Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማስተር አብነት መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ አርጉ ለብዙዎች በቀን ይደርሳል ስራው ይቃለልለታል ረጅም እድሜ እንዲኖር እንፈልጋለን ለስራ ነው በግሩ በሞተር በትራንስፓርት እየተንከራተተ ሳይ አዝናለሁ የገዛለት ጎፈንድሚ ይከፈትለት ያቅማችንን እንሰጣለን
አዉ ያስፈልጋወል❤😥😥😥😥
@@mabatube677 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ
ሰብለ ጡሩ ሐሳብ ነው
..
🥺🥺 የአላህ ይሄ ልጅ ቃል አጣሁለት መሰሎችህን ያብዛልን በዚህ እድሜው አላህ ዘመንህን ይባርክልህ በየማዲያው ዘርን ከርዘን ሀይማኖትን ከሀይማኖት የምታፋጁ እስቲ ትምህርት ውሰዱ አብነትን ያላችሁ 👍
አብነት ወንድሜ እንደ አንተ አይነት ቅን ልብ ያለውን ለአገራችን ያብዛልን በአሁኑ ጊዜ በክፋት በተሞላ ወጣት ውስጥ አንተን ሰለአየሁት ደስ ነው የለኝ ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@@sintayehutadese8824 ደምሪኛ
በጣም እናመሰግናለን ይህን ልዩ ልጅ ስለ ጋበዛቸው 🙏
በእዉነት ይህ ልጅ ቃለት ያጥሬኛል የዓመቱ ታላቅ ሥራ የተዎቀዉ ነው በቀ አብ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዘመንህ ይበረክ ዘረህ ለበረከት ይሁን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሠለም ከአንቴ ጋር ይሁን 💚💛❤️😍😍😍!!!
አብነት ወንዲም አለም ቃላት የለኝም በእንባ ነው የጨረስኩት ክፉህን አሏህ እንዳያሰማኝ አተ መልካም ልጂ እዲሜ ይስጥህ ግን ምን ልበል ቃል አጠረኝ ያአሏህ 😭😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ውስጥ ደህና ሰው አልበረከተም ብዙ የሰው ጅቦች አሉና አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አንተ መልካም ሰው
እሄን ልጅ እግዚያቤር ጤንነቱን ይስጥህ ዘርማዘርህ ይባርክ የተወለድክበትም ምድር ትባረክ ያተን አይነት ሰው በየአመቱ ትውለድ
ኢትዮጵያ በአብነት ውስጥ አለች 💚💛❤️
ተባሬክ ወንድመ በያሰከው በጎነት በርታ ተፌልጎ የምገኝ ሳይሆን ድንቅ የእግዚአበሐር ሰጦታ ነው በጎኔትን ማሳደጊ ለፈጣርህ መታዘ ዝ ነውና እኤን አይቶ ልቡ ያልተነቀካ ራሰን እመርምር ተበሰረክ ወድሜ
ማስተር አብነት የበጎነት ተምሳሌት ቃላት የለኝም አንተን ምገልጽበት። እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤንነትህ ጋር ይጠብቅህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አዘጋጁንም እናመሰግናለን ።
እስኪ ሰይፍ ላይ ይቅረብልን የምትሉ
እግዛብሔር ኣምላኬ ዕድመይ ጥዕናይ ቅሳኖት ሰላም ይምነየልካ ክቡር ሓወይ ንዓካ ዝወለደት ኣዶ ትባረክ
አብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትለያለህ አንተን የሚገልፅበት ቃላት የለኝም እውነት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑርልን ፀጋውን ያበዛል ተባረክ እጃችሁን የምትዘረጉ ደሃዎችን የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ 🙏
አተን የውልድች እናት ማህፃንዋ ይለምልም። አትንም እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ አሁን እኔ ስው ነኝ እንዴ😭😭😭
በእውነት በኢትዮጵያ ደግ ሰው አለ አልጠፋም ክፉ ሲበዛ ደግ የሌለ ይመስላል እግዚአብሔር ይባርክህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድም
ምርጥ የኢቶጺያ ልጅ ነዉ ትላልቅ ሚድዳዎች አቅርቡልን 😭😭😭
Habibi wollahi miskina mucati
ምን ትልቁ ሚድየ እንድየት የል ነዉ oromoo tanan midiyaan kan itii xiqqaate
@@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ ደምሪኛ
ይህንን ልጅ የሚገልጹ ቃላት የሉም. አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ማስተር አብነት ወድሜ አላህ እሰልምናን ይወፍቅህ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በዚህ እድሜ ደረጃ ባንተ ልክ ሰው አይቸ አለውቅም ተሰጥቶሃልና ታስቀናለህ ወንድሜ😍😍😍
የኔ ውድ እንዴት የተመረጥክ ስው ነህ እንዴት የታደልክ ነህ በእውነት ቃል የለኝም ላንተ ። አሁንም ከዚህ በላይ ለአለም እንድትደርስ እንባቸውን የምታብስ ስው ያርግህ ተባረክ በብዙ ..ዘመንህ ይባረክ የኔ ውድ ወንድም ..!
I am from Eritrea,🇪🇷 God bless you more and more Mr. Abnet.
