በኢትዮጲያ 100 ቆርቆሮ ብሉኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል ? ከባለሙያ ጋር how muche cost this house bulidinge| sadam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2022
  • Ethiopia news 2023
    addis ababa 2022
    house for sale in addis ababa 2023
    ethiopia house for sale in addis ababa
    ayat house for sale in addis ababa 2021 house for rent in addis ababa 2023
    homes for sale in addis ababa
    villa house for sale in addis ababa ethiopian house for sale in addis
    New house designs 2023
    ቤት ማስዋብ
    ቤት ማሳመር
    ethiopian news 2023
    Ethiopian music2022
    ቤቶች ድራማ
    betoche comedy
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ 2023
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ 2022
    የሚሸጥ ቤት አዳማ ቤት ዋጋ
    የሚሸጥ ቤት ሀዋሳ
    የሚሸጥ ቤት ደብረዘይት 1015
    የሚሸጥ ቤት ሱሉልታ
    የሚሸጥ ቤት በአዲስ አበባ 2015
    የሚሸጥ መሬት አዲስ አበባ ያላለቀ ቤት
    ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናሌን ይከታተሉ t.me/sadam0123
    addis ababa 2022
    house for sale in addis ababa 2023
    ethiopia house for sale in addis ababa
    ayat house for sale in addis ababa 2021 house for rent in addis ababa 2023
    homes for sale in atlanta ga homes for sale in texas homes for sale in hyderabad homes for sale in houston texas 2023
    homes for sale in bangalore
    homes for sale near me staging
    a home for sale preparing 2023
    a home for sale 2023
    5 የሚሸጡ ቤቶች እዳያመልጣችሁ |Ethiopia| Sadam tube 5 የሚሸጡ ቤቶች እዳያመልጣችሁ |Ethiopia| Sadam tube
    10 ልዩ ልዩ ዘመናዊ መጅሊሶች ዲዛይን ከነ ዋጋቸዉ| different modern majlis designs & price |Ethiopia|market • የሚሸጡ ቤቶች በአዲስ አበባ ዙሪያ ...
    አረብያ መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ
    አረብያ መጅሊስ በደሴ አረብያ መጅሊስ ዋጋ
    አረብያን መጅሊስ ዘመናዊ አረብያ መጅሊስ ዋጋ በኢትዮጲያ ዘመናዊ አረብያ
    መጅሊስ ዋጋ በሳኡዲ አረብያ
    ዘመናዊ መጅሊስ አረብያ ዋጋ በአዲስ አበባ
    mejlis arabia
    ዘመናዊ መይንጅሊስ ዲዛይን
    ዘመናዊ መጋረጃ መጋረጃ ዋጋ
    የቤት ምንጣፍ ዋጋ
    የቱርክ ምንጣፍ ዋጋ
    የቱርክ ልብስ ፈርኒቸር ዋጋ ፈርሻ
    የቤት እቃ ዋጋ
    አልጋ ዋጋ
    የመጅሊስ ዲዛይን
    መጅሊስ ፎቶ
    Turkish carpet
    ጅልባብ
    አዲስ አረብያ መጅሊስ ፎቶ
    ፎቶ መጅሊስ
    የመጅሊስ ዋጋ በዱባይ
    saudi arebiya news
    አለም ዋንጫ በኳተር
    qatar foot ball 2022
    Sadam tube
    ሳዳም መጅሊስ
    World cup foot ball in qatar 2022
    cement price in ethiopia today
    cement price in ethiopia today 2023
    ሲሚንቶ ዋጋ 2023
    ሲሚንቶ ፋብሪካ 2023
    ሲሚንቶ ዋጋ 2015
    ሲሚንቶ ዋጋ 2023
    ደርባ ሲሚንቶ
    ዳንጎቴ ሲሚንቶ አድራሻ 2023
    መኪና ዋጋ 2023
    መኪና አነዳድ
    መኪና ሽያጭ 2023
    መኪና እንዴት መንዳት እንችላለን
    መኪና ለመግዛት
    መኪና ጌም
    መኪና አሰራር 2023
    መኪና አነዳድ ለጀማሪ
    መኪና ዋጋ 2015
    መኪና ዋጋ 2022
    የቤት መኪና ዋጋ በኢትዮጵያ
    የስራ መኪና ዋጋ 2014
    አባዱላ መኪና ዋጋ 2023
    ቅጥቅጥ መኪና ዋጋ 20q5
    አባዱላ መኪና ዋጋ 2022
