🔴 የዉበት እስረኞች የሚለዉን ፊልም ያያቹ ካላቹ - እህታችን እዲህ እያለቀሰች ያለችዉ ለምን እደሆነ ትረዳላቹ |~ ሀቢባ የምትለዉ ጠፉት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 477

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 місяці тому +64

    እኔ ማርያምነው የምላችሁ ትላትና ከሰማዋት ጀምሮ በጣምነው ውስጤ ያዘነው ምክንያተም ስልኳን ጠልፈው እየሰሞት እዳይሆንም ብዬ አሰብኩ የኔ ከርታታ ማን ይኤነገር ይገጥመኛል ብሎ ያስባል በዛላይ እሶኳ ከገጠር መታ ሰው ቤት እየሰራችነው ይኤንን ነገሩውስጥ የከተቶት በዛላይ የከተማልጅኳን ቢሆን በሚዲያም ብዙነገር ስለሚመለከቱ ያቃሉ እቺ ምስኪን ግን ምን ታአቃለች እደ በእግዚአብሔር ይሁንባቹና ይቺ ደላላ ተይዛ በዙሬዋ ያሉትንም ታአጋፍጥ ሰውን እደ ሸቀጥ የሚሸጡ ሰሆች ግን እግዚአብሔር እሳትን ይልቀቅባቸው 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ቅዱስ ገብሬልን ልኳ ከዛእሳትውጥ ያውጣት ልጅቶን በዚህ አጋጣሚግን ለሌሎችም መፍቴ እዲሰጥነው ያረገችው ይቺልጅ በዛላይ ቢቢሲ እዲሰራባት ማድረግነው ትላልቅ ሚዲያሆች ቢበትኑት ጥሩነው የልጅቶን ችግር ያረብ አገር ሲገርመን ይኤንን ያሰማን አለም በጣም ቆሽሻለች እግዚአብሔር አምላክ ለንሰአ ያብቃን😢😢😢😢

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  3 місяці тому +2

      🙏

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 місяці тому +2

      አሚን በጣም ይጨቃል ስደት ኡፍፍፍ አንዱ ይታደላል አንዱ ይሰቃያል

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 місяці тому +1

      ​@nefisaእህት ደምሪኝsemane

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 місяці тому +1

      ​@@nefisasemaneእህት ደምሪኝ

    • @naemaadam4175
      @naemaadam4175 3 місяці тому

      🎉❤🎉

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 3 місяці тому +31

    የሰውን ልጅ የምትሸጡ ክፉዎች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ እህቴ አምላክ ይርዳሽ

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 9 днів тому

      ያረብ ያጥፋቸዉ ለሠዉ መጥፎ የሚመኙን ሁሉ😢😢😢

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 місяці тому +29

    አቢባ ግን የሁሉ ሰው ችግር ሰሚና መፍቴ ፈላጊና ለሁ ሰውደራሽ ያረጋት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣት አቡዬ የኔ የዋአ❤❤❤❤😢😢😢

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu 3 місяці тому +7

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይይረስልሽ ካለሽበት ጨለማ ሕይወት ያዉጣሽ 😢😢😢💔💔አነዚኽ ደላሎች ፈጣሪ የጃቸዉን ይስጣቸዉ አረመኔዎች

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    እግዚአብሔር ይርዳሸ የቅዱሳን አምላክ ይርዳሸ እመቤታችን ትርዳሸ😢😢😢😢❤❤❤❤እግዚኦመሓረነክርሰቶሰ

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 3 місяці тому +47

    ድህነታችን ነው እንደዚህ የማንም አረመኔ ቆሻሻ መጫወቻ ያደረገን ። እባካችሁን እርዷት ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ ።😭😭😭😭

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 7 днів тому +3

    ውይ፡አምላኬ፡ድህነታችን፡ነው፡በሰው፡አገር፡እዲ፡የማረግን፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል፡

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 місяці тому +11

    ምን ይታወቃል በዚች ልጅ ምክንያት እሷም የምትላቸው ወንዶች ኢትዮጵያዊያን የሚድኑበት ያድርግ እግዛአብሔር በጥበብ ይድረስላቸው👏🏾👏🏾👏🏾😭

