Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር አገላለፅህ ከውጭ ባንኮች ጋር አብረህ የሰራህ ነው የሚመስለው። በደንብ ገብቶሃል
ደ/ር ጫኔ ትክክል ነዉ አደጋ ነዉ
ትክክል ነዉ በጣም አደጋ ነዉ በጣም ትክክል
አንዳንድ አስተያየት ሰጭወች ግን ታሳዝናላችሁ።ቢያንስ የሐሳብ ልዩነትና ፍጭትን እንዴት እንደ መልካም ነገር መቁጠር ያቅታል? ዶር ደሳለኝ ጫኔ የሆነ ብሔር ስለሆነ ብቻ ማጣጣል ነውር ነው።ብዙ የተለያየ ሐሳብ ያላቸው የፓርላማ አባል መኖራቸው ዞሮዞሮ ጥቅሙ ለሀገርም ለገዥውም ቡድን ነው።የሚገርመው የመንግሥት አክቲቪስቶች ተቀናቃኞችላይ ዘመቻ ለማድረግ በሁሉም ፕላትፎርም አሉ።ለማንኛውም ለነሱ ሚቀርባቸው ነገር የለም።
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የፓርላማው ድምቀት ውድ የሆኑ ሃሳቦዎችን ለአገር የሚጠቅሙ ናቸው በማለት ፊት ለፊት ከገዢው ፓርቲ ጋር ፋይት ስለምታደርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የገዢው ፓርቲ አብዛኛውን ሃሳብ ከፓርላማ አባሎዎች የተወሰዱ ንግግሮዎችን ሲጠቀሙ እናያለን ……
እኔ ያለኝ አስተያየት የተለየ ነው፡፡ ቢገቡ ችግር አይፈጠርም፡፡ ችግሩ በየትኛው ሰላም ነው የሚሰሩት ነው፡፡ ባንኮች፡ ሳፋሪኮም፡ እና ሌሎች የውጭ ድርጅቶች በሰላም ምክንያት በከሰሩ ቁጥር በአለም አቀፍ ፍርድቤት እየከሰሱ ኪሳራቸውን ከህዝብ ኪስ ያካክሳሉ፡፡ ለምሳሌ የጣሊያኑ ሳሊኒ በህዳሴ ግድብ ላይ፡ እንድሁም የባቡር ስራው ያፒ መርከዚ የዝችን ድሀ ሀገር ቢሊየን ዶላር በክስ አሸንፈው ወስደዋል፡፡ ነገም ኪሳራ ከፋይ ነን
የግል ቦንኮች ሰራተኞቻቸው ላይ ላደረሱት ግፍ እና ጭቆና ፈጣሪ ሊቀጣቸው ነው። የሀገር ሉአላዊነት አደጋላይ እንደሆነ ብረዳም የግል ባንኮችን ግን ይበላቸው
ወደድክም ጠላህም የዘች ሀገር ተስፋዋ ጎጃሜ ነው
yes indeed
ጠያቂወቹም መላሹም አማሮች ናቸው! For the record
How they are responsible!?!?!
What you dont like is the issue raised by Dr. Desalege. Right? I dont blame you because you are used to a parliament that claps and raised hands. They sold their right to get imf money.
ማሞ እንደስሙ ማሞ ነው
የዛሬ ሀያ አመትም መለስ ዜናው የው ጪ ባንኮችን ለማስገባት ግዜው አይደለም ብሎ ነበር ከሀያ አመት በኻላም እዛው ናቸው
ቆይ ለግል ባንክ ይሄን ያህል ጥብቅና መቆም አይገባኝምቢቀር ቢቀር የድሀን ብር ሠብስቦ ለሀብታም እሚያበድሩት ነገር እሚቆመው ሌላ ምን አየንባቸው ባንኮቹ እራሡ የሀገራችን የድህነት መነቆ ናቸው ባስቸኳይ ይወገዱ የድሃን ብር ሰብስቦ ለሃብታም ማበደር ሊቀር ይመስላል‼ደሃን የበለጠ ደሃ፣ ባለ ሃብትን የበለጠ ባለ ሃብት የሚያደርግ አሠራር ቢያከትም ጥሩ ነው። ቤትና መኪና ከሌለህ እየተባለ ጠቃሚ የቢዝነስ ሃሳብ ይዘው የታፈኑ እምቅ አቅሞች ሊወጡ ይችላሉ!
