በጥቂቱ ስለ ተወዳጅዎቹ ጥንዶች ከራሳቸው አንደበት … ሀና እና ነባ | Actress Hanna | Actor Nebiyu | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 96

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому +26

    ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ከዛም አልፎ ሀገር ናት በሴት ነው አለም ሙሉ የሆነቺው ስለዚህ ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @mitikugeta4014
    @mitikugeta4014 2 роки тому +12

    እንኳን ደስ አላችሁ ነባ እና ሀኒ 🥰🥰ፈጣሪ ልጃችሁን በጥበብና በእውቀት በቁመት እና በሞገስም ጭምር ያሳድግላችሁ 🙏🙏

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 2 роки тому +23

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ብዙ ዓመት በዕድሜ በጤና ያኑራችሁ ሃኒዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +10

    መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት።
    ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሩኝ💓💓💓💗💘💘።።

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +8

    እንኳን ደስ አለችሁ ሀና & ነባ እግዚብሔር በጥበቡ በሞገሱ ዪሳድግላችሁ ።አሜን ።ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +5

    ወንድ ሆነ አ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ያሳድግላችሁ ሃኒቾ በጣም ነዉ የምታምርቱ ማሪያምን የኔ ጭምት ሴት ቤቢ ሻወር ምናም አላለች የኔ ቆንጆ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሩኝ።።።።።💕💖💖💗

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +8

    ዙረን ዙረን መግቢያችን እምዬ ኢትዮጵያ ስላምሽን አላህ ይመልስልን

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወላሂ ምርጥ የፍቅር ጥንዶች የልጅነት ፍቅር መቸም አይረሳ ምሳሌ ናችሁ አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ እኳን ደስስ አላችሁ❤❤ብዙ ተዋቂ ነን የሚሉ ስት ሴት ወንድ ሲቀያይሩ ይታያል ሄኖክ የምሳሳ ልሽ ከናተ መማር አለበት ጓደኛችሁ😂😂

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 2 роки тому +3

    ምርጥ ጥንዶች እንኳን ደስ ያላቹ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላቹ!!!

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 роки тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ነባ ፍቅር ላይ ቅድመ ሁኔታ በፍፁም አይሰራም ።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +31

    Welcome ሰይፉ ሾው!
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን በሉ።

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +12

    ውብ ጥንዶች እንኮን ደስ አላችሁ ብለናል መዳኒያለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሣድግልችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች❤😘😘ደርባባ ናት ስወዳት 😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +2

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘👈

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ደምሩኝ።።💖💗💗💘

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +6

    ደስ የሚለው ኦርቶዶክስ ናቸው በሰነ ምግባር ያደጉ በቃ ቃል የለኝም ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ነገራቸው በፀፅታ ነው እግዚአብሔር ልጃቸውን ያሳድግላቸው

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +5

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 2 роки тому +5

    እርግዝናሽን ሳናይ ዱብ አደረግሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ🙏🙏🙏

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሀኒ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሤትም ወንድም የእርሡ ስጦታ ነው

  • @አራራይዜማ-ቨ2በ
    @አራራይዜማ-ቨ2በ 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 роки тому

    እንክዋን ሀሳብክ ሞላልክ ነባ congratulations both of you 💝

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 роки тому +1

    ሃና እና ነቢዩ ያምራል

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 роки тому +3

    አለባበሳቸው ላይ ተመሰጥኩኝ እኮ ማች👌👌👌

  • @trhastsige2295
    @trhastsige2295 2 роки тому

    Fetarie yabezalachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @leulsegedtarekegn79
    @leulsegedtarekegn79 2 роки тому

    I know neba at astu, when he was fresh man student and until he 🎓, I expect him for the future to be football player rather actor, but..... anyhow I wish you all the best

  • @hailelila7644
    @hailelila7644 2 роки тому

    ምርጦቹ የፍቅር ምሳሌዎቹ እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    እንኳን ለዝህአብቃችሁ ሀኒዬ እና ነባ

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 10 місяців тому

    Seifuu irati nami dhihate torbe hingutu😂😂😂
    Maf dhihatan😮😮

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 2 роки тому +2

    Wow enkoni desi alachwe haniya neba

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 11 місяців тому

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢 😭 😿 😢 😭

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +7

    አይለያቹ

  • @tesfamasho229
    @tesfamasho229 2 роки тому +4

    እኔ ነኝ የመጀመሪያ ተመልካች 😂😂😂😂

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому

    የኔ አክባሪዎች ❤❤🙏

  • @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ
    @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ 2 роки тому

