Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በነገራችን ላይ ሚኒ ማርኬት ስከፍት ያከራየኝ ሰውዬ ሸንሽኖ ነበር መደዳውን ያከራየን እና ሰውየው ሁላችንም የተለያየ ነገር እንድንይዝ አርጎናል ማንምበማንም ላይ አይቀናም ሁላችንም የተለያየ ስለያዝን በዚህ አጋጣሚ አከራያችን በጣም ጥሩና ደግ ሰው እንዲለወጥ የሚፈልግ ነው ሳላመሰግነው አላልፍም መብራት ውሃ ነፃ . ቃላት ያጥረኛል . እኔም ከአሜሪካ ሙቭ አድርጌ ነው እየተፍጨረጨርኩ ነው ግን አንዳንዴ የሌሎችን ገበያና መለወጥ ሳይ ይገርመኛል እኔ ለሰው ቀና ነገርን ማስብ እንጂ ምንም ተንኮል የለኝም ዘመኔን በመንፈሳዊ ህይወት አሳልፌአለው ግን ህይወት አልግፋ ሲለኝ አንዳንዴ እግዚአብሔር ሆይ እንተን እያመንን እንዴት ከሌሎች እናንሳለን እላለሁ ግን ማን ያውቃል ምን እንዳሰረን ከታሰርንበት ይፍታን ወለተ ሃዋርያት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ .
_እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ክብርና ምስጋና ለሰማዕቷ ለአርሴማ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህሬ ስለ አርሴማ ስትናገሩ እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት በረከቷ ይደርብን በእውነት👏👏👏👏👏👏እኔ ማ በህይወቴ እያንዳንዱን ነገር ለማሰብ አለመጠንቀቅ አደረገኝ ሁሉም ገጠመኞች እንዲሁም የአባታችን የፈውስ አገልግሎትን ስሰማ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ ያሰማረን የመከረን የገሰፀን ከይጣን ስራ ያወጣን ወደ ቤቱ የመላሰን ለንስሀ ሞት ያብቃን ስጋውን ደሙን ለመቀበል የረዳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን በፍጥረታት አንደበት አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ እንዲሁ ምን ላድርጋችሁ ምን ልበላችሁ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍ ብቻ ድንግል እናቴ በብዙ በረከትና ፀጋ ትጎበኛችሁ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ዝም ብዬ ሳስበው አንተን ለእኛ ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለሳ አድርጎ እግዚአብሔር ልኮልን ነውና ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረችም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ማርያምን ከልቤ ነው የሚለው ነገር የለኝም እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ የኔ ውድ አባት በጣም ነው የማከብርህ የሚወደህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ ነው ድንግልን መምህሬ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የወለደች ማህፀን ለምለም ትሁን መምህሬ የእኛ እንቁ መልካምነት ቅንነት ታዛዥነት ትሁት ሰው ነህ ለሰው ልጅ ምን ያክል አክብሮት እንዳለህ ብዙ ነገር ትግስትና ትህትና ካንተ ተማርኩት የተግባር ክርስቲያን መሆን እንደት ደስ ይላል በማርያም ብቻ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ መምህሬን❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እሽ መምህሬ ቀና ሰው እኖራለሁ ለሰው ብዬ ሳይሆን ለእራሴ ብዬ ቀና እሆናለሁ ቀና ሰው ያድርገኝ አምላክ እመብርሃን ሆይ ቀና ሰው አድርግኝ በነገሮች ሁሉ አንቺ ምሪኝ ቀና ሰው ልሁን እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ይህንን ለመስማት ያልታደሉ ሰዎች አሉና ይህንን ትምህርት እንደሰማ ያደረገኝ አምላኬን አመሰግናለሁ 🌿❤❤🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_ ቅድስት መንፈሳዊት አርሴማ ሰማዕት/2/ሀይማኖትሽ ንፁህ ብርሃን ያየንበት/2/እምነት ተስፋ ፍቅር ውበትሽ ነው/2/ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠሽው/2/🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊
ካንተ ጋር ነን
yememehern selek kuter yalachu be amelak sem teyekachewalew
❤መምህርየ እዚህ የምታመጣው ታሪክ እንዳለ ሂወታችን ነው እኔ መንፈስ ይኖርብኛል ብየ ኣስቤ ኣላውቅም ጠላት ይኖረኛል ብየም ኣስቤው ኣላውቅም ፀሎትና ስግደት ስጀምር ግን ብዙ ጉድ እንዳለ ኣወቅኩኝ ግን የእውነት በጣም ነው የገረመኘ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ክፉ ኣይደለሁም ፈጣሪየ ግን ሃጥያት በመስራት ኣስቀይሜዋለው ግን ኣሁን ትንሽ ተስተካክያለው ንስሃ መግባት ስለማልችል ሩቅ ሃገር ስለሆንኩኝ ሁሉም የሰራሁት ሃጥያት የምለው በወረቀት ፅፌ እያለቀስኩ ለእመቤቴማርያም እና ለክርስቶስ እና ለኣቡነ ኣረጋዊ ለቅዱስ ምኪኤል ቅዱስ ሩፋኤል ኣሳይቻቸዋለው ከዛ በህልም ቅጠል የሚመስል እባብ ከላዬ ወድቆ ስሄድ ኣየሁኝ ትንሽ ቀለል ቢለኝም ሀገር ከገባው እንደገና በቄስ ንስሃ እገባለው ስለምታመጣው ት/ት እናመሰግናለን
እዉነት ነው መምህር አሁን ነውየገባኝ እኔም ገርጋሪ መንፈስ አለብኝ ምክንያቱም በፀሎት እበረታና ደሞ አቋርጣለሁ ልቤ ግን ብዙ ያስባል ግን የሀሣቤን መኖር አልቻልኩም በጣም በጣም ነው መምህር የተቸገርኩት እባካችሁ የበረታቹ ወለተሩፋኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Amen amen amen ❤❤❤❤
ካንተ ጋር ነን ውድ መምህራችን እያዳመጥን ነው በእውነት በጣም የሚገርም ነው ይሄ ነገር እኔም በስራ ቦታ ገጥሞኛል ግን አሁን ነው ያወቅሁት በአብር አንከርት እቃየን ሰብስቤ ጭኜ ለአመታት የከፈልኩትን የቤት ኪራይ ትቼ ወጣሁ እቃውን በርካሺ ሼጥኩት አሁን ግን አንተ በአብር አንከርት ፎቶ ቤት እቃየን ለቅሜ ድንገት ወጣሁ እንዳልከው እኔም ያ ነበር የገጠመኝ አሁን ሳስባቼው በጣም ነው ውስጤ የሚነካው ብዙ ሱቅ አለ በዙሪያችን ግን ሁሉም ሰው ከእኔ ነው የሚገዙት ነበር ዘግቼው ሰው ሁሉ ሲያገኜኝ ለምን ዘጋሺ ምን ሆነሺ ነው ድንገት የወጣሺው ሲሉኝ ለራሴ እራሱ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ምን ሆኜ ነው ድንገት የወጣሁት እል ነበር አሁን እድሜ ላንተ መምህር እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ሁሉንም አወቅሁት ኑርልን ውድ መምህራችን
ከአንተ ጋር ነን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ እንወድሃለን 🥰🥰🥰
ወለተ ማርያም አሜን አው መምህር ከንተ ጋር ነን 👍👍 ብዙ ነገር ተምረንበታን የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ታዴዎስ የጻድቁ ቅዱስ ኢዮብ የሁሉም ቅዱሳን በረከት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እንኳን በሰላም መጣልህን አይ የእትዮጵያ ሰው በቅድስ ሀገር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን። መምህራችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ። ገና ብዙ ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ትመልሳለህ። በርታ
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደትእሰግድ ለአብእሰግድ ለወልድእሰግድ ለመንፈስ ቅዱስእሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስቅዱስ 3Xቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅእሰግዳለሁለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕምእሰግዳለሁለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስትእሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳትእሰግዳለሁለሚያበራ መለኮታዊ ፋናእሰግዳለሁለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይእሰግዳለሁክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮትእሰግዳለሁለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማእሰግዳለሁለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባልእሰግዳለሁላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦርእሰግዳለሁለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለትእሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝእሰግዳለሁለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣንእሰግዳለሁለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳልእሰግዳለሁለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃልእሰግዳለሁለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባልእሰግዳለሁለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞእሰግዳለሁለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይእሰግዳለሁለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁለምጡቅ መለኮታዊ ተራራእሰግዳለሁለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስትእሰግዳለሁለትኩስ መለኮታዊ ሙቀትእሰግዳለሁነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊእሳት እሰግዳለሁለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይልእሰግዳለሁገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነትእሰግዳለሁየአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊብርሃን እሰግዳለሁበእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋንእሰግዳለሁእውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ንቁ!!