ለጥቂት ስግብግብ ባለሀብቶች ተብሎ ሃገርና ህዝብ መጎዳት የለበትም እነሱ አስክበለጽጉ majority ቆሞ መጠበቅ የለበትም
መለስ አይሆንም ብሎ ነበረ አደደጋ አለሉ
ከነችግሩም ቢሆን ዝም ብሎ ከሚያጨበጭብ አጨብጫቢ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ይሻላል።
ይግል ባንኮቹ እንዴት ተፈጠሩ? እነማን ናቸው? አሁንም ከድሃው የተሰበሰበውን ታክስ ለባለ ሃብቱ መስጠት ይገባል?
የግል ባንኮች ቢጠፍ የተሻለ ነው
Next will be Ethiopia Airline, right?
Aneden gelasabe naw eyabederu emixaqemute bamusena ena balebenet la hezebu men xaqamuu
Yifersua min aregulin
@@adewarevue6829 በየወሩ በነጻ ብር እንዲሰጡህ ነበር የጠበከው? ለማኝ ደንቆሮ
Hagerachen ethiopia bechaa ateferaseben Allah yexabeqatee rezequu kelayy naw
ከተፈቀደ በኋላ ነው እንዴ ክርክሩ 😂😂እንደው የጉድ አገር
የኢትዮጵያ ባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ ህዝብን ያስመረረ ስለሆነ የአሰራር ለውጥ ይመጣል ብለን እናምናለን ሌላው የግል ባንክ አፈጣጠሩም አመሰራረቱም አፈጣጠሩም የዘር የሐይማኖት ግሩፕ ስብስብ ስለሆነ የማደግ ዕድላቸው የጠበበ ነው ዶክተር ደሳለኝ የግል ባንክ በዘር በሀይማኖት የተደረጁ ስለሆነ ተወደደም ተጠላ አደረጃጀተቸው ከህዝብ ፍላጎት ውጪ ስለሆነ መክሰማቸው አይቀርም
ዶ/ር አደንቅዎታለሁ። ነገር ግን በዚህ አጀንዳ ረገድ ለባንኮች የሰጠህው እይታ የተሳሳተ ነው። ቆይ የግል ባንክ ለህዝብ የቆመ ከሆነ እና ማደጋቸው አስፈላጊ ነው ካልን፤ እስኪ የትኛው ባንክ ነው ለድሀ የብድር ስርዓት የዘረጋ ከሀብታምና ዲያስፖራ ጋር አይደለ የሚበሩት። እነዚህ ባንኮች መግባት አለባቸው። መልሱም እንደ አቶ ማሞ ምህረት መልስ ነው።
ፀደይ,ስንቄ,ኦሞ,ሸበሌ እንዚህ ባንኮች ከገበሬ እስከ ባለሀብት የማበደር ትልቅ ድርሻ ተወጠዋል
መለስ ዜናዊ ተናግረዋል የዉጪ ባንኮች ለሙስና ተጋላጭ ናቸዉ ለባለስልጣና ሙስና ማሽሽ ነዉ የሚሰሩት ለባለስልጣና ወደ ዉጪ ማሽን ነዉ የመሠሰሩት በጣም እንደ አገር ዉድቀት ነዉ
መለስ ዜናዊ የሄደበት ሂድ።
ሟርት ላለዉ ከብልጽግናና ከኣጃጋሬዎቹ በላይ ሟርተኛ ኣለ
አይ ዶጭሌ! የምን እግዜር ይሁናችሁ ነው ደግሞ! በአንተ ደረጃ እግዜርን መማጠን አስቂኝ ነው። አንደኛ ነገር እግዜር የለም። ሁለተኛ ነገር ከጨለምተኝነት ብትወጣ ሸጋ ነው።
@@adonawitsamuel እንደዚህ ሴጣን የሴጣን ልጅ መሆንህ ማሳወቅህ ጥሩ ነው፣ ለማንኛውም በቅርብ ቀን አፈር ትገባለህ። ያንጊዜ ፈጣሪ መኖሩን ታምናለህ።
እንኳን እግዘብሔርን አንደ አንተ አይነቱ ጥንብም አለ
ካፒታል መሸሻቸው በተወሰነ መልኩ አይቀርም
Dr Mamo Mihretu educating the two komche😂😂😂😂
kadre mn akesh new anch educating them yemityiw
he is dormant like you
Mamo himself is Komche bro
Mamo Mihretu is an Amharan too!
