አጋዧን በጥፊ መታቻት 😭😭 ከቤት አባረረቻት 😱ውብዬና ቆንጅት ተጣሉ 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 321

  • @wubenahi
    @wubenahi 9 годин тому +110

    ቤተሰብ+❤ ላይክ ሼር እያረጋችሁ ፈታ በሉልን😊😅

    • @እ-b3
      @እ-b3 8 годин тому +3

      እውይ ውብየ❤❤የናቴሰም መልሽልኝ ❤❤🎉 ቆጂትን ተኮ አስተምረሽ ❤ዙራ እንችን ፕራክ እዳታረግሽ። ❤😂😂😂🎉

    • @እ-b3
      @እ-b3 8 годин тому

      ፕ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂የፕራክ እልቂት ይመቻችሁ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 8 годин тому

      ❤❤❤❤

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 7 годин тому +2

      ስሟን ጥሪልን ውብየ አጋዥ አትበይ ❤❤❤

    • @mdmudser1943
      @mdmudser1943 7 годин тому +1

      አራ ምግብ ከንቴጋ ለምን አትባላም😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 9 годин тому +153

    አጋዥ አት ባሉ ስሟን ጥሩ የምትሉት

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k 9 годин тому +70

    እረ አሹ ግን ውብዬን የሆነ ነገር እናርጋት አሰጨነቀችንኮ ቤተሰብ ሳብስክራይብ እያደረጋችሁ

    • @AshuLidutube
      @AshuLidutube  9 годин тому +2

      እያሰብኩ ነው ወንድሜ አልተውም አስለቅሳለው😢😢

    • @almszfhiux
      @almszfhiux 2 години тому

      ❤❤❤😢🎉🎉😂❤

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 8 годин тому +51

    ቆንጀት ገና ልጀ ናት ፈጣሪ ጥሩ ደረጀ ያድርሽሽ🎉🎉🎉

    • @Yosebeny
      @Yosebeny 8 годин тому

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 8 годин тому +26

    ዉብዬ ቆንጅት ፍቅራችሁ ሲያስቀና ደግሞ ታናሽ ና ታላቅ ትመስላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 2 години тому +6

    አጋዥ አትበሉ ቆጅት በሉ😢😢😢
    የኔማርርር ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤

  • @SamsungClss
    @SamsungClss 7 годин тому +49

    ለቆጅት.ይከፈትላት.የምትሉ.😢❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 години тому +11

    ቆጅትን ሥጦታ ሥጧት ምድነው ዝብሎ ማሰራት😢

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 5 годин тому +11

    ናሂ እማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀብል ሄዱል በጣም ደስ ብሎኝል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy 5 годин тому +4

    ልጁ ግን እግዚአብሔር ይባርከው ለሰው ያለው ክብር ❤❤❤❤❤

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 7 годин тому +8

    ቆንጅት በጣም ጎበዝ ናት ደሞ መልኳ ቆንጆ ግን እንዳ ሰኑ እንዳትበላሽ ሁብዬ ጠበቅ አረጋት❤❤❤❤❤

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q 36 хвилин тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ ቆንጅት ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Годину тому +2

    ስሟ ቆንጂት ነው አስሬ አጋዥ አጋዥ አትበሉብን በቃ አወቅነው ሰራተኛ ናት ምን ይጠበስ ሆ ገና ልጅ ናት እንደ እህት እይዋት በስሟ ጥሯት አለቀ ደቀቀ😏

  • @hanedeginet-g7j
    @hanedeginet-g7j 3 години тому +3

    የኔ አባት ሲያሳዝን የሚለው ጠፋው

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 2 години тому +2

    ተምግቡ በሆላ ይደርሥነበር ፕራኩ ለምግቡ ክብር ይኑራችሁ ያረቤ

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 36 хвилин тому +1

    ወብዬ አልተቻለችሁም ከቆንጁት ጋር

  • @Zinabuwaaaaaaa
    @Zinabuwaaaaaaa 9 годин тому +10

    ቆንጂት በጣም ጎበዝ ናት

  • @AlemituYemedamsuk
    @AlemituYemedamsuk 9 годин тому +28

    😂😂😂😂😂ቆንጅት ጎበዝ ሆናለች በጣም ደስ ይላል አንደኛ ነሽ😂

  • @bintksa-z9l
    @bintksa-z9l 2 години тому +2

    ለምዲነዉ በሢሞ እሪእሢ የማታዉጪዉ ሀሀሀ😂😂

  • @asna3332
    @asna3332 9 годин тому +7

    ዉይይየኔ ቆንጆ አሳዛኝ የሆነች ልጅ ዉብዬ እደልጅሽ አሳድጊያት ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ በልጆችሽ ይክስሻል የማታም ቢሆን አስተምሪያት

