አርቲስት ኤደን አይሸሽም ለመጀመሪያ ጊዜ የተወነችበት ፊልም ምርቃት / የእናትና አባት ደስታ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • አርቲስት ኤደን አይሸሹም ለመጀመሪያ ጊዜ የተወነችበት ፊልም ምርቃት / የእናትና አባት ደስታ
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 13

  • @user-pf6if6el1u
    @user-pf6if6el1u Місяць тому +6

    በጌታ ሆኖ ለጌታ መዘመርም ይቻላል ግን ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም እና ስለ ነብሷ ስትሉ ወደ ቤቱ ገብታ እንድታገለግል እርዷት ውድ ወላጆች ኤደን አንቺም ለቤቱ ስትጥሪ እሱ አሁን ካገኘሽው ዝና በላይ የዘላለሙን የአክሊል ሽልማት ታገኛለሽና የጌታ ፀጋ ይርዳሽ እህቴ

    • @danielansane1340
      @danielansane1340 Місяць тому

      ua-cam.com/video/usZIq2GThSw/v-deo.htmlsi=foosj6XlKrHE941z

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Місяць тому +4

    😥እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @user-kn5he2uj5m
    @user-kn5he2uj5m Місяць тому +1

    ኤደንዬ የኔ ጨዋ እንኳን ደስ ያለሽ 😍😍

  • @user-lq2wd4sq3c
    @user-lq2wd4sq3c Місяць тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ ከብረሽ መከበር ፀጋ ነው

  • @user-sq2fk4hj1h
    @user-sq2fk4hj1h Місяць тому +1

    ሐረሮች የት ናችሁ ኤደን የታላላቆችሽ ጉዋደኛ ነኝ ማሚ አለምና ጋሽ አይሸሽም እንኩዋን ደስ አላቹ

  • @RoseTilahun
    @RoseTilahun Місяць тому +1

    Betam new yemewesh❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر Місяць тому

    🎉❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @danielansane1340
    @danielansane1340 Місяць тому +1

    ጌታ ይሻልሻል የዘላለም ሂወት የሆነው ተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር አዳምጪው ኤዱ
    ua-cam.com/video/usZIq2GThSw/v-deo.htmlsi=foosj6XlKrHE941z

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 Місяць тому

    ጌታን ትቶ በአለማዊነት ውስጥ መሆን ትርፍ የለውም ጌታን ማገልገል መዘመር ይሻልሻል