ምርጥ ሰዉ በምድርርርር ይህች ዓለም ጣጣ የበዛባት ትተህ በዚህ ዕድሜህ የመንግስተሰማይ መውረስ የምታርገዉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ለኢትዮጵያ ያብዛላት ጎረቤት ሃገር ሲደስት ትደስታለህ ዝያዝን ታዝናለክ😢❤❤❤❤
Seifu lemndnew yen mert sew yalakerebew seifesha eyew bake bezu deg sew yewekew
ማስተር አብነት አንተን አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ብቻ እመብርሃን እድሜ ዘመንክን አብዝታ አባዝታ ትጨምርል የኔ ደጉ ወንድሜ እንወድካለን🙏🙏🙏🙏
በእውነት የቸርነት የደግነት የሰው ጥግ እውነት ብለሀል ሀያሉ እግዝአብሔር ሰለመረጠው እኛ ሰዎች መረጥነው አልመረጥነው ምንም አናመጣም ላንተም ፈጣሪ ክብር ይሰጥህ ይህንን የዘመኑን ደግ ኢትዮጵያዊ በቲቪ ሰላቀረብክልን
ማስተር አብነት በእዉነት ቃላት አጥራል ለአንተ እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ጀግና የዘመኑ መልካም ወጣት
ምን አይነት መባርክ ንው የ ድንግሌ ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ሳይ በ ኢትዮጵያ ተስፋ አለኝ የሰዉን ቀምቶ በሚበላበት ሀገር ላይ አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ያአላህ እንተ ልጅ አላህ ይባርክህ ምን አይነት ቅን ልብ ነው አላህ የሰጠህ መሻ አላህ አላህ መንገድህን ያሳምር
ባያበሉን እንኳ ባይገድሉን ጠጥተው ጠግበው እሚተፉት ደሀ ጋ ከዚህ ልጅ ብዙ መማር ይቻላል አቦ ተባረክ መታደል
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ የኔ አዛኝ በጣም ከባድ ነው በሄድክበት ሁሉ ክፉ አይካህ
ጠላትህ ያልቅስ የኔ ልበ ቀና መልካም ልጅ። መልካምነትህ ከልብህ ከውስጥህ እንደሆነ በጣም ግልፅ ነው። ስለሁሉም ስራህ እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ። ሞተር ላይ የምትገለባበጠው ነገር ግን በጣም እያሳቀቀኝ ነው። በመድኃኒያለም ይቅርብህ። ስለምሳሳልህ ነው። ፈጣሪ ሙሉ ጥበቃው አይለይህ ወንድሜ።
እንደነዙህ አይነት ሚዲያ ያብዛልን ብዙ ገና ብዙ ያ ስፈልገናል ብሄር ብሄረሰቤች በተለያየ ቁንቁዋ ሞክሩ ህዝባችን ድረስ የዚህ ፀጋ ተካፋይ ይሁን።
ዛሬ ገና OBN ጥሩ ስራ ሲሰራ ተመለከትኩ የዚህ መልካም ልጅ ስራ ለሁላችን ትምህርት ይሁንልን
በዚህ ዘመንና ትውልድ መሀል መገኘትህ አገሬ ተስፋ እንዳላት ያሳየኛል ጌታ ይባርክህ🙏
ከእትዮጵያ አደኛ ተባረክ
It's not your country only but the world!following from Kenya
የሆንክ ትሁት ደግ መል ኣክ ነህ ኣብዝቶ የተባረክ ልጅ ምንም ቢደረግለት ያንሰዋል ብቻ እ/ር ይጠብቅህ🙏
ኦ አብነት ለአንተ ተግባር ቃል የለኝም። ብሩክ ሁን እግዚአብሔር ይባርክህ።
የኔ አባት ላደረከው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ እግዚአብሔር አብልጦ የሚወደውን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እናመሰግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ👏
የእግዚአብሔር ታእምር ነው ያንተ ልብ ከሁሉም የተለየ አንተን ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የሰው ህይወት የሚያበላሹ እያሉ እንደ ማስተር አብነት ከበደ ያሉ ለሰው የሚኖሩ መልካም ሰዎችም አሉ በሃገራችን ተስፋ እንዲኖረን ያደረጉ ለተቸገሩ ቀደመው ደርሰው ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ የሰው አንደኞችም አሉ ስለ ማስተር አብነት ከበደ መገለጫ ቃላት የለኝም ምንም ሳይኖረው ሰዎችን በማስተባበር ለወገኖቹ ደጀን የሚሆን እኔ ስለሱ ሳስብ ሁሌም አለክሳለሁ ይህ ማስተዋል ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ ተባረክ እንጂ ምን እላለሁ አንተ ጥሩ ሰው የሰው አንደኛ በዚህ እድሜህ እንደሌሎች መዝናናት ሲኖርብህ የሰው ኑሮ በመኖር ላይ ነህ
እፉ በጣም ያማል አተ መልካም ወጣት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መልካምነትህ በቃላት አይገለፅም
ያአሏህ እኔ ይህን ልጂ ምን ብየ ልሰይመው ወሏሂ በጣም ጀግና ወድም ብቻ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ወንድሜ አንተን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አንተን መሳይ ሰዎች ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!❤🙏😍
በእውነት ይህ ልጅ የእውነት ሰው ነው እግዚአብሔር ይበልጥ እንድሰሪ ይርዲክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ በርታ ጎበዝ ልጅ ነክ
የዚህ ልጂ ደግነት ልዩ ነው ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወዲም አለምየጄግና ጀግና ብየሀለሁ በርታልን እንወዲሀልእኔ ምኖቴ እደሱ እዲራ ነው ያረብ ወፉቀኝ ሀገሬ ስገባ