እግዚአብሔር ይስጥል እ ንዴት እንደሚሰገድ ትምህርት ለሰጣችሁን እናጰመሰግናለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ|ህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቅድስት አርሴማ በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ታአምር ነው እናቴ አርሴማ ጥበቃሽ አይለየን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዝሃብሔር ይስጥልን መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በፅሎታችሁ አሱብኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
ውድ መምህሬ ያንተን ትምህርት ከልቤ ሥለምሠማው አጥንቶቼ ደም ሥሮቼ ሁሉ ይነቃቃል በመላው ሠውነቴ በሙሉ ነው የሚገባው እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥለኝ አሜን ፫
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ሱቅ ነበረኝ አሁን ግን በአይጥ መንጋ ለዛሁም ነጫጭ አይጦች ነገሮቼ ሁሉ ተበላሽተዋል በጣም ብዙነገሮቼ ናቸው የተበላሹት በፀሎት አስቡኝ
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁ በርታልን ✝️✝️🌹
መምህር አው ካተጋር ነው ያለነው እግዚአብሔር ብርታት ይስትቅ🙏
በዉነት መምህር እግዚያብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙዎቻችንን እደጎበኘን እኛም ያንተ ፍሬዎችን በየአካባቢያችን ላይ ያገኘነዉን እድንዘራና ህዝባችን ተቀብሎ እዲድን ቅዱስ እግዚያብሔር ይርዳን አይ ዳቢሎስ ስልቱ ብዙ ነዉ በተለይ ደብተራ ከገፀ ምድር ያሳልን ጠቋይ ባይኖር ህዝቡም አያሰራም ነበር ቅዱስ እግዚያብሔር ሆይ መምህራችንን ወድማችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አገራችንን አንድ አድርግል አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍👍
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😍😍
አኔ ካንተ ጋር ነኝ መምህር በጣም ይገርማል ፈትለፊት አያየሁከ ነዉ የሚመስለኝ አድሜ ጤናዉን ይስጥህ መቼም አግዚአብሔር ስራዉ ጥበቡ ሰዉን ከማጥ ዉስጥ ለማወጣት የራሱ መንገድ አለዉ ስለተደረገልኝ ስላልሆነዉም ሁሉ አመሰግነዋለሁ የከርስትና ህይወት በአሳት መካክል ማለፍ ነዉ በዚህ አለም ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ይላል ቃሉ አኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አስካሁን ያለሁበት ህይወት የፈተና ህይወት ነዉ አላማርረዉም አግዚአብሔር ይመስገን ወይ ንቅንቅ ከአምላኬ ከአመቤቴ የሚለየኝ የለም በአሱ ጠባቂነት የአመቤቴ አማላጅነት በመላአከት ተራዳኢነት በሰማአታት ፀሎታቸዉ በአማላጅነታቸዉ የሚለየኝ የለም አግዚአብሔር በተለያየ ምከንያት መከራ ላለን በስደት አግዚአብሔር ይድረስላችሁ በጣም አመሰግናለሁ የበለጠ አነድበረታ አያደረከ ነዉ አግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይሁን
ገርጋሪዉ እንኮን ተዋወቅን እሰራልካለው!! መምህርዬ ከልብ እናመሰግናለን እውነት አንት ባትኖር ኖሮ 🥰ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏💞💞💞
ይቅርታ እናት ስለ ገርጋሪው መፈስ ምታውቂው ነገር ካለ ወይም ትምህርት ካለ ንገሪኝ 🙏
እኔም ነኝ 🙈😢 አምላክ በቸርነቱ ይርዳን
እውነት ነው መምህር መልካምነት መልሶ ለራስ ነው የሚከፍለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ሁሌም ለሰው ልጅ መልካም ነገር ብቻ ነው የማስበው የቅደስት አርሴማ ረዴት በረከቷ ይደረብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
አዎ መምህር ከአንተ ጋር ነን አምላክ ቅዱሳን ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Kantega nene
ua-cam.com/video/nGlKt6DBA0c/v-deo.html
ሁሌም ካንተ ጋር ነን መምህር
ካንተ ጋር ነን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 💐
በስመአብ እንዴት ዴስ ብሎኝ እንደሰማሁት መምህርዬ እድሜህ ይርዘምልን ተባረክ አቦ❤❤❤ ይሄን መፅሀፍ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ ትጋብዘኛለህ እ መምህርዬ
እውነት ነው መምህር ስግደት በጣም ብዙ ጥቅም አለሁ እኔ ጉልበቴን በጣም ነበር የሚያመኝ ስግደት ከጀመርኩ በኃላ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሽሎኛል ኪሎዬም ቀንሷል እግዚአብሔር ይመስገን
ታድለሽ ክብር ለስሙ ቅዱስ እግዚአብሔር እኔ ደሞ ከስደት በኋላ እግሬንም ጎኔንም የሚያመንኝ
መምልራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእህታችን የደረሰ የቅድስት አርሴማ ምልጃ እና የአምላካችን ቸርነት እኛንም ይጎብኘን!!!!ኡፍ እናቴ ቤተክርስቲያን መሄድ ትፈልጋለች ግን አትሄድም አሁን እኔ ብዙ ህልም ይታየኛል እናቴ ግን እጅግ ደግ የዋህ ናት እቺን ቅንነቷ አይቶ ነዉ እስካሁን በህይወት ያቆየልኝ እንጂ እንደ ሰዉ ክፋትማ አንኖርም ነበር።ለሰዉ ክፋትን የምናስብ ሰዎች ልቦና ይስጥ
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይችን ቀን ላሳየን 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
ካንተ ጋር ነን መምህራችን የማላዉቃቸዉ ከዚህ በፊት ያልሰማሗቸዉ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ተምሬበታለሁ ባለፈዉ ሒወቴ ቀድሜ ባዉቀዉ ብዬ የተቆጨሁባቸዉ ዘመኖቼ ተመልሰዉ ቢመጡ ያለፈዉ የመከራ ዘመን ፈተና አይሆኑብኝም ነበር ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር በስራዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አንተ እንደምትለዉ በክርስትና አጋጣሚ ብሎ ነገር የለም የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን የተግባር ሰዉ ሆነን ሁላችንን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን👏
ካንተ ጋር ነን የኛ እንቁ መምህራችን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን
መምህር ካተጋር ን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አሜን
ካንተጋ ነን መምህርየ ይገርምሀል ላይቭ ላይ እንዳለህ እስክመስለኝ ነው የማዳምጥህ🙏#የእናታችን_ቅድስት_ሰማዕት_አርሴማ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን በረከቷ ይደርብን🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ✝️