  • @SamiraSamir-v7p
    @SamiraSamir-v7p 4 дні тому +1

    የአላህአይየሤትልጅስቃ,አረበአላህእንዴማንምአስወጧት,ዴላሎችየስራችሁን,ግንሁሉምእየዴወለስጨቀጭቃትልጅቷንእንዳታሥጎዲያትምሥልኳንምልታሥቀማትሁሉትችላለች,ከተቻለዴላላይቱአስይዞእሷዉእዳስገባይካስወጣት,አላህየአግዝሽእህታችንአይስዴት😭😭😭

  • @DayibaheyluHeylu
    @DayibaheyluHeylu 2 місяці тому +2

    በአላህ ከቻልሽ እዛ ያሉቱን የሚይሰቃዪትን ሀበሾች አሷጧቸው እህህህህ

  • @አቲካየ
    @አቲካየ 3 дні тому +2

    በጣም ቺግርነው ፈጣሪ ይገዝሽ እደው ባገራቺን አልተመቸን በሰውሀገርም ስቃይ አይ በጣምነው ልቤየተሰበረው😥😥😥😥😥አላህ አይቸግረውም ከዚህጉድ ያውጣሽ ያረብ ኡፋ

  • @Kasanish-l1s
    @Kasanish-l1s 7 днів тому +2

    ሀቢያየ እድሜሽን ከፍ ያድርግልን

  • @liveከዛሰፈር
    @liveከዛሰፈር 3 місяці тому +13

    የዉበት እስረኞችን አይቼዋለሁ ኤላ እዉነትህን ነዉ በቃ ልክ እደፊልሙ ነዉ ሂወቷ ስታሳዝን ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏 እደዉ እነዚህን ደላሎች የሚባሉ አካላቶችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ቢያጠፉቸዉ ኡፍፍፍ

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 3 місяці тому +4

    የኔ እህት ይሄን ድምፅ አውቀዋለሁ ምናልባት አኔ ጋር እረዳቴ የነበረች ልጅ መሠለኝ ስሟ ግን ደግነት ትባላለች እስቲ በናታችሁ ጠይቋት የኔ እናት ስታሳዝን።

  • @KenziAli-e4d
    @KenziAli-e4d Місяць тому +1

    ወይኔ ዉነትም እደዉበት እስረኞች ነዉ የፈጣሪ ያለህ ፈጣሪ ያዉጣሽ የኔ እህት😢😢😢😢😢

  • @Alika99-p1p
    @Alika99-p1p День тому +1

    ወይኔ እህቴ አላህ ይርዳሻ አረእነተ ክፉዉች አለህከምድር የጥፋቹ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 4 дні тому +1

    ይስዝንል እውነት 😢 ስላምቸን ያብዝልቹ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን

  • @Yemaryam21Yemaryam21
    @Yemaryam21Yemaryam21 3 місяці тому +6

    እኔ ማርያም በጣም ዉስጤ ነው የተሰበረዉ ግን ምን አይነት ዜጎች ነን የራሳቺን ዜጎች አሳልፈው ነው እሚሸጡን ብቻ እግዚያብሔር ይድረስላት 😢😢

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ

    የኔ ምስኪን😢ሰማይ ና ምድር የፈጣረ ኣምላክ ይርዳሽ💔😭እመቤቴ ማርያም በእለትዋ ቀን ትድረስልሽ በጣም የሚያስፍራ እና የሚያሳቅቅ ነገር ነው የስማሁ ደሞኮ የሚያሳዝነው ሓበሻ እኮነው ለዚ ስራ ኣሳልፈው የሚልዃት 😢ግን መቼነው እንደ ሰው የምናስበው💔

  • @SeidAbdu-h5x
    @SeidAbdu-h5x 7 днів тому +1

    አላህ ይፈርጃት።ባለዚህ ቻናል የተባረከ ስራ ነዉ የምትሰሪዉ አላህ ይገዝሽ።

  • @AsKh-u9j
    @AsKh-u9j 3 дні тому +1

    አይቸዋለሁ እና በጣም ቆየ ፊልም አይዴለዴ ጉደ እኮነው

  • @amentiLast
    @amentiLast 3 місяці тому +15

    የሰው ነጋዴዎች ፈጣራ የእጃችሁን ይሰጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @DgdGb-rv4gj
    @DgdGb-rv4gj 3 місяці тому +6

