ለህፃናት የጣሳ ወተት ስንጠቀም የምንሰራቸው 8 ስህተቶች | 8 Critical Mistakes on Formula milk use | Dr.Fasil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ለልጆች የጣሳ ወተት ስንጠቀም የምንሰራቸው 8 ከባድ ስህተቶች | 8 Critical Mistakes with formula Milk for Kids | Dr. Fasil #health #ebs #ethiopian
    formula milk can be a shelf-stable and convenient option for feeding children, but there are some important things to keep in mind to ensure it's used safely and effectively. Here are 8 critical mistakes to avoid with canned milk for kids:
    1. Not following mixing instructions carefully. Improper dilution of canned milk can lead to malnutrition or even be dangerous for your child. Always follow the mixing instructions on the label carefully, using the recommended amount of water for the specific type of canned milk and your child's age.
    2. Using canned milk as a primary source of nutrition. Canned milk is not a complete food and lacks essential nutrients like iron and vitamin D that are important for babies and young children. Breast milk, formula, or fortified cow's milk should be the primary source of nutrition for infants and toddlers.
    3. Introducing canned milk too early. The World Health Organization (WHO) recommends exclusive breastfeeding for the first 6 months of life, followed by continued breastfeeding with the introduction of safe and appropriate complementary foods. Consult your pediatrician before introducing canned milk to your child.
    4. Not storing canned milk properly. Store unopened canned milk in a cool, dry place. Once opened, refrigerate leftover prepared canned milk and use it within 48 hours. Discard any leftover canned milk after that period.
    5. Giving canned milk to a child with allergies or intolerances. Canned milk can be made from cow's milk, goat's milk, or soy. If your child has a milk allergy or intolerance, choose a canned milk made from a suitable alternative like soy. Always check the ingredients list before giving canned milk to your child.
    6. Using expired canned milk. Check the expiration date on the canned milk before using it. Do not give expired canned milk to your child.
    7. Not warming canned milk properly. If you are using canned milk for a baby, warm it gently to lukewarm temperature. Do not heat canned milk in the microwave, as it can create hot spots that can burn your baby's mouth. Use a stovetop or bottle warmer to warm canned milk to body temperature.
    8. Using canned milk in place of medical treatment. If your child is experiencing diarrhea or vomiting, consult a doctor instead of relying solely on canned milk for rehydration. They may recommend oral rehydration solution (ORS) or other treatments.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician

КОМЕНТАРІ • 311

  • @bruhkids-t1e
    @bruhkids-t1e  6 місяців тому +16

    በአካል ሆስፒታል ላይ መተው ልጅዎን ማሳከም ካሰቡ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ 👇👇👇👇👇
    ☎️ 0984650912 ማማከር ከፈለጉ 9394 ላይ ይደውሉ ::

    • @Temsalet
      @Temsalet 6 місяців тому

      Thanks doctor gin USA new yemenorew

  • @zinashsimionalbejo
    @zinashsimionalbejo 6 місяців тому +14

    ምስጋናችን ከልብ ነዉ ዶክተርዬ ምትለቃቸዉን ሁሉንም videoች እከታታላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ❤❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому +1

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more videos

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 6 місяців тому +6

    ❤❤❤
    እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን ይጨምር ዶክተር በእውነት የምትገልፅበት ና የምታስረዳበት መጠን ልዩ ነው ስው በቀላሉ የሚረዳው ቢዶ ነው እናመስግናለን😊

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @MenaKebere
    @MenaKebere 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን DOC

  • @hasinamuzeyen2988
    @hasinamuzeyen2988 6 місяців тому +3

    ስለሁሉም ትምህርትህ እናመሰግናለን አላህ ያቆይልን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      አሜን subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

    • @AbrakBeti
      @AbrakBeti 6 місяців тому

      Selam Dr leje 7 month Nat enam megeb sasjemerat formula metekem teweche ena megebena tuten becha newu metetekemewu enam bekiwa newu???

