Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያረቢ አንተ ቤት ያለው ፍላጎቴን አሟልቶ የሚኖር ባል አላህ ይወፍቀን
Ameenn
አሚን
አሚንንን ያረቢ
አሚንንንን
ግን ሰንት ፈጀባት ቤቱ ???
ዋዉዉዉ ነዉ በጣም ያምራል እናተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ እሳም ከስደት ተመልሳ እምትደሠትበት ያርጋት ለኛም ቦታ ፈልጉልን ከቦልቻ እና በናተ እናሠራ
Ameeeeen habibity
በጣም ፀዴ አሰራራረረረረረረረረረ ነዉ ማሸሰአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ረጂም እዲሜ ትንሩበት ሰሪዉም እጂህን ምስጥ አይብላዉ ማሻአሏህ ትስለም የዲክክም
የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እስማኤል እኔም በቅርቡ ሁሉንም እናተ ትሰሩልኛላችሁ
ዋው እኔም አለሁ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በቅርብ ቀን ግን ዋጋው ስንት ጨረስ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ግንስሰሩ ወይም ለኛ በምትነግሩበት ጊዜ በሀቅላይ የተመሰረተ መሆን አለበት እደገና ቤቱ አጠቃላይ ስትእደፈጅ ንገሩን በጣም አሪፍስራነው በርቱልን ማሻአላህ ብያለሁ
መሸአላህ የጀመአ ዱአ አርጉልኝ ታሜማለሁ ኮረና ይሁን ሌላ በሽታ አላወኩትም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆
Meseded talkere edezh newu
አሏህ ያሽርሽ ሀያቲ
አብሽሪ
Abshi hubi Allah yashrshi
አይዞሽ።አላህያሽርሽ።
ወድሜእባክህ እኔ የመካነ ሠላም ልጂ ነኚ ቦረና ማለት ነው 85 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት መስራት እፈልጋለሁ
ስንት ፈጀ ይህ ቤት እስካሁን ድርስ
ቤት ማሰራት በጣም ይከብዳል ኑሮው ተወዶ ያስለቅሳን ወጪው
ጎንደር አካባቢ መስራት ይችላል ?
50ቆርቆሮ በቡልኬት ስንት ብር ይጨርሳል
የሴራሚኩ ምርጫህ በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን በጣም ይመቻል
ስንት ጨረስ ዋጋውን ንገረን
Masahalla ena Jimma nge eza maserat tichlalahu?
ዎው በጣም ያምራል!!
ዋው ነው በጣም ያምራል ስት ፈጀ
ወድሜ ባሁን ሠአት የቡልኬት ቤት ለማሠራት ሥት ይፈጃል ደሴላይ
ማሻ አላህ ያምራልከሚሴ ባዶ ቦታ አለኝወደ ቤት መስራት ለመግባት በዝግጅት ላይ ነኝ ቤቴን በአንተ በኩል አሰራለሁ ከሚሴ ስመጣ የመጀመሪያው ስራዬ ካንተጋ መተዋወቅ ነው አሪፍ ቤት ትሰሩልኝኛላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ስራችሁ ጥራት አለው በርታ ብሮ
Masha Allah sistuye yane ihit betachin yamral insha allah shukran wendime ismail☝️☝️☝️allah yiwufiqih hulem selam hun 🤲🤲🤲🤲
Ameniiiiiiiiiiiii
የትነው ንገረኝ መብራትና ቻልክጅምሠም ይቀረኛል ማሥገባት ተ
እዳድሰ ለመሰራት ሰንት ይፍጃል
ቤቱ ሁሉም ነገር ተሰርቶ ሲያበቃለት ፅድት አርገህ እደገና ቪድዮ ስራልን እኛ ደሞ ሼር ላይክ ኮመት እናረጋለን እሺ እኔም ላስጀምር ፈልጌያለሁ የኔ ኬሚሴ ነው ባተ በኩል አስጀምራለሁ ግን አሁን ላይ ያለኝ ብር 4መቶሺ ብር ብቻ ነው ግን ቋሚ ስራ አለኝ እኔም ባልተቤቴም እና በዚህ አስጀምሬ በወርም በሁለት ወርም እየላኩ ማስጨረስ እችላለሁዴ መልስልኝ ይሄ ቤት አሁን ባለበት ደረጃ ለመድረስ ስት ፈጀ መልስልኝ ወድም
ማሻ አላህ ስንት አመት ፈጀ ልጀ
ዴሴነው እምፍልገው እምታቀውካለ
ማሻ አላህ ያምራል ከስደት መልስ እርፍ እምትይበትና የምትዱሺበት ያርግልሺ
ሥንት አመት ብሰራነው እንድህ ፀደቤት የሠራችው
ማሻአላህ በሰላም አገርዋ ገብታ የምትደሰትበት አላህ ያርግላት
Wow biyyalewu bexam ariif new Bertu👍👍
የትናቸው እኔ ቦረና ማሰረትፈልጋለሁ
የብሎኬት ቤት ለመስራት ከቦታ ውጭ ስንት ብር ያስፈልጋል5 ክላስ
Masrtu becha 150 O00 fajechilhu yekbdale
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
ውይይይ በጣም ያምራል
Woww yamiral ulum bota edo me siratii echilal wadime ??
