#ድንቅልጆች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Qesem media
    ቤት ማሰራት ለምትፈልጉና ዘመናዊ የጄብሰም ኮርኒሶች
    #ዘመናዊ የፕላስቲክ ኮርኒስ #ዘመናዊ የመብራት ዝርጋታ
    #ማንኛውንም ቤት ማስዋብ እና የትኛውንም የፊኒሺንግ ስራ
    #የትኛውም #የኢትዮጵያ ክፍል እየሄድን በፍጥነት በጥራት
    እንዲሁም በታማኝነት ሰርተን እያስረከብን ነው።
    ደውላቹህ እዘዙን
    🇪🇹0921272805
    #በዚህ ስልክ ያገኙናል። ቴሌግራም ዋትሳፕ ኢሞ ኢኒስተግራም ላይም ያገኙናል።
    🙏🙏❤ሰብስክራይብ❤🙏🙏በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኙበታል። ላይክና ሼርም እንዳይረሳ🙏🙏
    #shorts #best #bgmi #bgmi #bgmiindia
    #housedesign #houseprice, #himemade, #modern house design, #tube #g+1, #g+2,
    #price, #how, #how, #what, #who, #when,
    #most view , #beauity, #babecat, #babycar,
    #ethiopia, #habesha, #ethiopia, #habesha, #ethiopia, #habesha, #ethiopia, #habesha
    #Saudi #dubai, #qatar, #Kuwait, #newyear #etv, #ebsworldwide, #seifuonebs, #seifuonebs, #seifuonebs, #seifuonebs, #abelberhanu, #abelberhanu,#gybsumboard, #paintingwork, #interior design, #bedroomdesign, @livingroomdesign, #machine, profitablework, #adeydrama, #adeydrama, #adeydrama,#ethiopiantiktok,#breaking news,
    #debretsion, #debretsion, #debretsion,#debretsion, #getachewreda, #getachewreda,#drabiyahmed, #dr abiyahmed,
    #ethiopianarmy, #fidelmarshal berhanujulla, #mekele, #tigray, #tegaru, #habesha, #🇪🇷 #shorts 🇪🇹, #music, #ethiopianentertainment , #ethiopian newmusic, #newprank, #habeshatiktok, #habeshprank,#samsungmobile, #samsung21ultra, #newsamsungmobile, #youtubegrowth,#newcar2022, #new2022, new2015, #neshida, #menzuma, #mejlis, #abronet, #merkuz,#dinklijoch,#donkey,#furniture, #price,#buffe,@alga, #waga, #ጅብሰምዋጋ,#የእንጨትቤትዋጋ,#የብሎኬትቤትዋጋ, #ቤትዲዛይን,#ቤትአሰራር,#የቤትቀለም,#የመጅሊስዋጋ,#ኪችንካቢኔት,#የአልጋዋጋ,#የቤትእቃ,#ዘመናዊ,#አሰራር,
    #አስገራሚ,#አስደንጋጭ,#ስንትብር,#ይፈጃል,#ሰበርዜና,#ወያኔ,#ህውሃት,#መቀሌ,#ተማረኩ,#ተያዙ,#ተቆጣጠሩ,#አዲስነገር,#አዲስመረጃ,#እረኛዬ,#አደይ,#ድራማ,#ክፍል2,#ክፍል12,#ፕራንክ,#ሃበሻ,#ቲክቶክ,#
    @abelberhanu, @Seifu ON EBS @wollotube, @seadi&alitube, @AWEL&SEADI @ኩራዝtube,
    @yetbitube, @amirotube, @eyohamedia,@abronet tube,@fasikatube, @nejah media, @minbertube, @donkeytube,
    @lijtofik, @
    #ድንቅ_ልጆች #ድንቅልጆች
    #ዘመናዊ የቤትግንባታ #ብሎኬትቤት #የእንጨት_ቤት
    #የቤት_የዋጋ_ዝርዝር #

КОМЕНТАРІ • 77

  • @ahmadebrahim7194
    @ahmadebrahim7194 Рік тому +1

    ዋው በርታ በጣም ነው የምከታተላችሁ በርቱ እኔ G+1ለማሰራት አስቤ ነበር የሚቆመወሰ ኮለኑ ወይም ምሰሶው ስት ሜትረሸ መሆን አለበት እነረ ባለሁበት ሀገር 4ሚትር ነው ሀገራችን ግን በጣም አጭር ነው እና በአላህ ቤቴ ከመሰራቱ በፊት ምክርህን እጠብቃለሁ እኔ የምፈልገው እረዘም ያለ ቤት ነው

