Ethiopian Music: Nahome Mekuriya (Wude Liyu) ናሆም መኩርያ(ውዴ ልዩ)New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 796

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 3 роки тому +768

    የ 7 ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል 😔? በተረፈ ሙዚቃዉ ተመችቶኛል ቀጥልበት 👌👌👌❤️

    • @ezirageresu5005
      @ezirageresu5005 3 роки тому +40

      Like ሳይሆን የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ነው የምልሽ

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 3 роки тому +12

      @@ezirageresu5005 አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ 🤲❤️

    • @ፍቅሩነኝ
      @ፍቅሩነኝ 3 роки тому +11

      በሰላም ተገላጋይ

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 3 роки тому +8

      @@ፍቅሩነኝ አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ❤️

    • @aduwondu7713
      @aduwondu7713 3 роки тому +5

      Anchi like sayhon selot new yemyasfelgsh

  • @Temuvlog
    @Temuvlog 3 роки тому +417

    I am in love with this song ማነው እንደኔ ከዚህ ዘፈን ፍቅር የያዘው

  • @generaluse2411
    @generaluse2411 3 роки тому +49

    ከ 100 ጊዜ በላይ አየሁት ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ግን በተም ተመቸኝ ወደድኩት
    ደማ እርጋታህ ከሞዴሏ ጋር የለክ ስረአትም በተም ደስ የላል በተረፈው እመቤቴ ትርዳህ 🙏🙏ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር አሜን።🇪🇹 😘😘

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa 3 роки тому +342

    ናሚ በጣም ገራሚ ስራ ነው መልካም እድል ወንድሜ ይቅናሽ 🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 3 роки тому +6

      አሪፍ ሥራ ነው መልካም እድል ዘጌት ደጀኔ ይሚለ ሠላም ለሀገራችን ይሚለ ሙዚቃ አለ አድመጥልኝ እንዲሁም ሼር አድርጉልኝ

    • @nahom1948
      @nahom1948 3 роки тому +9

      I love you

    • @musamekonen766
      @musamekonen766 3 роки тому +8

      Mykey I love your music

    • @abelas8701
      @abelas8701 3 роки тому +3

      Arif nw

    • @nahommekuria251
      @nahommekuria251 3 роки тому +8

      thank you brother much respect

  • @tigistbirahne9424
    @tigistbirahne9424 3 роки тому +300

    ግጥም ።100%👌
    ዜማ ።100%👌
    ክልፕ ።100%👌
    መልካም እድል ናሆሜ❤️

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +240

    አሪፍ ስራ ናሆሜ👍👏

  • @bbini_9595
    @bbini_9595 3 роки тому +160

    እናቴ ልዩ ለኔ ❤

    • @bezagetachew159
      @bezagetachew159 3 роки тому

      Me to

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому +4

      እኔም አላህ በሰላም አይንዋ ያሳየኝ ያረብ

    • @deve5391
      @deve5391 3 роки тому

      Mama 💞💞💞💞💞💞🧡🧡🧡💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💯💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💢

    • @Libe-123
      @Libe-123 3 роки тому +1

      lik endso

    • @henokamsalu3879
      @henokamsalu3879 3 роки тому +1

      to me 💋

  • @WerkneshTasew
    @WerkneshTasew День тому +1

    ተጋብዛለዉ ምርጥዘፈን❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +152

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ናሆማችን መልካም እድል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏ምርጥ ስራ ነው💃💃💃💃💃💃💃👌👌👌👌👌👌
    ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ❤❤

    • @natnaelengdawerk6391
      @natnaelengdawerk6391 3 роки тому +3

      ante raseh buze man neh adel? yemchesh abate

    • @nomad921
      @nomad921 3 роки тому

      Album endet hone🙄

    • @nitsuhalem4392
      @nitsuhalem4392 3 роки тому

      @@natnaelengdawerk6391 😂😂😂fan ylwm blh nwa 😂😂😂

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 роки тому

      @@natnaelengdawerk6391 እሱ አደለም የቡዜ ማን አድናቂ ነው ሚለው

  • @orientservices698
    @orientservices698 3 роки тому +36

    From Somalia I love it this music 🙈በህግ አምላክ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ😍😍😍😍