    መኪና ሽያጭ ዋጋ 2014
    car price
    car price in ethiopua 2023
    car price in ethiopia 2022
    car music
    ቆርቆሮ ቀነሰ ለቤት ሰሪዎች አዲስ መረጃ |
    important information
    small house Worldcupe 2022 football #football
    ethiopian music 2023
    ethiopian amharic music
    ethiopian addis music
    ethiopian movie
    ethiopian music 2022
    ethiopian movie
    new music 2023
    ethiopia lijoch
    ethiopian airlines
    ethiopian artist2023
    ethiopian news 2015
    ethiopian new music 2023
    ዋጋ እምነት
    ዋጋ አለባቸው
    ዋጋ ያስከፍላልና ክርስትና
    ዋጋ ስስዕቲ
    ዋጋዋን ስጣት
    ዋጋ ትማሊ
    ዋጋ የለውም
    ዋጋ የብሉይ
    samsung a13 ዋጋ
    samsung a32 ዋጋ
    samsung a12 ዋጋ
    hora bajaj ዋጋ 2022
    camera ዋጋ 2023
    iphone ዋጋ
    isuzu ዋጋ
    laptop ዋጋ
    samsung m12 ዋጋ
    #ethiopianyoutuber #sadamtube #houseforsaleቤት አሰራር 100ካሬ የብሉኬት ዘመናዊ ቤት it is possible to make a modern house easily
    ቤት አሰራር, አዲስ ቤት አሰራር ,የብሉኬት ቤት አሰራር,
    ቤት ሽያጭ,ቤት ለመስራት
    ቤት ለማስዋብ,
    ቤት ለማሳመር
    ቤቶች ድራማ
    ቤትሽ ጅማ ነዉ
    የዉሻ ቤት አሰራር
    የካርቶን ቤት አሰራር
    የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር
    የእርግብ ቤት አሰራር
    የጭቃ ቤት አሰራር, የእንጨት ቤት አሰራር
    modern home designs 2021, 2022
    Modern home designs ideas 2022, 2021
    Modern house designs low budget
    Modern home interior designs low budget
    sadam online market
    ለፈጣን መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
    t.me/sadam0123
    ላይክ ሸር ማረጋችሁን አትርሱ #ethiopianyoutuber #sadamtube
    #Like, ላይክ
    seifu on ebs
    Yetbi tube
    Ethiopia
    Abey ahmed
    neshida
    Halale midiya
    Music kana tv naho tv
    #Esat_tv
    #Fana_tv
    #Africa_tv
    #Zawya_tv
    ኢቲቪ ዜና ሰበር መረጃ
    #E-commerce Amazon shopi
    #android app development
    #Ethiopian_Athlat
    #ethiopian_sport
    #ethjopian_prank
    #best _prank
    ጎልድዲገር ፕራንክ
    አዲስ ፊልም 2022
    አዲስ ነሺዳ
    አዲስ ሙዚቃ
    አዲስ ግንባታ, አዲስ መዝናኛ
    አዲስ ስራ,Abelberhanu
    Feta daily, ፈታ ደይሊ
    donkey tube ዶንኪ ትዩብ
    miko mike ሚኮ ማይክ
    አዲስ ንግድ,አዲስ አዋጭ ስራ
    #Furniture
    #ፈርኒቸር
    #አዲስ ነገር
    Dallol_enteretament
    #Zena_tube
    ነቢል ኑር , nebile nure
    አዲስ ቤት አሰራር
    የጨት ቤት አሰራር
    የብሉኬት ቤት አሰራር
    የድል ዜና,ምርጥ እና አዋጭ እቃ
    የሀልጋ ዲዛይን
    የምግብ ጠረጴዛ
    የቡፌ ዋጋ
    ብርድ ልብስ
    ምንጣፍ
    የሀልጋ ልብስ
    ፍራሽ, ትራስ, ቤቢ, ቁምሳጥን, ቡፌ,ሶፋ,አረብያ መጅሊስ, መኪና,ባጃጅ2022, ቁልፍ, ግብርና, አርሶአደር, ሽመና, ወርቅ ቤት,ወርቅ ዲዛይን, ኢትዮጲያ
    አብይአህመድ, መምታት, መቀማት, ጁንታ, ወያኔ, ቄሮ, ኦነግሽኔ, የኢትዮጲያ አትሌቲክስ, ፍቅር, ሰላም, አንድነት,ወራሽ, አዉራሽ ,ከሳሽ,ተከሳሽ,ፍጥረት ፈጠራ ፋኖ ልዩ ሀይል መከላከያ
    #አስገራሚ .ጅብሰም ዲዛይን.ቡፌ.የሀልጋ ዲዛይን.ቲቪእስታንድ.የመኪና ሞዴል.
    #ዘመናዊ. መኪና .ቤት.በር.ልብስ.ሀልጋ.ጅብሰም ዲዛይን,ግብርና.ሰአት
    #ሰርፕራይዝ. መኪና.የቤት እቃ.ዉድ ስጦታ.ሰአት. ቤት

