"እኔን አይቶ ሆስተስ መሆን የሚመኝ ብዙ ወጣት አለ ... ሆስተስ መሆን የምጓጓለት ህልሜ ነበር'" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የፕሮግራሙ እንግዳ ማህደር ትባላለች ሆስተስ (የበረራ አስተናጋጅ ) ናት። በነበረን ቆይታ ስለ ሙያዋ ሙያው ስለሚጠይቀው ቁርጠኝነት እንዲሁም በበረራ ወቅት ስላጋጠሟት ገጠመኞች አጋርታናለች በተጨማሪም ሆስተስነት ምግብ ማቅረብ እና ማስተናገድ ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ የእኛ ስራ ግን ከዛ በላይ የሚጠይቀው ብዙ ሀላፊነትአለ ብላ ተሞክሮዋን አካፍላበታለች።
    Meet our guest today, a flight attendant who shared insights into her profession beyond serving food and hosting. She discussed the commitment and diverse experiences involved in her role.
    ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
    "This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 81

  • @abebagetachew
    @abebagetachew 2 місяці тому +9

    የበረራ አስተናጋጆች ስራቸው የተከበረ አና ከባድ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የበረራ አስተናጋጆች ክብር ይገባችዋል!! እናመሰግናችኋለን

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 2 місяці тому +2

      ምንም ክብደት የለውም የተዘጋጀላቸውን ምግብና መጠጥ በጋሪ እየገፉ ማደል ፤ የተበላበትን መሰብሰብ ...... አለቀ

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 місяці тому

      Thank you!!
      As a flight attendant for 15 years i know what it takes!!

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 місяці тому

      @@tesfasenku8093i don’t think you know the job very well
      And job related with customer service as a front-liners not as easy as it looks

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ለሆስቴሶች ደመወዝ መጨመር አለበት በአይኔ አይቻለሁ 🎉🎉 አድካሚ ሥራ ነው የሁላችንን ተሳፋሪዎች እሺ ብለው ነው የሚሰሩት 4 ግዜ ምግብና የሚጠጣ ያቀርባሉ ከ USA እስከ Ethioopia ድረስ 5:31

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 місяці тому +3

      Kkkkkkkk " they choose to work so they have to deal with it.

    • @ethiopiannewendeavor8867
      @ethiopiannewendeavor8867 2 місяці тому +6

      ከ 10-12 ሰዓት በየሆቴሉ ቀኑን ሙሉ የሚያስተናግዱ ወጣቶችስ ማን ይመልከታቸው::

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 2 місяці тому +8

    Mrs Mahder is one of the dedicated hostes in Ethiopian Airlines I got chance to fly with her so many times keep your hard work and politeness’s beautiful and role model for others

  • @getamesaygirma3744
    @getamesaygirma3744 2 місяці тому +4

    ይሄ ፕሮግራም የቅዳሚና ከሰዓትና የእሁድ ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ነዉ የሚመስለኝ።

  • @SilenatYeshanbel
    @SilenatYeshanbel Місяць тому +5

    Uuuuuuffffffff betam mifeligew sira new le 2 tegna zur eyemokerkut new fetari yasakalish belugn

    • @carmel-w1p
      @carmel-w1p 10 днів тому

      fetari yasakalsh abo
      btw next announcement meche new, also bebalefew stmokri bemn talush🙏

  • @Tibukiya
    @Tibukiya 2 місяці тому +10

    ሆስተስ መሆን የሚፈልግ መናቅ መገፋት disrespect መደረግን ምንም የማይመስለው መሆን አለበት ክብሬ ምናምን ገለመሌ ወፍ የለም።

    • @sis83
      @sis83 2 місяці тому

      u there?

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 місяці тому +2

      Thats right dear!!
      And you will be able to work anything afterwards, it gives you a very strong work ethics i have been there for 15 years and glad for the time i spent

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 місяці тому +9

    😥ተውስ እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ምስኪኗ እህታችሁን ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 2 місяці тому

    I’m living in the USA. Bartenders make more money and respect than flight Attendants here in America.

  • @selfworld4382
    @selfworld4382 2 місяці тому +5

    ewnet lemenager endetebekut bedenb detail alteyekechatm

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 2 місяці тому +3

    I saw Ethiopian Airlines flight attendants, disrespecting Ethiopians than other countries' citizens. but they are much better than Turkish Airlines flight attendants.

