ይድረስ "..ለእረኛዬ.." ድራማ ወዳጆች(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 439

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 2 роки тому +13

    እኔ ምለው በጸሎት ቤት ውስጥ ያላቹ ይመስለኛል ነገር ግን እምታወሩት ከመንፈሳዊ ህይወት ጋር አይገናኝም አለማዊ ድራማዎችን እዚህ ጋር ማውራት ምን አመጣው ከሱስ አንዱ እኮ ሶሻል ሚዲያ ነው ስለዚህ ዛሬ ስለ እረኛዬ ካወራቹ ነገ ደግሞ ተከታታይ ፊልሞችን ልታወሩ ነው ማለት ነው ታዲያ መንፈሳዊ ሰው ከአለማዊ በምን ሊለይ ነው መምህር ስለ አለማዊ ድራማ ሳይሆን ስለ እግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ማስተማር ያለበት፡፡ አባቶቻችን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በማመስገን ጊዜያችንን እንድናሳልፍ ነው ያስተማሩን እረ እባካችሁን የምንደርገውን ነገር እንለይ በጣም ነው ሚያሳዝነው በአሁን ሰዓት ለራሳችንም ሆነ ለሀገራችን የምንፀልይበት ጊዜ ነው ፡፡ ምታወሩት ሁሉ የሰይጣን መንፈስ ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ስለ ድራማ ነው ምታወሩት መፀሐፍ ቅዱስን ብትገልጡ እኮ ብዙ ህይወታችን እዛ ውስጥ አለ ውይይይይይይ አቤቱ ይቅር በለን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 2 роки тому +26