  • @hanan858
    @hanan858 2 роки тому +5

    በጣም የምወደው ሙዚቃ በእውነት ናሆሜ እናመሰግናለን ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማለቴ ከአሁኖቹ ሙዚቀኞች ቀጣም የወደድኩት ደግሞ በሌላ ብቅ እንደምትል አምናለሁ ♥♥

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 3 роки тому +4

    ቱርካዊ ነኝ ግን የኢትዮ ሙዚቃ በጣም ይመቸኛል

  • @Wagwan123.
    @Wagwan123. 3 роки тому +33

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታልን ብሮ ሁላቺሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @yeneareact7096
    @yeneareact7096 3 роки тому +44

    ናሆም በጣም ምርጥ ስራ ነው ወድሜ በርታልን ❤️

    • @eulseumedanitnew6
      @eulseumedanitnew6 3 роки тому

      Bsew sem you tube lmednew mkefetut mecham ytarki akaot aydelem er getga neg besu sem kefetachu new 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @fitsumtigistu9495
    @fitsumtigistu9495 3 роки тому +31

    ብደጋግመው የማትጠግበው ዘፈን ማለት ይሄ ነዉ 💟💟💟💟

  • @besufekadseifu2628
    @besufekadseifu2628 3 роки тому +6

    በህይወቴ ደስ የሚል ዘፈን ሰምቼ አላቅም አልልም ግን ይሆ ለኔ ምርጥ ነው 😍

  • @AbebeAsefa-c3i
    @AbebeAsefa-c3i 6 місяців тому +2

    ቆንጆ ስራ

  • @FirewotAssefa
    @FirewotAssefa 3 місяці тому +2

    በጣም ነው የማመሰግንህ ከህፃን ልዩ ትንሳኤበጣም አከብርሃለው 😊🎉

  • @misrakdejene1590
    @misrakdejene1590 3 роки тому +7

    ቢደጋገም የማይሠለች ሙዚቃ👌👌😍

  • @addisuayele3189
    @addisuayele3189 3 роки тому +26

    ልዩ የሆነ ሙዚቃ👍👍👏👏

  • @ddbaby2k601
    @ddbaby2k601 3 роки тому +33

    የ 7 ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል lenim

    • @crazyday5594
      @crazyday5594 3 роки тому +2

      እኔም አራስ ነኝ በላክ አርሱኝ

    • @hletsat6178
      @hletsat6178 3 роки тому

      @@crazyday5594 w
      Haaaha

    • @efrataemu9300
      @efrataemu9300 3 роки тому +1

      አባቱ አንድ ነው 😁😁

  • @yitaperez1694
    @yitaperez1694 Рік тому +3

    ilove you❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ❤❤❤❤bro🎉🎉

  • @m23videos10
    @m23videos10 3 роки тому +18

    ጣፋጭ ዜማ
    ቆንጆ ግጥም
    ምርጥ ቅንብር
    ወንድሜ በርታልን በጣም አሪፍ ስራ ነው አቦ ይመችህ

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 роки тому +15

    በጣም የወደድኩት እና ሁሌ ምሰማዉ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤....

  • @ነጃትYouTube-l3r
    @ነጃትYouTube-l3r 3 роки тому +4

    ፉንቃየ ጋብዞኝ ነው ልስማ የመጣሁት

  • @mariamawit7360
    @mariamawit7360 3 роки тому +14

    ናሆሜ እዚ ለመድረስ ብዙ ጥረሀል ከዚ በላይ ይገባሀል በርታ ወንድሜ 👏👏❤💥

  • @nahomhaile7607
    @nahomhaile7607 3 роки тому +7

    ናሆሜ ሞክሼ እጅ ልዪ የሆነ ስራ ነዉ አንተ ሁሌም እንደምልህ ትችላለህ የግዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ አንድ ቀን ታላቅ ሙዚቀኛ ሆነህ እንደማይ እርግጥ ነዉ

