂😂😂😂😂😂ክበሩልን Abo All😘😘😘😍

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 4 роки тому +1

    በዚ ዘመን ደና ዜናም ዜማም የለም አልክ ብሬ👍

  • @Khalilvlog90
    @Khalilvlog90 4 роки тому +2

    ጩብቲ ሁሌም ታስቀኛል😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +5

    በፈጣሪ የማያምን ሠው በፍጡራን ያምንና ይሳካልኛል ብሎ ያምናል አይ ጠንቁአይ 😀😀

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 4 роки тому +2

      @@mezmuremahlet ይቅርታ እኔ ሙስሊምነኝ መዙሙር አይወክለኝም

    • @zekiyanasre613
      @zekiyanasre613 4 роки тому

      ክክክክክክክክክ

  • @mametube4847
    @mametube4847 4 роки тому +5

    ዛሬ አንዴኛ ነኝ ጩቢቲን የሚወዲ ላይክ

  • @missahlutube1136
    @missahlutube1136 4 роки тому +1

    እትዬ አሰለፍ አይፎን 11 ጉሊት ይገኛል እንዴ አላሉም ወይኔ ክክክ

  • @enderisadem8716
    @enderisadem8716 4 роки тому +2

    ዋው አንደኛ ነው ብሬ መዝቀህ ተመቸኘ

  • @rita4819
    @rita4819 4 роки тому +7

    የዛሬው የሌለ ፀዴ ነው አይ ረዱ ብለሽ ብለሽ ጠንቋይ ቤት ሆሆሆሆሆ

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 роки тому +1

    እንካን በሰላም መጣቹ ዘጠነኛዉ ሺ ሁሌም እንወዳቹሀለን💚💛❤በሳቅ ገደላቹን ዘጠነኛዉ ሺ ዉስጤ ነዉ

    • @kab7764
      @kab7764 10 місяців тому

      ዧየዠነጸደየጸኘዠኘዠጀየጀየጀየ❤😂

  • @elhamyonis2427
    @elhamyonis2427 4 роки тому +4

    Wero betam naw yamrebishe konjo wedddd naw madergeshe 😘

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲለሚሰቃዩትእህትወድሞቻችን

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 роки тому +3

    እንዴ ዛሪ ስቄ አላቅም ክክክክክክክክክ

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 4 роки тому +1

    ሁላችሁም ምርጥ ሰርታችሁዋል ዛሬ 😂😂😂😂😂

  • @ethiopiawitkonjo6484
    @ethiopiawitkonjo6484 4 роки тому +2

    ብሬ እረ በሳቅ ፍንዳታ😂😂😂

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 роки тому +1

    እረ ብሬ ፍዳታ ፍዳታ አለ እኮ ተመችቶኛል ጩቢቲ ከዘፈኑ ጭፈራህ ይምጣብኝ ክክክ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @Etiopa
    @Etiopa Місяць тому

    ማነው እንደኔ እየንን part 90 ግዜ ያየው😂😂😂😂

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው

    ምነው ጠፋችሁ ደግሞ ማስታወቂያ በጣም ነው ያበዛችሁ ቀንሱ

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ

    አይ ረዱ ዛሬ የሌለ ፈታ አርገሽኛል። ሁላችሁም ምርጥ ሰርታችሁታል በርቱ

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 4 роки тому +3

    Enkan be Selam metachu wudoch ❤️❤️❤️✌🏼

  • @ermi_di5360
    @ermi_di5360 4 роки тому

    Ye resdu saqe leleqso bet arife yemeslegnale men telalachu

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 роки тому +1

    አይዶሉ ተመቸኝ😂😂😂😂😂ብሬ ጠንቋዩ ደግሞ😂😂

  • @onlinesra
    @onlinesra 3 роки тому +3

    የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠቡቃቹ። ዩትዩብ ጀምራያለው ሰብስክራይብ አድረጉኝ አመሰግናለሁ..