      ✿..ትዙዬ ይህን ስለፃፍሽልን በጣም ነው የምናመሰግነውግን እንደወንድምና እንደመምህርነቴ እንደኢትዮጵያዊነቴ ልመልስልሽ
      ፩. እንዳየሽን በፀሎት ክፍላችን ውስጥ ነው ያለነው የምናወራውም ስለእርግማን መንፈስ ነው ስለእርግማን ምንነት ለማወቅ እናትና አባቶችሽን በጥንቃቄ መጠየቅ ከዛም የሀይማኖት አባቶችሽን ጠይቂ ከዛም መፅሐፍ ቅዱስንና ገድላትን አንብቢ
      ፪. አለማዊ ድራማ ብለሽ አራቅሽው እንጂ የብዙዎችን ኮሜንት ብታነቢው ጥሩ መልስ ይሆንሽ ነበር ጉዳዩ የእውነተኛ ህይወታችን መስታወት ነው ደራሲዎቹ ከየት አምጥተው የፃፉት ይመስልሻል ከኑሯቸው መዝዘውት ኮ ነው ስለ እርግማን የተሰራውን "እረኛዬን.." እና "ዘውድና ጎፈር "..ፊልምና ድራማ በደንብ ያለማስተዋል አላየሽው ይሆናል እንጂ ከመንፈሳዊ አንግል ብታይው በደንብ ትረጂኝ ነበር አለማዊ ደራሲያን ጠንቅቀው ያወቁትንና በተቻላቸው መጠን ለማስወገድ ሲፍጨረጨሩ እኛ መምህራን አንድም ነገር አላልንም ስለዚህ ያወራነውና የተወያየነው ስለእውነታ ስለሀቅና እየኖርነው ስላለው ጉዳይ ነው
      ፫. ሌሎችንም ፊልሞችማ ከዚህ በፊት እንደማቀርበው አሁንም ለወደፊቱም ብዙ ተዘጋጅቼበታለሁ ምናልባት አንቺን ያበሳጨሽ አለማዊና መንፈሳዊ ማለት ምን እንደሆነ ባልለየው አመለካከትሽ የተረዳሽበት አስተሳሰብሽ በነገረሽ ይሆናል ግን ያላወቅሽውን ልንገርሽ ፦ ሁሉም ድርሰትና ድራማ ሁሉም ፊልምና ጭውውት የኛው ፕላኔት ገመና ነው በያንዳንዱ የ TV መስኮት ውስጥ የምታይው ራስሽን እንድታይ ካልገፋፋሽ ችግሩ አንቺ ጋር ነው ማለት ነው አንድ የቤተክርስቲያን መምህር ዘመኑን ካልዋጀና ትውልዱ የሚያየውን በከፊልንኳ ካላየ የወንጌል መረቡን እንዴት ነው ወደጥልቁ ባህር ወደህዝቡ መወርወር የሚችለው አሳ ለማጥመድ የግድ ውሀውንና የውሀውን ነዋሪዎች ባህሪ ማወቅ ግድ ይላል ስለዚህ የኔ እህት አንዷ አሳ አይደለሁም አልሽ እንጂ የወንጌል መረቤን ነበር የጣልኩልሽ እንድትጠመጂ ብዙ ሀሳቦችን በመቃትን ሰነዘርኩ ግን አልገባሽም
      ፬. ስለመንፈሳዊ ነገር ብቻ እያስተማሯችሁ ያሉ መምህራን በዝተውላችሁ የለ ታዲያ ለምን ዛሬ በዘረኝነት በፖለቲካ በዝሙት በሃይማኖት የለሽነት በሀጢአት በልፅገን ታየን "..እርግማን .." በአባቶች አጥንት በኩል ደርሶብን ብቻ አይደለም ራሱን የእርግማን ባለቤት የሆነውን ዲያብሎስን በፈቃዳችን ስለሳብነው ነው ከሱ ጋር በፀባይም በባህሪም ተስማማን ስለዚህ የኔ ትምህርት የሚጠቅመው ይህን መንፈስ ለይተን ለማወቅና ለማስወገድ ነው የማንቃት ስራ ላይ ነኝ በኔ መነፅር ማየት ካቃተሽ በጥያቄ መነፅር እዪና አመዛዝኚ ያኔ እኔ እንደሌሎች ሰባኪያን በዘልማድ ስብከት ድግግሞሻዊ ጥቅስ እየደረደርኩ ማሰላቸት አልፈልግም ይልቁንስ የታመምኩበትንና የዳንኩበትን በገባኝ መጠን ሳስረዳ ብዙ ሰው ገባው እንጂ እንዳንቺ የተቃወመ የለም ምክንያቱም እየኖሩበት ያሉበት የመከራ ህይወት ስለነበረ ስናገር ይገባቸዋል ሁሉም ራሱን ቢያይና ትምህርቴን ቢሰማ እንደችግርና ጉዳት የማይታይ ነገር ሁሉ ይገለጥላችኋል
      ፭. አቤቱ ይቅር በለን ላልሽው እኔም እስማማለሁ ግን እኛ ሰባኪያን ስለእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የምናስተምረው ሲባል የአለምን ጉድ አናይም ወይም ያየነውን እናልፋለን ማለት አይደለም እንደዛማ ከሆነ በድራማና ፊልሞቻቸው ቤተክርስቲያንን ሲያንቋሽሹና ሲዘልፉ ሲተቹና ዝቅ ዝቅ ሲያደርጉ እያየን ዝም በሉ ልትሉን ነዋ ምነው እነ" ውሳኔ "ፊልምና የመሳሰሉት ድራማዎች በካህናት ላይ ሲያላግጡ አንቺ መልስ አልሰጠሽበትም
      አየሽ ሰባኪ ብዙ ነገር ማወቅ ያለበት ለቤተክርስቲያን ጥብቅና ነው

    • @አልማዝአፈወርቂ
      @አልማዝአፈወርቂ 2 роки тому

      እውነትህ ነው እግዚኣብሔር ይባርክህ እንደ ፍቃዱ,,,,ምን ኣገባው የኣለማዊ ፊልም? ይገርማል

    • @sarahwubshet3534
      @sarahwubshet3534 2 роки тому +4

      አቺም ቢገባሺ እዚህ ላይ እኛ አለን ደሞ አለማዊያን ነገር ማወቅ ነዉር ነዉዴ ❓

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 2 роки тому +2

      ወሬኛ

    • @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
      @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ 2 роки тому