  • @martateshome7559
    @martateshome7559 6 місяців тому +18

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤ እባክህ በእ/ር ከ2ዓመት በላይ ለሆኑትም ልጆች በምግብም ሆነ በማንኛውም እንክብካቤ እንዳንሳሳት ቪድዮ ብትሰራልን ከልበ እለምንሀለው ደግሞም እንደምታስተምረን 100%እተማመናለሁ❤❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому +5

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን

    • @martateshome7559
      @martateshome7559 6 місяців тому

      እሽ ዶክተርዬ እ/ር ያክብርልኝ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @aymenseid
      @aymenseid 6 місяців тому

      ​​@@bruhkids-t1e Dr በቅድሚያ ለምታቀርባቸው በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን! በተረፈ እኔ የምኖረው ከኢትዮ ውጭ ነው የአመት ከ8 ወር ልጅ አለኝ ከእናቴ ጋር! ከአመት ቡኃላ ፎርሙላውን አቁመው የላም ወተት ነው ያስጀመሩት! አሁን ላይ ሀይለኛ እንደሆነ ሰማሁ ሲናደድ እቃ ይሰብራል አሉኝ! አጋጣሚ ወተቱ ከሆነ ብለው የቀኑን በምግብ ቀየሩለት! ምን ሊሆን ይችላል የተሻለስ ወተት አለ ልቀይርለት የምችለው? ሀይለኝነቱስ የወተቱ ውጤት ይሆን ከቻልክ በምላሽ ተባባረኝ!

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      ​@@aymenseidእድሜው አሁን ስንት ነው?

    • @ermiyasendale430
      @ermiyasendale430 6 місяців тому

      ​@@martateshome7559ፀ😅 0:50 ፆፇፀ

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 Місяць тому

    ❤❤❤ እናመስግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው የምስጠው ዶክተር የውነት ተባርክ

  • @jics297
    @jics297 6 місяців тому +3

    I like your explanation.
    Blessings

  • @KidstBrhanu-t2h
    @KidstBrhanu-t2h 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hanbercho5175
    @hanbercho5175 6 місяців тому +2

    ❤❤❤ምፈልጋቸው ነገሮች ተመልሰውልኛል

  • @MuktarNasir-f6o
    @MuktarNasir-f6o 6 місяців тому +2

    Thanks doctor
    Explain about baby food for 6 months

  • @ngstigirmay9271
    @ngstigirmay9271 6 місяців тому +2

    Thank you doctor

  • @user-iy1gq1pl9m
    @user-iy1gq1pl9m 6 місяців тому +1

    ምርጥ DR!!

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 5 місяців тому +3

    እረ እኔ ዶክተሩን ጠይቄው የተሰራው ወተት 6 ሰአት ይቆያል ብሎኛል 3 ሰአት ከቆየ እደፋለሁ እኔ ያለሁት ስኡድ ነው በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @rah5847
    @rah5847 6 місяців тому +1

    Thank you Dr. 🙏🙏🙏🙏 this is important idea ,ur teaching method so good keep it up!!!!

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @haymanotahmedahmed1474
    @haymanotahmedahmed1474 6 місяців тому +1

    I have 3 kids, I have never given them anything until 6 months. Their wight is proportion with their age. I love breastfeeding it creates a good bonds with me and my kids.

  • @Meseret-s1g
    @Meseret-s1g 6 місяців тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 6 місяців тому +1

    Thank u Dr ye 5 were leji alegn mereja kante new yemagegnwu thank u so much

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому +1

      You're very welcome dear subscribe for more🙏

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 6 місяців тому +1

    Dear Dr. Fasil I got important and detail information.Thank you

  • @TrhasYoadan
    @TrhasYoadan 6 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ዶር

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      እንኩዋን ደህና ቆዩን subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን

  • @tasif179
    @tasif179 6 місяців тому +1

    Many thanks Dr. You are amazing 👏 as usual!

  • @mitagirma-mg5wd
    @mitagirma-mg5wd 3 місяці тому

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ተባረክ

  • @MuktarNasir-f6o
    @MuktarNasir-f6o 6 місяців тому +1

    Thanks doctor
    Esplain About baby food for 6 month

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      I already did check previous videos
      👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/H0UyX53gmqg/v-deo.htmlsi=vAvFQFFv9cUmWDom

  • @absirashiferaw8368
    @absirashiferaw8368 6 місяців тому +1

    Thank you

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 6 місяців тому +1

    Thank you soo much for your advice and effort❤

  • @BuzeBuze-h7t
    @BuzeBuze-h7t 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @berekketabebe
    @berekketabebe 5 місяців тому

    Hi doctor thank you so much for sharing us this very good idea. My question is should we boil plastics?

