መቀነቴን ፍቺልኝ - Ethiopian Movie Mekeneten Fechilign 2021 Full Length Ethiopian Film Meqeneten Fechilign

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 643

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 роки тому +194

    ወዳጆቼ እንደኔ በስደት ሀገር እያላችሁ የቤተሰብ ክፉ ከመስማት ይሰውራችሁ !!

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 роки тому +289

    ማነዉ እንዴኔ የወገኖቹ ሞት ያሳሰበዉ ኡፍፍፍፍ 💔😭💔

    • @زينتمحمد-س2س
      @زينتمحمد-س2س 3 роки тому

      ሰኪናሰላምነውየኔልዮሁሉምሰላምዮሁንያረብ

    • @rimtube1335
      @rimtube1335 3 роки тому +1

      ሁሉም ያሳስበዋል አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
      ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @هلازتتتها
      @هلازتتتها 3 роки тому

      😭😭😭😭😭

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 роки тому

      @@rimtube1335 እሺ ደምርኝ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 роки тому

      @@هلازتتتها ደምርኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +46

    በጣም ቆንጆ ፊልምነው ያላያቹህት እንዳያመልጣቹህ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው!😍
    ኮሜንታተሮች😘✌️

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 роки тому +107

    እንኳን ለአባታች ለፃዲቁ፥አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ብዓል አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @abeyerimeys9017
      @abeyerimeys9017 3 роки тому

      Aman Aman Aman yane wed

    • @misgofo6025
      @misgofo6025 3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @bortokan9553
      @bortokan9553 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @አዜብተሰማ
      @አዜብተሰማ 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +90

    እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው🤲 ሀሳብ ምኞታችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያበቃን🤲🤲

  • @mehretmilkyas3362
    @mehretmilkyas3362 3 роки тому +573

    እንደ እኔ ማነው የመዳም ቤት የሰለቸው 😥🤦‍♀️

  • @samiras2770
    @samiras2770 3 роки тому +172

    አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ወገኖቼ

  • @saratube8699
    @saratube8699 3 роки тому +30

    ከማስጠላኝ ነገር ቢኖር ስለፊልሙ ትተው ሌላ ኮሜት የሚፂፉ 😏 እደት እንረዳ?😏

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 роки тому +161

    ማነዉ እሄ መስታወቂያዉ ያሰለቼዉ ለይክ በሉኝ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +56

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያርገውና በሰላም፡ለሀገራችን ያብቃን

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 роки тому +67

    👆👆👆 ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊሀለሁ(ሻለሁ) አንተም(ቺም) አድረገኝ(ጊኝ)

    • @ሀናሀና-ዀ7ሠ
      @ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 роки тому

      አሜን

    • @noret0250
      @noret0250 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 👏👏

    • @feti6449
      @feti6449 3 роки тому

      አሚን

    • @هازايمرالشمري
      @هازايمرالشمري 3 роки тому

      ?
      .our
      online
      I
      .
      I
      only.
      OK.
      I.
      .
      ..
      .....
      .
      ...
      .PAUL.PAUL.oooPAUL . PAUL . OOPSooO

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +6

    የመዳም ቅመሞቼ በፊልም ጊዜአቹ አታባክኑ ሚጠቅማቹ አይምሮአቹ ሚያሳድቅ ቢድዮዎች ተመልከቱ ስለሀይማኖታቹ ተማሩ ሞያ ተማሩ እነዚ በየ ጊዜ ሚለቁት ወይ አይረባ አያስተምር ምንም ጥቅም የለዉም እነሱም መሄጃ የለቸዉም ብለዉ በየ ጊዜ ቅራቅቦአቸዉ ይለቁብናል የነሱ ገዘብ መለቃቀሚያ አደለንም ቢለቅሙብን እኳንኮ ጥሩ ትምርት ያለዉ ቢሆን ሚለቁት ችግር አነበረዉም ስለዚ አይምሮአቹ አሳድጉ ከዚ ሱስ ዉጡ እኔ ኮሜት ልሰጣቹ ብቻ ነዉ የገባሁት

  • @blessingcelineofficial6669
    @blessingcelineofficial6669 3 роки тому +24

    I don't understand this Language but I love Ethiopian so much I'm from Kigali - Rwanda.