አሜን🙏🙏🙏
መምህር ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ ትጠብቅ እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ፀጋውን ያብዛልን 🙏እኔ እሰማለሁ አያለሁ ግን መለወጥ አቃተኝ በስድት ብዙአመታቶችን ምንም ትርጉም አልባ የሆነ ህይወትን እየገፊሁ ነው እህት ወንድሞቼ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንዱሁም ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤_
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሼር ሳታረጊልኝ
Kanatee garaa nenii
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውድ እህት🥰
አው መምህር ካንተጋር ነን
መምህር ካንተ ጋራ ነኝ ጆሮዮ ሌላ አይሰማም ድንቅ ትምርት ነው ለቤቱ ያብቃን 😭❤
የተባረከች አይን የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ ትጠመዳለችየተባረከች ጆሮ የንስሃን መዝሙርን በመስማት እራሳን ታነፃለችየተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች የተባረከች አንደበት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የምል ቃል አይጠፋበትምየተባረከች ዓንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለችየተባረከች ልብ እየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለችየተባረከች እግር ጥዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች።ዘሌዋውያን 11:44እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።አቡነ ሽኖዳ
መባረክ እንዴት እንደሆነ እንዳናቅ ከተዘጋብንስ ?የዘጋብን ማን እንደሆነ ስንመረምር ማን ሆኖ ቢገኝ ይሻላል ?ያንንስ ጠላታችንን እንዴት እንታገለውና እንጣለው ?ወደፈጣሪ ለመመልከትስ ምን አይነት ስብዕና እንያዝ ?የነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከተመለሰ በኋላ ነው ከላይ ለፃፍሽው እውነተኛ ማንነት የምንሰለፈው
አቤቱ አምላኬ ሆይ መልካም ሰው አርገኝ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን
በእወነት በጣም ደሰ ይምል ነው መምህር የ ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዎ መምህሬ ካንተጋ ነኝ👏እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን❤👏
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦና ይስጠን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ይህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሞጎሱን ይስጥህ ኑርልን መምህራችን የስደት መምህሬ 💞💞💞🕊️
Kant g nene
ካንተጋ ነን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ የእምነቷ ፅናት እና በረከቷ ይደርብን አሜን
አቤት መታደል በእኛ ቤትም ብዙ የተደረገብን አለ በፀበል ተጋልጧል ግን ገና አልነገርናቸውም የአባታችን ጸሎት እንዳሸነፋት ነው መንፈሱ የተናገረው እኔም ደስስ አለኝ ሁሉም በይፋ እንደሚገለጥ እና እኛም አድራጊዎቹም ከእስራት እንደምንፈታ እምነትም ተስፋም አለኝ ።እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን "አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውድ አረቢያ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ እመቤታችን እማ ፍቅር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንደምን ዋልሽልኝ እናትዬ 😍💞💞💞
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ወንድማችን
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን አሜን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን
አንተን ወደዛ ቤት የወሰደህ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን እነሱ እንዲቀየሩ እንዳደረገ ለኛም መንገዱን ይግለጥልን አሜን።ቅድስት አርሴማ እወድሻለሁ እናቴ
መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በሃንቀውታ ነው ያንተ ትምርት የሚተብቆው . ኣንተ ላይ ኣድሮ የምያስታምረን ጌታና እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ከኣጽናፍ እስከ ኣጽናፍ የተመሰገነ ይሁን . ወላደቲ ብርሃን ወለላይቱ ድንግል ማርያም እኔ የሚወድሽ እማየ ብየ የሚያምንሽ እና የሚወድሽ ልጅሽ ደካማ ነይ እና ከመናስት ሴራ ጠብቅኝወለተማርያም ብላቹ በጸለታቹ ኣስቡን ወንድሞቼ እና እህቶቼ
እናታችን ቅድስት አርሴማ ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለየን🙏🕯💒
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ አመሰግናለዉ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አግኝተናል እናመሰግናለን።በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
ወለተ ስላሴ እስከቤተሰቦቸ በፀሎት አስቡኝ ደካማ ነኝ መምህርዬ በአንተ ነው የተቀየርኩት
መምህር ከምን እንደምጀምር አላውቅም የአንተን ፕሮግራም ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ በህይወት ዘመኔ ከ7ኛ ክፍል ከ13 አመቴ ጀምሮ በህይወታችን ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በብዙ ፈተና በመወደቅ በመነሳት እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እያሳለፍን ነው ሁሌ ለምን እያልኩኝ ፈጣሪን እያማረርኩኝ አለቅስ ነበረ አሁን ግን የአንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ምስጢሩ እየተገለጠልኝ መጣ ዛሬ ጭራሽ እናቴ ጋር ደውዬ እኔ እና ታናሽ ወንድሜ እንዴት እንደተወለደን ጠየካት አስረዳችኝ በጣም ደነገጥኩኝ ይህንን አንድ ቀን ሌሎች ህይወት ተሞክሮ እንዲሆን ወይ ደውዬ ወይ ወደ ኢትዮጲያ ስመጣ እነግርሀለው አሁን ደግሞ የዛ ጣጣ እኔ ቤት ገብቶ በመጀመሪያ ወንድ ልጄ አንደበቱን ዘግቶብኝ ኦትዝም ነው ብለውኝ መከራ አያለሁ በባህሪውም ሀይለኛ አድርጎብኝ ስራ እንኳን መስራት አልቻልኩም እናም ፕሮግራሙን የምትከታተሉ ሁሉ እባካችሁ (ላከ ገብርኤል) ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስላረዘምኩት ይቅርታ 🙏
ላከ ገብርአኤል አምላክ ያስብሽ / ህ!