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 2 години тому +1

    ወይ ገንዘብ የማይሰራው ስራ የለም 😢😢😢እንዴት መአድ አቅርባችሁ ፕራንክ 😢😢አይደረግም ።ይቅር ይበልሽ ።ናሂ በርሜል ሄዶ አይቼ ደስ ብሎኛል በሰላም ለቤቱ ያብቃው ።

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 7 годин тому +4

    ውብየ ልጀ በያት ወይም ቆጅት በያት ካጠፋሁ ይቅርታ ❤❤❤❤❤

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 20 хвилин тому

    አጀብ ሰራተኛ ሁነሺ የሰራተኛ ሂወት አሳልፈሺ አጋጀ አደፍፈርሺ በስሞ ብጠራትስ😢😢አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 2 години тому +1

    አልተቻለችም ቆንጂት ትወና ዋው

  • @የሰካል
    @የሰካል 7 годин тому +2

    ቆጂት እንሻ አላህ ጥሩ ደረጀ ደርሳሽ ቤተሰቦችሽ ምትላውጪ የድርገሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 34 хвилини тому +1

    ምድይ አተሰለምጀት ወብይ

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 2 години тому +1

    Gojet aletechalchim❤❤❤😂😂😂

  • @wubenahi
    @wubenahi 9 годин тому +18

    Enashun abertatulign betesb❤

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 9 годин тому +1

      2 አጋዥ አት ባይ ቆንጅት ብላሽ ጥር

    • @BezuuGutaa
      @BezuuGutaa 54 хвилини тому

      ​@@ሎምቤawo be tikikil

  • @TarikwTadese
    @TarikwTadese 5 годин тому +1

    ቆንጄቲ በርቺ የኔ ዉዴ 🎉🎉🎉🎉

  • @Ayisha.Kaamil
    @Ayisha.Kaamil 6 годин тому +3

    Agaze.Atibayati.Qonjit.bayi.min.chifir.Allawu.🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤yitayilinyi.comente

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 9 годин тому +19

    ላ ምንድንው አጋዥ የምትሉት ባ ስሙ ጥር

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 годин тому +5

      እኛን ሸቃሊቶች ለመጥራት በስማችን ጉሮሮአቸውን ያንቃቸዋል 😂❤

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 7 годин тому +1

      ​@@ፍቅር-ሰ9ፀትክክል እኔምሸቃላ እያሉኝነዉ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 годин тому

      @@QwQp-v8t 😂😂😂የኔ ቆንጆ አሳቅሽኝ አይዞን ትኩረታችን ዶላሩ ላይ 😂♥️

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 7 годин тому

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ አወ ሸቃላ ቢሉም ዶላር ነዉየኢቶ ደሞ አጋዠ ነዉየሚሉትጉዲዲ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 годин тому

      @@QwQp-v8t ኢትዮ ያሉት ተያቸው መጀመሪያቸውን እረስተው ነው

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 8 годин тому +7

    ውብየ አ&አ ከገባሽቡሀላ ፕራክሽ ከብዶል 😂😂😂ይመችሽ

  • @ZemzemYenatuwa-z3v
    @ZemzemYenatuwa-z3v 9 годин тому +4

    አሹ እና ሊዱ በውብዬ ተገኛቹ ዛሬ በጣም ያምራል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 8 годин тому +2

    ዉብዬ በጣም ደስ ነዉ ምትሉሁት ትልቅና ትኒሽ እህታማማቸ ነዉ ምትመስሉሁትህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmawayshTesfaye
    @EmawayshTesfaye 3 години тому +1

    ቶሎ ቶሎ ኑ ጠፍታችኋል ሊዱዬ

  • @LiduTube-r5c
    @LiduTube-r5c 9 годин тому +12

    ቤተሰብ በዚህ video 20ሺ እንግባ🎉🎉🎉

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 годин тому +3

    አየ ቆንጂት ተመችችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 Годину тому

    waw wubye tadleshal yazlklachu❤❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 5 годин тому +1