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

  • @rahmaabdi3930
    @rahmaabdi3930 4 роки тому +2

    ውርዬ የኔ አዝግ ሥወድሽ ያምርብሻል ማር ነሽ

  • @rhametram7683
    @rhametram7683 4 роки тому +1

    9ሺስወዳቹ እኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹዋል 😂😂😂😍😍😍😍

  • @behonest8707
    @behonest8707 4 роки тому +1

    አንዱን ካንዱን ለይቼ ማድነቅ ይከብደኛል ሁላቹንም አደንቃቹዋለው እወዳቸዋለው

  • @beakalsolomon8385
    @beakalsolomon8385 4 роки тому +2

    ኸረ በኡራሄል በሰላም ነው የጠፉችሁት

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 роки тому

    ዋውው ኢዮሐ እንጀራ በሳኡዲ. አሁን እሪያድ ናችሁ. ጅዳ እንጠብቃችኋለን

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 роки тому

    ትክክል ጋሽ ብሬ ባሁን ስአት መልካም ዜና ናፍቆናል ክክክክክክክ ዛሬ እረዱ ስከርሽ በቃ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 роки тому +2

    Haaaaa "virtual ካዳሚ ቡና " omg its really funny

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 роки тому +1

    ብሬ ዘፈንህ ዳሥህ ተመችቶኛል ዉሮ የኔ ልብ አድርቅ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 роки тому

    ከሰው ከመጠበቅ በገመድ መታነቅ ወይ እረዱ ምን አቀመሰሽ ክክክክክክክ በሳቅ

  • @yilekalmebrate6848
    @yilekalmebrate6848 3 роки тому +1

    ጩባው 😂😅😆😉👍😜

  • @famisha8283
    @famisha8283 3 роки тому

    የጩባውና የብሬ ድምፅ የድሮውን የአሁኑን ዘፋኞች ምሳሌ ጋሽ ብሬ ጩባውን ያለማምዱት 😁😁😁😁😁

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +2

    እምወዳቹ መጣቹ 😍😍😍😍😍👌💚💛❤

  • @asegdewgashaw6204
    @asegdewgashaw6204 4 роки тому +1

    ተጃጃላሁ

  • @selamebayu2453
    @selamebayu2453 4 роки тому +1

    ጠንቋዩ ግን በጣም ያምራል😋😋😋

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፤ ግን ለምን ባለፈው ለምን ቀራችሁ ?

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @suraleul8553
    @suraleul8553 2 роки тому +1

    who is stiil se this in 2022

  • @helentaye5947
    @helentaye5947 3 роки тому

    Wey wero sewedesh eko anchin ena abu eski huletun emetewedu eski like aderegu

  • @samisenay
    @samisenay 4 роки тому +14

    እስቲ 957 ሰብስክራይብ ደርሼ ነዉ ምሉልኝ

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk 4 роки тому +1

      እኔንም አርጊኝአርጌሻለሁ

    • @zmzmzmzm8624
      @zmzmzmzm8624 4 роки тому

      ናእ እንምጣ

  • @rabifamli2855
    @rabifamli2855 4 роки тому +2

    አህለን

  • @birtukan120
    @birtukan120 2 роки тому

    ኧረ ጦቀዉ ክክክክክክክክክክክኮክኮኮ 💚💚👍

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    እንኳን በሰላም መጣቹህ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 роки тому

    እር እርዱ ዛሬ የለለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @umdaliachanal4940
    @umdaliachanal4940 4 роки тому +3

    ዉሮን አቡን የሚወድ ማነዉ

  • @meklitaliyas-rc6wo
    @meklitaliyas-rc6wo Рік тому

    ጥሩነው

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 4 роки тому

    ውይ ሥወዳችሁ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 роки тому

    እጀራ የኢትዮጵያ ምንም ያልተደባለቀበት ናፍቆኛል

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    አሱ ትመቸኛለች😀😀

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/W2nmgXrUruE/v-deo.html

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 4 роки тому +1

    ጩቢቲ ክክክክክክክክ እረ ክክክክክክክክ

  • @frometewodros163
    @frometewodros163 3 роки тому

    ደስ የሚል ክሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @sebelwengelsirak9426
    @sebelwengelsirak9426 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 4 роки тому +3

    ለምድነው የምጠፉት ውዶቼ

  • @semutube4577
    @semutube4577 4 роки тому

    begugut setebkachu naber Allah hagerachenen selam yargelen besidet yalenew allah beselam lehagerachen yabekan saudi eser bet lalut ehet wandemoch allah beselam lehagerachewu yabkachuu

  • @simonyabatu
    @simonyabatu 17 днів тому

    dfhaffbjsghsytuuiukdbjejkurhruuejhuerirty7tw6rgeuyhehtjwhgjahgtehuiyuwguwhtueuhueugt