@@babys7570 amen 🙏
ካንተ ጋረ ነኝ መምህረ አንተኮ ትለያለህ ሳላዳምጥህ አልውልም በሰው አገረ ሰራየን እየሰራው ሳላዳምጥህ አልውልም በእውነት የማላውቀውን እያወቁ እየተማረኩ ነው አድሜ ጤና ይሰጥልን 👏
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል እግዚአብሔር ንፁህ ልቦናን ይፈጠርልን ለክፋዎችም ልቦና ይሰጥልን ለንስሃ ያብቃን
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ካንተ ጋር ነን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ 👏❤️👏👏😍
ካንተ ጋር ነን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ🙏 የመምህር ፍሬዎች እዴት ናቹሁ ኑ አብረን እንከታተል👈
ካንተ ጋ ነን መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥህ ከነ በተሰቦችህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ገጥሞኝ መስማት የጀመሩኩት በኮረና ነዉ የኔ ገሪጋሪ ነዉ የያዘኝ ፀለት እጀምራለሁ ደሞ ኣቃሪፀዋለሁ አባካቹ በፀሎታቸው አሱብኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ከመንት የምታንብ ሁላችህም እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እስክበዚ ፃፉልኝ በእግዚአብሔር እዝቹዉአለሁ 🙏😢😢
ምን ይሆን እኔም እንደዛው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ካተ ጋር ነን ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እናታችን ቅድስት አርሴማ ለናተ እንዳስተካከለችላቹ ለኛም ታስተካክልን
ካንተ ጋር ነን መምህር🙏
ከአንተ ጋ ነን መምህር
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን የምር ደስ ብሎናል ትናንት የጀመርከው መርሃ ግበር🙏🔥
ካንተ ጋራ ነን
ከአንተ ጋ ነኝ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን።
I read the Alchemist with my son like 6 years before
አልተነሳሳሁም ግን ብዙ ነገሮች ተረድተውኛል ፍዝዝ ያደረገኛል ከተቀመጥኩበት ለመነሳት ሞት ይመስለኛል እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለኝ በፀሎት አሰቡኝ መምህር ተስፋዬ ይህ ፅሁፍ የሚታያቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤ እፍፍፍፍ! እግዚአብሔር ከዚ ይሰውራቹ
ኮሜንቶች በእግዚአብሔር ሥም ልለምናችሁ መምህርን ላገኘው አልቻልኩም ላይቭ ሢገባ እድሉ አልደረሰ አለኝ😥ሢበዛ እፈራለሁ እጨነቃለሁ 😥ምን እንደሚያሥጨንቀኝ እንኳን አላውቅም 😥ታላቅም ወንድሜ መተት ተሠርቶበት እየተንከራተተ ነው 😭እኔ ያለሁት በሰደት ነው ምን ላድርግ😭እንዳታልፉኝ😭
የኔ እህት መምህር ተስፋዩ ብታገኙም ፀልይ ስገጂ ነው ሚልሽ እና መድኃኒዓለም እየተማፀንሽ ስገጂ እህቴ እኔ መምህር እንዳገኘው እፈልግ ነበር ነገር ግን ባገኞውስ ምንድነው ብየ ጠንክሬ አምላኬ መማፀን መስገድ እንዳለብኝ ራሴ አሳመንኩት
@@mesiTube-m9q እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ተባረኪ🙏🙏🙏😥
Ayzoshi ehit tseliye sgje seytan yekatelale embirha trdashi❤️
ጠክረሽ ጸልይ
እዉነትነዉ መምህር ገርጋሪዉነዉያለብኝ ሁሌአስብአለሁ መንፈሳዊይ ነገር አስብአለሁ ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን አልተገበርኩትም እመቤቴማርያም አች እርጂኝ
I have read the Alchemist, its brilliant, its a book worth reading
አመሰግናለሁ
አወ ካተጋርነነ መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መምህር እኔ የስራ ገርጋሪ ነው ያለብኝ። የቤትውስጥ ስራም ይሁን ትምህርቴ ላይም ቢዝነሴ ለይም መስራት የምፈልገውን በሰዓቱ አላደርገውም። በሀሳቤ ሁሌ ያስጨንቀኝና ግን ለቀናት አልሰራውም። ስሰራው ግን አሁን ያልከውን አይነት እረፍት ነው የሚሰማኝ። በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር በፀሎት አስበን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እኛንም ትርዳን። አሜን
አመብርሀንየ እናቴ ታስብህ መምህር የኛ ተስፋ
ውድና እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ለኔ መልክት ነው ብዙ ግዜ አምላኬን የጠየቅሁት ነበር ይመዝገልኝ ከጢቂት ግዜ በኃላ ተሳክቶልኝ እንደምመሰክር አምላክ ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን እኔ ዘአልኬምስ የምልመፅሐፍ እቤቴ አለ አንድም ቀን አንብበው አላውቅም አሁን ግን ሀገረ በሠላም ከተመለስኩኝ አነባለሁ
ካንተ ጋር ነን መምህር እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥህ ያገልግለት ዘመንህን ይባርክልህ
ካንተጋርንን መምህራችን እድሜናጤናይስህ
አዎ መምህር ካተጋር ነን የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባተ ምክናየት ስትን ጠላት አወቅነው እግዚአብሔር ይመስገን
የእናታችን የቅድስት አርሴማ ቅድስት በረከት ረድኤት ፀሎቶ በእኛ በአጢያተኞች ላይ ይደርብን አሜን መልካምነት መልሶ ይከፋላል 🙏🌹🌿መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🌿🌾🍃🌿
አሜን አሜን አሜን👏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ካንተን ናን🙏🙏🙏⛪
እንደምን ዋላችሁ ሁሉ ነገር ገብቶኝ የደነዘዝኩ እህታችሁ እህተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ
ገርጋሪው እኔ አለብኝ አልተነሳሳሁም ግን ሁሉ ነገር ገብቶኛል ሱባኤ ለመያዝ ሁሌም እየፈለኩ ግን አቅቶኛል እባክህ በፀሎትህ አስበን መምህሬ እግዚአብሔር ያስብህ ከክፉ ጠላት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ካንተጋር መምህር ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይሚገርም ነው ጉድ አቤት ይሁን ሁሉ ለሚሰራ ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲
አሜን እዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር መሰተውጳል ይሰጣን አምላከ ይቸ ያድረሰተ ይንያ መተደረሰ ቀድሰተ አረሰመ ኣሜን ኣሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!የኔ አባቴ እርዳታክ ያስፈልገኛል !!!!!!!!🙏🙏🙏
#እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር ተስፋየ ወደ ትግራይ ብትመጣልን ብየ ተመኘሁ የበታችን ያለ ጉዱ በምን ላስረዳቸዉ😢 አንድኮነዉ ለመናፍስት የምያስተምር የለን አምላኬ ሆይ አንተ ተመልከተን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከአንተ ጋር ነን እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ እስከ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን በጣም እንወድሀለን ኑርልን
ይገርማል በእውነቱ መምህርዬ ከአንተ ጋር ኔን❤🥰
በትግርኛ ብትችል ተርጉሙልን እኛም እናግዝሃለን መምህር
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
ከአንተ ጋር ኔን መምህርዬ በጣም ይገርማል ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የ እናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጃ ሁሊም ከ ሁላችን ጋር ይሁን እና ደግሞ ያሰብከውን ቁምነገር እግዚአብሔር ይፈጽምልክ ቤተሰቦች እንረባረብ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
በነገራችን ላይ ሚኒ ማርኬት ስከፍት ያከራየኝ ሰውዬ ሸንሽኖ ነበር መደዳውን ያከራየን እና ሰውየው ሁላችንም የተለያየ ነገር እንድንይዝ አርጎናል ማንምበማንም ላይ አይቀናም ሁላችንም የተለያየ ስለያዝን በዚህ አጋጣሚ አከራያችን በጣም ጥሩና ደግ ሰው እንዲለወጥ የሚፈልግ ነው ሳላመሰግነው አላልፍም መብራት ውሃ ነፃ . ቃላት ያጥረኛል . እኔም ከአሜሪካ ሙቭ አድርጌ ነው እየተፍጨረጨርኩ ነው ግን አንዳንዴ የሌሎችን ገበያና መለወጥ ሳይ ይገርመኛል እኔ ለሰው ቀና ነገርን ማስብ እንጂ ምንም ተንኮል የለኝም ዘመኔን በመንፈሳዊ ህይወት አሳልፌአለው ግን ህይወት አልግፋ ሲለኝ አንዳንዴ እግዚአብሔር ሆይ እንተን እያመንን እንዴት ከሌሎች እናንሳለን እላለሁ ግን ማን ያውቃል ምን እንዳሰረን ከታሰርንበት ይፍታን ወለተ ሃዋርያት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ .
_እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ክብርና ምስጋና ለሰማዕቷ ለአርሴማ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህሬ ስለ አርሴማ ስትናገሩ እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት በረከቷ ይደርብን በእውነት👏👏👏👏👏👏እኔ ማ በህይወቴ እያንዳንዱን ነገር ለማሰብ አለመጠንቀቅ አደረገኝ ሁሉም ገጠመኞች እንዲሁም የአባታችን የፈውስ አገልግሎትን ስሰማ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ ያሰማረን የመከረን የገሰፀን ከይጣን ስራ ያወጣን ወደ ቤቱ የመላሰን ለንስሀ ሞት ያብቃን ስጋውን ደሙን ለመቀበል የረዳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን በፍጥረታት አንደበት አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ እንዲሁ ምን ላድርጋችሁ ምን ልበላችሁ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍ ብቻ ድንግል እናቴ በብዙ በረከትና ፀጋ ትጎበኛችሁ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ዝም ብዬ ሳስበው አንተን ለእኛ ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለሳ አድርጎ እግዚአብሔር ልኮልን ነውና ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረችም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ማርያምን ከልቤ ነው የሚለው ነገር የለኝም እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ የኔ ውድ አባት በጣም ነው የማከብርህ የሚወደህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ ነው ድንግልን መምህሬ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የወለደች ማህፀን ለምለም ትሁን መምህሬ የእኛ እንቁ መልካምነት ቅንነት ታዛዥነት ትሁት ሰው ነህ ለሰው ልጅ ምን ያክል አክብሮት እንዳለህ ብዙ ነገር ትግስትና ትህትና ካንተ ተማርኩት የተግባር ክርስቲያን መሆን እንደት ደስ ይላል በማርያም ብቻ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ መምህሬን❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እሽ መምህሬ ቀና ሰው እኖራለሁ ለሰው ብዬ ሳይሆን ለእራሴ ብዬ ቀና እሆናለሁ ቀና ሰው ያድርገኝ አምላክ እመብርሃን ሆይ ቀና ሰው አድርግኝ በነገሮች ሁሉ አንቺ ምሪኝ ቀና ሰው ልሁን እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ይህንን ለመስማት ያልታደሉ ሰዎች አሉና ይህንን ትምህርት እንደሰማ ያደረገኝ አምላኬን አመሰግናለሁ 🌿❤❤🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_
ቅድስት መንፈሳዊት አርሴማ ሰማዕት/2/
ሀይማኖትሽ ንፁህ ብርሃን ያየንበት/2/
እምነት ተስፋ ፍቅር ውበትሽ ነው/2/
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠሽው/2/
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊
ካንተ ጋር ነን
yememehern selek kuter yalachu be amelak sem teyekachewalew
❤መምህርየ እዚህ የምታመጣው ታሪክ እንዳለ ሂወታችን ነው እኔ መንፈስ ይኖርብኛል ብየ ኣስቤ ኣላውቅም ጠላት ይኖረኛል ብየም ኣስቤው ኣላውቅም ፀሎትና ስግደት ስጀምር ግን ብዙ ጉድ እንዳለ ኣወቅኩኝ ግን የእውነት በጣም ነው የገረመኘ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ክፉ ኣይደለሁም ፈጣሪየ ግን ሃጥያት በመስራት ኣስቀይሜዋለው ግን ኣሁን ትንሽ ተስተካክያለው ንስሃ መግባት ስለማልችል ሩቅ ሃገር ስለሆንኩኝ ሁሉም የሰራሁት ሃጥያት የምለው በወረቀት ፅፌ እያለቀስኩ ለእመቤቴማርያም እና ለክርስቶስ እና ለኣቡነ ኣረጋዊ ለቅዱስ ምኪኤል ቅዱስ ሩፋኤል ኣሳይቻቸዋለው ከዛ በህልም ቅጠል የሚመስል እባብ ከላዬ ወድቆ ስሄድ ኣየሁኝ ትንሽ ቀለል ቢለኝም ሀገር ከገባው እንደገና በቄስ ንስሃ እገባለው
ስለምታመጣው ት/ት እናመሰግናለን
እዉነት ነው መምህር አሁን ነውየገባኝ እኔም ገርጋሪ መንፈስ አለብኝ ምክንያቱም በፀሎት እበረታና ደሞ አቋርጣለሁ ልቤ ግን ብዙ ያስባል ግን የሀሣቤን መኖር አልቻልኩም በጣም በጣም ነው መምህር የተቸገርኩት እባካችሁ የበረታቹ ወለተሩፋኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Amen amen amen ❤❤❤❤
ካንተ ጋር ነን ውድ መምህራችን እያዳመጥን ነው በእውነት በጣም የሚገርም ነው ይሄ ነገር እኔም በስራ ቦታ ገጥሞኛል ግን አሁን ነው ያወቅሁት በአብር አንከርት እቃየን ሰብስቤ ጭኜ ለአመታት የከፈልኩትን የቤት ኪራይ ትቼ ወጣሁ እቃውን በርካሺ ሼጥኩት አሁን ግን አንተ በአብር አንከርት ፎቶ ቤት እቃየን ለቅሜ ድንገት ወጣሁ እንዳልከው እኔም ያ ነበር የገጠመኝ አሁን ሳስባቼው በጣም ነው ውስጤ የሚነካው ብዙ ሱቅ አለ በዙሪያችን ግን ሁሉም ሰው ከእኔ ነው የሚገዙት ነበር ዘግቼው ሰው ሁሉ ሲያገኜኝ ለምን ዘጋሺ ምን ሆነሺ ነው ድንገት የወጣሺው ሲሉኝ ለራሴ እራሱ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ምን ሆኜ ነው ድንገት የወጣሁት እል ነበር አሁን እድሜ ላንተ መምህር እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ሁሉንም አወቅሁት ኑርልን ውድ መምህራችን
ከአንተ ጋር ነን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ እንወድሃለን 🥰🥰🥰
ወለተ ማርያም አሜን አው መምህር ከንተ ጋር ነን 👍👍 ብዙ ነገር ተምረንበታን የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ታዴዎስ የጻድቁ ቅዱስ ኢዮብ የሁሉም ቅዱሳን በረከት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲✝️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እንኳን በሰላም መጣልህን አይ የእትዮጵያ ሰው በቅድስ ሀገር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን። መምህራችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ። ገና ብዙ ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ትመልሳለህ። በርታ
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
ቅዱስ 3X
ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
እሰግዳለሁ
ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
እሰግዳለሁ
ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
እሰግዳለሁ
ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
እሰግዳለሁ
ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
እሰግዳለሁ
ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
እሰግዳለሁ
ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
እሰግዳለሁ
ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
እሰግዳለሁ
ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
እሰግዳለሁ
ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
