Eyu Tsega - tilyalesh - እዩ ፀጋ - ትለያለሽ -Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 539

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +143

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛለቹ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!!
    ምርጥ ስራ ነው ደሞ ደሞ ጀመሩ__!

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 роки тому +146

    እዩ ድምፅ 1ኛ ቅንብር 1ኛ በጥቅሉ ምርጥ ስራ ነዉ ኧረ አንተም ትለያለህ ብሮ ማነው እንደ እኔ በtik tok ሰምቶ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 🥰

  • @dagitube766
    @dagitube766 2 роки тому +52

    እዩዬ ምርጥ ስራ ነው ❤❤
    ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ውድ

  • @chunachu
    @chunachu 2 роки тому +16

    አንዳንድ ዘፈኖች እንደዚህ እንዳስደመመን ነው 😍😍😳😳ይሄን ዘፈን ከልቤ ነው የምወደውcoz of you

  • @hiwetbrhanu5481
    @hiwetbrhanu5481 2 роки тому +57

    ዘፈኑ እራሱ ይለያል wow ምርጥ music ከዳንሰኞቹ ጭምር😙

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 роки тому +88

    አሪፍ ስራ ነው👍እውነትም ትለያለሽ 👏ሳሮን መች ተገላለጠች
    የዝናቡ ሰአት 😀😀😀

  • @nahombiniam7675
    @nahombiniam7675 2 роки тому +39

    first from 🇪🇷🫡love ethiopian music ❤️❤️

  • @fankiki14
    @fankiki14 2 роки тому +11

    From🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love ethiopian music good job brooo

  • @Lata-1
    @Lata-1 2 роки тому +8

    እውነቱም ዘፈን ይለያለ ዘምን ተሻጋሪ ይሁንልክ፡፡👍👍👍

  • @habtikaclassiccoffee7015
    @habtikaclassiccoffee7015 2 роки тому +177

    I'm From ከእኛ ሰፈር and I love Ethiopian Music One Love 😂✌️

  • @biruk_fametube1927
    @biruk_fametube1927 2 роки тому +4

    እኔ ቦስ ኢንተረቴመንት ላይ ስዘፍን ነበረ ድምፅ የተመቸን አሁን ደሞ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሀው

  • @musicxethiopia7309
    @musicxethiopia7309 2 роки тому +8

    ድምፅ 100%
    ሙዚቃ ቅንብር 100%
    ልጁም አንደኛ 100%
    በአጠቃላይ ፅድት ያለ ስራ ነው እናመሰግናለን❤❤🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @gezetube4520
    @gezetube4520 2 роки тому +2

    መጨረሻ ላይ ትንሽዬ የምታምር ግጥም አለች እሱ መግቢያ ላይ ቢያረገው
    ምርጥ ነበር ቪውም ብዙ ያገኝ ነበር

  • @Math3w_0
    @Math3w_0 2 роки тому +13

    አጨብጭበናል👏👏🏻👏🏼 አሪፍ ስራ ነው

  • @RediSolomon-j9t
    @RediSolomon-j9t 9 місяців тому +3

    Ethiopian music frist❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ikael5819
    @ikael5819 2 роки тому +6

    የጡት መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @ephremhd6483
    @ephremhd6483 2 роки тому +6

    ትለያለህ አንተም ይመቺህ ቀጥልበት bro👏👏

  • @dagitube766
    @dagitube766 2 роки тому +18

    ቃል አክባሪ ናቹ ባላቿት ሰአት ይመቻቹ❤❤❤

  • @exodusfilmcompany2567
    @exodusfilmcompany2567 2 роки тому +23

    💥💥💥 ትለያለሽ 💥💥💥
    It's a beautiful job Hello everyone tilyalesh .........
    Good Luck brother

  • @majetentertainment6155
    @majetentertainment6155 2 роки тому +9

    እዚህ የምታነቡ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ ማጀታችሁ በፍቅር ይሞላል!!!!!!!!

