ዉብዬ እና ናሂ ፊት ተጣላን ጥለዉን ወጡ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 235

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 3 місяці тому +16

    በገዛ ቤታቸው፥ለዛሁም ከሥራ እንደመጣቸው፥ለረሃብ ምሳ ሳይበሉ በጣም ነው ያገኛቹት።በዝህ አጋጣሚ ናህንና ውብዬን አለማድንቅ አይቻልም ምክንያቱም አስተሳሰባቸው ገረመኝ።አሹንና ሊዱን እናበረታታቸውና እናሳድጋቸው።በቀጣይ ቪዲዮ ውብንና ናሂን እንጠብቃለን እምትሉ ✋

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +30

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ጊዜው በጣም ከፍቶዋል የሆና ቪዲዮ አይቼ በሳወደ አረቢያ የደረሰበቸውን በደልና ግፍ በጣም ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች እራሰች ጠብቅ ወድ የአግሬ ልጀች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HdgYws
      @HdgYws 3 місяці тому +1

      እኔ ማየት አልፈለግ ፈጣሪ የሞቱቶን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому +1

      😢እኔም

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 3 місяці тому +1

      ​@@HdgYwsእኔም ማየት አልፍልግም

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 3 місяці тому +19

    😆😁በገዛው ቤታችሁ በደንብ አገኘችሁ እኮ ውብዬና ናይ😀😆

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 3 місяці тому +9

    የውብየን ድግሰ ጠብቁ ቻሉት እግዲ

  • @MediDam
    @MediDam 3 місяці тому +9

    አረእሳ ቆጃናት ወላህ ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому +4

    አይ ናሂየ እቀፊዉ አለ ምሰኪን ትለያለህ ናሂየ የትንሸ ትልቅ የሆንክ ልጅ አሰታራቂ ሸማግሌ ነክ ማርያምን

  • @ToybaUmer-kh4hh
    @ToybaUmer-kh4hh 3 місяці тому +6

    በሳቅ ሞትኩኝ በቤታቸው ተሰራላቸው😅😅😅😅😂😂😂

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 3 місяці тому +4

    ኣሹ ጠብቅ ውብየ ትሰራልክ ኣለች 🎉🎉🎉

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 3 місяці тому +5

    በገዛ ቤታቸው ሰሩላቸው❤

  • @genettesfaye6703
    @genettesfaye6703 3 місяці тому +6

    Ijoleni biyyaa araba jirtani jabadha❤🎉

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 3 місяці тому +2

    ወይ ውብየ ጮህችኮ ኝኝኝኝ ሲሉባት😂😂እናተን እቤታቸው ሂዳችሁ ሰራችሁላቸው😂😂ጠብቁ ምላሻችሁን😮😂

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 місяці тому +3

    ጭቅጭቅ እዴት ያስጠላል ውይ ኘራክ መሆንን እያወክ ተጨነኩ ዉብየ ና ናሂ ተገኝታችኀል ዛሬ

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 місяці тому +1

    አረረረረ ማሪያም አተበሉ እእእእእ እናት ለፓራክ በለቺ

  • @wainwaain7443
    @wainwaain7443 3 місяці тому +7

    Mana keessan keessatti prank taatan😂❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому +3

    ደግስ ይዛቹ መጣቹ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому +2

    ናሂየምመክረዉናየተናገረዉአስተማሪነዉ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 місяці тому +3

    Wow nice prank ashu ena lidu bertu enewedachoualen kegonachou nene woulem ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 3 місяці тому +2

    የኔ ዉዱች ቶሎ ቶሎ ኑ❤😊

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu 3 місяці тому

    ውብዬ እና ናህዬ እናተን አይቼ ነው የመጣሁት ።በቤታቸው ሰርላችሁ።ይመቻቹ።ውብዬ ብድር በምድር ።

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u Місяць тому

    አየ ናሂ እደኔባል ሥጫጩበት አይወድም 😂😂😂😂

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 3 місяці тому +1

    የውብየን መልሰ ነው እምጠብቀው😂😂😂😂

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 3 місяці тому +2

    የኔ ዉዶች ቶሎ ቶሎ ኑ ❤️❤️❤️

  • @bezab2563
    @bezab2563 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂hubiyee gin and estan lijoji tokotachii😂😂😂❤❤❤

