Selam my best artist in Ethiopia she are better than the other I love you my sis I appreciated you because you are wonderful woman so naturally you have strength ness by it self have a nice success if you clip god bless you
@Selam N# 1 yewmwedish Actor ❤❤❤. Yhen yefetena gize lemalef egziabher yagizish. @Neba gobez I love the way u respect🙏🏾your wife😊. 🇪🇷🇨🇦 love is all we need🤞
አምለሠትና ቴዲ ይቅረቡልን
ስራም አላጡ እዚህ መተው ሲመላለጡ
Yenesu show eko new😂😂
@@linagirma4337 እኮ ቢሆንስ🥰😁
@@mahieticha1513 ክክክክ
@@mahieticha1513 kkkkkk
ሰላም ተስፋዬ በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ለእናቷ አንድ ልጅ ናት አባት የላትም እህት ወድም የላትም ሰላም ማለት በጣም ምርጥ የዋህ ልጅ ናት ደሞ ልጅ አላት ቆንጆ ልጅ ልጃ ፈጣሪ ያሳድግላት ማንም በዘሩ ማሸማቀቅ አይቻልም እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እህት ወድሞቼ ናቸዉ ሁሉም የኔ ዘር ናቸዉ ሰላም ምርጥ ተዋናይት ናት ሌላ ፖለቲካ ዉስጥ የለችበትም ።💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያዊያን ሰላም ለሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ 😂😂😂😂አሽቃባጭ ሰው አልወድም ይሄ ሁሉ ንብረት ያፈራችሁ ከየት አባቷ አምጥታ መሰለሽ።
@@selamawitghebre3118 አንድ ፊልም ብትረራ ከ2መቶ ሺ በላይ ነዉ ሚከፈላት አንድ የማስታወቂያ ስራ ብትሰራ ከሚሊየን በላይ ነዉ ሚከፈላት ግዴታ ትግሬ ስለ ህነች ሀብታም መሆን የለባትም ?ሆ እና የኢትዮጵያ ባለ ሀብቶች ሁሉም ዘርፈዉ ነዉ ማለት ነዉ ለምን አርቀን ማናስበዉ ሰላም ተስፋዬ ማለት እኮ ከ30በላይ ፊልም የሰራች ተዋናይት ናት እንደዉም ከዚ በላይ ነበር መመገባት
Ye ethiopia neberet new yech gunta temeles
ዝም ብለው ይፈተፍታሉ የሚያውቁት ነገር እኮ የለም በነፈሰበት ይነፍሳሉ ለቀቅ አድርጓት
በጣም ደስይል ነበር ..... ግን ከግዋደኛዋጋር የነበረው ቢለቀቅ ደሞ ይበልጥ ለማየት ብዙ ጠብቀን ነበር😍
አይለቁትም ይህኛው ማካካሻ ነው ከወቅቱ ሁኔታ ጋር የማይመቹ ነገሮች አሉበት 😂😂(የኔ ሀሳብ ነው)
@@ziy7130 I agree with you
እኔም ጠቢቃለሁ ከሚዜዋያ ጋ
@@ziy7130 አሁንማ ቺስታ ችስታ ነው የሚጫወቱት እንዴት ይለቀቃል
Ewnet new guagten neber
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።
አሜንንንንንንንንንንንንን🙏❤️
Amen
በጣም በጣም ከምር ትመቻላችሁ አለባበስሽ አልተመቸኝም ባህላዊ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይላል
አለም ስፊናት ለሁላችንም ይበቃናል