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 місяці тому

      True specially when you aren’t well dressed ayaders new

    • @yo-yo8964
      @yo-yo8964 2 місяці тому

      True they don’t respect us

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 2 місяці тому +1

    ቢቸግር ነው እንጂ ማስተናገድን ማንም አይወድም ! አንቺም ብሩንና ወደሀገራት ስቴጂ ይዘሽ የምትመጫትንና የምትሸቅያትን ገንዘብ እንጂ ስራውን አትወጂውም ። ምክንያቱም ምንም ዓይነት እውቀትና ክህሎት ስለማይጠይቅ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 місяці тому +18

    አሁን ማን ይሙት አደጋ በሚፈጠር ጊዜ ውረዱ አትውረዱ እያላችሁ ተሳሪ ታስተናግዳላችሁ??😂 ለራሳችሁ ዘላችሁ ነው ምትወርዱት አትዋሹ😊

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 2 місяці тому

    ዲግሪ ይዘው የማስተናገድ ስራ መስራት ያን ሁሉ ጊዜ ለትምህርት ያጠፉትን ማባከን ነው

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش 2 місяці тому +6

    ዋናዉ ፀባይና ንፅህና ነዉ

  • @Biza22
    @Biza22 2 місяці тому

    ውይ ይቺ ልጅ ዛሬ ሳያት ውዬ በዚም ልያት ይገርማል

  • @FETEHAMOHAMMED
    @FETEHAMOHAMMED 2 місяці тому

    የአፍር ክልል ምዝገባ መቸ ነው 😂😂😂😂 በናታቺሁ

  • @melakteklay8643
    @melakteklay8643 2 місяці тому +1

    I don't see much difference between the responsibilities of a cafeteria hostess and an airline hostess. The main distinction is that one works on the ground while the other works in the air. Airline hostesses get paid better due to the work environment in the air, which often isn't suitable for a good work-life balance. On the other hand, cafeteria hostesses typically have better work-life balance but receive less attractive pay. I believe both positions require pretty much the same level of knowledge

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому

      @@melakteklay8643 just wow

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 місяці тому

      It requires time management, situational awareness,crew management skills ,multi processing, first-aid skill, emergency drill,reading your manuals as per each aircraft type to update yourself, emotional intelligence
      So don’t you think it is slightly diffrent?

  • @sebletesfaye8003
    @sebletesfaye8003 2 місяці тому

    ደስ ይላል ግን ይቅርታ አድርጉልኝና የአየር ገረድ የሚባለዉ ለምንድነዉ?

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 місяці тому +2

    አረ ነገጁመአነው የምበረው

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 2 місяці тому +11

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሙስሊም ሴቶችን ህልም ያጨለመ ተቋሙ ግዙፍ ስራቸው ቀላል ኢቶ ውስጥ ስሙን ተማሩ እንጅ ደደቦች ናቸው በየትኛው የስራ መስክ አግላይ ናቸው የተላጠ ሙዝ መስሎ ካልተሄደ ዕድል ሊሰጡ ፈቃደኛ አይሆኑም ሰውን በእውቀቱ እንጅ በማንነቱ ባይለካስ እሄ አስተሳሰባችን ይሆናል ወደኅዋላ ያስቀረን

    • @louy453
      @louy453 2 місяці тому +6

      አረቦቹ ኣየርመንገድ ራሱ ሂጃብ አያሰደርጉውቸው እንኳን ኢትዬጲያ😂😂😂😂😂

    • @SophiaThop
      @SophiaThop 2 місяці тому

      ​@@louy453 እኛ ሰለ አርቦች ምን አገባን እኛ ሙስሊሞች ነን ሰለዚህ እስልምናችን ሂጅብ መሽፍንንን ያዘና እንሽፍን እንስራ ነው ያለው ምነው አረብ ነች እስልምና የሰጣችሁ አላችሁ

    • @louy453
      @louy453 2 місяці тому +1

      @@SophiaThop እነሱ አደል የፈጠሩት ሀይማኖቱን

  • @EjigayhuHonelign
    @EjigayhuHonelign 2 місяці тому

    Balfew yalfenwen pyzicale skringe Tru eda

  • @hanamekonen7679
    @hanamekonen7679 Місяць тому

    Mahi konjo

  • @biniz5919
    @biniz5919 2 місяці тому +3

    አስተናጋጅ ማለት ነው ህልማችን ነው 😂😂😂😂

    • @TRUEBELIVER1
      @TRUEBELIVER1 2 місяці тому +1

      Videown cherseh eyew..mn endawerach

  • @JomichKids
    @JomichKids 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 місяці тому

    Yeqes asetemari timeseyaleshe boge

  • @bettyeshete7715
    @bettyeshete7715 2 місяці тому +1

    What happened to the teeth 😮

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому +1

      @@bettyeshete7715 what happened to ur mouth?

    • @WarkayeMekonnen
      @WarkayeMekonnen 2 місяці тому

      @@bitaniumted2500😂😂😂😂

  • @Tiktokbestandtrends
    @Tiktokbestandtrends 2 місяці тому +1

    Mnm mireba mereja alastelalefshm eko

  • @Biniam-qf7cd
    @Biniam-qf7cd 2 місяці тому +3

    Honestly. I don’t get it why people want to be a hostess. I don’t think I would do it even if I get paid 100 an hour.