КОМЕНТАРІ • 299

  • @user-vg8wi6lo1k
    @user-vg8wi6lo1k 2 роки тому +9

    የጨት ቤት አስጀምራለሁ በሰላም ይለቅልሽ በሉኝ ይበቃኛል ለዱኒያ ቤት

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 роки тому +57

    ምነው ምረጥ የሆነይ ሳረ ቤት ስረቸ በቆይ እስካሁን አገሬ ነበረኩኝ

  • @tube4512
    @tube4512 2 роки тому +18

    በጣም አገብጋቢ መረጃ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን ይህንን መረጃ በጣም ስፈልገው ነበር ወቅቱን ጠብቆ ነው የመጣው ተባረክ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому

      በጣም ኣረ ደስ የሚል መረጃ ነው ወላሂ

    • @rimamari9057
      @rimamari9057 2 роки тому

      @@zaynabaa4034 አርበጣምጥሩነው።

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 2 роки тому +18

    ዛሬ ግን ተስፋ የሚስጥ መረጃ አቀረብክልን

  • @user-ix3rx7cw3m
    @user-ix3rx7cw3m 2 роки тому +9

    አወ ወድሜ ስንጠይቅ ሁሉም ውድ ነው እሚሉን 800000 ሀሪፍ ነው እስካሁን ያለቀው ዋጋ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 роки тому +6

    እንደሚጋነነው አይደለም ወጩ ሰርተው የሚሸጡት ግን በጣምኮ ነው የሚሰቅሉት
    በርታ ወንድም

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 2 роки тому +12

    ኮሜቶች ጥሩነው ገዘቡ የምትሉት ገናኮ ያላለቀ ቤት ነው 800ሺ የፈጀው ገና ደሞ ብዙ ነገር ይቀራዋል ከዚህ በላይ ላስወጣ ይችላል ኧረ ባልኖር ቢቀርብኝስ አስባችሁታል አብሶ ሀረብ ሀገር ያላችሁ ሴቶች እድማችሁን ጨረሰው ገና በቤት 🤣🤣 ፈጣሪ ይርዳን

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w 2 роки тому +4

      እኔ አስር አመቴ ቤት የለኝም ግን አላህ ካለ ከትንሽ ወራቶች ልገባ ነው ዱኒያ መቼም አይሞላም ያለብኝ ጤናዬን ይዤ ወደ እናት ሀገሬ ጉዞ ለምን ሸራ ወጥሬ አልኖርም ቤት አልገዛሁም ቢዬ ቀሬው ሂወቴን ከንቱ አላረግም 😭😭😭😭