      @@eftahtesfasilase4230 በእውነት ቃለ ሂወት ያስሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 роки тому +86

    በእውነት በሚገርም ሁኔታ ነው የገለጻችሁት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    እረኛዬ ድራማ በፍቅር ነው ይማይሁ ይገረመኝ ተስፋ ስላሴ ገጠመኝ የስተማረን ላይ ልጅቶ ሌላውን ይሰማችሁን ትታ ገደለው የሚለውን ሰምታ እራሱን ልታጠፋ ህደች። ለዚህ ነው መምህር ተስፋዬ ልብ በላችሁ ስሙኝ የሚለው ወገኖች እራሳችንን እንድናድን እግዚአብሔር ይርዳን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 2 роки тому +56

    መምህራችን ረጅም እድመና ጤና ይሰጠልኝ በእዉነት የኣንቱዉ ትምህርት ብጣም እየተቀየርን ነዉ እናመሰግናለን ለሁላቹም በፆሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ ሰደተኛ ነኝ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 роки тому +2

      መማህርዬ ደስ ተላልችሁ ይህ ነዉ ፈሬ መክንያቱም የአለማዊ ወደምንፈስዊ በቤቱ ያፀነችሁ

    • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
      @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 2 роки тому +4

      ፈርዶብኝ ድራማ አልወድ እዴት ይገባኝ ትምርታችሁ ይለፈኝ ገጠመኝህ ብቻ ይበቃኛል ስኳር ነው ገጠመኝህ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @nycell6955
      @nycell6955 2 роки тому +1

      ለምን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 роки тому

      Filagotuu weyim Filagotwaa new

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 2 роки тому +2

    በእውነት በጣም ደሥይላል መነፅራችሁ ድራማዉን አላየሁትም አየዋለሁ

  • @mahderwendmeneh2358
    @mahderwendmeneh2358 2 роки тому +44

    ውይ መምህር ደሥ ሥትሉ ፀሎታችሁ አይለየን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 роки тому +1

      እኔ አለይሁትም ገን አሁን አይዉለሁ ቃላህዉትን ያስማልን እኔምመንፈስ መንፀ አዉስለሁ

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 роки тому

      እንዴ የምን ፀሎታችሁ አይለየን ማለት??ምን ማለት ነው ቦታ እንምረጥ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому +5

    ሰላምየይ
    ኣንችም ጉንፍን. ይዞሻል?ኣይዞሽ ኣታሳምመኝ ኣይባልም+ ገጠመኝ ወይም የመናፍሰት ሴራ መማር ከጀመርኩት ድራማ ሰላቆምኩት ድራማው ኣልሰማሁትም ነበረት : 🌱🕊🕊🕊😍❤❤🕊🌱🌱🕊🕊❤🕊🌱🌱 ግን. እነዚ ደራማው የምሰሩት ገጠመኝ ይሰሙ ይሆን? ገጠመኝ 88 ወጣቶች በሰሙት ጥሩ ነበረ ወታደር የነበረ ልጅ ታሪክ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +2

    ይልመድባችሁ በእወነት መምህረ ብዙ ነገረ ነው የተረዳሁት

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 роки тому +36

    የኔ ልዩወች ስታምሩ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹሁ💐👏💕🙏❤🌷

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому +1

      😘😘👍👍👍

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋ ይሁን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ 2 роки тому +13

    መጀመሪያ ሰለ አለማዊ ልታወሩ መስሎኝ ነበር ግን እዉስጡ በጣም ብዙ ትምህርት አለው ወይኔ ልጆችን ስለ መንፈስ እንዴት እንደሚያረግ ማስተማር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሁን ይጠብቅልህ መምህር🌷

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 роки тому +21

    መምህር በጣም ደስ በሚል አገላለፅ የገለፃችሁት ።
    በእውነት ደስ እሚልና አስተማሪ ድራማ ነው ወደር የለውም ።

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህት🙏

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ

    በጣም ጥሩ እይታ ነው መምህር ደስ ትላላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ

    ስጠብቅህ ነበረ መምህር
    እኔም ድራማውን ስከታተል በአንተ አስተምህሮ አንግል ነበረ የምከታተልዉ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ9ዸ