በዙሪያችን ያሉ ስወችን ያለስስት እንውደዳቸው🙏🏽💝❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
ሁላችንም እንዋደድ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
ሰላም ለሚያውቁበት አርአያ የምትሆን ልጅ ነች ጨዋዎች ተማሩባት ባለጌዎች ገለል በሉ ካጠገቧ
አንድ ለናቷ ሰላም ጀግና ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ አሁንም በርቺ ናባ ንግግርህ ደስ ይላል ምርጥ ሰዉ በርታልን
Selam my best artist in Ethiopia she are better than the other I love you my sis I appreciated you because you are wonderful woman so naturally you have strength ness by it self have a nice success if you clip god bless you
😂rip english
ነባ ስለሚስቱ አውርቶ አይጠግብምዴ ቆይቶ ሀኒ ትንሽ ቆይቶ ሀኒ ..... ደስ ይላል በጣም
😅😅 betam des yilal
እኔም ገርሞኛል ሰዎስታኛ አካል ነበረች ግንበጣም ስለሚወዳት ነው
@@mesiyenatuwa3611 ታይቱ ቆዳዋን ይመስላል
የተመታሽ
@@mesiyenatuwa3611 እክት 😁😄
ሰላምዬ በርች የቀና ብዙ ያወራል ቦታ አትስጫቸው
እኔን ብቻ ነው ግን ነባ የተቀመጠበት መቀመጫ ላይ የሚቀመጡ እንግዶችን ሁል ጊዜ ሳያቸው ወገባቸውን የሚያማቸው ይመስለኛል
ሰላም በጣምነው ምዎድሽ የኔ አንደኛ ናት 😘👌
እንደዚህ ከመሸማቀቅ ረዘም ያለ ልብስ መልበስ ጭብጥ እኮ ነው ያልሽው 🤦♀️
😂😃😃😃😃
እኔም እያሰብኩት
ነባ ምርጥ ሠው አሥርየ ሀኒ ይላል ይመችህ አቦ👍👈
መልካምነት
መልካምነት የህይወት ስንቅ ነው/
"በሰጠሀው መጠን ትቀበላለህ"
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል
መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
መልካም ሰው የተራበን ያበላል
መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
ወዳጄ ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
ሰላም ሱሪዋን ረስታ መታ ነው😂😂
ዘንድሮ ወንዱ ተሸፍፎኖ ይለብሳ
እኛ ሴቶች ክፍት😂😂😂😂 ያው ለቀልድ ብዬ ነው በዛ ላይ ሰላም ስልችት ያለሽ ነው እምትመስይው ድርቅ ያለ ጭውውት ከናርዶስ ቤላ ጋር ያለው ይለቀቅልን አምለሰት👆👋
😀😀😀
በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እረስታው ይሆን እዲ
ጉድ እኮ ነው በጇ ሸፍና ከምትቀመጥ ምን አለ ደህና ልብስ ብለብስ
ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ በእውነት ሲሰድቡሽ ሳይ እራሱ እንዴት ደሜ እንደሚፈላ ውድድድ❤❤❤አንቺን በቅርበት የሚያውቁ ሰዎች ስለማውቅ በሃሪሽን ጠንቅቄ አውቃለው የኔ ጠንካራ
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
@@christinatube760 ስለምንድነው ፕሮግራምሽ? ከዛ subscribe አደርጋለው ይሄ ሀሜት ውሸት ተፋለጡ ተቆረጡ የሚል video ከሆነ አልፈልግም