    መገን መገን ምን ግዜነዉ እግዳ ክበር አይሰጠዉ ምግርብ ቀርቦ ሰዉን ማሳቀቅ እጭ

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 4 години тому +1

    ቆጅትዬ ዬእኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubenahi
    @wubenahi 8 годин тому +6

    ቤተሰቦቼ❤ ወዳጆቼ❤ ወደዚህ ቤት ጎራ በሉልኝ😊

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 8 годин тому +5

    Qojjit biranki gobaaz ❤❤❤😂😂😂

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 7 годин тому +3

    ስሟ ቆንጅት ናት ❤😢

  • @fho3984
    @fho3984 8 годин тому +3

    የኔ ልዩች ወለሂ ፈታ ነዉ የሚታሪጊኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😮😮

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም Годину тому

    ዊይ አሹ ለቆንጅት ላጎርሳት ስል ደስ አላኝ ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩክ አሹ

  • @kasu3477
    @kasu3477 8 годин тому +2

    ልጅቷን መሸቀያ አረጓት እየተቀባበሉ😏

  • @Yegilenesh
    @Yegilenesh 4 години тому +1

    በሳቅ ሞትኩ መጀመሪያ ግን ደንግጬ ነበር 😂😂😂😂

  • @Trsittube
    @Trsittube 5 годин тому +1

    አሹ የምሩን ደንግጧል😂

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 6 годин тому +15

    እስኪ 2 ላይክ ኣሩጉኝ ከዚ በላይ ኣልፈልግም ዶሞ ደሙሩኝ😢😢

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 7 годин тому +3

    ክክክክመችም ምግብን እንዳይበሉመሁንአለበት

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 5 годин тому +1

    ቆጂት በርቺ❤❤❤❤

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube Годину тому

    ግን አጋዥ አጋዥ እምትሉት አጋዣችሁ ስም የላትም እደ እርእሳችሁን አስተካክሉ በኔ እምትስማሙ በላይክ

  • @GdHd-s1z
    @GdHd-s1z 34 хвилини тому

    ቆጅትየኔዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Fetabej
    @Fetabej 9 годин тому +5