መሸለም ያለበት ጀግና ቅን ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነነው ፈጣሪ ይባርክህ
ኢትዮጵያዊት ይህ ነው ተባረክ
የኔ ውድ ወንድም ምን አይነት አጀት ነው ያለህ አይወሰድብሕ እግዚአብሔር አምላክ ከኔ ከንፉጓ ቀንሶ እድሜ ይስጥሕ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከዘመናችን ሰወች ለየት ያልክ የተለየህ ቃል የለኝም😥😥😥
እግዚአብሄር ምን አይነት ልብ ነው የሰጠው ለዚህ ልጅ!!? እህወድሃለው የኔ ወንድም። ጤናና ሰላም ከቶውኑ አይለዩህ
He is an Angel
😭😭😭😭☝🏻☝🏻☝🏻waqayoo namota akaketi nufi haa baaysu abinati thank you ❤❤❤
በእውነት ቀና ልብ ያለው ወጣት ነው ግን እኔ የምለው ነገር ራሱን ቢጠብቅ ለብር ብለው የሆነ ነገር እንዳያደርጉት ያው ኣንዳንድ ኣሉ ኣይደለ መጥፎ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይጠብቅ ከሁሉም ነገር
🎉❤❤❤ሁሌም ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥህ
ኡፍፍፍፍፍፍ የዝህ ልጅ ቃል የላንም ❤ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻው ያስምርልህ ❤❤
ደምሪኚየኔውዴ
Ufffffffffffffeeee እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር እንድምን ጤና ይስጥን ተበርክ ዝርህ ይብርክ 😭😭😭😭😭😭ቃል የለም
በጣም ጀግና አና ጎበዝ ልጅ ነዉ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረዉ ያረብ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች
የእኔ ጀግና ይህ ወጣት አብነት እድሜ ጤና ከቤተሰብ ጋር
አንተን የሚገልፀ ቃል የለኝም አላህ እረጀም እድሜ ከጤና ጋይስጥህ
ማስተር አብነት ድንቁ እንቁ ወጣት fb ላይ ነው የማውቀው ቅን ልብ ያለው ወጣት እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው የራሱ ኤንጆዎ ኖሮች ለብዙ ሺ ዎች ይረዳሉ ገና አለም ያውቅሃል ያጨበጭብልካል በርታ
ይህ ልጅ እግዝኣብሔር የባረከው ሰው ነው ::በጣም የተወደደ: በርታ ወንድሜ
ቃላት አጣሁ ላደንቅህሰው በጠፋበት ምድረ በዳዳዳዳ ለካ የሰውም ጥግ አለ
እህ ይሄልጅ ግን ምን አይነት ልብነው ያለው ተባረክ እድሜናጤናህን ይሥጥህ
I love and respect this guy ..for standing with Borena people. Greetings from Norway.
ተባረክ እ/ር ጤና እረጅም እድሜ ይስጥህ!!
ግን ምንኛ መባረክ ነው፤ማስተር አብነት በወጣትነት ዕድሜህ እግዚአብሔር ልብህን ከፍ ባለ ፍቅርና ርህራሄ የመላው ወጣት ነህ።ኦህ አምላኬ በአንድም በሌላ ሰውን ታስተምራለህ።🙏🙏🙏ስብከት በተግባር፤ማስተር አብነት አንተ ለምን ዓላማ እንደ ተፈጠርክ በለጋ ዕድሜህ የተረዳህ የፈጣሪ ደቀመዝሙር ነህ።ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።ባንተ ባህሪ የተቀረጸ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን።🙏🙏🙏
ጋዜጠኛውም ስሜቱ ተጋብቶበታል፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ!!! አጨራረሳችሁን ግን እንዲህ ማድረግ ልክ አይመስለኝም ።
ትንሽም ቢሆን ስጦታ መስጠት ነበረበት።
እሰጣለሁ አለኮ@@mlibra1473
እኔ ቁሜ ነው ያጨበጨብኩልህ እደው ትልቅ ቦታው ድረስ በሄድክበት ይቅናህ እኛም ያንተ አራአያ እምንከተል ያድርገን የእውነት ትልቅ ስው ነህ
Nu jiradhuu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💔💔💔💔
@@dohaharajli ደምሪኛ
Obnዛሬ ጥሩ ስራ ድቅ ነገር አቀረባችሁ አብነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ የስጥህ
እንደዚህ ያለ ጀግና እና ልበቀና ወጣት አለመርዳት ይከብዳል ውድ ኢትዮጵያዊያን አቅም ቢፈቅድ ከመኪና በላይ ይገባዋል
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ።እንደዚህ አይነት ቀና ልብ እንደዚህ አይነት ርህራሄ እንደዚህ አይነት ታዛዥነት ለሁሉም አይሰጥም እና እግዚአብሔር አንተን ለበጎ ስራ መርጦህ ነውና በርታልኝ ወንድሜ ።ልቦናህን አይቀይረው።🙏
እኔ ስቅስቅ ልበልልህ ወይ አስለቀስከኝ አገሬ ተስፋ አላት ሙሉ ጤንህን ይስጥህ ሊላ ምን ልበል ቃላት አጣውልህ አቅራቢውም ጥሩ አስተባባሪ ነህ ተባረኩልን
አቤት አቤት መንፈሳዊይ ቅናት ቀናሁ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አየኃት ይቅርታ አብዬ ቃል አጥቸ ነው ወንድምአለም
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ አንተ ልዩ ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም
ቃለ መጠይቅ የሚያደርገው ሰውዬ ግን እየቀለደ የሚያወራነው የሚመስለው እኮ🙄 ለማንኛውም ይሄ የድሆች አባት ስላቀረብክልን በጣም እናመሠግናለን🥰🥰
እኔ ቃል ስለሚያጥርኝ ለኔ የምን ጊዜም ጀግናዬ ነህ❤🙏