    • @keroltips585
      @keroltips585 3 роки тому

      mnew nahom beza i am nahom too

  • @Southafricalife
    @Southafricalife Рік тому +4

    ዋዉ በጣም ነዉ ምትማቹት ምርጥ ዘፈን❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጸ1መ
    @ተመስገንአምላኬ-ጸ1መ 3 роки тому +6

    woow በጣም ምርጥ ነው 👌👌👌👌ቦታውም ልዩ ነው
    ቦራ መዝናኛ ፓርክ ነው መሰለኝ

  • @xxxtentaction5652
    @xxxtentaction5652 3 роки тому +16

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ናሆሜ በርታ 💝💝🥰🥰😘😘😘

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 3 роки тому +13

    ዋውውውው ምርጥ ዘፈን በርታ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋

  • @frehiwot_Melk
    @frehiwot_Melk Рік тому +3

    Who's from 2016 am listening to this music 😁🥰🥰

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 2 роки тому +3

    ተጋብዤ ነው በጣም ከምወደው የልጅነት ጎደኛዬ አቢዬ

  • @efahaile6892
    @efahaile6892 3 роки тому +97

    እስኪ እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበር 🖤

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 3 роки тому +3

    ሁላችንም ልዩ የሆነብን ሰው አለ እናመሰግናለን ለምርጡ ሙዚቃህ

  • @selamabel9801
    @selamabel9801 3 роки тому +103

    Ohhh am really excited🤗🤗🤗🤗 betam setebekw yenber music nw beretalegn 👏 👏 👏

  • @lw2115
    @lw2115 Рік тому +2

    ናሆም በጣም ምርጥ ከመሆኑ የተነሳ ይሄን ዘፈን ሰምቶ የማይደሰት የሚኖር አይመስለኝም በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ሌላ እንደዚ ደስ የሚል ዘፈን እንድታወጣ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ እኔ ዘፈኑን ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊ምርጥ ስራ😀😀😀100%አንደኛ 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

    • @yitaperez1694
      @yitaperez1694 Рік тому

      አሽቃብቺ

    • @yitaperez1694
      @yitaperez1694 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂ደነዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @lw2115
      @lw2115 Рік тому

      ilove you❤❤❤❤❤❤❤ my sis

  • @DerejeBehailu-b3o
    @DerejeBehailu-b3o 2 місяці тому +2

    አድናኪክ ነኝን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haileabiyu9701
    @haileabiyu9701 2 роки тому +1

    Nahome betam ameseginalew musicaw betam des yilal

  • @birukaschalew7198
    @birukaschalew7198 2 роки тому +2

    ምርጥ ነው

  • @Ja_computer
    @Ja_computer 3 роки тому +5

    Nahoma .......des yemil sira new..................ናናዬ የኔ ልዩ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዀ9ኘ
    @እናቴኑሪልኝ-ዀ9ኘ 3 роки тому +27

    እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ናሚ ምርጥ ስራ ነው በርታልን!!!

  • @eshetubedane5219
    @eshetubedane5219 3 роки тому +4

    mn aynet music nw ere antes tleyalh demo kchikua gar clipu lay endat nw mtamerut. 100% perfect wowwww

  • @Entertainment-nb1gk
    @Entertainment-nb1gk 3 роки тому +26

    Manw endni begugut sitbk ykoy 😍

  • @firdoslove696
    @firdoslove696 3 роки тому +14

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጓደኛየ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ

  • @abebaaragie5754
    @abebaaragie5754 2 роки тому +2

    Ke modela gar yaleh neger srathn betam new yewededkut🥰🥰

  • @halalmedia2565
    @halalmedia2565 3 роки тому +34

    አረ ማነው እንደኔ በቲክቶክ ሠምቶት የማጣ 😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍😍

  • @EFRAHABDURAHMAN
    @EFRAHABDURAHMAN 3 місяці тому +1

    Nuham mert sera naw berta berta❤❤❤❤

  • @YearsamaLij
    @YearsamaLij 5 місяців тому +1

    ናሆም በጣም ደስየሚል ሙዚቃ ነው

  • @samibh993
    @samibh993 3 роки тому +4

    Yemayselech music Berta bro

  • @mahdotalemayehu6604
    @mahdotalemayehu6604 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ።እንዴት እንደምወደው ።🥰😍