እሰግዳለሁ
ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
እሰግዳለሁ
ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
እሰግዳለሁ
ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
እሰግዳለሁ
ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
እሰግዳለሁ
ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
እሰግዳለሁ
ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
እሰግዳለሁ
ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
እሰግዳለሁ
ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
እሰግዳለሁ
ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
እሳት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
እሰግዳለሁ
ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
እሰግዳለሁ
የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
ብርሃን እሰግዳለሁ
በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
እሰግዳለሁ
እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
ንቁ!!
እግዚአብሔር ይስጥል እ ንዴት እንደሚሰገድ ትምህርት ለሰጣችሁን እናጰመሰግናለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ|ህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቅድስት አርሴማ በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ታአምር ነው እናቴ አርሴማ ጥበቃሽ አይለየን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዝሃብሔር ይስጥልን መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በፅሎታችሁ አሱብኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
ውድ መምህሬ ያንተን ትምህርት ከልቤ ሥለምሠማው አጥንቶቼ ደም ሥሮቼ ሁሉ ይነቃቃል በመላው ሠውነቴ በሙሉ ነው የሚገባው እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥለኝ አሜን ፫
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ሱቅ ነበረኝ አሁን ግን በአይጥ መንጋ ለዛሁም ነጫጭ አይጦች ነገሮቼ ሁሉ ተበላሽተዋል በጣም ብዙነገሮቼ ናቸው የተበላሹት በፀሎት አስቡኝ
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁ በርታልን ✝️✝️🌹
መምህር አው ካተጋር ነው ያለነው እግዚአብሔር ብርታት ይስትቅ🙏
በዉነት መምህር እግዚያብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙዎቻችንን እደጎበኘን እኛም ያንተ ፍሬዎችን በየአካባቢያችን ላይ ያገኘነዉን እድንዘራና ህዝባችን ተቀብሎ እዲድን ቅዱስ እግዚያብሔር ይርዳን አይ ዳቢሎስ ስልቱ ብዙ ነዉ በተለይ ደብተራ ከገፀ ምድር ያሳልን ጠቋይ ባይኖር ህዝቡም አያሰራም ነበር
ቅዱስ እግዚያብሔር ሆይ መምህራችንን ወድማችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አገራችንን አንድ አድርግል አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍👍
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😍😍
አኔ ካንተ ጋር ነኝ መምህር በጣም ይገርማል ፈትለፊት አያየሁከ ነዉ የሚመስለኝ አድሜ ጤናዉን ይስጥህ መቼም አግዚአብሔር ስራዉ ጥበቡ ሰዉን ከማጥ ዉስጥ ለማወጣት የራሱ መንገድ አለዉ ስለተደረገልኝ ስላልሆነዉም ሁሉ አመሰግነዋለሁ የከርስትና ህይወት በአሳት መካክል ማለፍ ነዉ በዚህ አለም ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ይላል ቃሉ አኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አስካሁን ያለሁበት ህይወት የፈተና ህይወት ነዉ አላማርረዉም አግዚአብሔር ይመስገን ወይ ንቅንቅ ከአምላኬ ከአመቤቴ የሚለየኝ የለም በአሱ ጠባቂነት የአመቤቴ አማላጅነት በመላአከት ተራዳኢነት በሰማአታት ፀሎታቸዉ በአማላጅነታቸዉ የሚለየኝ የለም አግዚአብሔር በተለያየ ምከንያት መከራ ላለን በስደት አግዚአብሔር ይድረስላችሁ በጣም አመሰግናለሁ የበለጠ አነድበረታ አያደረከ ነዉ አግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይሁን
ገርጋሪዉ እንኮን ተዋወቅን እሰራልካለው!! መምህርዬ ከልብ እናመሰግናለን እውነት አንት ባትኖር ኖሮ 🥰ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏💞💞💞
ይቅርታ እናት ስለ ገርጋሪው መፈስ ምታውቂው ነገር ካለ ወይም ትምህርት ካለ ንገሪኝ 🙏
እኔም ነኝ 🙈😢 አምላክ በቸርነቱ ይርዳን
እውነት ነው መምህር መልካምነት መልሶ ለራስ ነው የሚከፍለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ሁሌም ለሰው ልጅ መልካም ነገር ብቻ ነው የማስበው የቅደስት አርሴማ ረዴት በረከቷ ይደረብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
አዎ መምህር ከአንተ ጋር ነን አምላክ ቅዱሳን ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Kantega nene
ua-cam.com/video/nGlKt6DBA0c/v-deo.html
ሁሌም ካንተ ጋር ነን መምህር
ካንተ ጋር ነን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 💐
በስመአብ እንዴት ዴስ ብሎኝ እንደሰማሁት መምህርዬ እድሜህ ይርዘምልን ተባረክ አቦ❤❤❤
ይሄን መፅሀፍ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ ትጋብዘኛለህ እ መምህርዬ
እውነት ነው መምህር ስግደት በጣም ብዙ ጥቅም አለሁ እኔ ጉልበቴን በጣም ነበር የሚያመኝ ስግደት ከጀመርኩ በኃላ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሽሎኛል ኪሎዬም ቀንሷል እግዚአብሔር ይመስገን
ታድለሽ ክብር ለስሙ ቅዱስ እግዚአብሔር እኔ ደሞ ከስደት በኋላ እግሬንም ጎኔንም የሚያመንኝ
መምልራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእህታችን የደረሰ የቅድስት አርሴማ ምልጃ እና የአምላካችን ቸርነት እኛንም ይጎብኘን!!!!ኡፍ እናቴ ቤተክርስቲያን መሄድ ትፈልጋለች ግን አትሄድም አሁን እኔ ብዙ ህልም ይታየኛል እናቴ ግን እጅግ ደግ የዋህ ናት እቺን ቅንነቷ አይቶ ነዉ እስካሁን በህይወት ያቆየልኝ እንጂ እንደ ሰዉ ክፋትማ አንኖርም ነበር።ለሰዉ ክፋትን የምናስብ ሰዎች ልቦና ይስጥ
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይችን ቀን ላሳየን 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
ካንተ ጋር ነን መምህራችን የማላዉቃቸዉ ከዚህ በፊት ያልሰማሗቸዉ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ተምሬበታለሁ ባለፈዉ ሒወቴ ቀድሜ ባዉቀዉ ብዬ የተቆጨሁባቸዉ ዘመኖቼ ተመልሰዉ ቢመጡ ያለፈዉ የመከራ ዘመን ፈተና አይሆኑብኝም ነበር ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር በስራዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አንተ እንደምትለዉ በክርስትና አጋጣሚ ብሎ ነገር የለም የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን የተግባር ሰዉ ሆነን ሁላችንን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን👏