ለእናት ሀገሬ የነዚህ አይነት ንፁህ ልቦና ያላቸው ወጣቶች ያስፈልጓታል ኑ እናንተ ዘረኞችና የስልጣን ጥመኞች ደግነት ከዚህ ልጅ ተማሩ ሀገር አታምሱ ማስተር አብነት ለምታደርጋቸው ነገሮች ከልብ እናመሰግናልን ከተንኮለኞች አይን አላህ ይሰውርህ ብዙ እንጠብቃለን ለሌሎች አርአያ እንደምትሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርታ።
እግዚአብሔር ይባረከክ ቃላት አጥርኝወንድሜ 🕊🕊🕊 እግዚአብሔርለጅ ነው❤❤❤❤🕊🕊👍🍇🙏
እነሰይፉ በፈጣሪ ዘንድ የተጠላ አንድ ለመሥማት የሚቀፍ ዘፈን ያወጣ አዝማሪ ሲሆን ለማቅረብ ማንም አይቀድማችሁ ይሄን ጀግና ዘነጋችሁት አብነት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
አቦ ተባረክ ድንቅ ነው እንኩዋን ደህና መጣህ !!!!ብዙ ሚዲያ እድል ያላገኙን ማህነረስብ ይዘህ ትቀርባለህ በሁለቱም ቁንቁዋ ማድረግህ ደግሞ ብዙ ህዝብ እንዱከታተልህ ይረዳል።
አብነት ከማብላት ባለፈ እግር አጥቦ በእጁ አጉርሶ ደግፎ የማያደርገው በጎ ነገር ምን አለ እናቱ ምንኛ የታደለች ናት አብነት ከበደ እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጠው 🙏🙏🙏 OBN ይህንን የተባረከ ልጅ ፈልጋችሁ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን።
Abente yemr ante tleyalek Ena betam new mwedk sew nek geta eyesus yibark
ምንም ቃላት አይገልዝህ ብቻ አላህ ሰላሙን ያብዛልህ አብዬ የመልካምነት ጥግ ❤❤❤
እሄንልጂ ለመግልፅ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
የኔ ጌታ መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ይባርከው 🙏❤
ያረቢ ራሠተኬ እገና ያረቢ ያአላሀ ባረከላ ኢደል ሐበሽ እኔኳን ኦድቶኮስነኝ አገሬታሳዝነኛለች ሰላም ለሀገሬ የሰውልጅ በቀን ሶስት ግዜይብላ ሰላም ለሀገሬ
ወድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ እግዝአብሔር ይባርክህ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስሜትን የሚኮረኩር የአጠያየቅ ዘይቤን ተላብሰሀል በርታ እንዳንተም አይነት ሰው ያስፈልገናል
እግዚአብሔር አምላክ የመረጠው ውንድማችን የኢቲዮጲያ እንቁ ነህ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድማችን
በቀና የተሞላ ልብ ነው ያለህ ታድለህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
ለዚህ ልጂ ቃል ያጠረኛል አላህ ይጠብቅህ
Wollahii konkolataa mitii xayyarii ittii xiqqataa rabbiin sii haa tiksuu
Dhuga jete
ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ🙏❤❤❤
እንኳንም ኢትዬጵያዊ ሆንክልን ተባረክ
Dhugaa jechaa itin si ibisuu qaboo kodee koo waqayyoo gooftan sii haa ebisuu ebifamii🙏🙏❤❤❤
ያአላሀ አንተ ልጅ አር አላሀ በውለቱም አገር ያሰደሰትክ አንተ ጀግና አንተ የዋሀ አንተ ልዩ ልጅ እናትክ ታድለዋሎ እንዲት ያሎ እናት ነው የውለድኩክ አላሀ ይጠብቅክ ከክፎ ነገር ውሎ የኒ ልዩ አላቀወም ምን እንደምንልክ
ቃላት የለኝም ላተ ወድሜ መሰልህ ይብዛልን ሰላም ፍቅር ለማላው ኢትዮጲያ
ኡኡኡኡኡ አብነት አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ለሀገራችን በጣም ለተቸገሩት ታስፈልጋቸዋለህ አልቅሰህ አሥለቀስከኝ ያአላህ🥺🥺🥺🥺🥺ሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅ ትበልጣለች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለወድማችን አብነት
አብነት አስለቃስከኝ አለህ😭😭😭😭😭 ያሳጠህን ልብ አይቃይሪብህ ከልብ በሽታ ልብህን ይጠብቃት እንደንታ አይነት አለህ በሀጋራችን ያብዘልን
Wiy yene abat asleksegn uuufff abiye yante melkamnet yileyal egziabher yitebkk 💜🙏
የሰው ህመም የሚያመው ወጣት የእውነት ትለያለክ እግዚአብሔር የኢትዮጽያን ህዝብ ያስባቸው
OBN እናመሰግናለን : ማስተር አብነት ከበደ : በጎ አድራጎት ስራውን በሶሻል ሚዲያ እያየነው እንገኛለን : ይሄንን ታላቅ አስተሳሰብ ለማሳደግ ብዙዎች ቢረባረቡ ውጤቱን በሰፊው ልናየው እንችላለን .:
💯👍👍👍
እእግዳውም አዘጋጁም አስለቀሱኝ😭😭የ50ሽብር አስካሪ መጠጥ ሲጋት የሚውልባት ኢትዮጵያየ10ብር ዳቦ መግዛ ያጣ ሰው ይኖርባታልማስተር አብነት ከበደ. በብዙ ክብርና ምስጋና ይድርድህ🙏
ወንድም አብነት አላህ ይጠብቅህ የምትሰራው ስራ አድጎ እንደ መቄዶንያ ትልቅ ተቃም ሆኖ ብዙ ሰው የምትሰበስብ እመኛለው
ማስተር አብነት መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ አርጉ ለብዙዎች በቀን ይደርሳል ስራው ይቃለልለታል ረጅም እድሜ እንዲኖር እንፈልጋለን ለስራ ነው በግሩ በሞተር በትራንስፓርት እየተንከራተተ ሳይ አዝናለሁ የገዛለት ጎፈንድሚ ይከፈትለት ያቅማችንን እንሰጣለን
አዉ ያስፈልጋወል❤😥😥😥😥
@@mabatube677 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ
ሰብለ ጡሩ ሐሳብ ነው
..