  • @oliviermlw247
    @oliviermlw247 3 роки тому +45

    I’m Congolese and French and I fell in love with the song! I heard the song in Paris when a group of ppl were listing to the song. The melody, the voice, the vibe… everything is amazing. Loved it 🇫🇷🇨🇩

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +3

    ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት👍👍

  • @tedyabera1019
    @tedyabera1019 3 роки тому +6

    Wow des የሚል ሙዚቃ ነው ያወጣኸው በርታ

  • @genithgenith5681
    @genithgenith5681 3 роки тому +4

    የማይሰለች ዋው❤❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Temuvlog
    @Temuvlog 3 роки тому +13

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ዘፈን ናሆሜ በርታ ወዳጄ

  • @natimengsit8346
    @natimengsit8346 5 місяців тому +2

    Nahom bexam nw yewdedkut getan ende zefenu leyu nh eshi❤❤❤

  • @naddyshow7403
    @naddyshow7403 3 роки тому +13

    Woooooooow real voice♥️♥️ real feelings❤️❤️ oh my it's amazing I love it❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹💯

  • @meseshetu7067
    @meseshetu7067 3 роки тому +22

    Can't get enough of this music...good job bro.

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 3 роки тому +7

    ናሆሜ ላፈቅርህ ነው መሰለኝ 😳ጉዴ በቀን ስንቴ እንደማየው እኮ

  • @TigistShene
    @TigistShene 9 місяців тому +2

    ቤተሰቦቼ ልዩ ለኔ

  • @EstifanosDagnaw
    @EstifanosDagnaw Рік тому +3

    Henin music ende ene miwadew men naw

  • @MaramawitSisay-f1q
    @MaramawitSisay-f1q Рік тому +5

    fantastic song !!!

  • @yosirasu3838
    @yosirasu3838 2 роки тому +1

    ረሀ ሙዚቃ ይመችሽ አባቴ

  • @solomon8134
    @solomon8134 Місяць тому +3

    Wow My Best

  • @eshetubedane5219
    @eshetubedane5219 3 роки тому +25

    I can.t stop listening this music or simply it is my daily activity because this music is 100% perfect

  • @betelhemgetachew7567
    @betelhemgetachew7567 2 роки тому +2

    አንደኛ በጣም ምርጥ ዘፈን ናሆሜ😁😁😁😁

  • @melipetros2579
    @melipetros2579 3 роки тому +4

    ናሚየ ደስ የሚል ስራ ነዉ በጣም ወድጀልሀለሁ

  • @alemsegedabraha6274
    @alemsegedabraha6274 3 роки тому +2

    ናዋ ምርጥ ስራ ነው ሌላ ስራ እጠብቃለሁ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому +3

    እናቴ.ልዩ ነሸ ውዴ ለእኔ እድሜሽን ያርዝምልኝ ዕና በህይውቴ ያገናኘን 😔 ❤❤

  • @BuyaTola
    @BuyaTola 3 місяці тому +2

    Nahom❤❤❤❤

  • @selam3762
    @selam3762 Рік тому +1

    እሄ ዘፈን ልጄ ሰለ ጋበዘኝ 24 ሰአት ነው ምሰማው

  • @redietzenebe158
    @redietzenebe158 2 роки тому +2

    Yena wed arif sera nw

  • @lw2115
    @lw2115 Рік тому +2

    ጀግና አሪፍ ዘፈን ነው I love it keep it up ❤❤❤

    • @lw2115
      @lw2115 Рік тому +1

      እውነትሽን ነው

    • @yitaperez1694
      @yitaperez1694 Рік тому +1

      የኔ ቆንጆ እህት በርቺ እውነትሽን ነው የኔ እህት❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😍😘

  • @kalebfikadu8031
    @kalebfikadu8031 3 роки тому +3

    በጣም የምትገርም ነህ አንደኛ ነው 😍😙

  • @danidanu246
    @danidanu246 3 роки тому +3

    Ere bsmam bstmceresha weta endat stbkew endnbere 😍 bcha lela seram entbkalen
    Liyu liyu .................😘