    ፩ ነኝ 😅🤲ሥወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @mekdeskassu3017
    @mekdeskassu3017 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ እይታ ነው በጣም ደሰ ሚል ድራማ ስለሆነ ፍንትው አድረጎ ዘመኑንእና ሀገራችንን ያሳይልናል! 1ኛ ነው ለኔ::

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 2 роки тому +1

    ደስ ይላል አገሬቱን የበላት መናፈስት ነዉ ያላካካዉ ከማን ቤት ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 роки тому +13

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጆች።
    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እወዳቿለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሃገራችን ሰላሙን ያውርድ ፈጣሪ ሁላችሁም ፀልዩ አምላክ ሰላሙን ያውርድልን

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 2 роки тому +5

    በእውነት እኔም የእናንተ ተማሪ ሆኜ ስለ መንፈስ ብዙ አይቼበታለሁ በቃ መንፈስ የገባን ይህን ፊልም ማየት አያቅተውም መምህር እናመሰግናለን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +2

    እኔ ዝምብየ ነበር ሳይ የነበረው ይገርማል መምህር ተሰፋዬ እናመሰግናለን በጣም ጎበዞች ልጆች ከናንተ ተረዳሁ በእውነት ግማሹ እንኳ አልገባኝም ነበር

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    ፊልሙን አልተከታተልኩትም ተከታትዬ እኮምታለሁ ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @abexworku1996
    @abexworku1996 2 роки тому +1

    መምህር በታም ትንትን አድርጋችሁታል ይበልጥ አስተማራችሁን አድናቂያችሁ ነእን

  • @febentewelde2747
    @febentewelde2747 2 роки тому +6

    Enqan salem metcu 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 2 роки тому +1

    Dislike የምታደርጉ ኩክ የለሽ ማርያም ሂዱ ትፈወሳላችሁ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому +2

    ልክ ናቹ ቤተሰቦቻችን ድራማዉ ትምርት አለዉ እኔ የፊልም አድናቂ አይደለሁ ግን እረኞዬ ወድጄዋለሁ ባህላዊ በመሆኑ በርቱ እዪታቹ ተመችቾኛል ማስተዋል ይስጠን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 роки тому +4

    በናተ ምክንያት ነው እረኛዪን ዲራማን ያየሁት ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይመስገን ባዲም በተዘዋዋሪ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ

    እጅግ በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው መነጽራችሁን ስላዋችሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያክብርልን እንወዳችኋለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💒🎤🕊💚💚💛💛❤❤

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk 2 роки тому +11

    ነገ ከቅልፌ ስነሳ አዳምጣለሁ የመዳም ስራ አልተቻለም

    • @hasnahasna6141
      @hasnahasna6141 2 роки тому +2

      አይዞሽ ውዴ ወላዲተ አምላክ ትገዝሽ

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry 2 роки тому

      እኔም

    • @MonaMona-xb2yk
      @MonaMona-xb2yk 2 роки тому

      @@hasnahasna6141 አሜን ወንድሜ

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 2 роки тому +1

      yabertash menfes kidus.
      sertesh inji serkesh alnorshimina.

  • @mIndriasTube
    @mIndriasTube 2 роки тому +7

    መነጽራችሁን ስለአዋሳችሁን እናመሰግናለን ፡ ሌላም እንዲህ የተሰራ ካለ ኣቅርቡ ሰው ለማስተማር ነውና ።

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 2 роки тому +4

    እውነትም መነፀርህን ሰተሀቸዋል እወዳችው አለው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ🙏

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 2 роки тому +2

    እኛ ቤት በዓል ቀን ሲሰበሰቡ እርስ በርስ ይጣላሉ ወይም የሆነ ሰው ይታመማል ይሄ መቼም የማይቀር ነው

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    በጣምጥሩ አሪፍትምህርትነው ደስትላላችሁ

  • @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ

    ሠላም እኔ ድራማ ዘፈን ማየት ሥላቆምኩ አላየሁትም አለማዊ ድራማውሥጥም መንፈሣዊ ህይወትን ከማሥተማር ይልቅ ወደአላማዊያዘነብላል

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይብዛ መምህር!! እባክህን ላገኝህ እፈልጋለሁና በእመብርሃን ብለህ በምን ላገኝህ እንደምችል ብትገልፅልኝ??