@@nardiabbysinya1307 😂😂😂😂😂👍👍❤
@@christinatube760 ማማ የምር እኔ እህትሽ አሁኑኑ ስብስክራይብ አደርግሻለሁ ማሬ
ሰላሚና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ንጹህ ኢትዬጲያዊ እንደ ሆንሽ አውቃለሁ በዚሁ ቀጥይ ቆንጆ በስመ ትግሬ ሰው የምትጠሉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ
Nistu Ethiopiaw eko ewunetegnawu ketigray endehone atawukim moya belbi new ybalal tesadebu enesu behulum neger wedeft eyeteramedu new ende meselechish enda
@@etaferahuhawade9160 what are u talking about I don't understand
ብዙ ተስፋ ከምንጥልባቸው ሴት አክተሮች ሰላም እንወድሻለን ❤️ ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
በጣም ከምወዳቸው ተዋንያን ሰላሚቲ
ሰላም በጣም ነው ምዎድሽ የኔ አንደኛ ክፍ አይንካሽ
ውይ አለባበስ ተምን አይነት ዘመን ደረስን አለች አያቴ አይይ ዱኒያ በሰወች ከመፈተን ባንተ እጠበቃለሁ ያየሁትም የሀገር ጉዳይ መስሎኝ ነው
በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም 🥰🥰🥰 ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ጠፍተሻል ፊልም ላይ 🥰👍
ኧረ ከምርሽ ነው
@@aticho7216 እረ ወዴት ሄጄ ኮመት ልስጥ 🙄🙄
መናፍቅ ሆናለች አዳራሽ የመናፍቅ አዳራሽ ፈልጊያት
እንደ ስምሽ "ሰላም" የሆንሽ ሴት😍😍😍
ሰሊና ማዓረይ እግዚአብሄር ከኩፉ ሁሉ ይጠበቅሽ ብርክ በይ I Love You
þ
ሰላም በጣም ሰርአት ያላት አሉባልታ የማትወድ ጎበዝ መልስ ሰትሰጥ ተጠንቃ በርቺ ነባ ብዙ ከሰላም መማር አለብህ በልጣሀለች
ሰላምዬ ቆንጆ በጣም ብቃት ያለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ
Shikorena nice to see 😍❤💛
Afirbela tegeru
@@Black-lioness komata fota lebash
አንቺ ያለሽበት ፊልም የቱም እኮ ነው ደስ የሚለው የኔ ቅመም
selamye nebaye betammm new yemwedachu Queenye 👸♥️selinayeeee ꧁🔥mariyamn edat edemwedsh yene kono
የኔ ውዶች ናችሁ:: ሰላምዬ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ከፍ ስላረገሽ ሰው አንቺን ሊያወርድሽ አይችልምና በርቺ::
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
ሰላምዬ በጣም አምወድሽ❤️❤️
ውይ ሰላም ምነው በሸሚዝ ያውም ከወንድ ጋር አረ ነውር ነው
በዚህ አጋጣሚ ለሙስሊም ሴቶች ክብር አለኝ.
ውድድድ😍😍😍😍አላህ ያክብረልኝ
ይሄን ያክል ወንዶች እንስሳ ናቸው እንዴ? እንዴት ነው ምታስቡት
ክርስትና ተራቆቱ ይላልን? አንዳንድ ገላዬ ይታይ ይታይ ያለዛ የዘነጥኩ አይመስለኝም የሚሉ ሴቶች በፍላጎታቸው ስለተራቆቱ ክርስቲያን ሴቶችን አትጠቅልል/አትሸሙር