  • @meserettezera6658
    @meserettezera6658 6 місяців тому +1

    ፈጣሪ ያክብርህ

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 6 місяців тому +1

    ዶር ፋሲል እናመሰግናለን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      Thank you dear 🙏 subscribe for more videos

  • @user-so3fi4fq6k
    @user-so3fi4fq6k 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ...

  • @MboneraNtabashwa
    @MboneraNtabashwa 6 місяців тому +1

    Thank You very much D/r

  • @AbebaChala
    @AbebaChala 6 місяців тому +1

    Thank you doctor 🙏🙏

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 6 місяців тому +1

    እናመሠግናለን

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 6 місяців тому +1

    Thank you Doctor 🙏

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      You're very welcome dear subscribe for more🙏

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 6 місяців тому +9

    ልጄ ግን እድለኛ ነው እኔ እናቱ ገና አባቱን ሳለገኝ ለሡ እየተማርኩለት ነው ውይይት ያልወልድኩህ ልጄ የኔ ናፍቆት ስወድክ❤

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 6 місяців тому +1

    Thanks Dr ❤

  • @እናቴእማፈቅር
    @እናቴእማፈቅር 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      Thank you dear 🙏 subscribe for more videos

  • @muhdinabdela1635
    @muhdinabdela1635 Місяць тому

    ደክደር ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zufanebrahim3643
    @zufanebrahim3643 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተርእኔ መንታ ልጆች አሉኝ ብዙጊዜጡት አይበቃቼውም ብየእጨነቃለሁ እናም የአሳ ወተትእጨምራለሁ እናምአንዱልጄሰገራው በጣም ቀጭንነው ግን ያስመጣዋል

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      በአካል ብናያቸው መልካም ነው

    • @zufanebrahim3643
      @zufanebrahim3643 6 місяців тому

      የምኖረው ሳኡዳረቢያነው

  • @selamfissha
    @selamfissha 5 місяців тому

    Thank you docterya betam gobez nehe

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 6 місяців тому

    ዶ/ር ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @user-wm2zt6wj3p
    @user-wm2zt6wj3p 6 місяців тому +1

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @abelabebe1128
    @abelabebe1128 2 місяці тому

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-xb2hq1xb4g
    @user-xb2hq1xb4g 6 місяців тому +1

    Barek Allah feykk

  • @HareguaTesfa
    @HareguaTesfa 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ ተቀባይነት ያለው ነገር ነው

  • @muluale5889
    @muluale5889 6 місяців тому +1

    በጉጉት ነዉ ምጠብቀው የላም ወተት መቼ እንደሚጀምር ግራ ገብቶኝ ነበር አመሰግናለሁ ❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ስለ ላም ወተት ሙሉ መረጃውን እናቀርባለን ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @selamselman6870
    @selamselman6870 6 місяців тому +1

    Thank u doc🙏

  • @user-zl6uj6nk7j
    @user-zl6uj6nk7j 5 місяців тому

    ዶ/ር ተባረክ ካተብዙ ተምራለሁ

  • @merhawithagos4849
    @merhawithagos4849 2 місяці тому

    አመሰግናለሁኝ

  • @tigistsileshi2314
    @tigistsileshi2314 5 місяців тому

    Thank you docter

  • @SELAMAWITTSEHAYE-e7x
    @SELAMAWITTSEHAYE-e7x 5 місяців тому

    Thank you DOKTER

  • @user-fo2bk5si1w
    @user-fo2bk5si1w 2 місяці тому +2

    ለጨቅላህፃን የተዘጋጀ የዱቄት ወተት ለሰባትአመትልጅ ብንሰጠው ጉዳት አለው ወይስ የለውም?

  • @hulusalam4357
    @hulusalam4357 6 місяців тому +1

    Enamesegnalen❤❤❤

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 4 місяці тому

    11 ልጆቼን ባንተ ነው ያሳደኩት በርታልኝ 4 መታ ጨምሮ

  • @meheret4532
    @meheret4532 5 місяців тому

    Thank you D/r

  • @selamashuro-dx7qp
    @selamashuro-dx7qp 6 місяців тому +1

    Tnx doc❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitamanuel
    @mekdelawitamanuel 6 місяців тому +2

    Selam Dr, bemejemeriya lemseten tekami merejawoch betam enamesegnalen beteley le addis enatoch ejig betam tekami nw. Wede tiyakeye sijed, lije 1 weru nw formula wetet nw mitetaw kakaw arenguade nw chiger ynorew yhon weys normal nw?

