ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 34)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 236

  • @Tehaybogale
    @Tehaybogale День тому +31

    የሄን ድራማ ሳይ ያስገደድኝ ይመስል ሳየው የምናደደው ነገርስ የትወና ብቃታቸው000000😅😅😅😅

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 День тому +16

    ውይ ሰው ጠፍቶ ነው ግን የድረጄን ሚስት ማትቀይሯት ስታስጠላ ቃርርር የሆነች ሴትዮ ሲያስጠላባት

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 День тому +24

    እንደዚ አይነት የተንዛዛ ፊልም አይቼ አላዉቅም ቆይቶ ነዉ የሚለቀቀዉ በዛ ላይ የተንዛዛ አቦ ቶሎ ጨርሰዉ ጀማሪዉ ደራሲ 😊

  • @ZewdaDegafa
    @ZewdaDegafa День тому +23

    ይሄ ድራማ ያስጠላል የምትሉ በላይክ

    • @MaryamDd-i3i
      @MaryamDd-i3i 14 годин тому

      እኔ በጣም አስጠላኝ

  • @MeronAsgedom-w5r
    @MeronAsgedom-w5r День тому +8

    Tina you are so talented hopefully tilek derja endmtdrshi

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 День тому +41

    አረ ይሄን ድራማ እየቆየ ስለሚለቀቅ እየረሳሁት ነው 😅😅😅አታንዛዙት በቃ አቦ ጨርሱት አዳዲስ ሰዎች አታስገቡ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 8 годин тому +1

    አንድ ደስ የሚል ገጸ ባሐሪ የሌለበት 😂😂😂😂😂 ስያስጠሉ ጋዜጤኛዋ ምነው ወረደች

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق День тому +2

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊምአለነብይነሙሀመድ

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ День тому +4

    እሄ ድራማ ሀይሉ ከሞተ ቦሀላ ቋቅ ብሏል😮😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday День тому +4

    Wellcom❤❤❤ቲና አለማፈርሽ በሳራ እንዴት እንደምትቀኚ ተቃጠይ ሳራ ንፁህ ሴት ናት አማን ግን ታሳፍራለህ ከዝች መርዛም ሴት ጋር ወይን ስትጠጣአ ሳራን አሳጣችህ እቺ መርዛም ሴት ድራማ ሆነ እንጅ ታቃጥላለህ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 День тому +5

    የዘውዲቱን አሰሪ አንድ በሏት እሰከ ዛሬ ድረስ ሰትናገር በጭንተቅ ነው ዘውዲቱም ተመሳሳይ ነው ወይ በደንብ እንዲሰሩ አሰተምሯቸው ምን ጉድ ነው 😢

  • @የኮሬብ1234
    @የኮሬብ1234 День тому +4

    ምድነዉ ድራማዉ ሁሉ አያሰጠላ መጣ በሉ ደምሩኝ😂😂

  • @AliAli-bc5mm
    @AliAli-bc5mm День тому +4

    አደኛ ነኝ ማራምን😂

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 День тому +5

    የልጆች እናት መተወን አትችልበትም ድፈፍ ነገር ናት😂😂😂

    • @ZahraMohemmd
      @ZahraMohemmd День тому +1

      የምታለቅስ ነውየምትመሥለው ክክክክ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 День тому +6

    የደረጀ ተብዬው ሚስት ግን ስታስጠላ ሞዛዛ ጭራሽ ባሏን ከዘውዲቱ ጋር ገድላ ይሄን ያህል የደንቆሮ አስተሳሰብ የሚገርም መጃጃል ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ዘውዲቱን ብትለምናትም እንኳን ወንጀሉ ሊወጣ ይችላል ግን እዛው ድረስ ብትለማመጥ ይሻል ነበር ወቼው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 21 годину тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የደረጀን ሚስት ከድራማው አስወጡልን በቃ አትችልም አትችልም አትችልም ጀዝባ አሮጊት አንድ የማይገባኝ ነገር ይህ ድራማ ምን እንደሚያስተምር ምንም ሊገባኝ አይችልም