  • @frezermulugeta4568
    @frezermulugeta4568 2 роки тому +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተወደደ እናንተም ጥሩ አተረጓገም ነው ያደረጋችሁት ውይ ሞገስና ቤተሰቡ ውይ የውስጥን ጠለት እንዴት መዋጋት ይቻላል

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 2 роки тому +3

    መምህር እንኳን ደና መጣቹህልን እውነት ነው ማሥተወል መልካም ነው ከዚህ ቤት ተለይቼ ነበር ኡፍፍ ተመሥገን አምላኬ እንኳን ለመፅምቀ መለኮት ወርሐዊይ ባል በሠላም አደረሣቹህ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህት🙏

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 роки тому +1

    እማ ቸርነት ሃገር ነው ሚመስሉኝ ኢትዮጲያን በእማ ቸርነት ፊት ላይ አይቻታለውአርሶ አደሮቹን ሚበጠብጣቸው ደሞ የማያቁት ወይ ደሞ ባእድ የሆነ ሰው ማህላቸው ገብቶ እንደከፋፈላቸው ነው ማስበው🤔🤔🤔

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    እዉነት ነዉ ፍሊም ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ውስጣችን መፍተሽ ያስተምራን የሚወደውን ፍሊም ነዉ 🌹🌹🌹

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 роки тому +1

    እግዛአብሄር ይባርካቹ በትክክል ብላቹሀል

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 роки тому +1

    መምሕር አተ እኮ የመመልከቻ መነፀርህ እሚገርም ነው እኔም በጣም ነው እምወደው እረኛየ ድራማ እጥር ምጥን ያአለ የማይሰለች የእውነት ባአያልቅ ሁሉ እመኛአለሁ ተፈፀመ የሚለውን ባአላይ እላአለሁ በቃ ሐገራችንን በትክክል ሁነው ነው የሰሩት ተዋንያኖችም የት እደተገናኙ በቃ ሁሉ ነገራቸው ያምራል መምሕር ረዥም እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችህ ጋ ያድልልን አሜን፫

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 роки тому +5

    ዋውውው በጣም ነው የገለፃቹህት እግዚአብሔር ያበርታቹህ ሌላም እደዝህ እሚስተምር ነገር ላይ ብተነትኑ በጣም ጥሩ ነገር ነው

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 2 роки тому +1

    እናናን ህፃን ሆና ጣሰው ወደ እሩቅ ቦታ ወስዶ ሊሰጣት ነበር ግን እማማ ቸርነት እንዴት አስቀሯት ለዛ ነው ያላስተማሯት ከአይናቸው እንድትርቅ እንደማይፈልጉ ነግረዋታል።

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    በጠም ጥሩ አመለከከት ነው እናመሰግናለን

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 2 роки тому +5

    የእግዚአቢሄር ሰላማም ይብዛላችሁ ዊይ ስታምሩ
    እግዚአቢሄር ሀገራችንን ከክፉ መከራ ይጠብቅልን

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 роки тому +1

    ዳዊት ደሞ ቅዱስ መፅሃፍ ላይ ያለውን ዳዊትን ነው ያየውት ጎልያድን በአንድ ድንጋይ ድል ያረገ እግር የለኝም ብሎ ብርታቱን ጀግንነቱን እና ቅንነቱን ያልተነጠቀ ሰውን ነው የማየው እናም ኢትዮጲያን ለማዳን አንድ እንጨት ሚያቀብል ልጅ ነው ሚመስለኝ🤔🤔

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ

    ዋው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን ቤተሰቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @fitsumteshome9703
    @fitsumteshome9703 2 роки тому +1

    For Money
    For Money
    For Money
    For Money
    For Money
    For Money
    For Money
    For Money