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому

      ሰላም ቤተሰብ
      በመጀመሪያ ደረጃ የቤት ቁመት እንደ አካባቢው የአየር ሁኔታና እንደቤቱ አገልግሎት ይወሰናል።
      አካባቢያችሁ ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ያለበት ከሆነ ከ2.8-3ሜትር በቂ ነው። ለሞቃታማ አካባቢዎችም ይሄ ይበቃል ተብሎ ይታሰባል። መጨመር ካለበት ግን እንደአስፈላጊነቱ ሊጨመር ይችላል።

    • @ahmadebrahim7194
      @ahmadebrahim7194 Рік тому

      ሸኩረን ጀዛከላ ከይር ሀቢቢ

  • @Aleema45
    @Aleema45 3 місяці тому

    እኔ እሽአላ ትሰራልኛለህ 👍👍👍👍

  • @twtytube6930
    @twtytube6930 Рік тому +2

    ወንድም G+3 እሰከ ስንት ይፈጫል ብር
    160 ካሪ 🙏🙏🙏

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 8 днів тому

    Berochu mirx nachew

  • @ልቤጽኑነው
    @ልቤጽኑነው 24 дні тому

    የት ነው ይሄ ቤት

  • @سعادهقاشو
    @سعادهقاشو Рік тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AefiBlenn
    @AefiBlenn Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወንድም100ከሬለይ የረፈ gፓለሰ1የረፈቤት ሰንትይጨረሰል አ.አለይ አደረሀንመልስልኝ

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 8 місяців тому

    ቤቱ ብቻ ያርፈበት ነው ወይስ ከነግቢው ነው መቶ ሀያ ካሬ 😊

  • @ahmadebrahim7194
    @ahmadebrahim7194 Рік тому

    ቀሰመሰ በአላህ ቤቴ ሰሞኑን ሊጀመር ነበር እና G+1ነው ኮለኑ ወይም ምሰሶው ስት ሜትር መሆን አለበት በጣም አጭር ቤት አልወድም ምክርህን እጠብቃለሀሐ ሀቢቢ

    • @etioFrist
      @etioFrist Рік тому

      እኔም አጭር ቤት አልወድም😅

  • @DubaiRak-ng5uo
    @DubaiRak-ng5uo 7 місяців тому

    ኮምቦልቻ ህጋዊ ቦታ ስራልን በአላህ

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 Рік тому

    ወድም አሁን ነው ወይስ የመቸ ነው

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 Рік тому +4

    ይህን ቤት ለመጨረስ ሌላ 1ሚሊዮን ይፈልጋል.

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x Рік тому +1

      እርርር ከዚህ በላይ ሌላ 1ሚሊየን አይወስድም ሆሆሆሆ

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 Рік тому

      😅😅😅

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x Рік тому

    ወንድም ጉኑ 8የሆነ 194ካሬ ቦታ L ቤት መስራት ይቻላል እስኪ ንገረኝ

  • @lstesfaye0
    @lstesfaye0 Рік тому

    በ140 ካሬ ቦታ ላይ ሰንት ቆርቆሮ መስራት እችላለሁ;

  • @Ffgggg555fff
    @Ffgggg555fff Рік тому +1

    አሰላምአለይኩም መቶቆርቆሮ ቡልኬት ቤት ለመጀመር በ300 ሽ መጀመር ይቻላል ወይስ ከዛ በላይ ማድረግ ይሻላል በዚች አይነት ቤት ?

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому

      መሰረቱን በተወሰነ መልኩ ያስጀምራል። ባይበቃም ጊዜ መስጠት አያስፈልግም ባለው መጀመር ይሻላል።እቃ በየጊዜው የሚጨምር ከሆነ ጉዳት ስለሚሆን።

    • @Ffgggg555fff
      @Ffgggg555fff Рік тому

      @@qesemmedia9480 ጀዛከሏህኸይር

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      አይእህቴ 300ሺመሠርቱንአይጨርሥልሺም እኔ7መቶ75ሺጨርሦብኛልመሠርቱብቻ

    • @Ffgggg555fff
      @Ffgggg555fff Рік тому

      @@lubabahusen4517 ጀዛኪሏህኸይር

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      @@Ffgggg555fff ወያኪ

  • @masreshalemma5757
    @masreshalemma5757 Рік тому

    እናመሠግናለን፡፡ በርቱ!!!