    • @user-kt1my2jf9p
      @user-kt1my2jf9p 2 роки тому +3

      @@user-bf7hb3wq5w
      ትክክል ነኢማዬ የኔ ማር ይች አለም አጭር ነች እስከመቸ በስደት ደስታችንን አጥተን ቤተሰብ መቸም አይረዱንም እድሜ መጨረስ እኔም ልገባ 3ወር የቀረኝ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w 2 роки тому +3

      @@user-kt1my2jf9p መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ዜድ እህቴ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 роки тому +23

    ቦታ ውዴ ባይሆንንንንን
    የተሰራ ቤት ከመ ግዛት ቦታ ገዝቶ
    ቤት መስራት በጣም ቀላል ነው

    • @eheteyoutube5560
      @eheteyoutube5560 2 роки тому

      Tkkl neshi

    • @user-ze9ys8zq3h
      @user-ze9ys8zq3h 2 роки тому +4

      ትክክል ወጩም ይቀንሳል በዛላይ በፈለግነው ዲዛይንም ማሠራት ይቻላል።

    • @user-gn9uy4pr6s
      @user-gn9uy4pr6s 2 роки тому +1

      @@user-ze9ys8zq3h 💪👍

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому

      100%

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 2 роки тому +2

      ሀዩቲየ ቦታም ገዝቶ መከራ ነዉ እህታለም እኔ ብላን ያለዉ ወልድያ ገዝቸ ይኸዉ ፍቃድ አንሰጥም ብለዉ አለሁ ሁለት አመቴ ገና አልሰራሁም የመዳም ቤት ሰለቸኝ በዚህ ወር ልገባ ነዉ ሸጥኩም ለወጥኩም ህዶ ማየት ነዉ የኔ ዉድ እናም እደምናስበዉ ቀላል አደለም የመንግስት መሬት ከሆነ ለማለት ነዉ ዉደዋየ

  • @m.s.f1683
    @m.s.f1683 2 роки тому +2

    ሰዳምየ በጣም አመሠግናለሁ ዛሬ የምፍልግውን ነው ይሠይህኝ

  • @user-kg3dy7rn4c
    @user-kg3dy7rn4c 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ መረጃ ነው

  • @muhammadarab1235
    @muhammadarab1235 2 роки тому +7

    እኔ የምፈልገው 3 ክፍል በብሎኬት L ሼብ እፈልጋለው ስንት ይጨርሣል አ አ ዙሪያ አለምገና ንገረኝ ወድሜ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому +7

    ኧረ ሳዳምየ 800ሺ በጣም አሪፍ ነዉ ወላሂ እዉነትክን ነዉ በአድ ሚሊየን ባድ ነጥብ አምስት አይገኝም እያሉ በፍራቻ የጪቃ ቤት እገዛለን ወይም እሠራለን እስከ መጨረሻዉ ሁለት ሚሊየን ቢጨርስ በጣም አሪፍ ነዉ ሳዳምየ በርታልን ወድም ወላሂ የዛሬዉ የተለየ መረጃ ነዉ ጀዛክላህ ሀቢቢ🥰🥰👏👏👏

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 роки тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @yeshiabebaw6488
      @yeshiabebaw6488 2 роки тому

      የምር ግን እነሱ እሚያወሩት እና እንች ስገቢበት በጣም ልዩነት አለው 65 ቆርቆሮ 1ሚሌን ጨርሶብኛል እኔ የምሬን ነው ከቻላችሁ እየሰራችሁ ብሰሩ ይሻላል አገር ቤት ገብቸ እሰራለሁ መለት አይታሰብም እና ደሞ የብሎኬት ቤት ማለት 60/70 ቆርቆሮ በቂ ነው መቶ ቆርቆሮ ምን ይሰራልሻል

    • @user-rg2pe6zh7i
      @user-rg2pe6zh7i 2 роки тому

      @@yeshiabebaw6488 እህቴ መሻአላህ አላህ በአፊያ ያኑርሽ በሰራሽውቤት ግን ስንት ክላነው. 1 ሚሊየን የወሰደብሽ

  • @user-kd4eu6nt2k
    @user-kd4eu6nt2k 2 роки тому +2

    Mashaa Allah betam arif wagan naw.