  • @tesfaneshKusa
    @tesfaneshKusa 2 місяці тому

    ናሒእና ዉብዬ ነሒ ብርብርብር ደስ ይላል ተገኛቹ ሁለታቹም አንድላይ ያያያያያ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😂🤣😂😂😂😂🤣

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 3 місяці тому +1

    ናሂ እና ውብየ ምረጥ ስውች ናችህ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 місяці тому +1

    በገዛ ቤታችሁ ተበላችሁ😂😂😂 ውብየ ያረብሀገራንጩከት አረሳችውም😂😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 3 місяці тому +1

    አሹ አታስረዝሙት እጥር አርጉት ፕራኩን

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому

    በገዛ ቤታቸው😂😂😂😂ውብየ ስትቆጣስትጮህ እናቶቻችን ልጆቻቸውን የሚቆጡበት ስሜት😂😂😂

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 3 місяці тому +1

    naome ye tsagure akorarete yastale????

  • @Teje-Ye
    @Teje-Ye 2 місяці тому

    በገዛቤታቸውሰሩላቸው😂😂😂❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 3 місяці тому +1

    Nahom betam turu indezi sra gobez yqrta tebalu iqefat betam tru new nahi

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 місяці тому +1

    ገና ገና ከታረቃችሁ 2ወር አልሞላችሁ😂😅አይ ናሂ😊ተንጨረጨረኮ

  • @tamrneshhabte6748
    @tamrneshhabte6748 3 місяці тому

    ከነ ውብዬ እና ናሂ ቤት ነው የመጣሁት😂😂😂😂😂😂

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 місяці тому

    ወዋዋዋዋ አሪፈ ፓራክ ነወ በረቲ ዉዶች አሹዬዬዬ

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 2 місяці тому

    nefsa techenke ale nahi???

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 3 місяці тому +1

    Atcuhu Atarazimu

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube 3 місяці тому

    ሰሩላቸው አይገልፀውም ምን እያደረጉ ነው አለ ናሂ 😅😅😅😅

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 3 місяці тому +1

    Gini,buna,afaulachu,woye,qixatiii????????

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 3 місяці тому

    እኔ ናሂ በራሳችሁ ቤት እየሙጡ ጨንቅላታችሁን ፍቱ ወይነ ተፍርደባችሁ ወይ ጉድ ስው በራሱ ቤት ይፈተናል 🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda 3 місяці тому +1

    Keesumaa mana keesan dhufee maa ifaatuu naho hubee⁉️

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 3 місяці тому

    አሹ እንግድ የዉብዪን መላሽ ጠብቅ 😂

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 2 місяці тому

    ይመቻቹሁ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 3 місяці тому +1

    Nice prank.👍👍

  • @nahommamo3224
    @nahommamo3224 3 місяці тому +1

    በሳቅ ሞትኩ በቤታቸዉ 😀😀😀😀😀😀😀

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 3 місяці тому

    እኔም እራሴን አመመኝ አቤት ጩህት እግዞ ቻሉት 😂😂😂😂

  • @ifj8189
    @ifj8189 3 місяці тому

    በገዛ ቤታቸው የባስ አለ😅😅😅

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 місяці тому

    ይህስ ከባድ ነው በገዛ ቤታቸው😂😂😂😂

  • @mesalechmatius3239
    @mesalechmatius3239 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂ናሂ ገርምኞል እቀፍት እየል

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому

    ❤❤🎉ክወናተጨናነቁወላሂናሂናዉብየ

  • @BezaLegese-j7v
    @BezaLegese-j7v 3 місяці тому

    አይ ናሂ ነፍሴ ተጨንቅች አላልም😂😂😂😂😂😂

  • @radiam277
    @radiam277 3 місяці тому

    ere enaberetatachew wudochyd peranku tesaktewal wubye nahi bebetachuh serulachuh

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 3 місяці тому +1

    ዋው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 3 місяці тому

    እደት አዳሳቁኝ

  • @milluki_tech
    @milluki_tech 2 місяці тому

    😊😊😊😊😊

  • @zofane-qg3lu
    @zofane-qg3lu 3 місяці тому

    እረበሥማአብ በገዛ ቤታቸው😮

  • @BelayneshAbebe-dd3fm
    @BelayneshAbebe-dd3fm 3 місяці тому

    ❤lido kemisi lbeshi yemayamrbshi eseu new

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому

    ❤❤ወይፕራተጫወታችሁባቸዉ😂😂😂😂❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому

    በገዛ. ቤታቸው. ውቤና. ነእ. ተቀበሉት. እንግድ. 😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 3 місяці тому