  • @ሂዊያያቴቀበጥ
    @ሂዊያያቴቀበጥ 3 роки тому +12

    ግን 8:00ሰአት ማዳሜ ከዙረት የምትመጣበት ሰአት ሆዷን የምትሞላበት ቱ አይ ስደት እናቱን አፈር የበላች ፈጣሪ አንድ አድርጉ ሲፈጥረን እኛ የነጭ ጥገኛ እንሆን ስንሞት አፈር ለምንሆነው አቤት የአምላክ ስራ 🤲🙏😥😥ብቻ በአለም ዙሪ ያሉትን እህት ወንድሞቼን ከክፎ ነገር ከመከራ ከስቃኝ አንተ ጠብቅልኝ ጠብቀን አሜን 🙏😥😥ለሀገሬ 💚💛❤️👈ሰላሞን ፍቅሯን አውርድላት 😥🤲🙏ለሞትትም ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🤲😥ጠብቀን ከስደት ነፃ አውጣን አደራክን🙏🤲🙏😥

  • @saraterefa9399
    @saraterefa9399 3 роки тому +53

    እንኳን አደረሳቹ ለአመቱ አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ መልካም እለተሰንበት

  • @ቡዜየድንግልማርያምልጆ

    ለሞትዉ ወንድማችን ቴዲ ነብስ ይማር 😭😭😭

  • @اللهوكل-ص9ش
    @اللهوكل-ص9ش 3 роки тому +58

    ያረብ ሀገር ስልችት ያለው እህቶች እና ቤተስብ የናፈቀው እድሊ ላይክ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 роки тому

      ዉይ መሄጃ አጥቸጂ ለሁሉም አልሀምዱ ሊላህ

    • @fddgffjgcjgdf202
      @fddgffjgcjgdf202 3 роки тому

      ማን አስሮ ይዟችሁ ነው ግን

    • @lubababekalu3934
      @lubababekalu3934 3 роки тому

      😢😢😔😔😔

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +9

    ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ. በወለጋ. ለሚገደሉት. ለአማራ. ህዝብ. ፍትህ. 😭💔. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. 🇲🇱

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 роки тому +51

    ባህርንዬ ያለበት እኮ 1ኛ ነው የመጨረሻ ይመቸኛል ትችላለክ💕💕💕

  • @ቤቲወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋ 3 роки тому +29

    እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያዲርግልን በየመን ለሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር በፆሎት እናስባቸው😭😭🙏
    ማነው እደኔ ስደት ያስመረረው😭😭😭

    • @kiyasara1534
      @kiyasara1534 3 роки тому

      ከመምረሩ ብዛት የማሎደውን ማር መብላት ሊያስጀመርኝ ነው እነደቀልድ ወጥቼ 10 አመት ሊሆነኝ ነው አይ ስደት የቋንቋ ሀብታም አርጎ አስቀረኝ

  • @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ

    ማነው እንደኔ የማዶስ ማስታወቂያ ቋቅ ያለው 😏😏😏

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +192

    ባህሬንን እምትወዱ አደኔ አላችሁ

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 3 роки тому +15

    ይችን ኮመት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ሁላችሁንም ባላችሁበት ጤና ነው ነውና የሚበልጠው ጤና ይስጣችሁ👍👍🙏
    በተረፈ አፉን አኮላትፎ የሰራው ልጅ ለኔ አተመቸኝም
    ስለዚህ ፊልሙን አልጨረስኩትም 👍🙏

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 3 роки тому

      ሰአድየ 15 ሰብስራይብ ነበረሽ 16 አድርጌልሻለሁ አንቺም ሰብስክራይብ አድርጊ እሽ እንረዳዳበት አንከፍልበት

    • @ዜድየሣዳትተማሪ
      @ዜድየሣዳትተማሪ 3 роки тому +1

      ያበደ ያራዳ ልጅ ነው እኔ አቀዋለሁ መሐመድ ይባላል የአባኮራ ሰፈር ልጅ ነው

    • @tube-wp4mc
      @tube-wp4mc 3 роки тому

      @@ዜድየሣዳትተማሪ
      ነው ግን አላማረበትም

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ Рік тому

      መኮላተፉ፣በጣም፣ያስጠላበታል፣እውነትሽን፣ነው

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 роки тому +16

    አሁን ይሄ ፊልም ነው ሚባለው ከአራት ሰው ውጭ የሌለበት ማያስተምር መልእክት የሌለው የዘቀጠ ትውልድ ባዶ የሰፈር ጨዋታ

  • @اطك-ه1خ
    @اطك-ه1خ 3 роки тому +9

    እደኔ የመዳም ልጆች ያሰለቻችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sameerasameera6487
      @sameerasameera6487 3 роки тому