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому

      @@Biniam-qf7cd not everyone can do it ,it's not just bc u wanted or not.

  • @AsterAndebrhan
    @AsterAndebrhan 2 місяці тому

    Amennnnnnn🙏

  • @Crstina246
    @Crstina246 2 місяці тому +12

    ያው የካፌ አስተናጋጅ ማለት ነው አውሮፕላን ላይ መሆኑ ነው ፍንጂ

    • @TRUEBELIVER1
      @TRUEBELIVER1 2 місяці тому +1

      Ye cafe astenagah yawaldal, esat adega sinor ende esar adega serategna yseral, planu bikesekes passengerochn ende life guard ytebkal..ene eskemakew ayaregm

    • @Tibukiya
      @Tibukiya 2 місяці тому +2

      ​@@TRUEBELIVER1 አይ የሆስተስን ውስጡን ለቄስ 😅

    • @TRUEBELIVER1
      @TRUEBELIVER1 2 місяці тому

      Kemitawekew belay mn takiyalesh/takaleh

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 2 місяці тому

      Tekekl

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому

      @@Crstina246 taxi lay lomi yemtyzew lij neh/sh aydel? 4get plane.

  • @ethio-mediahouse-emh1786
    @ethio-mediahouse-emh1786 2 місяці тому +9

    ብዙም አታካብዱት ሆስቴስ ማለት በውጭ ዓለም ምንም ማለት አይደለም። ኢትዮዽያ ውስጥ የሰማይ ላይ አሽከረ የምድር እመቤት ማለት ነው።

    • @Jeru-e8t
      @Jeru-e8t 2 місяці тому

      እዉነት ነዉ ብዙም ሰዉ ለመሆን እሚመኘዉ ሞያ እራሱ አደለም በሌላዉ አለም፣ ያዉ እኛ ሀገር ብዙ የመጉዋዝ እድል ስለሌለ ሰዉ ሁሉ ሆስተስ መሆን ሚመኘዉ ለመብረር አጋጣሚ ይፈጥራል በሚለዉ ነዉ

    • @TRUEBELIVER1
      @TRUEBELIVER1 2 місяці тому +4

      Mehon emaychl sew comment

    • @jakovmussie9505
      @jakovmussie9505 2 місяці тому +3

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይላል ያገሬ ሰዉ 😂😂

    • @Royal151h
      @Royal151h 2 місяці тому

      ራሱን የ ቻለ መስፈርት አለው ብዛላይም ዉክት ይጠይቃል

  • @Biza22
    @Biza22 2 місяці тому

    ግን ኢትዮጵያ አየር መስተንግዶ 0 ናቸው የሌላ ሀገር ፍላይት መስተንግዷቸው ለስው ያላቸው ክብር በምንም አይገናኝም

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 2 місяці тому +1

    Why would one like to be a hostess, it cleaning the lavatory in the aircraft

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому +2

      u think so......but it's not

    • @TRUEBELIVER1
      @TRUEBELIVER1 2 місяці тому +2

      Cuz they loved the job...u know it's a dream job for many right

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому +1

      @@yidnekachew1919 1,it's not just cleaning its way morethan that
      2, its bc of the benefits which allows them to visit df countries for free with free hotels
      3, everyone has df choices in life so don't ask why
      4, cleaning is a respectful job so, dont try to gain ur confidence by putting others down u r not gona get anywhere.

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 2 місяці тому +2

    የተዘጋጀላቸውን ምግብና መጠጥ በጋሪ እየገፉ ማደል ፤ የተበላበትን መሰብሰብ ...... አለቀ ምንም እውቀትና ክህሎት የማይጠይቅ የመሃይም ስራ ነው ።

    • @eshetulaki3407
      @eshetulaki3407 13 днів тому +1

      Mhayim sthonei sewin mahyimi telalhi

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 13 днів тому

      @@eshetulaki3407 ወንዱ ሆስተስ ነህ እንዴ ? እና ምን አገረድ እንበልህ ?

  • @yohanessolomon8167
    @yohanessolomon8167 2 місяці тому +1

    Buna bet mesrat eko new

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 місяці тому

      @@yohanessolomon8167 ale plane lay weto yemayawkew.....u look like taxi lay Lomi yemtmet 4get aircraft

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 місяці тому +1

      I think you don’t know what it takes,
      Maybe passenger like you want to make it like “buna bet” and trats everyonewith mesheta bet bahri
      Fyi buna bet miseram hulum bemercahw algemerewm

  • @rediatmelese9798
    @rediatmelese9798 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HannaYouhanns
    @HannaYouhanns 2 місяці тому

    ❤❤❤