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 2 роки тому +7

    እዩዬ በርታ brother አሪፍ ስራ ነዉ ትለያለህ አንተ እራስህ ❤🙌

  • @rahelalemu3137
    @rahelalemu3137 2 роки тому +4

    የኔፍቅር

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 роки тому +10

    💚💛❤️ አሪፍ ሙዚቃ...ጥሩ ነው በርታ...አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤️

  • @abenezergedebu8964
    @abenezergedebu8964 2 роки тому +5

    የኔ አባት ባለፈው ግን ስታወራኝ የዛሬ 3ቀን በፊት ነበር ለማንኛውም አንደኛየ ነህ በርታልኝ

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 2 роки тому +4

    ወይኔ ማን ነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ የነበረ???እዩ ትችላለክ❤️

  • @burakbgentle5798
    @burakbgentle5798 2 роки тому +2

    Wow አንተ ራሱ ትለያለህ አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ bro

  • @dagilixo5390
    @dagilixo5390 2 роки тому +2

    ትለያለሺ አሪፍ ስራ ነው ተመችቶኛል በርታ !!!!!!

  • @SilakteraYitbarek
    @SilakteraYitbarek 7 днів тому

    ይሄ ዘፈን የ ተለየ ትርጉም አለዉ ለኔ

  • @tesfaman-f6v
    @tesfaman-f6v Рік тому +7

    a'm from america but i like ethiopian songs ብሩክ ነኝ ካሜሪካ😉😉

  • @wendatrezafu4195
    @wendatrezafu4195 2 роки тому +3

    አንተ የእውቀት ባዶ የምሰራውን ሰራ ግን አውቀህው ነው በጣም ነው የምታሳዝነው እግዚአብሔር ልቦና ያስጥክ ለዝና ብለክ የዘላለም ሂያወትክን አትጣ ወደራስህ ተመለስ የምትሂደው አካሂድ ስተትት ነው

  • @HiwiH-b6p
    @HiwiH-b6p 16 днів тому

    ቃል ቆንጆ ነህ አድናቂህ ነኝ አሪፊ ዘፈን ነው በርታትመቸኛለህ😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @Su.lyrics
    @Su.lyrics 2 роки тому +6

    ምርጥ ስራ ነው bro....keep it up ❤👍👏

  • @SebleTaye-mg9ek
    @SebleTaye-mg9ek Рік тому +1

    ዳጊዬ እወቁ ነትም ትለያለሽ❤🥰😍

  • @MoodTube2116
    @MoodTube2116 2 роки тому +9

    i am from france .i love Ethioian Music

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 роки тому +14

    ገራሚ ሙዚቃ ነው!!

  • @SemhalMulugata
    @SemhalMulugata Рік тому +2

    ምርጥሙዚቃ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

    ቲክትክ ቆየሁ ከሰማሁት ይሄን ሙዚቃ ተቆርጦነዉእዴ

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 роки тому +5

    በጣም ምርጥ ሰራ የ 90 ዎቹን ጊዜ የነበረ አስኪመስለኘ ነው የሆንኩት

  • @abebechmoges8454
    @abebechmoges8454 2 роки тому +2

    ቀጥልበት አሪፍ ነው እይ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 роки тому +5

    Wow ያምራል ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @edenendashaw1030
    @edenendashaw1030 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል music video nw btm wedjewalew🥰 amazing voice 😘
    Modelua gn 🤣🤣 acher wefram 😁😁