      አረ ተይኝ ጨጓራዬ አለቀ ተገሽልጦ አሁንስ

  • @aketube8674
    @aketube8674 3 роки тому +79

    ፍልሚ እየየው ኩሜንት ማንበብ ሱስ ሆንብኝ😢

    • @yefkrbet1632
      @yefkrbet1632 3 роки тому

      Enem😂

    • @yefkrbet1632
      @yefkrbet1632 3 роки тому

      Gn mn yadergal kometu hulu sle filmu adelem

    • @aketube8674
      @aketube8674 3 роки тому

      @@yefkrbet1632 kkkk lamanginami subcrabi adirigeshalo

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 3 роки тому

      😂😂ኧረ እኔም

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 3 роки тому

      ለምን ሰብስክራብ አንደራረግም ፍሬንዶች

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому +29

    እልልል ተለቋል ኑ ዘና በሉ በማዶስ አዝግ በሆነው ማስታወቂያ ፈታ በሉ

  • @yonatangetu5889
    @yonatangetu5889 3 роки тому +1

    Buze 1ga neh gobez betam yesefere lj beziw ketl

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ አሪፍ ፊልምነው ኮልታፋው ልጂም ደስይላል እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 2 місяці тому

    ዋዉበጣምደሰይሚልያማራልፊልምነዉ❤❤❤❤

  • @meronnigusa7388
    @meronnigusa7388 3 роки тому +2

    Weyene anete koletaafa lije lelame film sera we need more movies from you are so sweet hero you know how you acting

  • @halimamohamed139
    @halimamohamed139 3 роки тому +2

    ዎው ስታምሩ እደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን መጨረሻው ደስ ይላል

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 роки тому +3

    Wowww betam aref new
    Thank you 🙏🏼♥️♥️♥️

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 роки тому +112

    እስቲ እንደ እኔ ጥቋቁር ነጠብጣቦች የሚለው ማስታወቂያ የሰለቸው

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 роки тому

      ምንም አልሰለቼኝም ደስ ብሎኛል የማዶስ ማስታወቂያ

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 3 роки тому

      @@zeusapollo9938 ተጠቅመሽዋልደ በጌታ?

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 роки тому

      @@ሠዉነኝአየሠዉ እኔ ኮስሞቲክስ ቅባት አልጠቀምም I love my black skin ❤

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 3 роки тому

      @@zeusapollo9938 ጥቋቊር ነጠብጣብ ያጠፋል ስለሚሉ ነዉጅ
      እኔም ምንም አልጠቀምም

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 3 роки тому +2

    እኔ ሁሌም ጥያቄ እሚጭርብኝ የአማርኛ ፊልም ፍቅረኛሞች ተጣልተው መጨረሻ ላይ ሳይታረቁ አያልቅም ሁሉም አጨራረሱ ተመሳሳይ ነው በገሀዱ አለም ግን ተለያይተው የቀሩ ብዙ አውቃለው እስቲ ከዚህ ቲነሽ ፈቀቅ በሉና ትውልዱን የሚቀርፅ ቁምነገር ስሩ አርቲስቶቻችን

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 роки тому +120

    የት ናቹ የባህሬን ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ

  • @ሄይሩአደም
    @ሄይሩአደም 3 роки тому +12

    አይ ሴቶችየ እኛን እኮ ፍቅር አያዘን እምቡር እንቡር ማለት ስንወድ 😂

  • @ፈትህያትዩብ
    @ፈትህያትዩብ 3 роки тому +31

    ኮመንቲ ዱሮ ቃረ አሁንመ ሰብስክረይት ለመኝ ብቻ ሆነ😂😂

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 роки тому +3

      የሰለቸኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው 😕😕🤣🤣🤣

    • @مريممريم-ك7و2ق
      @مريممريم-ك7و2ق 3 роки тому +2

      ልክ ብለሻል እኛ ኮመንት አባቢዋች ምን እናብብ

    • @AsAs-le1hw
      @AsAs-le1hw 3 роки тому

      @@bosenagashu1673 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yr656tyeuduru2
      @yr656tyeuduru2 3 роки тому

      በጣም

    • @ekeramemuhamdeawole424
      @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому

      ወላሂ እውነትነው አድሠውኮ ሥለፊልም የሚያወራየለም

  • @ethiopiaw
    @ethiopiaw 3 роки тому +17

    ሰላም ፍቅር ጤና ---> እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያዲርግልን 🙏🙏🙏

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +4

    ወይ ሄሉዬ በቃ አረቲሰት ልትባይነው ደስሲል እብ እኮነሺ ከምር ደስብሎኛል ጓድኞዬ❤️😍😍😂

  • @ኣራዳሾው
    @ኣራዳሾው 3 роки тому +2

    ስደት መረረኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 2 роки тому

    Offfffffff Ethiopian movie 😭😭😭😭😭😭

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +9

    ኮልታፍዬ 😂😂😂እንኳን ሰላም መጣክ ትችላለህ 👌

  • @Wondeyemac
    @Wondeyemac 3 роки тому +21

    ወጪ ቆጣቢ ለምጣድ ብቻ ሳይሆን ለፊልም መሆኑን በዚህ ፊልም አየሁት a cast of only 5 people

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому

    ፍቅር ሽፈትንጅ በቀልን አያስብም ፍቅርማለት የተዳፈነ እሳትነው ደስየሚል ፊልም ነበር ውድ የስደት ወገኖቸ ሀገርሰላም ሁኖ ለሀገር አብቅቶን ያማረ የሰመረ ትዳር ይወፍቀን

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 3 роки тому +2

    ዋው ገራሚ የሆነ ፊልም ነው ያምራል

  • @y7primey721
    @y7primey721 Рік тому

    ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤

  • @abmodale4215
    @abmodale4215 3 роки тому +1

    Arif filem.new bteley gewdegaw

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому

    እምየን ኢቶቢያ ሰላም አላህ ያረጋል ጦርነት ለማንም አይጠቅምም የአላህ ሰላም አውረድ😢😢😢😢

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +3

    ባህሬንዬ ❤️የኔ ፍቅል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስወድህ ❤️❤️❤️❤️

  • @ሂዊያያቴቀበጥ
    @ሂዊያያቴቀበጥ 3 роки тому +7

    ነገ 8:00ሰአት እንጠብቅ ነው ከእነገ ወዲያ መሠለኝ 🤔🤔🤔🤔🤔🤣🤣ይሄ መቀነት ተፈቶ ያለውን ነገር ማየት የጓጓውት @Diራር ነኝ ባሌ እንዳትቀር ትኬት እቆርጥልካለው 🙈😋😋😍🙈🤣

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому +1

      ayat የኔ ልዩ march 13 ነገ 8 ሰአት ጠብቅ you and Diራር😂😘🌹💃🚶‍♂️

    • @di3904
      @di3904 3 роки тому +1

      የኔ ልዩ አልቀረም ፊልሙን ሳይሆን አንቺን ነው የምጠብቀው እንዴት እንደማገኝሽ ግራ ገባኝ በኤፍቢም ብጠብቅሽ ቀረሽ ነገን በተስፋ እጠብቀዋለሁ

    • @di3904
      @di3904 3 роки тому +1

      ስልክሽን በዚህም ቢሆን ሹክ በይኝ

    • @di3904
      @di3904 3 роки тому +2

      @@hawiiyeshawalij5515 ጋብዘንሻል

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому +1

      @@di3904 እሺ tnx የጓደኛዬ ባለ ክክክክክ🙏

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ

    *ወገኖቻችን የትም በስደት አለቁ ያሳዝናል መጨረሻችን ምን ይሆን*

  • @mikabarlas9560
    @mikabarlas9560 3 роки тому

    ጥሩነው አስተማሪ ፊልም

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 роки тому

    Baheren merex anete yalehebet film hulu Arif naew

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 3 роки тому +3

    ብዙም አይረባሞ የቃቃ ጨዋታ ነገር ፊልም አሁን ደሞ ደራሲዎች ያመጣችሁት ባህሪ ታዊቂዎችን ተዋናዮችን በመጠቀም የማይረባ ጭብጥ አስይዞ ማሰራት ለተመልካች እንዲስብ

  • @salamm7556
    @salamm7556 3 роки тому

    በጣም ቆጃ ፌልም

  • @የኦርቶዶክስቤት
    @የኦርቶዶክስቤት 3 роки тому +10

    ወይኔ እንደኔ ኮልታፋ ነው ለካ ኮልታፍነት እንዲህ ይጣፍጣል

  • @eyea7297
    @eyea7297 3 роки тому +4

    ባህሬን በየፊልሙ ላይ በዛህ ተንዛዛህ ቆይ አንተ ትዊንስ አለህ ?? ወይስ በኮፒ ነው የሚያባዙህ??? ግን ይመችህ ስራ ጎበዝ ነህ