  • @hayattube7284
    @hayattube7284 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወድም በጣም ሀሪፍ ነው የእውነት

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 роки тому +5

    ማሻአሏህ በጣም ሃሪፍ ነው ጀዛከሏህ ኸይር ወንድምዬ

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሳዳም ጡሩ ነዉ በርታ

  • @somowfahimoofficial7471
    @somowfahimoofficial7471 2 роки тому +2

    Masha Allah keep going

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 2 роки тому +1

    እናመስግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍነው ዋጋው እያስፍራሩን ያቅማችን እንኳእንዳንሰራ ግን ዋናው ቦታ ክለን በዚህ ውጪ ቀላል ነው

  • @user-gj9nj7ir4i
    @user-gj9nj7ir4i 2 роки тому +4

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወንድሜ

  • @bizateka6404
    @bizateka6404 2 роки тому +2

    አሠላም አሌኩም በጣም እርካሽ ነዉ አዉ ልክ ነህ ዋጋዉ አሪፍ ነዉ

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 2 роки тому +1

    ጎበዝ ቐጥልበት ወንድማችን

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 роки тому +2

    ማሸአለሀ አሪቨ ነዉ ሰደሚ አነማሰግነል

  • @hayattube8302
    @hayattube8302 2 роки тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወንድም ማሻአላህ ጠንክር

  • @asihailo8667
    @asihailo8667 2 роки тому +2

    Bahr dar Efalgalhu

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 2 роки тому +8

    ልክነህ ቤተሰብ ቤት አልገዙልንም

  • @asihailo8667
    @asihailo8667 2 роки тому +3

    Bahr darrrr Ala

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому

    አይ ሳዳም የቆየ ነው የአሁኑን ነው የምታቀርበዉ ወንድም ሳፍ ቢየ ሳይ አሁለታ ከ 1 መት በፍት የተቦሰጠ ነው ለነገሩ ወንድሞቼ ጎበዝ ናቸው ዝንቢየ ልስማ ብየ ነው እንጂ ግን እናመሰግናለን በርታ 👍

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 роки тому +5

    ባይሰራስ ቢቀር እረወዳ ሆ ሥትአመት ተሸቅሎ ሊጠራቀም ነው በመጀመሪያ የእኛን ገዘብ የሚጨርሱት ቤቱን የሚአሰሩት ናነው። በቃ አትጀንጅነን አንፈልግም። እራሳችን ቆመን እናሰራለን በቃ እደ

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 роки тому +1

      🤔🤔🤔

    • @user-kt1my2jf9p
      @user-kt1my2jf9p 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣 ወይኔ በሳቅ በቃ አትጀንጅኑን አለች 🤣

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 роки тому +1

      ትክክል👍😁😁😁

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 2 роки тому +11

    አሁንላይ ያለዉን የቡለኬት ፌሮ የመሣሠሉትን ዋጋ ብነግረን ጥሩነበር

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 роки тому +4

      Ok

    • @uaedibba5487
      @uaedibba5487 2 роки тому

      የቡለኬትና የብርት ዋጋ ንገርን

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 2 роки тому +4

    ሀቂቃ ባሁን ጊዜ የጨት ቤት ከመስራት ብሎኬት መሥራት ይሻላል የጨት ቤት 10አመት ከሆነው ይወዲቃል ወጩም ምንም ያክል አይባለጥም

    • @oliveolive7984
      @oliveolive7984 2 роки тому

      Endeb aseraru New enkoan Be A 10 Amet Be 20 Ametim Ayiwodikim Ene Lijinhogne yetesera Bet alen Eskahun Dehna New Ke10amet Befit Yeteseraw Demo Ahun Diresbadis New Mimesilew Ayayaz Ena Aseraruntiru Kehone Minim Ayihonim