  • @martitube318
    @martitube318 4 роки тому

    ጀዋርነውደ ጠቋይው 😂😂😂

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 4 роки тому

    ውይይይ ስወዳቸው ሁላችሁንም ውድድድድድ በርቱ ቀጡሉበት

  • @ሜሮንሜሮን
    @ሜሮንሜሮን 4 роки тому

    እረዱ ጠቋይ ቤት ብለሽ ሄደሽ ዘና ብለሽ መጣሽ😂😂😂

  • @zeharamoha5137
    @zeharamoha5137 3 роки тому

    ይህ ልጂ የቤተሰብ ጨዋታ ተጫውቱዋል አይዴል

  • @khalidkedir3709
    @khalidkedir3709 4 роки тому +1

    Endlich 😊

  • @አቃቂነውሰፈሬአቃቂነውሰፈ

    አቡ ስወዳውኮ እውይ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 роки тому

    በጣም የምገርም ነው ንስሀ በኦን ላይን ከሆነ ጥንቆላም በኦን ላይን መሆኑ አይቀርም።🦚🦚🦚🦚🦚

  • @eliana4193
    @eliana4193 4 роки тому

    አቦ ኑሩልኝ የኛን ቤተሰብ ነው ምትመስሉኝ🤗😘

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +2

    ሜሪ ፈለቀ ጨፍራራ ፈለቀ ብየሻለሁ😀😀

  • @siraksamuel2292
    @siraksamuel2292 3 роки тому

    Ara bnatichwa tena nfqcheja ❤️❤️❤️ amtilja

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 місяці тому

    አሰለፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 4 роки тому

    ክክክክክክክክክ እረዱዬ ችኳ ጩቢቲ ሆንሽ ዛሬ ይመችሽ

  • @tesfabelayenehtesfa7537
    @tesfabelayenehtesfa7537 4 роки тому

    ደናም ዜና ደናም ዜማ የለም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ጋሽ ብርሃኑ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 роки тому +1

    ሳምንት ብጠብቅ ብጠብቅ ምንድነው

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 4 роки тому

    Big respect eteya aself from london

  • @user_hatat4h5m
    @user_hatat4h5m 4 роки тому +2

    Welcome

  • @alikos1105
    @alikos1105 3 роки тому +1

    The best one yet

  • @mohammedseid8215
    @mohammedseid8215 Рік тому

    Wellahi

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 4 роки тому

    kkkkkkkkkkkkkkkk Good

  • @mekdidadzie399
    @mekdidadzie399 4 роки тому

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ላሉት ጅስረኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bedassaolika
    @bedassaolika Рік тому

    እወዳቹሀለው

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 4 роки тому +1

    የዛሬ 1ኛ ለኔ እረዱ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +270

    ድምጽ በ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድምና እህቶቻችን ኡፍ ያማል ስቃያቸው😭

    • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
      @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 роки тому +4

      ሰሚ የለም እረ ፍትህ ለወንድም ለእቶቻችን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @ምኞትያለስኬትየህልምእንጀ
      @ምኞትያለስኬትየህልምእንጀ 4 роки тому +1

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍያማን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡

    • @tipaddis8511
      @tipaddis8511 3 роки тому

      የአሜሪካው ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴን ግድብ ታፈነዳዋለች ያሉበት ሙሉ ቪዲዮ በአማርኛ -- ua-cam.com/video/KvnESX_YJGg/v-deo.html

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +67

    እንኳን በስላም መጣቹህ ዘጠነኝውሺ እና ታከታዩች ስላማን እንደምድር አሽዋ ይብዛልን። ፈጣሪ ኮሮናን እና አንበጣንያጥፋልን እስኪአሜን በሉ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому +1

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን#yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @brightetube3157
      @brightetube3157 4 роки тому

      #who is your best???
      #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
      #በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
      ua-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому

      🍸🍷🍾🍰🎂🍧🍜🍕🧀🥪🥙🍔🥬🥦🍍🍞🥞🍟🥛🍹👩‍💻👩‍🎤👨‍🎤👰🤰🤱👰🚶‍♀️💆‍♀️💃🛌🛀👫🤳✍💅💋👄💟💌👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💍💄🐓💐🌹⚘🥝🍅🍉🍓🍍🧀🍕🥪🌮🥙🥚🥗🥣🍳🍚🍛🍜🍝🥫🎂🍰🥛🍮🍡🥡🥂🔪🍽🎫🎟🎈🧨🧧🧖‍♀️💺🧳