ሶልዬ ሽኮር ማኣረይ😍😍ስወድሺ❤❤
በጣም ነዉ የምወድሸሽ የኔ ቆንጆ ልእልት ነሽ
አፀደ አባተ
ምንቆጆናት ድግሞ ቆሻሻ እራቅቷን እኝክ
መጀመሪያ ይንን ፕሮግራም. በጣም እወደዋለሁ ግን የምታቀርቢያቸው ሰዎች አለባበሳቸውን ቢያስተካክሉ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ይህን ፕሮግራም የሚመለከቱት ከአለም ዙሪያ ያሉ ስለሆነ የፕሮግራሙን እና የተመልካቹን ክብር የጠበቀ መሆን አለበት ብዮ አስተያየቴን መስጠት እፈልጋለሁ።
እራስን ሆኖ መገኘት ያስከቡራል ስለዚህ ለሰው ቡለሽ እራስሽን አትቀይሬ ውይይታችሁ ደስ ይላል
Nardi and selam yelekekelen yemetelu 👍👍👍👍👍
ሠላምዬ የኔ ቆጆ ❤😍😘
እውነት ብለካል ነባ ጥሩ ሥራ ሰርቶ ስራው ቢናገር ይሻላል ስለኛ 👌ምርጥ ሰው አሉ እንጂ አንዳንድ በባዶ ሜዳ በግድ ዳይሬክተር ነኝ እያሉ እሚያዝጉ ጠብ ያለ ሥራ ሳያሳዩ
ይመችህ አባቴ እንዳልከው ለመደናነቅ ግዜ አለ በጣም ✌️እድሜ ይስጥክ 👌🙏
Love peace for Ethiopians🕊️🕊️🕊️ 💚💛♥️🙏
selamye betam new miwedish
አለባበስ ብታስተካክሉ ኢትዮጵያን የሚወክል ቢሆን ሁሉ ነገራችን እላለሁኝ። በርግጥ ልብስ መለክያ አደለም የማንነት መግለጫ ግን ነው።
Betam New Yemitgibabut Endezi Yemigeba Ena Gilits Yehone Awerar Des Yilal Hulem Endezi Medemamet Bicha Des Yilal
Selamiye ere egeshen awechena Zena blesh tekemech,engede yelebeshun lebse Ande lebseshewal menem madreg atecheyem! Eshi yene gobez
😂😂😂😂😂😂
Neba you are wonderful because her do by strengthly work in hard
Selamye😇😘😘😘
በማሪያም ቤዚና ሰይፈ ይቅረቡ❤❤
Yen kjoooooo seleyyy sewdesh eko ❤️
በጣም ነው የምወድሽ ሰላምዬ
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
ሰላም ግራ እጅ የላትም ለካ !😜
የት ሄዶ😢
ሰልና ናበ እንኳን ደህና መጣችሁ! ሰል ግን ከፍልም ጠፍታለች። በጣም ነው የሚወዳችሁ።
የሰላም እና ናርዶስ ኢንተርቪው ለምንድን ነው የማይተላለፈው
ከናርዶስ ጋር የነበራቸዉን መቼ ነዉ የምትለቁት ግን?
Selam betam tastylsh erkutshen new end yemtkerbw Balheln Haymanot yelen hezboch new leme tnukunalchw.
ነባና 💝💝ሰልዬ 💝እንኳን ደህና መጣቹ 💝ደስ ትላላችሁ 💝💝💝👌
both are great artists, with great talent and personality !
የኢትዬጵያ ፊልም ግን መቼ ነዉ የሚሻሻለዉ: ገና ታሪኩ ሲጀመር መጨረሻዉን መገመት የምንችለዉ ፊልም ነዉ ሁሉም የሚሰራዉ:: አክተር ምናምን ሲባባሉ ያስቀኛል: እስከዛሬ ከተሰራዉ ከሶስት ፊልም የሚበልጥ ደና ፊልም አይቼ አላዉቅም
የኔም ጥያቄ ነው መጀመሪያ ታይቶ መጨርሻ ይታወቃል
ከላይ ማሻ አላህ ከታች አኡዙቢላህ ምነበር ረዘም ያለ ልብስ ብትለብሺ ሰላም ሰው እንዴት የሚያምርበትንና የሚያስጠላበትን መለየት ያቅተዋል ?