  • @amanuelhailat6816
    @amanuelhailat6816 2 роки тому +1

    Arif sira nw teleyaleh👏🔥🔥

  • @hermalaasafa2534
    @hermalaasafa2534 2 роки тому +3

    ዋው ከጣበኩት በላይ💕💕💕👌👌

  • @Yitayal27Records
    @Yitayal27Records 2 роки тому +2

    ያበደ ነው bro

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 2 роки тому +3

    እዩ ብሮ በጣም ምገርም ስራ ነው በርታልኝ👌👌👌👌👌👏👏👏

  • @ባለማህተቧየድንግልልጅ

    ዋውውውውውእዬባየ ድምፅ አንደኛነህ ቀጥልበት

  • @lidetandualemlidet7877
    @lidetandualemlidet7877 2 роки тому +1

    Eyuye yene anbesa yene andegha yewunet betam beta new yemyamerew merete sera new

  • @ብዙዬሻበል
    @ብዙዬሻበል 2 роки тому +1

    የኔ ውድ እንኳን ለዝህ በቃህ አሩፉ ድምፅ እዳለህ ስነግርህ ነበር እዩዬ

  • @estiftom6998
    @estiftom6998 2 роки тому +1

    Wow wndma katbkut balay jagnaya nah👏👏👏

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 роки тому +3

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @yosefgetachew3455
    @yosefgetachew3455 2 роки тому +3

    Wow you are doing good miran. Keep it up

  • @AsdfQwer-h1x
    @AsdfQwer-h1x Рік тому +2

    አድናቂህ ነኝ ሚኪያስ ከናዝሬት

  • @getubiruktawit6555
    @getubiruktawit6555 2 роки тому

    Teleyalk ante rasu my friend good luck

  • @ያርብያርብ-ጰ5ሸ
    @ያርብያርብ-ጰ5ሸ 2 роки тому +11

    ስደት ላይ ነኝ ባሌ ጋበዘኝ እኔስ ምን ልጋብዘው
    የኔ ወድ ባሌ አተም ትለያለህ
    አሪፍ ድምፅ አለህ ወድም በርታ 100%

    • @beteg.e2195
      @beteg.e2195 2 роки тому

      እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ።በስደት ምንም አታተርፊም።

    • @ethioeditor6055
      @ethioeditor6055 2 роки тому

      ሀገረሽ መኖርን ጋብዥው😍😍😍😍ስደት ምንም አይሰራም ❤

  • @sami5809
    @sami5809 2 роки тому +4

    የኔ መርጥ ወድም አንደኛ ነው ❤️😍

  • @DAVE-gm1yj
    @DAVE-gm1yj 2 роки тому +17

    Amazing voice and music 🎵 Good jobs ❤️🙏

  • @saronmulugeta9516
    @saronmulugeta9516 2 роки тому +1

    Its goooooood job my bro

  • @yabseratariku6194
    @yabseratariku6194 2 роки тому +2

    so good i like it it is the best music kip it up

  • @Official_Bezuayehu_melese
    @Official_Bezuayehu_melese 2 роки тому +3

    ቆንጆ ስራ 🙌👏👏👏

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 роки тому

    ጥሩ ሥራ ነዉ የኔ መልካም እዩ አተ እራሡ ትለያለህ

  • @rohatheproducer8557
    @rohatheproducer8557 2 роки тому +1

    Teleyalek antem bruh🔥🔥🔥

  • @yonatangetachew5379
    @yonatangetachew5379 2 роки тому +1

    ትምህርት ጨርሰሀል ግን? አሪፍ ነው

  • @adebo726
    @adebo726 2 роки тому

    Lene endezefenk ahun gebagn bro thank you

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 роки тому +5

    Good Job Bro. 👏🏽👏🏽👏🏽😉

  • @sami-py7rk
    @sami-py7rk 2 роки тому +4

    Nice work!!!

  • @eyerusalemwondimeneh878
    @eyerusalemwondimeneh878 2 роки тому +1

    Wowwwwwwwwwwwww zefenu erasu yeleyal

  • @RediSolomon-j9t
    @RediSolomon-j9t 9 місяців тому +1

    Eyu tsega frist ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤antem tleyaleh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazar6022
    @alazar6022 2 роки тому +2

    ምርጥ ስራ ነው

  • @433airdrop
    @433airdrop 2 роки тому +5

    ዘፈኑ የተመቸው ላይክ እስቲ

  • @eyorika1270
    @eyorika1270 2 роки тому +1

    Eyuye arif sra new berta wde❤❤

  • @ermiyaszeleke242
    @ermiyaszeleke242 2 роки тому +2

    kesua ante teleyalek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LYULYRICS
    @LYULYRICS 2 роки тому +3