    • @haymifqr9178
      @haymifqr9178 3 роки тому

      Kkkkk ye junta ij alebet silish

    • @sadakonjo8322
      @sadakonjo8322 3 роки тому +1

      @@haymifqr9178 ክክኬክክክክ

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 роки тому

    Arif new baren yena merte

  • @tglave5656
    @tglave5656 3 роки тому +5

    ልቀቁት ባህሬን ያለበት ፊልም እድሁ ያሳሳኛል. ልየውና ልተኛ ካልሆነ ደና እደሩ ገትራችሁት እስር

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 3 роки тому +7

    እንዲማ አስጠብቃቹኝ ሳላይ አልተኛም ዛሬ ማታ ልቀቁት ብቻ 😞😏

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому

      እኔ ምለው ግን ለምንድነው እንደ sukar Ena zayit የሚየስጠብቁን 3 ቀን😂😂🙄

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 роки тому

    አሪፍ ደስስስስ ሚል ፊልም ነዉ።

  • @زهرهزهره-س6ت
    @زهرهزهره-س6ت 3 роки тому

    ሞትኩ በሳቅ. የመዳም ቅመሞች. ግቡና. ዘና በሉ ምርጥ ነው.

  • @haiatho4770
    @haiatho4770 3 роки тому

    ዋው ሲያምር

  • @mulufikr1234
    @mulufikr1234 3 роки тому +1

    ፊልም ዉስጤ ነዉ ምናለ እኔንም የሚአሰራኝ ባገኝ

  • @hrdgh5sg93
    @hrdgh5sg93 3 роки тому

    Heliya yetigray konjooo

  • @steallameakonnen5564
    @steallameakonnen5564 3 роки тому +2

    ፍቅር እስከ ጋብቻ ድረስ በዚህ ባጭር ግዜ ክክክክክክ ሁሉም እንዲ ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር ስው እራሱንም ማመን ትቷል

  • @chapijunior470
    @chapijunior470 3 роки тому +1

    Segera yehone film

  • @ሚጣወለተሚካኤልየድንግልል

    መዝናኛው ቦታ በጣም ነው የሚያምረው👏👏የት ነው?

  • @ሂዊያያቴቀበጥ
    @ሂዊያያቴቀበጥ 3 роки тому +8

    ታየ ወይስ ሊታይ ነው ፍቱልኝ የኔንም መቀነት 👆🙊😋😋🙈ማለቴ ልቀቁልን ነገ 🤣🤣

    • @devan8265
      @devan8265 3 роки тому +1

      ክክክክክክክክ

    • @wlagatube9776
      @wlagatube9776 3 роки тому

      አያት ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አንቺም ሰብስከራይብ አድርጊኝ እሺ ቆይ ግን ለማንከፍለት ነገር ብንረዳዳ ምን ጣጣ አለው

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 роки тому

      @@wlagatube9776 እነትሽ ደሚርኝ

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 3 роки тому +2

    በማሰታወቂያ ምክንያት እንዴት ፊልሙን እንይ ጎበዝ ሰለቸን እኮ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 роки тому

    Ay ye ethiopia film aree tewuu konjo film Seru enja lene ke 100%
    5% setchewalhu

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому

    Nice new

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534 3 роки тому +3

    የኔ ወንድም ብቻ ይመስለኝ ነበር ረ የምትለውን ፊደል መጥራት የማይችለው ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😍😍😍

  • @abel7934
    @abel7934 3 роки тому

    ደስ ይላል

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому

    ወይኔ ማዚ እንዴት አባቱዋ ነው ምታምረው ምን ይወጣታል በኔ ሞት ።ለማንኛውም አሪፍ ነው

  • @afrolink1
    @afrolink1 3 роки тому +1

    የይቅርታ ልብ ያለው የፍቅር ስሜት ያለው ግልጽ እና ታማኝ የበቀል ሳይሆን የይቅርታ ልብ ያለው የት ነው ተማሩብት እንማርብት ማየት መሳቅ ብቻ ዋጋ የለውም አላማው ምንድን ነው ብለን እንረዳ ሰምታችኃል፡፡ ደግሞ ይህ ቻናሌ ነው ገብታችሁ ጎብኙኝ