  • @user-he6zv2sh6d
    @user-he6zv2sh6d 2 роки тому +3

    አሪፍ ነዉ ግን ካሁን ቡሀላ ያለዉ ወጪ እእእእእ ነዉ

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 2 роки тому +3

    በርታወንድሜ

    • @rimamari9057
      @rimamari9057 2 роки тому

      በጣም፣ጎበዝ፣እሺ፣የድርሠን

  • @iyyasuusgooftadha1112
    @iyyasuusgooftadha1112 2 роки тому +3

    WOW WOW 😍😍😍😍

  • @teshaleeriso7197
    @teshaleeriso7197 2 роки тому +1

    Okay batame dassi yilale ina ba hossana masirati tichilalachu woye?

  • @takeneasefea8899
    @takeneasefea8899 Рік тому +1

    በረታ በጣም አሪፍ

  • @user-nh6fn8pq4z
    @user-nh6fn8pq4z 2 роки тому +3

    ወይኔ የጨት ቤትስ ስንት ይፈጃል ለምሳሌ አሁን 6 ክፍል እዛዉ እቤቱ ዉስጥ ቁርጥርጥ ማለት ነዉ እንዳታልፈኝ ንገረኝ

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s 2 роки тому +2

    ጥያቄየን ለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @hgfgggg7427
    @hgfgggg7427 2 роки тому +1

    ወላሂ።ሀሪፍነው

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 роки тому +2

    ቤት እያየሁ ቀፎ ሆኜ ቀረሁኮ ስደት ድክም አደረገኝ ሀገሬ ገብቼ ባለኝ መኖር ማንን ገደል እወይ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭አብሽሪልኝ የኔ ቢጤ ነሽ ማለት ነው

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 2 роки тому

      @@user-bf7hb3wq5w አይ ወላህ

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Рік тому +1

    Thank you for your informative insights on house construction costs in Ethiopia. I am curious what this house look like after 10 months. Keep up with your good work. Continue updating changes in construction costs. It is very difficult for us to know trustworthy contractors, but when you have well defined list of price, we can budget the cost and request your affiliate contractor to start and finish a construction project in short period of time to avoid unstable material cost fluctuations. Thanks again for your market insights!

    • @sadamTube
      @sadamTube  Рік тому +2

      thank you so much insha allah we will do better

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 2 роки тому +2

    ክፍለ ሀገርነው እንዴ ያለው አዲስ አበባ አካባቢ ፈልጌነበር እስኪ የፎቅ ሳይሆንም የምድር የብሎኬት ቤት 200 ካሬ ስንት ይፈጃል ???

  • @fkirtagola8494
    @fkirtagola8494 5 днів тому +1

    ወረታ / ዘንዘሊማ ላይ ቤት ለመስራት እፈልጋለሁ

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 2 роки тому +1

    Inshallah

  • @helagold4710
    @helagold4710 2 роки тому +2

    ቤተሰብ አንዴ ዘጭ ያለ ብር ጠይቀው ተስፋ ነው ሚያስቆርጡ ግን እራስክ ሂደህ አንዴ ከጀመርከው ቀስ በቀስ ያልቃል

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln 2 роки тому +2

    እኔ በፍቅር በሳርቤት ነው ያደኩት
    አሁን ይሄንን ለመስራት ሂወቴን የማጣው

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ዋጋነው ውድ አይደለው

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 2 роки тому

    Woww 👌👌

  • @user-ur6yj9ib4e
    @user-ur6yj9ib4e 2 роки тому +1

    በርቱ

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 2 роки тому +1

    አለን

  • @tibabutilore1371
    @tibabutilore1371 2 роки тому

    I gonna call for you too soon
    Because of I need start house to belde
    Areka next to wolata sodo