    Best music bro

  • @christer8218
    @christer8218 2 роки тому +3

    አንደኛ ስራ ነው በርታ 🥰😍

  • @kedikedi9976
    @kedikedi9976 2 роки тому

    Wow wow eyuye bexam adegna nw sitabikew naber bareta bezu enitebikalen wanidemiyew 😍😍😍

  • @lemifekerfekerlemi6580
    @lemifekerfekerlemi6580 2 роки тому

    የኔ ምርጥ እዮ በርታ ትችላለል

  • @ቅንልብያሸንፋል
    @ቅንልብያሸንፋል 2 роки тому +2

    ኣሪፍ ስራ ነዉ እዩዬ በርታ❤️❤️

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому +3

    እዩዬ የኔ ቀሽት መልካም እድል 😍😍😍😘😘

  • @yoniboss6577
    @yoniboss6577 2 роки тому +1

    Wow nw bro berchi🙌🏾

  • @liyanegussieemiru3074
    @liyanegussieemiru3074 2 роки тому

    I was waiting for it for long time at last .....offff thanks

  • @drejeanagaw3703
    @drejeanagaw3703 7 місяців тому +1

    ምርጥ ነው
    😅

  • @yorditube3794
    @yorditube3794 2 роки тому +1

    migarm sera nw bro 👏👏👏

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +1

    TELEYALEH

  • @MewledtsegaDemisse
    @MewledtsegaDemisse Рік тому

    እዩዬ ሙዚቃ አልፍ ነው ወድካለው ሳሚ ነን ❤

  • @ermishime
    @ermishime Рік тому +1

    Amazing voice and music ❤❤❤❤❤

  • @getnetendeshaw5519
    @getnetendeshaw5519 2 роки тому

    Eyoba arife music new berta eshy best music

  • @selamtesfahans4074
    @selamtesfahans4074 2 роки тому +1

    Yenie gobez wendm 💯💯💯

  • @mahiyene5415
    @mahiyene5415 2 роки тому +3

    እዩዬ ምርጥ ስራ ነው ልዩ ነው እንደዘፈኑ ❤️❤️

  • @gutaaman4364
    @gutaaman4364 2 роки тому +4

    the work of art

  • @biniyenatu734
    @biniyenatu734 2 роки тому

    1degna new broye ketaye serashen begugute new ementebekew

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 2 роки тому +2

    ምርጥ ስራ wow

  • @mikiyasmeles8043
    @mikiyasmeles8043 2 роки тому +5

    Am from 🇨🇦 canada I love it 🥰

    • @Netsi_y
      @Netsi_y 2 роки тому +1

      😂😂😂 🇨🇦 mood alew

    • @Yyyyyywf5vh
      @Yyyyyywf5vh Рік тому

      ​@@Netsi_y😂😂😂😂awo

  • @biniregassa8875
    @biniregassa8875 Рік тому +1

    በጣም ነው ምወደው

  • @babaasrat444
    @babaasrat444 2 роки тому

    ግሩም ስራ Niceeee

  • @AbiShumiye
    @AbiShumiye Місяць тому +1

    ኦ የኔ ዉድ እንዴት ደስ እንደምትለኝ እና መቼ ነዉ ለኔ ምትዘፍንልኝ

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 роки тому +2

    ቆንጆ ስራ ነው መልካም እድል

    • @abhiwete712
      @abhiwete712 2 роки тому

      የሚገርም ስራ ነው

  • @betsitube5991
    @betsitube5991 2 роки тому +4

    Eyu betam arif betelay model mereta betam arif zefen

  • @knightwarrior4477
    @knightwarrior4477 2 роки тому +3

    ደሞ ደሞ ጀመሩ ሊያወሩ ነው ስለ እኛ 😍
    ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ወየው አቤት ምቀኛ 🤭

  • @ኑኃሚንኑኃሚን
    @ኑኃሚንኑኃሚን 2 роки тому

    እዩ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @hannatewodros4724
    @hannatewodros4724 2 роки тому +2

    Eyuye so proud ❤️

  • @biruk_fametube1927
    @biruk_fametube1927 2 роки тому

    Wow bro kemr telyalek