    እኔም በትዳሬ የምወደው ነገር ቢኖር አንዲም ስው በምሀል አናስገባም

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 2 роки тому

    እንኳንደሥአላችው።ስፕራይዝሆነብኝ።መውለዳችው።እመቤቴ።ታሳድግላችው። እረጋያላችው።ልታይልታይ።አትሉም።በዚውቀጥሉበት

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 роки тому

    tamralachihu ayleyachihu

  • @samuelayine418
    @samuelayine418 2 роки тому +1

    you are lucky tindochu

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 роки тому

    መልካም ኑሮ ይሁንላችሁ

  • @woynshetbazezew9624
    @woynshetbazezew9624 2 роки тому

    Endet nw negeru meche nw mitweldut eyetebalu nw gn demo welidewal

  • @melonhirut6159
    @melonhirut6159 2 роки тому +3

    እረ የጅጅጎቹ ታምራላችሁ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 роки тому

    ያምራሉ ቆጆሁላ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 роки тому

    birk new ende lij mewuled

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z 2 місяці тому

    Emakebirachew artisituch

  • @newstube3302
    @newstube3302 2 роки тому +1

    w

  • @awoke403
    @awoke403 2 роки тому +3

    ሴት መጀመሪያ ከተወለደ ቤት ያጠፋል በኔ እምነት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 роки тому +1

    ሶስት ሁለት አመት አትበይ ካገባሽ ውለጂ ልጅሽ እያደገ የፍለግሽውን ማከናወን ትችያለሽ ካገብ መውለድ ልጅ ይበልጥ ያፍቅራል አትሞኚ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሩኝ💖💗💘

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 2 роки тому

      Weledech eko yehe yekoye new

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 роки тому

      @@addiszemen1485 በጣምቆንጆ አዲስ መስሎኝ ንው 👌

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому +2

    *ሞት*
    ይህችንግጥምየምታነቡ ሁሉ ፕሮፋይሌንበመጫንአበረታቱኝምርጥምርጥየሦሀብያትና የነብያቶችታሪክ ታገኙበታላችሁ
    ድሀ አይመርጥ ሀብታም
    ጃሂል እይል ዓሊም
    ይሄው ይወስደናል ከሴትም ከወንድም
    እኛ ስንዘነጋው እሱ እያስታወሰን
    የምኖዳቸውን በድንገት ሲነጥቀን
    የማትመከረው ምን ነካት ነፍሳችን?
    ቅድም አይተናቸው
    ሞት ደርሶ ወስዷቸው
    ድንገት ስንቀብራቸው
    ሩቅ እያለሙ በቅርብ ሲቀጫቸው
    ሰላም ወተው ሲመለሱ ሙተው
    እየሳቁ እየሞቱ በዛው
    ነፍሳችንን በምን እንምከረው
    እንዲዘጋጅ ለማይቀረው ጉዞው
    ነፍሴ ሆይ መቸ ይሆን ተራሽ
    እንደው ምንስ ይሆን ያንች መጨረሻሽ
    ስትበይ ስትተጭ ዱንያ ተመችታሽ
    ዋ ነፍሴ ምነው ተዘናጋሽ
    በጠፊዋ አለም ራስሽን ሸወድሽ
    ዋ ክስረትሽ
    አሏህ ያንቃሽ እንጅ አንችስ ተኝተሻል
    እዚ የምትቆይው ብዙ አመት መስሎሻል
    ብቶጅም ብጠይም መጥቶ ይይዝሻል
    መለኩል መውት መቸ ይተውሻል
    የጌታውን ትዕዛዝ ይፈፅምብሻል
    እንዳልነበር አድርጎ ከአፈር ይከትሻል።

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu1869 2 роки тому +2

    Satanu eko ante nek seyfu

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 роки тому +1

    እንኳን ከሁለት አመትና ከሦስት አመት ቡሃላ ገና ልጅ ልተወልዱ ይቅርና ከ2 ወር ቡሃላ እናንተም ሆናቹሁ እቺ አለም የላቹሁም

    • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
      @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 роки тому +2

      ምን ማለት ነው ግን ??? እርሱን ፍጣሬ እንጅ ማንም አያውቅም ይህው ወለደው አይናችው ዛሬ እእእ

    • @hedarzaman2150
      @hedarzaman2150 2 роки тому +1

      ባለጌ አፈ ዠራፍ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      @@hedarzaman2150 አሁን መሣደብ ቀላል ይሆናል ነገር ግን ከሰኔ ወር ቡሃላ ታዩታላቹሁ መፈጠራቹሁን እስክትጠሉ ድረስ ያውም በህይወት ካላቹሁና ከተረፋቹሁ ነው እውነት መናገር ለአበሻ ተውጦለት አያቅም አሁን ግን ሣይወድ በግዱ የሚያስውጠው ጊዜ እየመጣ ነው ማንም ሊያስቆመውና ሊያስቀይረው የማይችለው ጊዜ ዘመኑ የፍርድ ስለሆነ ለማንኛውም የዛ ሰው ይበላቹሁ መልካም የጠረጋ ጊዜ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      የአለም ብርሃን ነዉዴ😍😉😆

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@ኤልሳቤት-ለ8ቨ ደምሪኝ እግዚአብሔር ፍፃሜችንን ያሳምርልን

  • @zafmedia
    @zafmedia 2 роки тому +1

    ውድ የስነ ጥበብ አፍቃሪን ወደ ቻናሌ እስኪ ኑ