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 2 роки тому +4

    እውነት ነው መምህር በመንፈሳዊ እይታ ትንታኔያቹ ትክክለኛ አስተሳሰብ አመለካከት ነው ። እከታተለዋለው እረኛዬን እና ያላቹትን ስስማ ትክክል ናቹ እናመስግናለን መምህር ከነቤተስቦች ተባረኩልን።

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 2 роки тому +5

    መምህር ተክለ ዮሐንስ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    ፀጋውን ያብዛላቹ እውናት ነው

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነት በትክክክል ነው የገለፃችሁት

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +7

    ሰላም ለሁላችንም #ሰላም ለሀገራችን🇪🇹💚💛❤️🥰👍 #ኢትዮጵያ እረኛ ድራማ በጣም የመወደው ድራማ ነው። በትክክል ገልፃችሁታል ። እናመሰግናለን መልካም ቤተሰቦች!

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +7

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሠላማችሁ ይብዛልን መምህር ስታምሩ

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia 2 роки тому +10

    በጣም ከምወደው የሀገራችንን ባህልና እሴት ጠብቆ የተዘጋጀ ድራማ ነው። በተረፈ እናመሰግናለን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому +1

    Memihir kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin des yilal Tebareku!!!

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 роки тому +1

    መምህር ከልጆችህጋር እረጅምእድሜናፀጋያብዘልህ ምንአለበት የኛአገርሠዉ በየዉ ገጠር የሉት ሠወች

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 2 роки тому +2

    አኔስ አንድ ቀንም አይቸው አላቅም

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 роки тому +2

    እውነት ለመናገረ ድራማ የምባል አይቸ አላቀም ትምሮቱወ ግን በጣም የምገረም ነው እንደገጠመኘ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +3

    መምህር ተስፋዬ በጣም በሚገባን መልኩ ነው የገለፃችሁት የምር ሂወት እራሱ ፊልም ነው የምንኖረውን ነው ያየነው እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ላይ የርግማን መንፈስ ያጥፋልን 🤲💚💛❤

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    መምህራችን እድሜህን ያስረዝምልን

  • @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ

    እግዚአብሔር ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃችሁ።

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውንትበሚገርም ነውየገለጻችሁት ደስትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው በፍቅር ነው የማየው

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 2 роки тому +2

    በእውነት ይልመድባችሁ እኔም በጣም ነው የምከታተለው በጣም ደስ የምል አስተማር ድራማ ነው

  • @فاطمةالحبشية-س5ن
    @فاطمةالحبشية-س5ن 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ እናመሰግናለንአስተማሪትምርትነውበእውነትቃለህይወትያሰማልን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 2 роки тому +1

    Yetselot bota new meslegn yalachiut? Tselot bota lay honachu sle alemawi drama mawrat tnshi ykebdal. Salon bet wey beterebeza zuriya kuchi blachu btweyayu arif new. Katefau sorry

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    በውነት በጣምደስእሚልፊልም ነው መምህር እኔም የተረጎምኩት በደብአስተውየው ባተአገላለፅ ነውየገለፅኩት

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 2 роки тому +3

    እኔ የኢትዮጵ ድራማ ገበና እና ወዶች ጉዳይ ባሻዬ ነው ሌላው ሁሉ ያሉ ወሢብ ድራግ ሹገር ማሚ እያሉ ብልግና አገር ወገን የማጠፋ መፍያ ሥርቆት በሌለ በኢትዮጵያ ሾዎ ነው ባጠቃላይ አላይም

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ድራማውን እላየውትም ግን ስላብራራችውልን እመስግናለው ገብቼ ለማየት እሞክራለው

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
    @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 2 роки тому +2

    የሚገርም አገላለፅ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተማርኩኝ እኔ እራሱ እቁዎች

  • @qtrqtr4087
    @qtrqtr4087 2 роки тому +1

    በርታልን መምህሬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የማርያምነኝ-ዘ9ጨ
    @የማርያምነኝ-ዘ9ጨ 2 роки тому +1