  • @havehave6874
    @havehave6874 Рік тому

    thanks bro

  • @kuwaitkut8870
    @kuwaitkut8870 Місяць тому

    ወልድያ ትሄዳላቺሁ

  • @abdulwahidibrahim8481
    @abdulwahidibrahim8481 Рік тому

    Betam konjo video new

  • @ThrFhf-b2z
    @ThrFhf-b2z Рік тому

    ቁጥረ ሰለኪ የት አለ

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 Рік тому

    ልጅ ቅድም ሰላም ላንተ ይሁን የብሎኬት ቤት ብይን እስከዚህ ድረጥ አምስት ክፍል ቤት ስንት ይፈጃል በአሁኑ ዋጋ በናትህ ንገረኝ

  • @rahmamd2133
    @rahmamd2133 Рік тому

    ወንድም በዚህ ዲዛይን የብሎኬት ብናሰራ ስንፈልክ ከላይ ማስቀጠል እንችላለን ወይ ማለት አቅማችን አሁን ባይችልና ግን ማስቀጠል ብንፈልግ

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому

      አዎ ወደ ፊት ለመቀጠል ፍላጎቱ ካለ ይቻላል። ግን መጀመሪያ መሠረቱ ላይ ለፎቁ ታሳቢ ተደርጎ ነው መሰራት ያለበት።

    • @rahmamd2133
      @rahmamd2133 Рік тому

      @@qesemmedia9480 አመስግናለሁ ኢንሻ አላህ አድራሻችሁ የት ነው

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Рік тому

    👍👍👍👌👌👌✌✌✌👍👍

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Рік тому

    የት ናችው አዲሰ አበባ ናችው ሰለምፈልግ ነው

  • @fatmatube5612
    @fatmatube5612 Рік тому +1

    የት ነው ያላችሁት ወሎ ላይ ሂዳችሁ መስራት ትችላላችሁ

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 8 місяців тому

    መልስልኝ በአላህ

  • @ZeynebaBeshir-ur2nz
    @ZeynebaBeshir-ur2nz Рік тому

    Wello thedalachihu ?

  • @TGST645
    @TGST645 Рік тому

    የት ነህ ስልክ የለም እኮ ወንድሜ

  • @hawwaendrsi
    @hawwaendrsi Рік тому

    ሠላም ስልክ የተነው

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому

      ሀይ ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰብ
      0921272805

  • @hshgsg6667
    @hshgsg6667 Рік тому

    ለ 100 ቆርቆሮ 400 ሽብር መሰረት ለማውጣት ይበቃል እንደ??

    • @afta123l7
      @afta123l7 Рік тому

      የጭቃ ቤትሺን ሰረተሸ ቁጭ ብይ ቡልኬት 2ሚሊየን አይበቃም😊

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Рік тому

    አድሬሻቹ የት ነው ❓🙏

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому +1

      0921272805 ይደውሉልን

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Рік тому

      ​@@qesemmedia9480 ወንድም ልጠይቅህ ነው 125 ካሪ ስንት ቆርቆሮ ያሰራል

    • @qesemmedia9480
      @qesemmedia9480  Рік тому +1

      በኤል እስከ ስልሳ ያሰራል። እንደ መሬቱ አቀማመጥ ደግሞ ማሻሻል ይቻላል።

  • @tarikudemise
    @tarikudemise Рік тому

    Please G+1 next

  • @birtukandessalew5316
    @birtukandessalew5316 Рік тому

    ስልካችሁ የት አለ?

  • @ጀሚላሙስጠፍ
    @ጀሚላሙስጠፍ Рік тому

    እኔ ማሰራ፣ት እፈልጋለሀ ቤት

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej8538 Рік тому

    Betam gobzi nake dis yelal

  • @yasinabdela4073
    @yasinabdela4073 Рік тому

    g+1 140 kr sent yfjal

  • @ahmadebrahim7194
    @ahmadebrahim7194 Рік тому

    እረ በአላህ ቤቴ ሰሞኑን ሊጀመር ስለሆነ G+1ነበር እና ኮለኑ ወይም ቁመቱ ስት ሜትር መሆን አለበት ምክርህን እጠብቃለሁ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      ጎበዝነህወንድማለትእንድህነው ለመጀመሪያግዜወድቤትልሠራነውሢልሠማሁ

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Рік тому

      ቀጥታደውልለት ቁጥርአስቀምጦልህየለእዴ በተረፈ አላህያግዝህ

  • @mismakazene4924
    @mismakazene4924 Рік тому

    Good keep up. I may contact u soon.

  • @ThrFhf-b2z
    @ThrFhf-b2z Рік тому

    ቁጥረ ሰለኪ የት አለ

  • @ThrFhf-b2z
    @ThrFhf-b2z Рік тому

    ቁጥረ ሰለክ የት አለ