🥺🥺 የአላህ ይሄ ልጅ ቃል አጣሁለት መሰሎችህን ያብዛልን በዚህ እድሜው አላህ ዘመንህን ይባርክልህ በየማዲያው ዘርን ከርዘን ሀይማኖትን ከሀይማኖት የምታፋጁ እስቲ ትምህርት ውሰዱ አብነትን ያላችሁ 👍
አብነት ወንድሜ እንደ አንተ አይነት ቅን ልብ ያለውን ለአገራችን ያብዛልን በአሁኑ ጊዜ በክፋት በተሞላ ወጣት ውስጥ አንተን ሰለአየሁት ደስ ነው የለኝ ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@@sintayehutadese8824 ደምሪኛ
በጣም እናመሰግናለን ይህን ልዩ ልጅ ስለ ጋበዛቸው 🙏
በእዉነት ይህ ልጅ ቃለት ያጥሬኛል የዓመቱ ታላቅ ሥራ የተዎቀዉ ነው በቀ አብ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዘመንህ ይበረክ ዘረህ ለበረከት ይሁን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሠለም ከአንቴ ጋር ይሁን 💚💛❤️😍😍😍!!!
አብነት ወንዲም አለም ቃላት የለኝም በእንባ ነው የጨረስኩት ክፉህን አሏህ እንዳያሰማኝ አተ መልካም ልጂ እዲሜ ይስጥህ ግን ምን ልበል ቃል አጠረኝ ያአሏህ 😭😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ውስጥ ደህና ሰው አልበረከተም ብዙ የሰው ጅቦች አሉና አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አንተ መልካም ሰው
እሄን ልጅ እግዚያቤር ጤንነቱን ይስጥህ ዘርማዘርህ ይባርክ የተወለድክበትም ምድር ትባረክ ያተን አይነት ሰው በየአመቱ ትውለድ
ኢትዮጵያ በአብነት ውስጥ አለች 💚💛❤️
ተባሬክ ወንድመ በያሰከው በጎነት በርታ ተፌልጎ የምገኝ ሳይሆን ድንቅ የእግዚአበሐር ሰጦታ ነው በጎኔትን ማሳደጊ ለፈጣርህ መታዘ ዝ ነውና እኤን አይቶ ልቡ ያልተነቀካ ራሰን እመርምር ተበሰረክ ወድሜ
ማስተር አብነት
የበጎነት ተምሳሌት
ቃላት የለኝም አንተን ምገልጽበት። እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤንነትህ ጋር ይጠብቅህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አዘጋጁንም እናመሰግናለን ።
እስኪ ሰይፍ ላይ ይቅረብልን የምትሉ
እግዛብሔር ኣምላኬ ዕድመይ ጥዕናይ ቅሳኖት ሰላም ይምነየልካ ክቡር ሓወይ ንዓካ ዝወለደት ኣዶ ትባረክ
አብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትለያለህ አንተን የሚገልፅበት ቃላት የለኝም እውነት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑርልን ፀጋውን ያበዛል ተባረክ እጃችሁን የምትዘረጉ ደሃዎችን የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ 🙏
አተን የውልድች እናት ማህፃንዋ ይለምልም። አትንም እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ አሁን እኔ ስው ነኝ እንዴ😭😭😭
በእውነት በኢትዮጵያ ደግ ሰው አለ አልጠፋም ክፉ ሲበዛ ደግ የሌለ ይመስላል እግዚአብሔር ይባርክህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድም
ምርጥ የኢቶጺያ ልጅ ነዉ ትላልቅ ሚድዳዎች አቅርቡልን 😭😭😭
Habibi wollahi miskina mucati
ምን ትልቁ ሚድየ እንድየት የል ነዉ oromoo tanan midiyaan kan itii xiqqaate
@@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ ደምሪኛ
ይህንን ልጅ የሚገልጹ ቃላት የሉም. አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ማስተር አብነት ወድሜ አላህ እሰልምናን ይወፍቅህ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በዚህ እድሜ ደረጃ ባንተ ልክ ሰው አይቸ አለውቅም ተሰጥቶሃልና ታስቀናለህ ወንድሜ😍😍😍
የኔ ውድ እንዴት የተመረጥክ ስው ነህ እንዴት የታደልክ ነህ በእውነት ቃል የለኝም ላንተ ። አሁንም ከዚህ በላይ ለአለም እንድትደርስ እንባቸውን የምታብስ ስው ያርግህ ተባረክ በብዙ ..ዘመንህ ይባረክ የኔ ውድ ወንድም ..!
I am from Eritrea,🇪🇷 God bless you more and more Mr. Abnet.