Mashalah lagara basalami ibdasita ymit malas yarigati
90ቆርቆሮ በቡለኬት ባሁን ሰአት ባጠቃላይ ስንት ይወሰዳል
እንዴት በረንዳው ከውጡ ከፍ አለ
oromia kilil yematal??
በባላ 20ቡሎኬት ሰተኛ ለይ ነው የሚታሰረው
የትነው
እናመሰግናለን እኔ አሪፍ ሰራተኛ እየፈለኩ ነበረ እናመሰግናለን
የሚቻል አይመስለኝ ስለተለሰነ
ማሻ አላህ ሽኩረን እናመሰግናለን
Wede gonider zuriya yihedalu??
በጣም ያምራል እኔም ልጀምር ነው በፁሉት አስቡኝ
ከአሊ ቻናል ነው የተላኩት
Welcome
የተ ለሠነ የጭቃ ቤት ከዉሥጥ ማሥገረፍ ይቻላል መልሥእጠብቃለሁ
ስንት ካሬ ነው
ጎበዝ
ስንት ፈጀ በአጠቀላይ
መለ፯ሥላት
ሳላና መኝታ ቤቱ ባንድነው እንደ??
ማሻአላህበአላህስትይፍጃል
Allhamedelelahe enama badahinawa geza charasaku holunami yalisarachu allha yasakilachu
Mash Allah ye afya beta yadrgwi
ስታስረዳ 1ኛ ነህ በርታ እርጋ ያለ ሰው በጣም ደስ ይለኛል
Shukeren
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
80ቆርቆሮስንትይፈጃል
Wa wr wb berita wedim masha Allah
ዋጋውን የፈጀውን ለምን አትነግሩንም
እስኪ ለኔም እንደዚህ አሰራልኝ ኢስማኤል? እዛው ከሚሴ
ዋው ነው በጣም ያምራል ብሮ በርቱ
ወደ ትገራይ ትህድለ ወንድሜ❤
ماشاء الله تبارك 👍
እኔ መብሪት ያልክውን ማሰራት እፈ፫ልጋለሁ ገን ሰንት ብርነው
ጎንደርማሠራትፈልጌነበርምንያህልእደፈጀ ንገረኝ
ለምን ዋጋዉን አትናገሩም እ
ወድሜ በአላህ መልስልኝ 80ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጂብኛል
እኔ 8መቶ ሰባ 3ሽ ጨረስኩ ገና በርና ግርፍ ቀለም መስኮት ይቀራል ግን በአላህ ፈቃድ ይሰራል ኢንሻአላህ
ስንት ብር ፈጀ እስኪ በአላህ ንገረን የቤቱ ባለቤት ኮሜንቴን ካየሽ መልሽልኝ እኔም ብሎኬት ቤት ለመስራት ፈልጌ ነበር ግን አዘልቂውም እያሉ ያስፈራሩኛል እስኪ ንገሩኝ እንደዚህ እዳንች ቤት ነው መስራት የምፈልገው እኔም ጅዳነው ያለሁት እመዳም ቤት ትመልሱልኛላችሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
Habibity esimile deweyilet ena teyeikew yinegereshale
@@halimatoyibiammusilmalmd5647 እሽ አመሰግናለሁ
ጀምሪው ዋናው ድፍረት ነው ቀስ እያለ የልቃል
ጀምሪው አትፍሪ እኔም እንዳች ነበርኩ እያስፈራሩኝ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ በርና መስኮት ጂምስ ኮርኒስ ቀለም ሽንት ቤት ማስቆፈር ነው የሚቀረኝ በጀት አድርጌ ኢንሻአላህ አስጨርሳለሁ
ማሻአላህ ያምራል
ውይ ወለዲ አላና አቀዋለሁ ቅርባችንን ለው ለኬሚሴወች ኳስጫዋታ ሄጄ አቃለሁ
እደትናችሁ ውዶቼ ጠክሩ በርትሉን ጥሩነገር ነው የምታስተላልፉት የትሀገር ነው ባለሙያው