    የመምህርን ስልክ የምታቁ ብትተባበሩኝ ደስለኛል

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላህይት ያሰማልን ሰወድችው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህት

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላማችሁ ይብዛልን💐💐💐💐💐💐

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    ማርያምን በታም በታም ጥሩ እይታነው ያያችሁት መምህር ድራማው እካ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታውችን ቁጭ ሴቶች ምን ያክል ጠንካራንን ሴት ሁነው ቦታውን አካባቢውን መስለው መተውናችው መስራታችው ይበል ያስብላል በእውነት ትክክልኛ ሀገራችን የሚገልፅ ድራማነው እይታችሁ እኔም እንደ እናተው ነብር እያየሁት የነብርኩት ይገርማል

  • @ZameritAlemyeZameritAlemye
    @ZameritAlemyeZameritAlemye 2 роки тому +1

    Desye..bamiley..wayeyetnawey....yegelshcwetey....

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 роки тому +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ድራማውን አላየውም ግን አሁን አያለው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህት

  • @betibeti1963
    @betibeti1963 2 роки тому +1

    Agelaletechu des yelal ahun gebag

  • @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደህናመጣቹ

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና መጣቹሁ እዴት እደምታምሩ እኔም እረኛዬን በጣም በፍቅ ነው የምከታተላቸው ምርት የተዋጣለት የሀገራችን ተከታታይ ድራማነው መምራችን ማብራሪያስለ ሠጣቹሁበት እናመሠግናለን

    • @hirutbekele
      @hirutbekele 2 роки тому +1

      ስታምሩ ጥሩ አገላለጽ ነው መምህር እግዚብሄር ከነቤተሰቦች ይጠብቅህ ፊልሙን አይቼው አለቅም ነበር ግን ስትገልፁት እንዳየሁት ነው የሆነበኝ

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 роки тому +4

    እንኳን ደነመጣችሁ በጣም ደሰ የምትሉት እህቶቸ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በእውነት ነው የገለፀችሁት ተባርኩ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 2 роки тому +1

    ye Memhir Tesfayen UA-cam temlekto (Temertun Adameto) egziyabheren yagegne wetat Temokero Adametu
    ua-cam.com/video/-4vqgeIcQ84/v-deo.html

  • @queengalaalduoori2702
    @queengalaalduoori2702 2 роки тому +1

    Wow Des ylal Thanks memhr

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ የሚገርም አስተማሪ ፍልም ነው እረኛዬ

  • @ባንች-ኘ4ፀ
    @ባንች-ኘ4ፀ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እኳን ደህናመጣቹልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህት

  • @abi4294
    @abi4294 2 роки тому +3

    እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ አድርጋቹ ነው የገለፃቹ እናመሰግናለን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    ኤፍታህ ተከፈት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ከነ ሙሉ ቤተሰብ እድሜያቸው ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ድንግል ማርያም ከነ ልጇትጠበቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @eteneshkibru2542
    @eteneshkibru2542 2 роки тому

    መምህራችን እናቲቱ ማርያም ፀጋውን ታብዛላቹሁ........፡
    እንወዳቹሃለን,እናከብራቹሃለን !!

  • @ZameritAlemyeZameritAlemye
    @ZameritAlemyeZameritAlemye 2 роки тому +1

    Qalwetey..yasmalnye...badebenwey...yabererchutye

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት መምህር

  • @መአዛማርያምመአዛ
    @መአዛማርያምመአዛ 2 роки тому +1

    በጣም እምገርም ነው በእንደዚህ አይነት መልኩ ለሰው ልጅ የመናፍስትን ስራ እንዲያውቅ ማድረግ በጣም መመረጥ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር እህቶቻችን እኔ በጣም በፍቅር ነው የማየው እራኛዬን ግን ይሄን ነገር አላስተዋልኩም እውነት ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 роки тому +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንደምን አመሻቹ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому +2

    ሰላም እደምን አላችሁ መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠበችሁ

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 2 роки тому +1

    kalehiwot yasemalin!!!

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalachu masetewalun yadeln zemari melak yesemelin 💚💛❤