  • @Tehaybogale
    @Tehaybogale День тому +3

    አረ የሀይሉ ያክስትልጅ ሲያስጠላ ሀይሉ ማረን በምን ጣሙ😅

  • @Zuzu-r2y
    @Zuzu-r2y День тому +1

    ኤጭ ማርም ሲበዛ ይመራል 😮😢😢

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 День тому +2

    ቲና አንች መርዝ የራስሽን ጉድ በሳራ አታሳቢ ሰላቢ😏😏😏

    • @MuluyeMekonen
      @MuluyeMekonen День тому

      ቲና የሚባሉ ሰዎች መርዝ ናቸው😂

  • @Saudi-d8f
    @Saudi-d8f День тому +1

    ቲናን የሚገል ፈጣሪ ይጥፋ😎😎😎

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v День тому +1

    ወይኔ ዘውዲቱ አይ የሰውቤት😢

  • @susuSusu-k8u
    @susuSusu-k8u День тому +2

    አይ ቲና😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki День тому +5

    ይሄ ድራማ መንገዱን እየሳተ ነዉ የባሀይሉ ነገር ተረሳ😮

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew 17 годин тому

    ሳራን ቀጣም ነው የምጠላት በኔ እይታ ቲና ልክ ና በሰው ህይወት የምገባው ነገር ያበሳጨኛል

  • @ሰሚራYouTube-r4o
    @ሰሚራYouTube-r4o День тому +6

    ለይክ እንደራረድ ሰዉን ብቸ አነሰድግ የመደብ ቅመሞች

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz День тому

    ዘውዲቱ ዘውዲቱ ዘውዲቱ አይደብራትም ምንም ነው የማትችሉት አንቺና ሰራተኛሽ ቢቀይሩልን ጥሩ ነበረ😅😅😅😅😅

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana День тому +2

    አሀቶቼ n ማርያም ደመሩኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zed9651
    @zed9651 День тому +4

    እጭ ድራማዉ በጣም ይደብራን

  • @እዚናእዛ
    @እዚናእዛ 12 годин тому

    ዮዲትን በአስቸኳይ መልሱልን

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa День тому +4

    ምንድነው እዳዲስ ሰዎች እያመጣችሁ የምታንዛዙት ወንጀለኛን ለህግ እንደማቅርብ ጭራሽ አስጠላችሁ

  • @aynalemketema9882
    @aynalemketema9882 22 години тому

    ዛሬ ደሞ ቲና ደራሲው አጃጃለሽ አሪፍ ነበርሽ ሁለት ጊዜም አልጋይ ሆኖ መጠራራት😅

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh День тому

    Asetakikelote ahonse asetla
    Xerashe kodes eza bate magebat mene zabate 😢😂😂
    Leje xewata now filmo 😢😢😢😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 День тому +3

    Ene gin ye tina abat afinoachew endayhon 😢

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 4 години тому +1

    ምንድነው ፊልሙ ዝርክርክ ኣለ

  • @IkruyeeFkr-c9n
    @IkruyeeFkr-c9n День тому +3

    😂😂😂😂3ny nange❤

  • @zainba6421
    @zainba6421 День тому +1

    አይ ቲና የጅራ አባት ነውናው የሚጫውተባት ነገሩ ድግ አድርጋት ሰራዋ ነው ሰው የዘራውን ነው የማጨድው 😂😂😂😂

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer День тому +2

    የአበየን እከክ ወደ እመየ ለከክ አሉ የራስሽን ስራ ወደሷ😅😅😅

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e День тому +2

    የእንጀራ አባት ሆኖ ነው ለካ ቲናየን የሚጫወትባት ልክክስ ሽማግሌ😢ቲና በፈጠረሽ ይሄን ሰው አስወግጂው

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 День тому +2

    Ay Aman kerfafa 😢

  • @Zedseewt
    @Zedseewt День тому

    አማን😁😁😁

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 23 години тому

    በሰው እየቀየራቹ የፊልሙን ለዛ እያጠፋቹሁት ነው ልጆጆቹ ጎበዞች ቢሆኑም ተዋናይ ከተቸገራቹ ወይ ማጠናቀቅ

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j День тому

    Sara indezi hayi neti set hayedelechim Tina ihe xelachanawu 😮😮😮😮

  • @ቀመርtube
    @ቀመርtube День тому +2

    እረመዳን እየደረሰ ነዉ በሰላም ያድርሰን ጀሊሉ
    ዉድ የለዛ ተከታዬች አድስ ቻናል ከፍቻለሁ ስደት የመረረዉ እስቲ አይዞሽ አለንልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ በማድረግ መልካምነት ለራስ ነዉ አበረታቱኝ ስወዳቹ