ካንተ ጋር ነን የኛ እንቁ መምህራችን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን
መምህር ካተጋር ን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አሜን
ካንተጋ ነን መምህርየ ይገርምሀል ላይቭ ላይ እንዳለህ እስክመስለኝ ነው የማዳምጥህ🙏#የእናታችን_ቅድስት_ሰማዕት_አርሴማ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን በረከቷ ይደርብን🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ✝️
አሜን🙏🙏🙏
መምህር ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ ትጠብቅ እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ፀጋውን ያብዛልን 🙏እኔ እሰማለሁ አያለሁ ግን መለወጥ አቃተኝ በስድት ብዙአመታቶችን ምንም ትርጉም አልባ የሆነ ህይወትን እየገፊሁ ነው እህት ወንድሞቼ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንዱሁም ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤_
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሼር ሳታረጊልኝ
Kanatee garaa nenii
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውድ እህት🥰
አው መምህር ካንተጋር ነን
መምህር ካንተ ጋራ ነኝ ጆሮዮ ሌላ አይሰማም ድንቅ ትምርት ነው ለቤቱ ያብቃን 😭❤
የተባረከች አይን የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ ትጠመዳለች
የተባረከች ጆሮ የንስሃን መዝሙርን በመስማት እራሳን ታነፃለች
የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች
የተባረከች አንደበት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የምል ቃል አይጠፋበትም
የተባረከች ዓንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች
የተባረከች ልብ እየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች
የተባረከች እግር ጥዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች።
ዘሌዋውያን 11:44እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።
አቡነ ሽኖዳ
መባረክ እንዴት እንደሆነ እንዳናቅ ከተዘጋብንስ ?
የዘጋብን ማን እንደሆነ ስንመረምር ማን ሆኖ ቢገኝ ይሻላል ?
ያንንስ ጠላታችንን እንዴት እንታገለውና እንጣለው ?
ወደፈጣሪ ለመመልከትስ ምን አይነት ስብዕና እንያዝ ?
የነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከተመለሰ በኋላ ነው ከላይ ለፃፍሽው እውነተኛ ማንነት የምንሰለፈው
አቤቱ አምላኬ ሆይ መልካም ሰው አርገኝ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን
በእወነት በጣም ደሰ ይምል ነው መምህር የ ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዎ መምህሬ ካንተጋ ነኝ👏እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን❤👏
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦና ይስጠን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ይህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሞጎሱን ይስጥህ ኑርልን መምህራችን የስደት መምህሬ 💞💞💞🕊️
Kant g nene
ካንተጋ ነን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ የእምነቷ ፅናት እና በረከቷ ይደርብን አሜን
አቤት መታደል በእኛ ቤትም ብዙ የተደረገብን አለ በፀበል ተጋልጧል ግን ገና አልነገርናቸውም የአባታችን ጸሎት እንዳሸነፋት ነው መንፈሱ የተናገረው እኔም ደስስ አለኝ ሁሉም በይፋ እንደሚገለጥ እና እኛም አድራጊዎቹም ከእስራት እንደምንፈታ እምነትም ተስፋም አለኝ ።
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
"አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውድ አረቢያ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ እመቤታችን እማ ፍቅር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንደምን ዋልሽልኝ እናትዬ 😍💞💞💞
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ወንድማችን
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን አሜን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን
አንተን ወደዛ ቤት የወሰደህ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን እነሱ እንዲቀየሩ እንዳደረገ ለኛም መንገዱን ይግለጥልን አሜን።ቅድስት አርሴማ እወድሻለሁ እናቴ
መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በሃንቀውታ ነው ያንተ ትምርት የሚተብቆው . ኣንተ ላይ ኣድሮ የምያስታምረን ጌታና እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ከኣጽናፍ እስከ ኣጽናፍ የተመሰገነ ይሁን . ወላደቲ ብርሃን ወለላይቱ ድንግል ማርያም እኔ የሚወድሽ እማየ ብየ የሚያምንሽ እና የሚወድሽ ልጅሽ ደካማ ነይ እና ከመናስት ሴራ ጠብቅኝ
ወለተማርያም ብላቹ በጸለታቹ ኣስቡን ወንድሞቼ እና እህቶቼ
እናታችን ቅድስት አርሴማ ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለየን🙏🕯💒
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ አመሰግናለዉ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አግኝተናል እናመሰግናለን።በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
ወለተ ስላሴ እስከቤተሰቦቸ በፀሎት አስቡኝ ደካማ ነኝ መምህርዬ በአንተ ነው የተቀየርኩት
መምህር ከምን እንደምጀምር አላውቅም የአንተን ፕሮግራም ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ በህይወት ዘመኔ ከ7ኛ ክፍል ከ13 አመቴ ጀምሮ በህይወታችን ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በብዙ ፈተና በመወደቅ በመነሳት እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እያሳለፍን ነው ሁሌ ለምን እያልኩኝ ፈጣሪን እያማረርኩኝ አለቅስ ነበረ አሁን ግን የአንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ምስጢሩ እየተገለጠልኝ መጣ ዛሬ ጭራሽ እናቴ ጋር ደውዬ እኔ እና ታናሽ ወንድሜ እንዴት እንደተወለደን ጠየካት አስረዳችኝ በጣም ደነገጥኩኝ ይህንን አንድ ቀን ሌሎች ህይወት ተሞክሮ እንዲሆን ወይ ደውዬ ወይ ወደ ኢትዮጲያ ስመጣ እነግርሀለው አሁን ደግሞ የዛ ጣጣ እኔ ቤት ገብቶ በመጀመሪያ ወንድ ልጄ አንደበቱን ዘግቶብኝ ኦትዝም ነው ብለውኝ መከራ አያለሁ በባህሪውም ሀይለኛ አድርጎብኝ ስራ እንኳን መስራት አልቻልኩም እናም ፕሮግራሙን የምትከታተሉ ሁሉ እባካችሁ (ላከ ገብርኤል) ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስላረዘምኩት ይቅርታ 🙏
ላከ ገብርአኤል አምላክ ያስብሽ / ህ!