Don't forget his also komche am too.
ባንኮች ህዝብ ላይ የተጣበቁ መዠገር ናቸው ፈጣሪን የት አውቀውት ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ የምትለው አንተ ሰው መቃርን ብቻ ነው አቅምህ
ፈጣሪን ከአረብ ሀገር ነው ያገኘው 2:08 2:09 አርፈህ ቂጥህን አታጥብም? ስለ ፈጣሪ ልታስተምረው ነው?
😅😅😅😅
Gmatam denkoro lante betemaugete tekarenk tlewaleh...beg mn akeh zmbleh tenda...sihon bàberetatahew...alya degmo zm bel lechikunu yeethiopia hizb dimts yihun
ሠውለመንቀፍ ብለሕ የተሻለ አገልግሎት የሠጡሕን ባንኮች ትኮንናለሕ በልቶካጅ
መዥገር አንተነሕ
መንግሥት እንደ መንግሥት በትንሹ ከ4 ዓመት በላይ ሰብሰብ በሉ አቅም ፍጠሩ ሲል ነበር ። የቀነጨረ ጭንቅላት ይዞ ሁሌ እዬዬ ማለት
ዶጭሌ የሙሉ ግዜ ስራው እዬዬ ነው። እዬዬዬዬዬዬ።
መንግስት ክፍያዎችን በንግድ ባንክ፣ ጡረታን በሲንቄ ባንክ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌ ብር በማድረግ ሌሎች ባንኮች አቅም እያሳጣ፣ አቅም ይፍጠሩ የምትለው?ቢያንስ ሎጂካል ሆናችሁ ምላሽ አለመስጠተችሁ፣ ቀጥታ ወደ ስድብ መግባታችሁ ይመስለኛል መቀንጨር።
ዶ/ር አገላለፅህ ከውጭ ባንኮች ጋር አብረህ የሰራህ ነው የሚመስለው። በደንብ ገብቶሃል
ደ/ር ጫኔ ትክክል ነዉ አደጋ ነዉ
ትክክል ነዉ በጣም አደጋ ነዉ በጣም ትክክል
አንዳንድ አስተያየት ሰጭወች ግን ታሳዝናላችሁ።ቢያንስ የሐሳብ ልዩነትና ፍጭትን እንዴት እንደ መልካም ነገር መቁጠር ያቅታል? ዶር ደሳለኝ ጫኔ የሆነ ብሔር ስለሆነ ብቻ ማጣጣል ነውር ነው።ብዙ የተለያየ ሐሳብ ያላቸው የፓርላማ አባል መኖራቸው ዞሮዞሮ ጥቅሙ ለሀገርም ለገዥውም ቡድን ነው።የሚገርመው የመንግሥት አክቲቪስቶች ተቀናቃኞችላይ ዘመቻ ለማድረግ በሁሉም ፕላትፎርም አሉ።ለማንኛውም ለነሱ ሚቀርባቸው ነገር የለም።
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የፓርላማው ድምቀት ውድ የሆኑ ሃሳቦዎችን ለአገር የሚጠቅሙ ናቸው በማለት ፊት ለፊት ከገዢው ፓርቲ ጋር ፋይት ስለምታደርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የገዢው ፓርቲ አብዛኛውን ሃሳብ ከፓርላማ አባሎዎች የተወሰዱ ንግግሮዎችን ሲጠቀሙ እናያለን ……
እኔ ያለኝ አስተያየት የተለየ ነው፡፡ ቢገቡ ችግር አይፈጠርም፡፡ ችግሩ በየትኛው ሰላም ነው የሚሰሩት ነው፡፡ ባንኮች፡ ሳፋሪኮም፡ እና ሌሎች የውጭ ድርጅቶች በሰላም ምክንያት በከሰሩ ቁጥር በአለም አቀፍ ፍርድቤት እየከሰሱ ኪሳራቸውን ከህዝብ ኪስ ያካክሳሉ፡፡ ለምሳሌ የጣሊያኑ ሳሊኒ በህዳሴ ግድብ ላይ፡ እንድሁም የባቡር ስራው ያፒ መርከዚ የዝችን ድሀ ሀገር ቢሊየን ዶላር በክስ አሸንፈው ወስደዋል፡፡ ነገም ኪሳራ ከፋይ ነን
የግል ቦንኮች ሰራተኞቻቸው ላይ ላደረሱት ግፍ እና ጭቆና ፈጣሪ ሊቀጣቸው ነው። የሀገር ሉአላዊነት አደጋላይ እንደሆነ ብረዳም የግል ባንኮችን ግን ይበላቸው
ወደድክም ጠላህም የዘች ሀገር ተስፋዋ ጎጃሜ ነው
yes indeed
ጠያቂወቹም መላሹም አማሮች ናቸው! For the record
How they are responsible!?!?!