  • @tiktak_1740
    @tiktak_1740 3 роки тому +9

    Wow music ግን ከሰማዉት ቆይቻለዉ tik tok layi ተቆርጦ ወጦ ነዉ wow

    • @danaitaru7943
      @danaitaru7943 3 роки тому +1

      በጣ በጣቆንጆዘፈነውቀጥልበት።

  • @mrlkjh2984
    @mrlkjh2984 3 роки тому +10

    It seems like ur voice gosaye tesifaye at the first line sth nd listen carefully nd I rlly love it nd like it 😚

    • @yosefyosef4875
      @yosefyosef4875 3 роки тому

      😂😂እረ ጎሳዬ አላለም ጭራሽ አይገናኝም 🙄

  • @EnateFasil
    @EnateFasil 2 місяці тому +2

    Leyu muzeka ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedrosgebre7946
    @tedrosgebre7946 Рік тому +1

    ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @wubakaseya6457
    @wubakaseya6457 3 роки тому +3

    ናሆሜ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው$

  • @tenbiteethiopia8111
    @tenbiteethiopia8111 3 роки тому +9

    ለፍቅረኛዬ የጋበዝኲት ምርጥ ዘፈን !

  • @eyasumaththew4470
    @eyasumaththew4470 3 роки тому +4

    አቦ ምሪጥ ነው በሪታ አድነቅው ነኝ😍😍

  • @rozinaandargie6080
    @rozinaandargie6080 3 роки тому +2

    ናሆም በጣም የሚያምር ነው ቀጥልበት

  • @enatemariam392
    @enatemariam392 3 роки тому

    በጣም ነዉ የወደድኩት ሙዚቃዉን ናሆሜ በቀን 3ቴ ነዉ የማዳምጠዉ ግን ግጥሙን አስለምደሽኛል ሰዉ ማፍቀር መታመንን ምናምን ከምትለዉ ይልቅ
    አስለምደሽኛል ሰዉ ማፍቀር መታመንን ማመንን ብትለዉ ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ በሌላ ስራ እጠብቅሀለዉ በርታ

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 роки тому +1

    አባ መኩርያ ልጅ ወልደሃል በጣም ጎበዝ 👍👍👍👍

  • @AlexAlex-qt4rq
    @AlexAlex-qt4rq 3 роки тому +6

    ምርጥ ስራ ነው ናሆሜ ♥

  • @natnaelasmelash4491
    @natnaelasmelash4491 2 роки тому +1

    Wow dess mil zefen now im Eritrean love etihopian brazers & sistrrs🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 one love

  • @afomi1978
    @afomi1978 3 роки тому +4

    በጣም ነዉ የወደድኩት 👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @shimelishabete6058
    @shimelishabete6058 2 роки тому +2

    ግጥም ፣ ዜማ እና ክሊኘ በጣም አሪፍ።

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 3 роки тому +8

    እኔ ግን ቲክቶክ ላይ በደንብ ስለማውቀው አዲስ አልመስል ብሎኝ ተቸገርኩ😂😂 ግን በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @YeabsiraYemeba
    @YeabsiraYemeba 4 місяці тому +2

    Weyne nahomye mirt music betam amesegnalew

  • @zedahaye4016
    @zedahaye4016 3 роки тому +7

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ሙዚቃ ወደድኩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @azariaabebe8062
    @azariaabebe8062 3 роки тому +3

    ናሆሜ በርታ ምርጥ ስራ ነው !!!

  • @woldelove1965
    @woldelove1965 2 роки тому +1

    Konjo new bro

  • @ሞያእናሙዚቃበመአዚ
    @ሞያእናሙዚቃበመአዚ 3 роки тому +2

    ሁሌም እኮራብካለዉ ናሂዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 2 роки тому +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በረታ ወንድም

  • @MohammedAhmed-vm8gq
    @MohammedAhmed-vm8gq 3 роки тому +1

    ናሆሜ brother ቆንጆ ስራ ነው በርታ

  • @Hana-er9sm
    @Hana-er9sm 2 роки тому +1

    ናሆርም ውዴ ልይ

  • @wubishethailu1205
    @wubishethailu1205 3 роки тому +2

    እሮሮ የሌለበት ደስ የሚል ግጥም ነው ::ዜማውም ግሩም ነው 😘😘