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 5 місяців тому

    ተባረክ ዶክተር

  • @SamrawitTesfaye-h5z
    @SamrawitTesfaye-h5z 6 місяців тому +1

    Tankeu

  • @HarguGebru
    @HarguGebru 6 місяців тому

    Thanks u doc

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 6 місяців тому +4

    ዶ/ር ያንተን ቪዲዮ ሳይ ለwifi የምከፍለው ብር አይቆጨኝም

  • @FrehiwotTedila
    @FrehiwotTedila 6 місяців тому

    Thank you doctor sle lijochachin slemtseten mkr

  • @rozinahaile
    @rozinahaile 6 місяців тому

    እናመሰግናለን❤

  • @asterassefa7204
    @asterassefa7204 6 місяців тому

    ተባረክ ዶክተርዬ

  • @Fatuma-hr1mn
    @Fatuma-hr1mn 4 місяці тому

    think you doctor

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 6 місяців тому

    Thanks so much doctor faceless menbere

  • @zufankebede5756
    @zufankebede5756 5 місяців тому

    ተባረክ

  • @eskedardanyewwedimu9579
    @eskedardanyewwedimu9579 6 місяців тому

    Enamesgenalen doctor egezabhier endanet ayent sew yabzalen

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው
    ጥያቄዬ የ5ወር ልጅ አለችኝ የቆርቆሮ ወተቱን ነው የምትጠቀመው በቀን ውስጥ መጠቀም ካለባት መጠን በላይ የመውሰድ ፍላጎት አላት እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ?ለምሳሌ ቆርቆሮው ላይ የተፃፈው በቀን 4ጊዜ ነው የሚለው እሷ 5ጊዜ መውሰድ ትፈልጋለች

  • @fenetdiro857
    @fenetdiro857 6 місяців тому

    Thanks dr

  • @MohamedWordi
    @MohamedWordi 4 місяці тому

    ዋዉ እናመሰግናለን

  • @timrtutesema
    @timrtutesema 5 місяців тому

    እናመሠግንአለን

  • @solomonchernet-u7t
    @solomonchernet-u7t Місяць тому

    Good🎉

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 6 місяців тому +2

    ሰላምህ ይብዛ ዶ ር የላም ወተት እንዴት ነዉ??? እኔ 1ዓመቱ ነዉ የላም ወተት እሚጠቅም

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 6 місяців тому +1

    Kef lalutem sera doctor ❤️

  • @GuehsWeldesamie
    @GuehsWeldesamie 5 місяців тому

    Tebarekln

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew 5 місяців тому

    ትክክል ዶክተርየ ልጀ የጆሮ ኢንፌክሽን ተጋልጦብን ነበር አልሀምዱሊላህ ሀኪም ቤት ሂዶ ቱቶተሻለው

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 6 місяців тому +1

    እባክህ ዶ/ር ያለ ጊዜአቸው ስለተወለዱ ህፃናት ምን አይነት ቫይታሚኖች ቢውስዱ ከሌሎቹ ህፃናት የተለየ ልናደርግላቸው የሚገባ ነገሮችና እድገታቸውን እንዴት እንደምናውቅ ብትነግረን ስለምትስጠን መረጃ እናመስግናለን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому +1

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @NestiKmicael-rx2iz
    @NestiKmicael-rx2iz 6 місяців тому +1

    Dr lje tuto alemd alechgn 2werua new tuti liystegbat alchalechm ena sra ljemr neber chnkognal

  • @EmbetAwoke
    @EmbetAwoke 6 місяців тому

    Egizabher yibarekhu

  • @tedoramichael1487
    @tedoramichael1487 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤thank you doctorye

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 6 місяців тому +1

    Dr tebarek!!! Dr leje kee bet kawexahut ayerun lilemdlegn alchalem gunfan asgegerewu kee medanit wecii bee men litewew yechilal ???? Sale alewu shirob sexugn gen lewux yelewum medanit selchetignal eske 6wer xut bechan new yexebaw ahun tecemari megeb jemeral ebakeh mefte kalewuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selammariyowalle4912
    @selammariyowalle4912 6 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም ብዙ መረጃ እያገኘን ነዉ እናመሠግናለን ግን የጣሳ ወተት ተከፍቶ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል ።