@@babys7570 amen 🙏
ካንተ ጋረ ነኝ መምህረ አንተኮ ትለያለህ ሳላዳምጥህ አልውልም በሰው አገረ ሰራየን እየሰራው ሳላዳምጥህ አልውልም በእውነት የማላውቀውን እያወቁ እየተማረኩ ነው አድሜ ጤና ይሰጥልን 👏
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል እግዚአብሔር ንፁህ ልቦናን ይፈጠርልን ለክፋዎችም ልቦና ይሰጥልን ለንስሃ ያብቃን
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ካንተ ጋር ነን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ 👏❤️👏👏😍
ካንተ ጋር ነን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ🙏 የመምህር ፍሬዎች እዴት ናቹሁ ኑ አብረን እንከታተል👈
ካንተ ጋ ነን መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥህ ከነ በተሰቦችህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ገጥሞኝ መስማት የጀመሩኩት በኮረና ነዉ የኔ ገሪጋሪ ነዉ የያዘኝ ፀለት እጀምራለሁ ደሞ ኣቃሪፀዋለሁ አባካቹ በፀሎታቸው አሱብኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ከመንት የምታንብ ሁላችህም እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እስክበዚ ፃፉልኝ በእግዚአብሔር እዝቹዉአለሁ 🙏😢😢
ምን ይሆን እኔም እንደዛው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
መምህር ካተ ጋር ነን ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እናታችን ቅድስት አርሴማ ለናተ እንዳስተካከለችላቹ ለኛም ታስተካክልን
ካንተ ጋር ነን መምህር🙏
ከአንተ ጋ ነን መምህር
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን የምር ደስ ብሎናል ትናንት የጀመርከው መርሃ ግበር🙏🔥
ካንተ ጋራ ነን
ከአንተ ጋ ነኝ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን።
I read the Alchemist with my son like 6 years before
አልተነሳሳሁም ግን ብዙ ነገሮች ተረድተውኛል ፍዝዝ ያደረገኛል ከተቀመጥኩበት ለመነሳት ሞት ይመስለኛል እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለኝ በፀሎት አሰቡኝ መምህር ተስፋዬ
ይህ ፅሁፍ የሚታያቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤ እፍፍፍፍ! እግዚአብሔር ከዚ ይሰውራቹ
ኮሜንቶች በእግዚአብሔር ሥም ልለምናችሁ መምህርን ላገኘው አልቻልኩም ላይቭ ሢገባ እድሉ አልደረሰ አለኝ😥ሢበዛ እፈራለሁ እጨነቃለሁ 😥ምን እንደሚያሥጨንቀኝ እንኳን አላውቅም 😥ታላቅም ወንድሜ መተት ተሠርቶበት እየተንከራተተ ነው 😭እኔ ያለሁት በሰደት ነው ምን ላድርግ😭እንዳታልፉኝ😭
የኔ እህት መምህር ተስፋዩ ብታገኙም ፀልይ ስገጂ ነው ሚልሽ እና መድኃኒዓለም እየተማፀንሽ ስገጂ እህቴ እኔ መምህር እንዳገኘው እፈልግ ነበር ነገር ግን ባገኞውስ ምንድነው ብየ ጠንክሬ አምላኬ መማፀን መስገድ እንዳለብኝ ራሴ አሳመንኩት
@@mesiTube-m9q እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ተባረኪ🙏🙏🙏😥
Ayzoshi ehit tseliye sgje seytan yekatelale embirha trdashi❤️
ጠክረሽ ጸልይ
እዉነትነዉ መምህር ገርጋሪዉነዉያለብኝ ሁሌአስብአለሁ መንፈሳዊይ ነገር አስብአለሁ ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን አልተገበርኩትም እመቤቴማርያም አች እርጂኝ
I have read the Alchemist, its brilliant, its a book worth reading
አመሰግናለሁ
አወ ካተጋርነነ መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መምህር እኔ የስራ ገርጋሪ ነው ያለብኝ። የቤትውስጥ ስራም ይሁን ትምህርቴ ላይም ቢዝነሴ ለይም መስራት የምፈልገውን በሰዓቱ አላደርገውም። በሀሳቤ ሁሌ ያስጨንቀኝና ግን ለቀናት አልሰራውም። ስሰራው ግን አሁን ያልከውን አይነት እረፍት ነው የሚሰማኝ። በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር በፀሎት አስበን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እኛንም ትርዳን። አሜን
አመብርሀንየ እናቴ ታስብህ መምህር የኛ ተስፋ
ውድና እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ለኔ መልክት ነው ብዙ ግዜ አምላኬን የጠየቅሁት ነበር ይመዝገልኝ ከጢቂት ግዜ በኃላ ተሳክቶልኝ እንደምመሰክር አምላክ ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን እኔ ዘአልኬምስ የምልመፅሐፍ እቤቴ አለ አንድም ቀን አንብበው አላውቅም አሁን ግን ሀገረ በሠላም ከተመለስኩኝ አነባለሁ
ካንተ ጋር ነን መምህር እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥህ ያገልግለት ዘመንህን ይባርክልህ
ካንተጋርንን መምህራችን እድሜናጤናይስህ
አዎ መምህር ካተጋር ነን የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባተ ምክናየት ስትን ጠላት አወቅነው እግዚአብሔር ይመስገን
የእናታችን የቅድስት አርሴማ ቅድስት በረከት ረድኤት ፀሎቶ በእኛ በአጢያተኞች ላይ ይደርብን አሜን መልካምነት መልሶ ይከፋላል 🙏🌹🌿መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🌿🌾🍃🌿
አሜን አሜን አሜን👏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ካንተን ናን🙏🙏🙏⛪
እንደምን ዋላችሁ ሁሉ ነገር ገብቶኝ የደነዘዝኩ እህታችሁ እህተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ
ገርጋሪው እኔ አለብኝ አልተነሳሳሁም ግን ሁሉ ነገር ገብቶኛል ሱባኤ ለመያዝ ሁሌም እየፈለኩ ግን አቅቶኛል እባክህ በፀሎትህ አስበን መምህሬ እግዚአብሔር ያስብህ ከክፉ ጠላት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ካንተጋር መምህር ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይሚገርም ነው ጉድ አቤት ይሁን ሁሉ ለሚሰራ ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲
አሜን እዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር መሰተውጳል ይሰጣን አምላከ ይቸ ያድረሰተ ይንያ መተደረሰ ቀድሰተ አረሰመ ኣሜን ኣሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!የኔ አባቴ እርዳታክ ያስፈልገኛል !!!!!!!!🙏🙏🙏
#እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት፤