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h День тому

      አያዞሺ አለንልሺ

    • @ቀመርtube
      @ቀመርtube День тому

      አመሰግናለሁ ቆንጆ​@@Semira-u8h

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij День тому +2

    ይች የደረጀ ሚስት የሆነች ቀዝቃዛ ድራማው ተንዛዛ

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j День тому

    Yesawu huleta hataqim anchi masarat😮😮😮

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n День тому +1

    ተንዛዛችሁ ምኑም ደስ አይልም ከየተረሳ በኋላ አትልቀቁ

  • @MakidaHassen
    @MakidaHassen 17 годин тому

    ያቲና አይን ግን ምንድነዉ ሚያክለዉ

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 День тому

    ይሄ ድራማ መላቅጡን አታል ካሁን በሃላ ተመልሼ የማየው አይመስለኝም ለናተ ለድራማው አዘጋጆች የምመክራቹ በቶሎ ፊፃሜ አበጁለት ዎይም አቁሙት ተንዛዛ በጣም

  • @amaretarekegn3629
    @amaretarekegn3629 День тому +4

    አባት እንዲህ አይጨክንም።ምናባዊ አሳሳል ነው የቲናን አባት ካራክተር፣ጭካኔው የተጋነነ ነው።

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel День тому

    ቲና የተረገምሽ😂😂

  • @GataAdane
    @GataAdane 11 годин тому

    የደረጀ ሚስት ትወናዋ ያስጠላል ቀይሮት

  • @መዲናአህመዲ
    @መዲናአህመዲ День тому

    ምኑ በግ ነዉ አይ አማን🤣🤣🤣

  • @merong-g6w
    @merong-g6w День тому

    ጉልቻ ቤቀያየር ወጥ አያሣምርም አለ ያገሬሠዉ ችግራችሁኮ ትልቁ የርሣችሁ ነዉ ሠዉ ቤቀያዩሩም ምንም ሊአምርላችሁ አይችልም😂

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j День тому

    Tina yachi nuro duro nawu yetabelashewu hayilu has gedelshu hawun damo ye hamanuhel nuro iyabalasheshi nawu tayi gif liki haluwu😮😮😮😮

  • @enkubelayneh8485
    @enkubelayneh8485 4 години тому

    Aman shintam wend nw

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan День тому +2

    ዉድዳቹሁም ጥላቹሁም እኔ እንድኛነይ ዋ😂😂😂

  • @TsegayneshDube
    @TsegayneshDube День тому

    መስርት ተበልሺ 🙆‍♀️🤣

  • @ktube8920
    @ktube8920 День тому +1

    ይሄ አሁን ከምን ልመድበው 🤔 ድራማ ነው ወይስ ጨዋታ 🤔 አንድ የሚጠቅም ነገር አላየሁበትም

  • @BisratGurmamo
    @BisratGurmamo День тому +1

    ቢላል ጓደኛዬ ሰላም

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji День тому

    እቺ ባሏን የገደለችው ሴትዮ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት ኤጭጭጭ

  • @UsA-vo7mr
    @UsA-vo7mr День тому +1

    Tuu ilman jarti hundinu jamaa qofaa 😂😂

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር День тому

    ቲና የመርዝ ብልቃጥ ተንኮልሽ በዝቶ ማናደድ ጀምረዋል ምድነው ወንጀል እና ተንኮል በዛበት ምንም ፍትህ የሌለው ድራማ ገዳይ ብቻ

  • @wegendeneke1966
    @wegendeneke1966 День тому

    mindinew betam astelabachu mindinew timirtu algebagnim kifuneger new mitastemirut melkamun tigelalachuu kifu yehonuti min endemigetmachew mastemar atichilum uuuuuufffffff