ምርጥ ሰዉ በምድርርርር ይህች ዓለም ጣጣ የበዛባት ትተህ በዚህ ዕድሜህ የመንግስተሰማይ መውረስ የምታርገዉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ለኢትዮጵያ ያብዛላት ጎረቤት ሃገር ሲደስት ትደስታለህ ዝያዝን ታዝናለክ😢❤❤❤❤
Seifu lemndnew yen mert sew yalakerebew seifesha eyew bake bezu deg sew yewekew
ማስተር አብነት አንተን አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ብቻ እመብርሃን እድሜ ዘመንክን አብዝታ አባዝታ ትጨምርል የኔ ደጉ ወንድሜ እንወድካለን🙏🙏🙏🙏
በእውነት የቸርነት የደግነት የሰው ጥግ እውነት ብለሀል ሀያሉ እግዝአብሔር ሰለመረጠው እኛ ሰዎች መረጥነው አልመረጥነው ምንም አናመጣም
ላንተም ፈጣሪ ክብር ይሰጥህ ይህንን የዘመኑን ደግ ኢትዮጵያዊ በቲቪ ሰላቀረብክልን
ማስተር አብነት በእዉነት ቃላት አጥራል ለአንተ እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ጀግና የዘመኑ መልካም ወጣት
ምን አይነት መባርክ ንው የ ድንግሌ ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ሳይ በ ኢትዮጵያ ተስፋ አለኝ የሰዉን ቀምቶ በሚበላበት ሀገር ላይ አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ያአላህ እንተ ልጅ አላህ ይባርክህ ምን አይነት ቅን ልብ ነው አላህ የሰጠህ መሻ አላህ አላህ መንገድህን ያሳምር
ባያበሉን እንኳ ባይገድሉን ጠጥተው ጠግበው እሚተፉት ደሀ ጋ ከዚህ ልጅ ብዙ መማር ይቻላል አቦ ተባረክ መታደል
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ የኔ አዛኝ በጣም ከባድ ነው በሄድክበት ሁሉ ክፉ አይካህ
ጠላትህ ያልቅስ የኔ ልበ ቀና መልካም ልጅ። መልካምነትህ ከልብህ ከውስጥህ እንደሆነ በጣም ግልፅ ነው። ስለሁሉም ስራህ እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ።
ሞተር ላይ የምትገለባበጠው ነገር ግን በጣም እያሳቀቀኝ ነው። በመድኃኒያለም ይቅርብህ። ስለምሳሳልህ ነው። ፈጣሪ ሙሉ ጥበቃው አይለይህ ወንድሜ።
እንደነዙህ አይነት ሚዲያ ያብዛልን ብዙ ገና ብዙ ያ ስፈልገናል ብሄር ብሄረሰቤች በተለያየ ቁንቁዋ ሞክሩ ህዝባችን ድረስ የዚህ ፀጋ ተካፋይ ይሁን።
ዛሬ ገና OBN ጥሩ ስራ ሲሰራ ተመለከትኩ የዚህ መልካም ልጅ ስራ ለሁላችን ትምህርት ይሁንልን
በዚህ ዘመንና ትውልድ መሀል መገኘትህ አገሬ ተስፋ እንዳላት ያሳየኛል ጌታ ይባርክህ🙏
ከእትዮጵያ አደኛ ተባረክ
It's not your country only but the world!following from Kenya
የሆንክ ትሁት ደግ መል ኣክ ነህ ኣብዝቶ የተባረክ ልጅ ምንም ቢደረግለት ያንሰዋል ብቻ እ/ር ይጠብቅህ🙏
ኦ አብነት ለአንተ ተግባር ቃል የለኝም። ብሩክ ሁን እግዚአብሔር ይባርክህ።
የኔ አባት ላደረከው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ እግዚአብሔር አብልጦ የሚወደውን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እናመሰግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ👏
የእግዚአብሔር ታእምር ነው ያንተ ልብ ከሁሉም የተለየ አንተን ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የሰው ህይወት የሚያበላሹ እያሉ እንደ ማስተር አብነት ከበደ ያሉ ለሰው የሚኖሩ መልካም ሰዎችም አሉ በሃገራችን ተስፋ እንዲኖረን ያደረጉ ለተቸገሩ ቀደመው ደርሰው ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ የሰው አንደኞችም አሉ ስለ ማስተር አብነት ከበደ መገለጫ ቃላት የለኝም ምንም ሳይኖረው ሰዎችን በማስተባበር ለወገኖቹ ደጀን የሚሆን እኔ ስለሱ ሳስብ ሁሌም አለክሳለሁ ይህ ማስተዋል ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ ተባረክ እንጂ ምን እላለሁ አንተ ጥሩ ሰው የሰው አንደኛ በዚህ እድሜህ እንደሌሎች መዝናናት ሲኖርብህ የሰው ኑሮ በመኖር ላይ ነህ
እፉ በጣም ያማል አተ መልካም ወጣት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መልካምነትህ በቃላት አይገለፅም
ያአሏህ እኔ ይህን ልጂ ምን ብየ ልሰይመው ወሏሂ በጣም ጀግና ወድም ብቻ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ወንድሜ አንተን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አንተን መሳይ ሰዎች ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!❤🙏😍
በእውነት ይህ ልጅ የእውነት ሰው ነው እግዚአብሔር ይበልጥ እንድሰሪ ይርዲክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ በርታ ጎበዝ ልጅ ነክ
የዚህ ልጂ ደግነት ልዩ ነው ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወዲም አለምየጄግና ጀግና ብየሀለሁ በርታልን እንወዲሀልእኔ ምኖቴ እደሱ እዲራ ነው ያረብ ወፉቀኝ ሀገሬ ስገባ
መሸለም ያለበት ጀግና ቅን ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነነው ፈጣሪ ይባርክህ
ኢትዮጵያዊት ይህ ነው
ተባረክ
የኔ ውድ ወንድም ምን አይነት አጀት ነው ያለህ አይወሰድብሕ እግዚአብሔር አምላክ ከኔ ከንፉጓ ቀንሶ እድሜ ይስጥሕ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከዘመናችን ሰወች ለየት ያልክ የተለየህ ቃል የለኝም😥😥😥