What you dont like is the issue raised by Dr. Desalege. Right? I dont blame you because you are used to a parliament that claps and raised hands. They sold their right to get imf money.
ማሞ እንደስሙ ማሞ ነው
የዛሬ ሀያ አመትም መለስ ዜናው የው ጪ ባንኮችን ለማስገባት ግዜው አይደለም ብሎ ነበር ከሀያ አመት በኻላም እዛው ናቸው
ቆይ ለግል ባንክ ይሄን ያህል ጥብቅና መቆም አይገባኝም
ቢቀር ቢቀር የድሀን ብር ሠብስቦ ለሀብታም እሚያበድሩት ነገር እሚቆመው ሌላ ምን አየንባቸው ባንኮቹ እራሡ የሀገራችን የድህነት መነቆ ናቸው ባስቸኳይ ይወገዱ
የድሃን ብር ሰብስቦ ለሃብታም ማበደር ሊቀር ይመስላል‼
ደሃን የበለጠ ደሃ፣ ባለ ሃብትን የበለጠ ባለ ሃብት የሚያደርግ አሠራር ቢያከትም ጥሩ ነው። ቤትና መኪና ከሌለህ እየተባለ ጠቃሚ የቢዝነስ ሃሳብ ይዘው የታፈኑ እምቅ አቅሞች ሊወጡ ይችላሉ!
ለጥቂት ስግብግብ ባለሀብቶች ተብሎ ሃገርና ህዝብ መጎዳት የለበትም እነሱ አስክበለጽጉ majority ቆሞ መጠበቅ የለበትም
መለስ አይሆንም ብሎ ነበረ አደደጋ አለሉ
ከነችግሩም ቢሆን ዝም ብሎ ከሚያጨበጭብ አጨብጫቢ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ይሻላል።
ይግል ባንኮቹ እንዴት ተፈጠሩ? እነማን ናቸው? አሁንም ከድሃው የተሰበሰበውን ታክስ ለባለ ሃብቱ መስጠት ይገባል?
የግል ባንኮች ቢጠፍ የተሻለ ነው
Next will be Ethiopia Airline, right?
Aneden gelasabe naw eyabederu emixaqemute bamusena ena balebenet la hezebu men xaqamuu
Yifersua min aregulin
@@adewarevue6829 በየወሩ በነጻ ብር እንዲሰጡህ ነበር የጠበከው? ለማኝ ደንቆሮ
Hagerachen ethiopia bechaa ateferaseben Allah yexabeqatee rezequu kelayy naw
ከተፈቀደ በኋላ ነው እንዴ ክርክሩ 😂😂እንደው የጉድ አገር
የኢትዮጵያ ባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ ህዝብን ያስመረረ ስለሆነ የአሰራር ለውጥ ይመጣል ብለን እናምናለን ሌላው የግል ባንክ አፈጣጠሩም አመሰራረቱም አፈጣጠሩም የዘር የሐይማኖት ግሩፕ ስብስብ ስለሆነ የማደግ ዕድላቸው የጠበበ ነው ዶክተር ደሳለኝ የግል ባንክ በዘር በሀይማኖት የተደረጁ ስለሆነ ተወደደም ተጠላ አደረጃጀተቸው ከህዝብ ፍላጎት ውጪ ስለሆነ መክሰማቸው አይቀርም
ዶ/ር አደንቅዎታለሁ። ነገር ግን በዚህ አጀንዳ ረገድ ለባንኮች የሰጠህው እይታ የተሳሳተ ነው። ቆይ የግል ባንክ ለህዝብ የቆመ ከሆነ እና ማደጋቸው አስፈላጊ ነው ካልን፤ እስኪ የትኛው ባንክ ነው ለድሀ የብድር ስርዓት የዘረጋ ከሀብታምና ዲያስፖራ ጋር አይደለ የሚበሩት። እነዚህ ባንኮች መግባት አለባቸው። መልሱም እንደ አቶ ማሞ ምህረት መልስ ነው።