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 роки тому

      Insha allah i will wait you 0925960640 my contact

  • @user-cw8pn1cd9f
    @user-cw8pn1cd9f 2 роки тому +3

    ሀሪፍ ነው ግን ከዚህ በኋላ ከዚህ እጥፍ ይፈልጋል

  • @yaqoobyusaf5018
    @yaqoobyusaf5018 Рік тому

    ሁሉምነገርየምታቀርበው።ደስይላልአብሽርወድምበርታ።ባዶቦታምሆነቤትነብርየምፈልገው።ከይቅርታጋርወደወልደያ።መሄድአትችልም

  • @tube3356
    @tube3356 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ የጭቃ ቤት ለመስራት ሰባት መቶ ሽ በላይ ጨርሳለች እህቴ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 роки тому +1

      እ😲ሠትክፈልሠረታነዉ፣ሠባትመቶሺየጨረሠይዉሠትክፈልሠረታነዉ

    • @tube3356
      @tube3356 2 роки тому

      @@montahamontaha7340 ወላሂ 96ስዲስት ነዉ ገና መቶ ሰላሳ ሽ ያስፈልጋል ብለዋታል

    • @halimah4999
      @halimah4999 2 роки тому

      @@tube3356 እረ እኔም ተዚህ ይበልጣል ያወጣሁት ገና ብዙ ይቀረዋል ከርስ ነዉ እሚወጋዉ ወላሂ

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 2 роки тому

      Tekekel

    • @tube3356
      @tube3356 2 роки тому

      @@halimah4999 እኔ ይህን የመሰለ ቤት ስምት መቶ ሽ ጨርሰ ቲሉኝ ገርመኝ ወይም ዲሮ የተሰራ ቤት እያመጡ ነዉ መሰል 😍

  • @temesganetesfaye460
    @temesganetesfaye460 2 роки тому

    Wow Batame Are naw baze birr melka khona Yeshste bebale sentenaw wagaw

  • @user-gj9nj7ir4i
    @user-gj9nj7ir4i 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 роки тому +2

    ዋአሊኩም ሠ ላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @mohammedseid8989
    @mohammedseid8989 2 роки тому +3

    አህን ሰአዳም ደሴና ኮቦልቻ ቦታ አቅርብልን

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    መሽአላ ደስ ይላል 💜💜💜💜💜💜💜

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl Рік тому

      ሰላም ነዉ ማ ሏ ፍ

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f 2 роки тому +3

    እስኪ ለኔ ደብረ ብርሀን ፈልግልኝ የሚሸጥ

  • @user-ur6yj9ib4e
    @user-ur6yj9ib4e 2 роки тому +3

    ላማዋቅ እፈልግ ነበር

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Рік тому +1

    አይ መንቀራፈፍ አረበኛው ምን አመጣው መቼም ለአረቦች ነው እንዳትሉኝ ኪኪኪኪ

  • @Hikmaseid5664
    @Hikmaseid5664 2 роки тому +2

    እኔ የጭቃ ቤት ልሠራ ዛሬ ይጀመራል ቁፋሮው ምን ትመክረኛለህ

  • @user-xh8pl5ur7s
    @user-xh8pl5ur7s 2 роки тому +1

    የእንጨት ቤቱ ባለቀልኝ ሆሆሆ

  • @uaedibba5487
    @uaedibba5487 2 роки тому

    ሣዳም የቡለኬትና የብርት ዋጋ ንገርኝ

  • @eyayelove2564
    @eyayelove2564 Рік тому +1

    Nice

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 роки тому +1

    ሳዳም እሰሰኪ ኬሚሴ የሚሸጥ ቤት ፍልግ ሀለት ክፍል ብቻ

  • @yeshwndmmulu2932
    @yeshwndmmulu2932 2 роки тому +1

    ከየት ነው በዚህ ዋጋ ባህር ዳር ወይም ጎንደር በዚህ ዋጋ ይገኛል?