እግዚአብሄር ምን አይነት ልብ ነው የሰጠው ለዚህ ልጅ!!? እህወድሃለው የኔ ወንድም። ጤናና ሰላም ከቶውኑ አይለዩህ
He is an Angel
😭😭😭😭☝🏻☝🏻☝🏻waqayoo namota akaketi nufi haa baaysu abinati thank you ❤❤❤
በእውነት ቀና ልብ ያለው ወጣት ነው ግን እኔ የምለው ነገር ራሱን ቢጠብቅ ለብር ብለው የሆነ ነገር እንዳያደርጉት ያው ኣንዳንድ ኣሉ ኣይደለ መጥፎ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይጠብቅ ከሁሉም ነገር
🎉❤❤❤ሁሌም ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥህ
ኡፍፍፍፍፍፍ የዝህ ልጅ ቃል የላንም ❤ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻው ያስምርልህ ❤❤
ደምሪኚየኔውዴ
Ufffffffffffffeeee እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር እንድምን ጤና ይስጥን ተበርክ ዝርህ ይብርክ 😭😭😭😭😭😭ቃል የለም
በጣም ጀግና አና ጎበዝ ልጅ ነዉ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረዉ ያረብ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች
የእኔ ጀግና ይህ ወጣት አብነት እድሜ ጤና ከቤተሰብ ጋር
አንተን የሚገልፀ ቃል የለኝም አላህ እረጀም እድሜ ከጤና ጋይስጥህ
ማስተር አብነት ድንቁ እንቁ ወጣት fb ላይ ነው የማውቀው ቅን ልብ ያለው ወጣት እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው የራሱ ኤንጆዎ ኖሮች ለብዙ ሺ ዎች ይረዳሉ ገና አለም ያውቅሃል ያጨበጭብልካል በርታ
ይህ ልጅ እግዝኣብሔር የባረከው ሰው ነው ::በጣም የተወደደ: በርታ ወንድሜ
ቃላት አጣሁ ላደንቅህ
ሰው በጠፋበት ምድረ በዳዳዳዳ ለካ የሰውም ጥግ አለ
እህ ይሄልጅ ግን ምን አይነት ልብነው ያለው ተባረክ እድሜናጤናህን ይሥጥህ
I love and respect this guy ..for standing with Borena people. Greetings from Norway.
ተባረክ እ/ር ጤና እረጅም እድሜ ይስጥህ!!
ግን ምንኛ መባረክ ነው፤ማስተር አብነት በወጣትነት ዕድሜህ እግዚአብሔር ልብህን ከፍ ባለ ፍቅርና ርህራሄ የመላው ወጣት ነህ።ኦህ አምላኬ በአንድም በሌላ ሰውን ታስተምራለህ።🙏🙏🙏ስብከት በተግባር፤ማስተር አብነት አንተ ለምን ዓላማ እንደ ተፈጠርክ በለጋ ዕድሜህ የተረዳህ የፈጣሪ ደቀመዝሙር ነህ።ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።ባንተ ባህሪ የተቀረጸ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን።🙏🙏🙏
ጋዜጠኛውም ስሜቱ ተጋብቶበታል፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ!!! አጨራረሳችሁን ግን እንዲህ ማድረግ ልክ አይመስለኝም ።
ትንሽም ቢሆን ስጦታ መስጠት ነበረበት።
እሰጣለሁ አለኮ@@mlibra1473
እኔ ቁሜ ነው ያጨበጨብኩልህ እደው ትልቅ ቦታው ድረስ በሄድክበት ይቅናህ እኛም ያንተ አራአያ እምንከተል ያድርገን የእውነት ትልቅ ስው ነህ
Nu jiradhuu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💔💔💔💔
@@dohaharajli ደምሪኛ
Obnዛሬ ጥሩ ስራ ድቅ ነገር አቀረባችሁ አብነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ የስጥህ
እንደዚህ ያለ ጀግና እና ልበቀና ወጣት አለመርዳት ይከብዳል ውድ ኢትዮጵያዊያን አቅም ቢፈቅድ ከመኪና በላይ ይገባዋል
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ።እንደዚህ አይነት ቀና ልብ እንደዚህ አይነት ርህራሄ እንደዚህ አይነት ታዛዥነት ለሁሉም አይሰጥም እና እግዚአብሔር አንተን ለበጎ ስራ መርጦህ ነውና በርታልኝ ወንድሜ ።ልቦናህን አይቀይረው።🙏
እኔ ስቅስቅ ልበልልህ ወይ አስለቀስከኝ አገሬ ተስፋ አላት ሙሉ ጤንህን ይስጥህ ሊላ ምን ልበል ቃላት አጣውልህ አቅራቢውም ጥሩ አስተባባሪ ነህ ተባረኩልን
አቤት አቤት መንፈሳዊይ ቅናት ቀናሁ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አየኃት ይቅርታ አብዬ ቃል አጥቸ ነው ወንድምአለም
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ አንተ ልዩ ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም
ቃለ መጠይቅ የሚያደርገው ሰውዬ ግን እየቀለደ የሚያወራነው የሚመስለው እኮ🙄 ለማንኛውም ይሄ የድሆች አባት ስላቀረብክልን በጣም እናመሠግናለን🥰🥰
እኔ ቃል ስለሚያጥርኝ ለኔ የምን ጊዜም ጀግናዬ ነህ❤🙏
ለእናት ሀገሬ የነዚህ አይነት ንፁህ ልቦና ያላቸው ወጣቶች ያስፈልጓታል ኑ እናንተ ዘረኞችና የስልጣን ጥመኞች ደግነት ከዚህ ልጅ ተማሩ ሀገር አታምሱ ማስተር አብነት ለምታደርጋቸው ነገሮች ከልብ እናመሰግናልን ከተንኮለኞች አይን አላህ ይሰውርህ ብዙ እንጠብቃለን ለሌሎች አርአያ እንደምትሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርታ።
እግዚአብሔር ይባረከክ ቃላት አጥርኝ
ወንድሜ 🕊🕊🕊 እግዚአብሔር
ለጅ ነው❤❤❤❤🕊🕊👍🍇🙏
እነሰይፉ በፈጣሪ ዘንድ የተጠላ አንድ ለመሥማት የሚቀፍ ዘፈን ያወጣ አዝማሪ ሲሆን ለማቅረብ ማንም አይቀድማችሁ ይሄን ጀግና ዘነጋችሁት አብነት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
አቦ ተባረክ ድንቅ ነው እንኩዋን ደህና መጣህ !!!!