ከሚሴ
@@esmaelfurniture8386ቤትየተለሰነጂብሰንምሰራትይቻላልየው
@@esmaelfurniture8386 የአናጢውን መገኛ በምን ላግኘው አይተህ አትለፈኝ
እኔ ገርባ ነኝ ማሠራት እፈልጋለሁ
Esimey yen wedeme allehe jezawen yikefeleh jzskr shukeren kalet yelemgnim le ate wallehi buzu negerochin new yaderkelegni hullume dasitegni hune kefu ayikehe 🙏❤️😢
Ameennnn
Halimye yene jagna mash Allah hubi betami yamrali sargshin fa betni yamnlbti yadrgwi
💓💓💋
@@kadijamohamed4004 amiiiiiiin habibity ❤️❤️❤️❤️💋
@@halimatoyibiammusilmalmd5647meshallah sent feje gn Beselam le hagereshi yabashi
እኔ ቤት ማሰራት እፈልጋለሁ መኮይ
የኮርንሱ ስም ንገረኝ
ሰባት ክላስቤት ለማሰራት ፈልጌ ነበር ሀገሬ ትንሺ እራቅ ይላልል ከደሴ 3:30ያሴዳል
ሀገሩ የትነዉ
ዋናው ጤና
ቆርቆሮ ቤት ጂብሰን ማሰራት ይቻላልእዴ ❓❓❓❓❓❓❓❓
ይቻላል
ማሻ አላህ
Yet hager nw??
በባህረዳረና በደብረታቦር መተው ይሰራሉ ወንድም መልሰልኝ ?
Dawlshi taykachwi 10q
ማሻአላነዉ
ማሻአላህ ነው
ልዩ ቤት ማሻ አላህ
ማሻአላህ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን እስማኢል
እሥኪ ከአሊ እና ከሣአዲ ቻናል የመጣቹ ላክ እርጉ
በስላም ለሀገሮ ያብቃት
Wowww mash Allah mash Allah
ከላላ ሂደዉ ይሰራሉ ባለሙያወቹ?
አላህጥሩነገርየምትልይበትያርግላትያርብ
Korkoro sint carase???
ማሻአላህ።ደስ።የላል።።የሚሽጠ።ቤት።ፍልግልኝ
ሙሉቤትየሜስራፈልግልኛአጠቃላይሙሉቤቱንእሽ
ዋውው በጣም ያምራል ስንት አመት ፈጁ
የስራ መረጃ ይፈልጋሉ ፎቶውን ጠቅ ያርጉ
ዋው
የፈጅውን ብትነግርን ወድሚ
ዉድ የአገሬ ልጆች "በተለያዩ አገራት በስደት፣በንግድ እና በጉብኝት እንዲሁም በተለያዩ የስራ ጉዳዮች ላይ ያላቹህ" የምስራች እንኩዋን aww ደስ አሎት ስለ አገራት በሚገርም ማብራሪያ እና አቀራረብ መረጃ የሚሰጥ ቻናል ይዘንላቹህ መተናል እንዲሁም የተለያዩ አለም አቀፍ መረጃዎችን ወደናንተ ያደርሳል ፕሮፋይሉን እየነካቹህ "SUBSCRIBE" በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን🙏
Yesat jegna byesalhu gobezz
ከሰሩ ላይቀር ልክ እንደዚህ ነበር እፍ ግን ምን ዋጋ አለው ብሬ ትንሽ ነው ክክክክክ
ሞትን ያስታወስ ስዉ የእንጨት ቤትም ያስጠላዋል ፡ምንም ብታምር ዱንያ ናት እህቴ ለቤቱ ማሻአላህ ብያለሁ
ኢንሻአላህ ትሰሪዋለሽ ብር አታባክኒ
መርሳ ከሰሩ ጅብሰም ሰልክ ልሰጥህ
ማአሻ አላህ
ያረቢ አንተ ቤት ያለው ፍላጎቴን አሟልቶ የሚኖር ባል አላህ ይወፍቀን
Ameenn
አሚን
አሚንንን ያረቢ
አሚን
አሚንንንን
ግን ሰንት ፈጀባት ቤቱ ???