    • @yptech2704
      @yptech2704 4 роки тому

      anchi mn eyehugn eugn alsh

    • @tsida7758
      @tsida7758 4 роки тому

      Amen

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 4 роки тому +10

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭 #yabe_fun

  • @abetonatanbirhanu2030
    @abetonatanbirhanu2030 4 роки тому +29

    ጠንቋዩ አንገት ላይ ያለው ማሕተብ ለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ጥሩ እይታ አያሰጠውም ። እንደዚህ አይነት አነስተኛ ስሕተቶች ወደ ሌላ ሐሳብ ሊያስመሩ ስለሚችሉ ቢታረሙ ። በተረፈ ድራማው አሪፍ ነው ።

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 4 роки тому +57

    ሀገሬ ኢትዮጲያ የጠላሽ ይጠላ ሀገሩን የናፈቀ እንደኔ

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 роки тому

      @ወሬ ነጋሪ Were Negari ግጨኝ ገጭኃለው

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 роки тому

      @@mezmuremahlet ግጨኝ ይገጭኃል

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 роки тому

      እኔ እማማ ኢትዮጵያ ከተለየሁት 12 አመቴ

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 4 роки тому +12

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ

    ክክክክክ ወይ ኧረ የነሂን ሠዎች ፊልም እያየሁ በሣቅ ሞትኩኝ የኢቶጲያን ፊልምኮ ሥደት የለን ልጆች ነን የምን ኮምተው ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው

    • @eloeyasu6774
      @eloeyasu6774 4 роки тому

      As signl

    • @tipaddis8511
      @tipaddis8511 4 роки тому

      ኢንተርኔት እየተጠቀሙ ነው፡፡ እንዴት እንደሚሰራም ለማወቅ -- ua-cam.com/video/wSq9AQ9TCyE/v-deo.html

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ
      ፡፡

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 4 роки тому +27

    ኮሜንት አላንብም ሁለተኛ የ sub ለማኝ ብቻ ነው ያለው 🙄🙄

    • @brightetube3157
      @brightetube3157 4 роки тому

      #who is your best???
      #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
      #በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
      ua-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1

    • @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
      @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ 4 роки тому +1

      ስደብሩ ኤጭ😏😏😏

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 4 роки тому

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ አረ አንተ ግን የቱ ገገማ ነክ ለማኝ ውይ

    • @MJ-wq5eb
      @MJ-wq5eb 4 роки тому

      @@hananhanun4531 he can do what he want don't abuse him. it show that u have bad personality 😒
      But he says nothing to u cuz he respect human but u are respectless what kinda person😒

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 роки тому

      ክክክክ ግዜው ነው

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 роки тому +39

    አንድ ስለ ድራማው አስተያየት የሰጠ የለም ሁሉም ሰብስክራይብ ለማኝ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +57

    አሞኛል ዱአአርጉልኝ ወገኖቸ

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому +39

    ለመጀመርያ ቀን አንደኛ ስሆን እንደው በውሮ ይሁንባችሁ Like ብቻ ስጡኝ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን#yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 роки тому

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      ua-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/v-deo.html

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ

    • @davedave1017
      @davedave1017 3 роки тому

      የቲቪው ማስታወቂያ ሰልችቶን በዩትዩብ በመጣን ኧረ ማስታወቂያውን አውጡት

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ 4 роки тому +4

    አሁንስ ኬሜት ማንበብ ልተወዉ ነዉ ኬሜት መስጫ ስለስራዉ አስተያየት መስጫ ነበር አሁን ሁሉም ዩቱብ ከፎቶ መለመኛ ሁናል እኔማ ብሞት ሰብስክራይብ አላረጋችሁም እንዴት እንደምታናዱኝ ስለምኑ እስኪ ከልመና ዉጡ ደህና ነገር ከሰራችሁ መለመን አይጠበቅባችሁም ያኔ ትታወቃላችሁ በቃ አትነዝንዙን ኤጭ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ እረዱ በሳቅ ገደልሽኝ 😁😁😁😁😁😁 ወ/ሮ አሰለፍ ይስራዎትን ይስጦት ደናዋን ልጅ አበላሹብን 🤔😒 ጠንቋይ ለራሱ አያቅም እንኳን ለሰው 😒😏

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 4 роки тому +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