ብዙ ሚዲያ እድል ያላገኙን ማህነረስብ ይዘህ ትቀርባለህ በሁለቱም ቁንቁዋ ማድረግህ ደግሞ ብዙ ህዝብ እንዱከታተልህ ይረዳል።
አብነት ከማብላት ባለፈ እግር አጥቦ በእጁ አጉርሶ ደግፎ የማያደርገው በጎ ነገር ምን አለ እናቱ ምንኛ የታደለች ናት አብነት ከበደ እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጠው 🙏🙏🙏 OBN ይህንን የተባረከ ልጅ ፈልጋችሁ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን።
Abente yemr ante tleyalek Ena betam new mwedk sew nek geta eyesus yibark
ምንም ቃላት አይገልዝህ ብቻ አላህ ሰላሙን ያብዛልህ አብዬ የመልካምነት ጥግ ❤❤❤
እሄንልጂ ለመግልፅ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
የኔ ጌታ መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ይባርከው 🙏❤
ያረቢ ራሠተኬ እገና ያረቢ ያአላሀ ባረከላ ኢደል ሐበሽ እኔኳን ኦድቶኮስነኝ አገሬታሳዝነኛለች ሰላም ለሀገሬ የሰውልጅ በቀን ሶስት ግዜይብላ ሰላም ለሀገሬ
ወድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ እግዝአብሔር ይባርክህ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስሜትን የሚኮረኩር የአጠያየቅ ዘይቤን ተላብሰሀል በርታ እንዳንተም አይነት ሰው ያስፈልገናል
እግዚአብሔር አምላክ የመረጠው ውንድማችን የኢቲዮጲያ እንቁ ነህ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድማችን
በቀና የተሞላ ልብ ነው ያለህ ታድለህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
ለዚህ ልጂ ቃል ያጠረኛል አላህ ይጠብቅህ
Wollahii konkolataa mitii xayyarii ittii xiqqataa rabbiin sii haa tiksuu
Dhuga jete
ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ🙏❤❤❤
እንኳንም ኢትዬጵያዊ ሆንክልን ተባረክ
Dhugaa jechaa itin si ibisuu qaboo kodee koo waqayyoo gooftan sii haa ebisuu ebifamii🙏🙏❤❤❤
ያአላሀ አንተ ልጅ አር አላሀ በውለቱም አገር ያሰደሰትክ አንተ ጀግና አንተ የዋሀ አንተ ልዩ ልጅ እናትክ ታድለዋሎ እንዲት ያሎ እናት ነው የውለድኩክ አላሀ ይጠብቅክ ከክፎ ነገር ውሎ የኒ ልዩ አላቀወም ምን እንደምንልክ
ቃላት የለኝም ላተ ወድሜ መሰልህ ይብዛልን ሰላም ፍቅር ለማላው ኢትዮጲያ
ኡኡኡኡኡ አብነት አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ለሀገራችን በጣም ለተቸገሩት ታስፈልጋቸዋለህ አልቅሰህ አሥለቀስከኝ ያአላህ🥺🥺🥺🥺🥺ሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅ ትበልጣለች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለወድማችን አብነት
አብነት አስለቃስከኝ አለህ😭😭😭😭😭 ያሳጠህን ልብ አይቃይሪብህ ከልብ በሽታ ልብህን ይጠብቃት እንደንታ አይነት አለህ በሀጋራችን ያብዘልን
Wiy yene abat asleksegn uuufff abiye yante melkamnet yileyal egziabher yitebkk 💜🙏
የሰው ህመም የሚያመው ወጣት የእውነት ትለያለክ እግዚአብሔር የኢትዮጽያን ህዝብ ያስባቸው
OBN እናመሰግናለን : ማስተር አብነት ከበደ : በጎ አድራጎት ስራውን በሶሻል ሚዲያ እያየነው እንገኛለን : ይሄንን ታላቅ አስተሳሰብ ለማሳደግ ብዙዎች ቢረባረቡ ውጤቱን በሰፊው ልናየው እንችላለን .:
💯👍👍👍
እእግዳውም አዘጋጁም አስለቀሱኝ😭😭
የ50ሽብር አስካሪ መጠጥ ሲጋት የሚውልባት ኢትዮጵያ
የ10ብር ዳቦ መግዛ ያጣ ሰው ይኖርባታል
ማስተር አብነት ከበደ. በብዙ ክብርና ምስጋና ይድርድህ🙏