    ልክ እደ ውበት እስረኞች ፊልም ነው ታሪኳ😥😥😥

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 20 годин тому +1

    ፈጣሪ ይርደሰሽ እህት

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 місяці тому +8

    ወይኔ በሀገረም በስደትም አልቅሰን እስከመቼ እግዝይቢሒራ አምላክ ይድረስልን😢😢😢😢

  • @romandaba696
    @romandaba696 2 дні тому

    ከታይላድና በቻይና መሀከል ያለች ቦታ ነች በጣም ሩቅ ነው ። ወጥታ ወዴት ትሄዳለች ድንበር ላይ ነች

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 місяці тому +3

    እርሰበእርሰ ጭካኔአችን ምነው የቀደሙ አባቶች የኢትዮጵያን እርሰበእርሰ ጭካኔ ቀና ብለው ቢያዩ የዚን ያህል ጭካኔ ከየት አመጣን ግን እግዚኦ ተሳህለነ😭 ቅ/ሚካኤል ቅ/ገብርኤል ይድረሰልሽ የኔ ውዴ ፀልይ ደላላዋን መያዝ ነወ

  • @AtnafuElisabeth
    @AtnafuElisabeth 4 дні тому +1

    አቡ እውነት ነው በእናትሽ እርጃት
    ሴትቶችንም ወንዶችንም እየወሰዱ ለወሲብ ንግድድ ነው የሚያደርጉት
    እቢ የሚሉ ከሆነ የገሉሽ እና ኩላሌታቸውን እየወሰዱ ይገላሉ።

  • @ZinashiiZinash-h8o
    @ZinashiiZinash-h8o 3 дні тому +2

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 3 місяці тому +5

    ወይኔ እንደዚህ ስታወራ ሰምተው የሆነነገር ቢያረጓትስ 😢😢😢😢ደላላዋ መያዝ አለባት

  • @muhammedmunai
    @muhammedmunai 3 місяці тому +5

    አይዞሽ እህቴ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭🖤🖤🖤😭😭😭🖤🖤

  • @Tigst-w4l
    @Tigst-w4l 8 днів тому +1

    ወይኔ የምትሸጡን ደላሎች ግን ምን አያሣያቸዉም ፈጣሪ አይፈሩም እነሡም ነገ ወልዶ ሤት ልጅ ያሣድጋሉ😢😢😢😢😢😢

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 3 місяці тому +1

    የሠዉ ልጅ ነገዴዎች ፈጣሪ ይፍረድባቹ የእዉነት በጣም ያማል😢😢😢😢

  • @hany3118
    @hany3118 3 місяці тому +3

    ገና ስትናገር የዉበት እስረኞች ፊልም ነው ትዝ ያለኝ ኡፍፍ አላህ ይድረስላት 🥹🥹🥹🥹🥹

  • @HiwotNeguse-b2d
    @HiwotNeguse-b2d 3 місяці тому +3

    አቤት የሰውጭካኔ ፈጣሪየስራቸውን ይስጣቸው አረመኔዎች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር

    ያረቢ በዳዮችን አሳልን 😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому +3

    እግዝዮ እግዝዮ እባካችሁ ደላላዋ ትያዝ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 місяці тому +7

    ወይኔ የዚች ልጅ ነገር ጭንቅ ብሎኛል ዱአ ፁለት እናድርግላት የዉበት እስርኞች ፊልም በአርበኛ ነበር ያየሁት በዛ ያየሁት እዉነት ሲሆን 😢😢😢

  • @yz7517
    @yz7517 3 місяці тому +8

    እንዴ ወንዶቹንም የጠቀሙባቸው ይሆናል ወይኔ ሀበሻ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 місяці тому