ዋዉዉዉ ነዉ በጣም ያምራል እናተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ እሳም ከስደት ተመልሳ እምትደሠትበት ያርጋት ለኛም ቦታ ፈልጉልን ከቦልቻ እና በናተ እናሠራ
Ameeeeen habibity
በጣም ፀዴ አሰራራረረረረረረረረረ ነዉ ማሸሰአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ረጂም እዲሜ ትንሩበት ሰሪዉም እጂህን ምስጥ አይብላዉ ማሻአሏህ ትስለም የዲክክም
የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እስማኤል እኔም በቅርቡ ሁሉንም እናተ ትሰሩልኛላችሁ
ዋው እኔም አለሁ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በቅርብ ቀን ግን ዋጋው ስንት ጨረስ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ግንስሰሩ ወይም ለኛ በምትነግሩበት ጊዜ በሀቅላይ የተመሰረተ መሆን አለበት እደገና ቤቱ አጠቃላይ ስትእደፈጅ ንገሩን በጣም አሪፍስራነው በርቱልን ማሻአላህ ብያለሁ
መሸአላህ የጀመአ ዱአ አርጉልኝ ታሜማለሁ ኮረና ይሁን ሌላ በሽታ አላወኩትም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆
Meseded talkere edezh newu
አሏህ ያሽርሽ ሀያቲ
አብሽሪ
Abshi hubi Allah yashrshi
አይዞሽ።አላህያሽርሽ።
ወድሜእባክህ እኔ የመካነ ሠላም ልጂ ነኚ ቦረና ማለት ነው 85 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት መስራት እፈልጋለሁ
ስንት ፈጀ ይህ ቤት እስካሁን ድርስ
ቤት ማሰራት በጣም ይከብዳል ኑሮው ተወዶ ያስለቅሳን ወጪው
ጎንደር አካባቢ መስራት ይችላል ?
50ቆርቆሮ በቡልኬት ስንት ብር ይጨርሳል
የሴራሚኩ ምርጫህ በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን በጣም ይመቻል
ስንት ጨረስ ዋጋውን ንገረን
Masahalla ena Jimma nge eza maserat tichlalahu?
ዎው በጣም ያምራል!!
ዋው ነው በጣም ያምራል ስት ፈጀ
ወድሜ ባሁን ሠአት የቡልኬት ቤት ለማሠራት ሥት ይፈጃል ደሴላይ
ማሻ አላህ ያምራል
ከሚሴ ባዶ ቦታ አለኝ
ወደ ቤት መስራት ለመግባት በዝግጅት ላይ ነኝ
ቤቴን በአንተ በኩል አሰራለሁ ከሚሴ ስመጣ የመጀመሪያው ስራዬ ካንተጋ መተዋወቅ ነው
አሪፍ ቤት ትሰሩልኝኛላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
ስራችሁ ጥራት አለው በርታ ብሮ
Masha Allah sistuye yane ihit betachin yamral insha allah shukran wendime ismail☝️☝️☝️allah yiwufiqih hulem selam hun 🤲🤲🤲🤲
Ameniiiiiiiiiiiii
የትነው ንገረኝ መብራትና ቻልክጅምሠም ይቀረኛል ማሥገባት ተ
እዳድሰ ለመሰራት ሰንት ይፍጃል
ቤቱ ሁሉም ነገር ተሰርቶ ሲያበቃለት ፅድት አርገህ እደገና ቪድዮ ስራልን እኛ ደሞ ሼር ላይክ ኮመት እናረጋለን እሺ እኔም ላስጀምር ፈልጌያለሁ የኔ ኬሚሴ ነው ባተ በኩል አስጀምራለሁ ግን አሁን ላይ ያለኝ ብር 4መቶሺ ብር ብቻ ነው ግን ቋሚ ስራ አለኝ እኔም ባልተቤቴም እና በዚህ አስጀምሬ በወርም በሁለት ወርም እየላኩ ማስጨረስ እችላለሁዴ መልስልኝ ይሄ ቤት አሁን ባለበት ደረጃ ለመድረስ ስት ፈጀ መልስልኝ ወድም
ማሻ አላህ ስንት አመት ፈጀ ልጀ
ዴሴነው እምፍልገው እምታቀውካለ
ማሻ አላህ ያምራል ከስደት መልስ እርፍ እምትይበትና የምትዱሺበት ያርግልሺ
ሥንት አመት ብሰራነው እንድህ ፀደቤት የሠራችው
ማሻአላህ በሰላም አገርዋ ገብታ የምትደሰትበት አላህ ያርግላት
Wow biyyalewu bexam ariif new Bertu👍👍
የትናቸው እኔ ቦረና ማሰረትፈልጋለሁ
የብሎኬት ቤት ለመስራት ከቦታ ውጭ ስንት ብር ያስፈልጋል
5 ክላስ