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v День тому

    ዘውዲቱን እደትነው እምትናገራት አሰሪዋ ወንጀሏን እረሳችልበልደ እደውም ዘውዲቱን መንከባከብ ነበረባት

  • @MaryamDd-i3i
    @MaryamDd-i3i 14 годин тому

    የደረጀ ሚስት ትወና ብቃት የላትም

  • @SentayewGebra
    @SentayewGebra День тому

    በጣም የሰለቸኝ

  • @Nancy-bz3cg
    @Nancy-bz3cg 6 годин тому

    አብትዮ ጊ ምን አይነት ሳው ነው 😂

  • @EmanSeid-eg9ck
    @EmanSeid-eg9ck День тому

    ይችየደርጀ ሚስትና ዘውድቱ😂😂😂😂

  • @SaharSa-p4r
    @SaharSa-p4r День тому +1

    የራሷን ስራ ማውራቷ ስታስጥላ ቲና

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 День тому +2

    Ehe film betam nw yastelagn 😢

  • @Serwita
    @Serwita День тому +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk День тому

    ይችናቲየምትባልአረመኔኤጭ

  • @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ
    @ሀውለትሰይድ-ለ5ኸ День тому

    የራሰሺን ጉድ ተናገረሺ አይ ቲና

  • @ኑረየሀለበዋግሬስ

    አረ ተዉ ደሚሩኝ

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi День тому +1

    እኔ ምለው መድኀኒቱ ጥይት ነው'ንዴ?በቅጽበት ሚሰራው?

  • @ዝሀራይቶብ
    @ዝሀራይቶብ День тому

    ይሀንሠዉየአታሣዩን

  • @ynekonjo9769
    @ynekonjo9769 День тому

    Er tenzaza betam cheresulen

  • @لملم-ص2ط
    @لملم-ص2ط День тому +1

    ይሄ ፊልም መቸነው የሚያልቀው የተወሳሰፈ ወይ ጨርሱት ወይ በደብ ይስሩ

  • @NetsanetNetsanet-j1i
    @NetsanetNetsanet-j1i День тому

    ምን አይነት ትምህርት እንውሰድ ከዚህ ድራማ

  • @emebetb4249
    @emebetb4249 День тому

    Betam asetelachu ye tenkolachu kefatachu menem ayasetemerem wenjele malekiya yelelew.ere kuretut beka .gen sele hiwote aymeselegnem

  • @JdhfhHdjdj-y8w
    @JdhfhHdjdj-y8w День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikutufa1165
    @tarikutufa1165 День тому

    Tina makes another drama before she finishes this

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @LaraDannawi-n2n
    @LaraDannawi-n2n День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew День тому +3

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በተረፈ ምርጥ ነው በርቱ

  • @Hana-eq6dp
    @Hana-eq6dp День тому

    ይሄ ድራማ አሁን አሁን እያስጠላኝ ነው

  • @ZewdaDegafa
    @ZewdaDegafa День тому

    አማኔል😊

  • @SerkieDemile
    @SerkieDemile День тому +1

    5 ተኛነኝ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ ❤

  • @Gilan-p3d
    @Gilan-p3d 12 годин тому

    😢35

  • @hymanotmenbetewoldu4139
    @hymanotmenbetewoldu4139 День тому

    ምንአይነት የመርዝ ብልቃጥ ነሽ ክፉ

  • @TilahunTadesse-f2c
    @TilahunTadesse-f2c День тому

    አረ ጨርሱት

  • @Aአመለወርቅ
    @Aአመለወርቅ День тому

    ዘውዲቱ😂😂😂😂😂

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 День тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Fatema-v1f4w
    @Fatema-v1f4w День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YewanaGetu
    @YewanaGetu День тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @HaniAbebe-l8w
    @HaniAbebe-l8w День тому

    Weyne tina gn yemr andegna.nesh

  • @MjcellMjcell-b9k
    @MjcellMjcell-b9k День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n День тому

    አይ አማኑሌል መሳቂያ ሆንክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @dibootube816
    @dibootube816 День тому

    😮😮😮

  • @MSR-l6x
    @MSR-l6x День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