    Ashun 50k enasigbaw🙏🙏😊

  • @Gyfgf
    @Gyfgf Годину тому

    ቆጂት❤❤

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 43 хвилини тому

    ቆንጅትይመችሸ❤❤❤😂😂😂

  • @tirstaa
    @tirstaa 9 годин тому +2

    ዉብዬና ቆንጅት ሰራቹላቸዉ😂❤❤❤

  • @LiduTube-r5c
    @LiduTube-r5c 9 годин тому +7

    ውብዬ ግን ምን እንደዚህ ያስደነገጥሽን በስመአብ በወልድ ብድር መላሽ ያርገን 😢😢

    • @wubenahi
      @wubenahi 9 годин тому +1

      አትችሉኝማ😂😂😂

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 8 годин тому

      ,😂😂​@@wubenahi

  • @Samiቲዩብሳሚቲዩብ-b2j
    @Samiቲዩብሳሚቲዩብ-b2j 9 годин тому +5

    Errr wubye aletechaleshim😮

  • @HabibaOsman-u6e
    @HabibaOsman-u6e 9 годин тому +4

    ዉብዬ🎉🎉❤❤❤ወደነዋል ፕራንኩን

  • @MamusheMamushe-f8z
    @MamusheMamushe-f8z 9 годин тому +2

    ዋው የተገኛችሁ

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 4 хвилини тому

    ምግብ ንጉሥ ነው ይባላል እሽ በምግብ አታላግጡ እሽ ደግሞ ትንሽ ልጅ ነች ተይ እማ ውብየ ይደብራል እሽ

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi 4 години тому +1

    አረ ቆጂትን አትኩብን

  • @Tsionfasika-l9p
    @Tsionfasika-l9p Годину тому

    በማርያም አጋዥ አትበሉ 😢😢

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 7 годин тому +5

    ቆጅትልጅናት ውብዬ ስደት የኖረች ናት አስተዋይናት አሹ አጀቴበላው ውብዬተይስላት❤❤❤❤❤

  • @GABIIGOHARMEE
    @GABIIGOHARMEE 52 хвилини тому

    Hubiye setiyo alech ikko😂😂😂😂😂

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 4 години тому +1

    የኢቶ መዳምሞች በሰላተኛቸው ነው ብር የሚያበስሉት

  • @Jannat-i6k6w
    @Jannat-i6k6w 7 годин тому +1

    ❤kojitiye yene libi siwodati uko

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 4 години тому +1

    እዚ ቤት ዉብዬ ስላለች ነው የመጣት የመር ባለፎ በይቴ ምክንያት ጠልቺለሁ

  • @tsigeradaabata
    @tsigeradaabata 8 годин тому +1

    ራሳችሁን ጭላችሁ prank ተደራረጉ

  • @Semirayeabrishwodaj
    @Semirayeabrishwodaj 9 годин тому +2

    Mashalah ashu zare tegegnachu😂😂

  • @TigisHAILU
    @TigisHAILU 6 годин тому

    Qojiti yene marr❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 17 хвилин тому

    ምግብ ከበሉ ቡሀለ ብሆን እሸል ናበር

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    እውነት ሰኑ ትመሰላለች ቆንጀት

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 7 годин тому +1

    የምር መስሎኝ የደነገጥኩት😂😂

  • @MerimaMerima-f1v
    @MerimaMerima-f1v 9 годин тому +2

    ሰሩላችሁ

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 6 годин тому +1

    Woyene,lidu alaqasachi ukoooo

  • @mohammedalnahsi
    @mohammedalnahsi 7 годин тому +1

    Ayi ye etho medam😂😂

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 8 годин тому +8

    የኔ አባት ሲያሳዝን ተይ ዉብየ ሲል ሲያሳዝን አሹ😢😂❤❤

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 6 годин тому

    ቆጂት ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤❤

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg 7 годин тому

    Webeya yena enate sewdacheu ❤❤❤❤😂😂😂😂 egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu wedocha

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 7 годин тому +1

    ችግር የለውም ትንሽ ክፍትበል

  • @AskalechGetawn
    @AskalechGetawn 9 годин тому +1

    ዉብዬና ቆንጅት ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @SameeraSamera-qx4li
    @SameeraSamera-qx4li Годину тому

    አረ ይደብረል ምግብ አቅርቦ ፕሰክ
    ምግብ መቅረብሽ ለመሰየትነው
    እንዴ

  • @HabibaOsman-u6e
    @HabibaOsman-u6e 9 годин тому +11

    ቆንጅት ግን ይመችሽ😂😂😂😂🎉🎉

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 8 годин тому +1

    ፈትህለስማችን""ቆጂትነዉስሟ😢😢😢😢

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 2 години тому

    ስሟንእኮአወቅነውስለዚህ በስማጥሬትአጋጃችንአትበይ

  • @MimiYerutawedaj
    @MimiYerutawedaj 9 годин тому +1

    እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂ዉብዬ ይመችሽ

  • @RaaaYouTube
    @RaaaYouTube 2 години тому

    በሲማ ጥሩ

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 3 години тому

    የአሾ ሚሰት አርጂተሌች ለምን አለገበትም እሰከ አሁን wolakalo

  • @emebet5958
    @emebet5958 7 годин тому +1

    አጋዥ እምትሉት በስሟ አጠሩም😎😎😎

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 6 годин тому

    Hii hubiyee sirashi biyii😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 9 годин тому +1

    Bismilahi magbiyawun ayiche denegxku😂

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 5 хвилин тому

    ግን ኢትዮ ሲሰራ እንደት ነው እሚፈራው መዳም ትግደለኝ

  • @FantuAsess
    @FantuAsess 6 годин тому +4

    ቆጅት ጎበዝ ነሽ በሪች ውብዬ ግን አልታቻለሽም 😂😂😂😂😂 ግን አገዥ አትበለወት

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 9 годин тому +2

    እኔ እኮ የምጋርመኝ ናገር ስሟ እያሌ ሌላ ሲም እዛ ጋር ላምንድናው የሚታስቃምጡት ❤❤

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 4 години тому

    ውብዬ ግን እንግዳ እቀምጠሽ እንግዳን prank ማድረግ ይከብድም በነገራችን ላይ ማድክብር አለው የምር ነው ምላችሁ ማድ አከብሮ

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 9 годин тому +3

    Nahi tafa mnew???

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia 8 годин тому +1

    ዋው

  • @YemedamKimemuwa
    @YemedamKimemuwa 9 годин тому

    አሹ ተፍታቹዋል ምን ሆናቹ ነዉ ቶሎ ኑልን እንጂ በ ፕራንክ❤❤❤