    ውብየ ትንሽ ቀዳዳ ነውየምትፈልገው. እንግዲህ. ምላሹን አስብበት

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ShitoShitotaresaa
    @ShitoShitotaresaa 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 місяці тому

    የተመታ ፕራንክ😂😂😂😂

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 3 місяці тому

    እሰይይይይ ዉብየ ትናንት ያረግሽዉ ለዳጊ መስኪኑ ልጅ ዳጊ የስራሽን ወሰድሽ እሰይይይይ

  • @NardosSega
    @NardosSega 3 місяці тому

    😂😂😂😂🤣🤣🤣ir ልበይ አይ ናሄ እቅፌው

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 3 місяці тому

    በገዛ ቤታቸዉ ጭልል

  • @hayataaaa7999
    @hayataaaa7999 3 місяці тому

    ብራክም ቢሆን ተደማመጡ እጭ

  • @etuhadiyya7843
    @etuhadiyya7843 3 місяці тому

    ደስ ሰትሉ ❤❤❤😂😂😂

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 3 місяці тому

    ይመቻቹ😂😂😂

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 3 місяці тому

    ይመቸቹ😂😂😂😂

  • @NattyLove-b4c
    @NattyLove-b4c 3 місяці тому +1

    ሞትክን 😂😂😂😂😂

  • @MakiaAbdu
    @MakiaAbdu 3 місяці тому

    Webeye misikinaa Nahum misikinaa osoo mana keessanti panrk tatan keesumumaa 😂😂😂😂😂😂

  • @HffCds
    @HffCds 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 місяці тому

    Nahi.ena.webeye.batam.new.yechenqachew😂😂😂❤❤

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት 3 місяці тому

    ሦታሥቁተገኚታቺሁል

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 місяці тому

    የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢

  • @etuhadiyya7843
    @etuhadiyya7843 3 місяці тому

    ኡኡኡኡኡ ዉብይ😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ😅

  • @brijap5171
    @brijap5171 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 3 місяці тому +3

    Kkkkkk dhugaa bayyee kolfee anii😅😅😅😅

  • @giriamaatadasa
    @giriamaatadasa 2 місяці тому

    Kkk❤❤😂😂

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamiduKibamo
    @HamiduKibamo 3 місяці тому

    Ashu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 3 місяці тому

    Azinatoni,nabara,gini,dakimo,simaxu,,silacaracarachu,kafaniiiiii,,

  • @MaryamMaryam-k7i
    @MaryamMaryam-k7i 2 місяці тому

    ❤️❤️🤣🤣

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 3 місяці тому

    Nice prank 🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣😂😂😂. 👍👍👍

  • @KsaKsa-f2s
    @KsaKsa-f2s 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @ያየሺቲዩብ
    @ያየሺቲዩብ 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂👍

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 3 місяці тому

    በቤታቹ😂

  • @MesertMeseret-kg8zo
    @MesertMeseret-kg8zo 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😢❤❤

  • @Ailysh-tl1to
    @Ailysh-tl1to 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
    @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HffCds
    @HffCds 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @apagcd8923
    @apagcd8923 3 місяці тому

    አጫጫቸው😂😂😂😂

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 3 місяці тому

    Wow ashu kkk👌🥰🥰🥰🤞 N & W 😂😂😂

  • @DibabaDibaba-h3u
    @DibabaDibaba-h3u 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuyeemu4084
    @emuyeemu4084 3 місяці тому

    Wwooww 😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @AlemituAlemitu-l5d
    @AlemituAlemitu-l5d 3 місяці тому

    hi❤❤

  • @HffCds
    @HffCds 3 місяці тому

    😮😮😂😂😂😂😂

  • @ተመስገንአምላኪ
    @ተመስገንአምላኪ 3 місяці тому

    😅😅😅😅

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abera-js2fo
    @Abera-js2fo 3 місяці тому

    ጥሩ ስራ አልሰራችሁም።