      Awo wendoche gye honewe lebese lebesewe wende ayasalefume butanetie aregewe begede argeje belewe ayasalefume egeziyo meharene kerestose

  • @Alexs-o3k
    @Alexs-o3k 2 місяці тому +1

    በሴት እሕቶቻችን እሚነግዱ ብዙ ደላላዎች አሉ አፍጫችን አዲስ አበባ አሉ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 3 місяці тому +5

    ተማሩ ከእህታችን ይችልጅ በተቻላችሁመጠን እርዱአት ከዛሀሀገር ያላችሁ አሁንም እዳይሰሙአት የባሰ እዳትገባ ወዬው የትምአትህዱ ልብገዙ ባካችሁ የኢትየዪብያዋ ደላላ መያዝ አለባትይህድርጅት መጋለጥአለበት የሌሎች ህይወትን ታደጉበት

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 3 місяці тому +3

    አረ በኢየሱስም ወይኔ ወገኖቼ ኡፍፍፍ አረ ኡኡኡኡ አረ ወይኔ ስቃይ የወንዶቹ ኡኡኡኡኡ አረ የመንግስት ያለ አረ ኡኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስላቸው 😢😢😢

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 3 місяці тому +3

    Myanmar Thailand restaurant ነው የሚለው::እግዚአብሔር ከዚ መከራ አላቆ ለሃገርሽ ያብቃሽ እህቴ!!🙏🙏🙏🙏

  • @Azab-y6c
    @Azab-y6c 3 місяці тому +2

    እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому +3

    ስደት አይኑ ይጥፋ እዳልል በናቴ አደበት አስመርቆኛል ስደት ክፋቱ ያረህማን ይጠብቅሽ እህቴ አላህ ይርዳሽ አየ ማጣት 😢😢😢😢

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 4 дні тому +1

    ድህነትአይኑይጥፍ😢

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይድረሥላት የምትችሉ እህት ወንድሞቼ አግዟት እግዚአብሔር ይርዳችሁ 👏👏👏👏👏👏

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 місяці тому +2

    ኡፍፍፍፍ የሰው ጭካኔ በጣም ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ይርዳት💔💔💔😭😭😭

  • @EdanAragew
    @EdanAragew 3 місяці тому +1

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 3 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ የሰወ ሀገር እህህህህ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @GvggGggh-s7j
    @GvggGggh-s7j 3 місяці тому +2

    ማይ ማር ነው የሚባለው የኔም ልጅ ሄዶ በገንዘብ ሀይል ነው ያስወጣሁት አላህ ይርዳት

  • @WelasaYabato
    @WelasaYabato 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 3 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ አመመኝ ያረቢ አላህ ከስቃይ ያውጣሽ ያረቢ😢😢😢

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 3 місяці тому +3

    እማምላክ ወላድት አምላክ ከላሽበት ጭንቀት ታውጣሽ ምንም እማይሳነው አምላክ በቸርነቱ ያውጣሽ

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 3 місяці тому +1

    በስመአብ ጌታ ሆይ ማተሰሰብ አጣን ብቻ እግዚያብሔር ከዚህ ሁሉ ማካረ ይሰውርሽ እህታችን

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 3 місяці тому +2

    😢😢😢አይ ምን ይሻለናል😢😢😢😢 ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን

  • @Kasanish-l1s
    @Kasanish-l1s 7 днів тому +1

    አይይ አላህ ይርዳሽ😥😥😥😥😥

  • @MarifaPrince
    @MarifaPrince 3 дні тому +1

    Yallahi antewu agazenye

  • @ስአድያልብኮዋ
    @ስአድያልብኮዋ 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ እፍፍፍ😢😢😢😢 አይየሴትልጅ መከራ

  • @MohammedOumer-r1g
    @MohammedOumer-r1g 4 дні тому +1

    አቢባ የኔ ወድ እባክሽ አድኛት

  • @MarifaPrince
    @MarifaPrince 3 дні тому +1

    Yallahi allahi

  • @HgHg-u2r
    @HgHg-u2r 2 місяці тому +1

    ወየዉዉ በፈጣሪ ያለ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ አሁን እንዚህ ኢትዮጵያዉያን እንዴት ነዉ ሚወጡ😢😢😢