ፀደይ,ስንቄ,ኦሞ,ሸበሌ እንዚህ ባንኮች ከገበሬ እስከ ባለሀብት የማበደር ትልቅ ድርሻ ተወጠዋል
መለስ ዜናዊ ተናግረዋል የዉጪ ባንኮች ለሙስና ተጋላጭ ናቸዉ ለባለስልጣና ሙስና ማሽሽ ነዉ የሚሰሩት ለባለስልጣና ወደ ዉጪ ማሽን ነዉ የመሠሰሩት በጣም እንደ አገር ዉድቀት ነዉ
መለስ ዜናዊ የሄደበት ሂድ።
ሟርት ላለዉ ከብልጽግናና ከኣጃጋሬዎቹ በላይ ሟርተኛ ኣለ
አይ ዶጭሌ! የምን እግዜር ይሁናችሁ ነው ደግሞ! በአንተ ደረጃ እግዜርን መማጠን አስቂኝ ነው። አንደኛ ነገር እግዜር የለም። ሁለተኛ ነገር ከጨለምተኝነት ብትወጣ ሸጋ ነው።
@@adonawitsamuel እንደዚህ ሴጣን የሴጣን ልጅ መሆንህ ማሳወቅህ ጥሩ ነው፣ ለማንኛውም በቅርብ ቀን አፈር ትገባለህ። ያንጊዜ ፈጣሪ መኖሩን ታምናለህ።
@@adonawitsamuel እንደዚህ ሴጣን የሴጣን ልጅ መሆንህ ማሳወቅህ ጥሩ ነው፣ ለማንኛውም በቅርብ ቀን አፈር ትገባለህ። ያንጊዜ ፈጣሪ መኖሩን ታምናለህ።
እንኳን እግዘብሔርን አንደ አንተ አይነቱ
ጥንብም አለ
ካፒታል መሸሻቸው በተወሰነ መልኩ አይቀርም
Dr Mamo Mihretu educating the two komche😂😂😂😂
kadre mn akesh new anch educating them yemityiw
he is dormant like you
Mamo himself is Komche bro
Mamo Mihretu is an Amharan too!
Don't forget his also komche am too.
ባንኮች ህዝብ ላይ የተጣበቁ መዠገር ናቸው ፈጣሪን የት አውቀውት ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ የምትለው አንተ ሰው መቃርን ብቻ ነው አቅምህ
ፈጣሪን ከአረብ ሀገር ነው ያገኘው 2:08 2:09 አርፈህ ቂጥህን አታጥብም? ስለ ፈጣሪ ልታስተምረው ነው?
😅😅😅😅
Gmatam denkoro lante betemaugete tekarenk tlewaleh...beg mn akeh zmbleh tenda...sihon bàberetatahew...alya degmo zm bel lechikunu yeethiopia hizb dimts yihun
ሠውለመንቀፍ ብለሕ የተሻለ አገልግሎት የሠጡሕን ባንኮች ትኮንናለሕ በልቶካጅ
መዥገር አንተነሕ
መንግሥት እንደ መንግሥት በትንሹ ከ4 ዓመት በላይ ሰብሰብ በሉ አቅም ፍጠሩ ሲል ነበር ። የቀነጨረ ጭንቅላት ይዞ ሁሌ እዬዬ ማለት
ዶጭሌ የሙሉ ግዜ ስራው እዬዬ ነው። እዬዬዬዬዬዬ።
መንግስት ክፍያዎችን በንግድ ባንክ፣ ጡረታን በሲንቄ ባንክ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌ ብር በማድረግ ሌሎች ባንኮች አቅም እያሳጣ፣ አቅም ይፍጠሩ የምትለው?
ቢያንስ ሎጂካል ሆናችሁ ምላሽ አለመስጠተችሁ፣ ቀጥታ ወደ ስድብ መግባታችሁ ይመስለኛል መቀንጨር።