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 місяців тому

      ቪዲዮ ላይ መጨረሻ ላይ ተገልፅዋል እስከመጨረሻ ይመልከቱ

    • @selammariyowalle4912
      @selammariyowalle4912 6 місяців тому

      እሺ ሠምቻለሁ አመሠግናለሁ

  • @nitsuhAlemayehu-gf3pu
    @nitsuhAlemayehu-gf3pu 3 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 1 ወር ከ15 ነው ምን ያህል ml እና ማንኪያ ወተት መስጠት አለብኝ እባክህ

  • @selamyihonal.9290
    @selamyihonal.9290 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን. ጥያቄ ነበረኝ ከ 4 በላይ ያሉት ህፃናት ስንት ጊዜ ነው ፑፕ የሚያረጉት በሳምንት? ልጄ ከ4 ቡሓላ ቀነሰች በሳምንት 2ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው ችግር ይኖረው ይኖረው ይሁን Google ኣርጌ ነበር በሳምንት ከ1_2 ሊያረጉ ይችላሉ ይላል. ካንተ ለማረጋገጥ ነው. ኣመሰግናለው በድጋሚ.

  • @Meazuka
    @Meazuka 3 місяці тому

    Enamesginalen doctor

  • @Netsanetalemayew
    @Netsanetalemayew 5 місяців тому

    ዶክተር እባክ ህፃናት እራሳቸውን ያማቸዋል በእጅ እየነካች ታቃስታለች እጅ እና እግሯን ኡፍ በሉ ትላለች

  • @TsegaDesalegn-h1h
    @TsegaDesalegn-h1h 6 місяців тому +1

    lje megeb albelam alchegn ebakh doctrey

  • @TsionTiruneh
    @TsionTiruneh 6 місяців тому

    አመሰግናለው

  • @user-ut7zh2vb6s
    @user-ut7zh2vb6s Місяць тому

    ሰላም ዶክተር የድርቀት ማፍተሆ ምንድነው ምን መስታት አልብች

  • @edendejene6
    @edendejene6 6 місяців тому

    Dr bemjemeriya silmitseten temihrt enamesginalen,lije 3 weru new eskahun tut bicha neber yemitebaw semonun ye tasa wetet asjemerew tekimat ena tewket yazew,min ladrig sira lijmir neber?tnx 4 ur answer

  • @yeshiwegayehu731
    @yeshiwegayehu731 Місяць тому

    ሰላ ዶ/ር አብሽ ለጡት ወተት ጠቃሚ ነው?

  • @seadaBusera
    @seadaBusera 3 місяці тому

    አላህ ይስጠህ አሪፍ እውቀት አጊንቻለሁ

  • @SosinaWorku-x5k
    @SosinaWorku-x5k 6 місяців тому +1

    Selam doctor lije 3wer limolaw teneshi ken kerew ena tuto alemd aleg 30/60 lay aderge new malemamdew cheger yenorew yehone wey

  • @abigiyadanieldaniel7594
    @abigiyadanieldaniel7594 6 місяців тому

    ሁሌ ነው ምከታተልህ ዶክተር አመሰግናለው ሰላም ይብዛ

  • @samuelnigatu9580
    @samuelnigatu9580 4 місяці тому

    ዶክተር ስለምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ። የ10 ወር ልጅ አለኝ። የ Aptamil formula ወተት ነው የሚጠቀመው። እንዳጋጣሚ 1 ቁጥር አለኝ። እሱ በአሁን ሰዓት የሚጠቀመው 2 ቁጥር ነው ከእድሜው አንጻር። አንድ ቁጥር በመሐል ብሰጠው ችግር ያስከትልበት ይሆን? ለምትሰጠኝ ሙያዊ ምክር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ።

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 Місяць тому

    እንደው ዶክተርየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እኔ የተቸገርኩበት ነገር ጡቴ በቂ የሆነ ወተት የለውም የምመገበውም ይሁን የምጠጣቸው ነገሮች ወደሰውነቴ ነው የሚሔው እኔ እኔ ክብደቴ በጣም ጨመረ ልጄ ግን የምትጠባው አታገኝም የጣሳ ወተት ሳስጠቅማት በቀን እስከ6 ጊዜ ሰገራ ይወጣታል እና ምን ላድርግ ምን ብጠቀም ጡቴ ወተት ያመርታል ካላሽቸገርኩህ ተባበረኝ

  • @atakltiteka2889
    @atakltiteka2889 6 місяців тому

    ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ጥያቄ ኣለኝ ልጄ ሰገራዉን ደረቀ ምን ማድረግ ኣለብኝ