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 3 роки тому +5

    ደራሲው ግን ምንአለበት ለምነክ ብትበላ ቆንጆ የሆነ ሁሉ መተወን ይችላል ማለት ነው ? ሞዛዟች😨

    • @satt1533
      @satt1533 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому +1

      ወዳጀ ሁሉምነገር በዝምድናነው በችሎታአይደለም😂😂

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 роки тому +2

    በጣም ደባሪ ፊልም ነው ከዚህ ምን እንማር
    ኮራፍቱ ጀመረ እዛው አለቀ

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому

      😂😂😂እኮ

    • @abeyerimeys9017
      @abeyerimeys9017 3 роки тому

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏😏

  • @sabihaworku2985
    @sabihaworku2985 3 роки тому

    koltafaw lj des sil ufa😍😍😍

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 3 роки тому

    የጅል ፊልም የጅል ፁሁፍ ይሄንን የመሰለ ተዋናይ አፈር አበሉት ቶም እንዲህ ያለው ልኩስኩስ ፁሁፍ ስር አትተውን::

  • @adinogalata592
    @adinogalata592 3 роки тому +3

    Minayinet new benatachu, timihert bet yemisera dirama kenante yibeltal, film bilo new ahun post yaregut

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ባሀሪን ካለበት ይመቸኛል

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla2815 Рік тому

    ወይኔደስሚልፊልም

  • @amelowrkymeoragggalmameyek110
    @amelowrkymeoragggalmameyek110 3 роки тому

    Ayesekem ayesetemerem mozaza

  • @ህልመኛው-ፀ9ቨ
    @ህልመኛው-ፀ9ቨ 3 роки тому

    ከምር የህፊልም እደኔ አዝናናውሃሃሃሃ

  • @mahihaile2516
    @mahihaile2516 3 роки тому +2

    Ahun ehe film mehonu new

  • @asnitube900
    @asnitube900 3 роки тому +11

    ባህሪን ያለበ ፊልም ይመቸኛል

  • @aklilutesfaye4605
    @aklilutesfaye4605 3 роки тому +2

    ምንድነው የፊልሙ ሀሳብ እረ ተዉ በዛ ላይ 4ሰው resortu አስተናጋጅ ራሱ የለውም 😜😜😜

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 роки тому +3

    ፊልም ነዉ እንዳትሉን ብቻ 🙆 እዛዉ ኩሪፍቱ ተገናኛቹ ተፋቀራቹ ተጣላቹ ታረቃቹ 😄🤦

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 роки тому +3

    ደህና እደሩ

  • @hiwotmesfin9969
    @hiwotmesfin9969 3 роки тому +3

    በዚህ ማስታወቂያ ንዴት የለለብኝን ጥቁር ሊወጣብኝ ነው

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 3 роки тому +3

    እስኪ እንደኔ ማነው ከ ሄለን ተክላይ ፎንቃ የያዘው 😢

    • @ame9277
      @ame9277 3 роки тому +1

      ወይኔ በጣምኮ ቆጆ ናት በሰሏን በሂዎቴ ከሀበሻ አላየሁም

    • @amantsegaye5014
      @amantsegaye5014 3 роки тому

      እኔ ከሊዲያ ነው😂

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 3 роки тому +1

      @@amantsegaye5014 ዲሞክራሲ መብት ነው ሊዲዬም ቆንጆ ናት ሳምልኚ 😋

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 3 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ቂንቅነም ደራሲ አይቼ አላዉቅም አራት ሰው ብቻ😁😁

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክ አረ ሞትኩኝ በሳቅ ሆዴ ቆሶል እኮ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @omehamudi4832
    @omehamudi4832 3 роки тому

    Debari film new gizeyn akatelachuhubgn achi

  • @mollategegn8063
    @mollategegn8063 3 роки тому +9

    እቃቃ የምትጫወቱ ነው የምትመስሉት ምንም ሙቪ አይመስልም

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 роки тому +5

    ስለፊልሙ ኮመቱ እሮሮቹን አትንዙብን

    • @selamawitsisay5641
      @selamawitsisay5641 3 роки тому

      Tekebey Engedihe Eroro 1 lemn tanbiyaleshi 2 batayewes 3 Eroro gen men malet new ....

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 3 роки тому

    ጆን ና ማዚ አብረው ሲያድሩ ጆን ወደ ማዚ ሲመለስ የማዚ ጡትመያዣ አልወለቀም ነበረ ና የእውነት መምሰል ነበረበት