  • @emanemman1811
    @emanemman1811 Рік тому

    አሪፋ ነው

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 роки тому +2

    👍

  • @Amar-hz4df
    @Amar-hz4df 2 роки тому

    8በጣም ቆንጆ ነው

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 роки тому +1

    የተሰራ ቤት ስንት ይገኛል ኮምቦልቻ

  • @Zamzam3089
    @Zamzam3089 2 роки тому +2

    የት ነው ንገሩኝ እስክሰማው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 роки тому

    የኔ ገና ቦታ ነው ስድስት ክፍል ይወጠዋል ብለውኛል ግን የኹሉንም አጠቃሎ እላውላይ የንጨት ቤት ኹለት ክፍል አለው
    ከንግዲኽ ስንት እንደሚፈጂ አላውቅም

  • @zaynatz3070
    @zaynatz3070 2 роки тому +2

    ዋጋውን ንገረን እኔ በጣም ነው የምፈልገው

  • @najat5814
    @najat5814 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሆ ግን ከባዲ ነዉ ኡኡኡኡ

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 2 роки тому +2

    የሚሸጥ ነው ወይ የትነው

  • @khadejahamda1465
    @khadejahamda1465 2 роки тому +1

    Asllaa

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 роки тому +1

    ቦታው የሊዝ ነው ወይሥ የግል!!

  • @zeynebworkuzeynebworku8524
    @zeynebworkuzeynebworku8524 Рік тому +1

    ሠላም ወድሜ የቡልኬት ቤት ለመሥራት ሥትብር ይወሥዳል ደሴ በአሁን ዋጋ እዳታልፈኝ መልሥልኝ በአላህ

  • @user-wo7sh2dx9e
    @user-wo7sh2dx9e 2 роки тому +1

    ሀገር ይረጋጋና ቁጥራችሁን ይዥለው እናወራለን

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 роки тому +1

    ደብር ማርቆስ ስንት ይገኛል

  • @niqabe
    @niqabe 2 роки тому +1

    አመሠግናለሁኝ የጥያቄየ መልስ ሥላገኜሁ

  • @uaedibba5487
    @uaedibba5487 2 роки тому

    ቡለኬት በችርቻሮ ሥንት ነው

  • @hannamaco5523
    @hannamaco5523 2 роки тому +2

    እሽ ግን የትነው

  • @user-gn9uy4pr6s
    @user-gn9uy4pr6s 2 роки тому +1

    የትሀገርነው?

  • @ethiotube8395
    @ethiotube8395 2 роки тому +1

    Bezu bir alcheresem

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 роки тому +1

    ይህን ቤት 200 ካሬ ላይ መስራት ይቻላል ይበቃል ቦታው

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому +1

    የትነውሀገሩ ????

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 роки тому

    Wayine minew yezare 5 amet ante bawekut birem aybelam neber ay edil

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 роки тому +1

    የት ከተማ ነው?

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 роки тому +1

    3መቶ ሺብር ይዠ እጀምራለሁ እያልኩ ነበረ ሽኩረን ላዳምጠው

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 роки тому +1

    አህለንንን

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 роки тому

    ወደ ሻዋሮቢት እስኪ ፍልግልኝ ኤል ሺብ

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 2 роки тому +1

    ወይት ሀገር ነው ግን

  • @murshidasajin2757
    @murshidasajin2757 2 роки тому +2

    ሳዳም እባክህ ወንድሜ አዳማ ላይ ያለ ቤት ወይም መሬት ወቅታዊ ዋጋ መረጃ ብትሰጠኝ አመሰግናለው ሀቢቢ

  • @user-kx2ze7tc4z
    @user-kx2ze7tc4z 2 роки тому +1

    እኔም እፈልጋለሁ እንደዚህ አድርጋቺሁ እዲትሰሩልኝ ኢሻአሏህ ግን ጦርነቱ ገና መቸ አበቃ ክፍል ሀገር ወሎ መሄድ ከቻላቺሁ

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 роки тому +2

      ወሎማኮ ሀገራችን ነዉ

  • @sff5724
    @sff5724 2 роки тому +2

    ሣዳም ሰልክህን ላክል

  • @badryabadrya4069
    @badryabadrya4069 2 роки тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ
    ወንድሜ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 роки тому +1

    8000,000 shi ? Kazi balaye yefajale

  • @Amar-hz4df
    @Amar-hz4df 2 роки тому

    እኔ 3ክፍል መስራት እፈልጋለሁ ስንት ይፈጃል