በጣም ዉደ ይከብዳል በጣም ራቁት
እራቁቷን እኮ ነው ያለችው አይገርምም
ምድነው እያልኩ ነው አይኔ መሰሎኝ ጌታን
@@nathanielyoutube8780 በጣም
አትመፃደቁ ምድረ ተሳዳቢ
Selameye yeni merte 😘😘😍
The best so far is Neba and Habtmu Bogale.❤
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ዉድድ ነው የማረግሽ ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድልሽ
Yeni qonjo selamey and neba gobeze tewanayoche bettuley
እችንኮሜት የምታነቡ ሁላችሁም ፡ ለናት ሀገራችሁ ፡በሰላም ያብቃችሁ ፡ እደኔ ፡ ስደተኛ የሆናችሁ የመዳም ቅመሞች ፡ ደምሩኝ👍💞
Selame yen wde betam adinakish negni sibeza ewodishalew
ነባና ሀኒ ፣ ሰላምየ ጉዋደኛችሁ ስለሆነች ከልቤ ደስ አለኝ። ሁላችሁም በጣም ጎበዞች። በርቱ። እደጉ በሁሉም መስክ።
ሰላምየ ሰዉ ክፉ ሆንዋል። የዩቲዩብ ገንዘብ ለማግኘት ህሊናቸውን እየሸጡ ነው።
አደራሽን ለምንም ነገር እንዳትጨነቂ። አንቺ በጣም መልካም ልጅ ነሽ።
ነባና ሀኒ ፣ ሰላምየን አደራ እንዳይከፋት። ይሄ ክፉ ጊዜ ያልፋል።
selamaye ere filmu lay endatetefiben yedberenal betamm jegena tewanay nesh betamm nw madenkesh 🙏🙏🙏
ነን ሰሊና በጣም ነው የምወዳቹ 😘😘😘
ሰላምዬ በጣም ነው የምውድሽ አድናቂሽ ነኝ
እኔግን ትሁትና የዉሃ ነዉ የምትመስይኝ በጣም ነዉ የምወድሽ
Selamiyeee betam new modesh ❤well come
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
Betam yemakebrsh set nesh gn alebabessh bistekakel
Neba is so genuine person and selam is a good example of elegant Lady
Selam konjo 💚💛❤💚💛❤
Selam gin qamisu erzem betam belo.nawu indee🤔🤔🤔🤔🙄🙄🤔🤔😄😄
ሰላምዬ የኔ ውብ እወድሻለው🥰 መባዬ ሚስትህ ውስጥህ ናት ደስ ይላል☺️
ሰላምዬ ስወድሽ በጌታ😍
ሙሲልም ላረከኞ አመለክ ተመሰገን
ይሄ ፕሮግራም የሩታ እና የዳንኤል ብቻ ነበር ደስ የሚለው።
Check dagmawit with martila one of the best show
ሰላምየ በጣም ነዉ የማደንቅሸ
Seluya neba betammm new mewdachuuu
Selame ❤❤
Selamye rakitishin nesh endee
ነባየ በጣምነው የምወድህ
ሁለት ምርጦች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ሰሉና ነባ በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰
ምን አገባችሁ የፈለገችውን ብትለብስ
ሠላምዬ ምርጥ ልጅ ስወድሽ😍😍😍💞
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
Wawwwwww slamy ena Neba 2 mrtoch💚💛❤
ሰሉዋይ ሓፍተይ ❤️😍
Betam new mtamrut gadegninetachu egzabiher ytebklachu biher sanley yenebere fikr nafekegn
ውይ ሰላምዬ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር
የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠር የሀገሬ ህዝብ እያለኝ 1000 ቤተሰብ ፈልጌ አጣለሁ? ኧረ አላጣም ስለዚህ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጠየኩ ነው እ የኔ ውድ??
@Selam N# 1 yewmwedish Actor ❤❤❤.
Yhen yefetena gize lemalef egziabher yagizish.
@Neba gobez I love the way u respect🙏🏾your wife😊.
🇪🇷🇨🇦
love is all we need🤞
አይ ሰላምዬ እደዚህ ከምትሸማቀቂ ደህና ልብሰ ብትለብሸ
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ አጠይቂኝ 😍😍😍✊🏾🙌🏽ተባረኪልኝ
የሊብ ዎግ ሰይሆን የሊብ በሺታነዉ ዎሰዎሺዉ ኡኮ ራቆቲሽ ሁነሽ ዎዮዮዮዮዮዮዮ ላንቺ ተሰቀኩ
ስወዳቹ በርቱ ውዶችዬ
Sewedachu neba & Selena betam des telalachu
የኔ ማር የኔ ጀግና አቃል ዘመንሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ተባረኩ 🥰🥰🥰
ሰሊናዬ😍😍😍
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