  • @GanetAdeiss
    @GanetAdeiss 3 дні тому +1

    አይዞሸ 😢😢😢😢

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 2 місяці тому +1

    ወንዶች እኮም ይሰራሉ በየሱስም ጌታ ይድረስላቸው ያገራችን ሁኔታ ነው እንዴ ሚያከራትቱን

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 дні тому

    አላህየደረሥልሸ😢😢ወድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +18

    ወይኔ በሐገር በሥደት አልቅሠን እስከመቼ ነው ሥቃያችን ኡፍ😭😭😭

  • @Darusalam-cs5bl
    @Darusalam-cs5bl 8 днів тому +1

    Ayii enga machenew endesew tekebren mininorew😭😭😭😭😭😭😭

  • @SofiyaSharaw
    @SofiyaSharaw 2 місяці тому +1

    የመጨረሸው ዘመን የሴጠን ስራ ነው አንድን ነገረ ከመድረግ አስቀድሞ መሰብ ነው

  • @SelimaMuhmed-l9l
    @SelimaMuhmed-l9l 3 місяці тому +2

    የእኛ.ፈተና.በዛ.ፈጣሪ.ጠብቀን.ያረብ

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 3 місяці тому +1

    ወይኔ ተይ ስንላት እምቢ ብላ የሄደች ልጅ አለች ወር ያልፋታል በጣም ያሳዝናል አዎ የኮምፒውተር ስራ ነው ብለው ነው የወሰዷት የጠሯት ደሞ አብረውኝ የተማሩ ልጆች ናቸው አለችን ያአላህ ተጨካከንን😢😢😢

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 місяці тому +1

    😭አወ ልክናት 1ወር ዉሥጥ በዜናኮተነግሯል የኢትዮ ወዶች ከዛያሉት የይድረሡልን ጥሪ አቅርበዋል ግን በጣምነዉ የሚአሠቃያቸዉ አሉ💔ወዶች ብቻነበር ያሉ የመሠሉኝ እሤቶችም አሉዴ

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 3 місяці тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ 😭😭አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @srhAl-z5h
    @srhAl-z5h 2 місяці тому +1

    ምስጊን ፈጣሪይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UminaAhmedin
    @UminaAhmedin 27 днів тому +1

    ወይ ዘንድሮ 💔😭

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 3 місяці тому +15

    ወንዶቺንም ግብረሰዶም ይፈፅሙባቸዋን ሴቶቺን ብቻአደለም የምን ኮቢተር ስራነው ኮቢተር የሚሰራ ያገሪቱዜጋ ያሰራሉእንጂ

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 Місяць тому

    እግዛብሔር የስራችውን ይስጣችው ያበሻ ሰዎች በሰው ኣዘን በሰው ለቅሶ የምታገኙት ገንዘብ እሳት ነው ኣይቀርም ደሞ እዚህ ምድር ላይ መቼም ዘላለም ኣትኖሩም የናተ ነፍስ ሲኦል ነው ዘራቹ ይቃጠል እግዛብሔር ይድረስላቹ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 3 місяці тому +1

    አላህ ይፍረድባችሁ እናተ በሰው ልጅላይ እዲህ የምትጫወቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 3 місяці тому +1

    ጌታ ይርዳሽ አረ በስማም😢😢😢

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 3 місяці тому +1

    የውበት እስረኞች በጣም ከባድ አሳዛኝ ፊልም ነው😢😢😢

  • @SebelaKifla
    @SebelaKifla 2 місяці тому +1

    የኔእናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 3 місяці тому +2

    እረ በስንቱ እናልቅስ በገዛ ዜጎቻችን ተሰቃየን ከእስያ እስከ አውሮፓ ሰ አሜሪካ ደ አሜሪካ እዚሁ አፍሪካ ውስጥ ሳይቀር በገዛ እህት ወንድሞቻችን ስንጎዳ ነው የኖርነው ዛሬም እንደቀጠለ ነው የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ የተቆጠረበት ዘመን 😢😢😢😢😢 አቤቱ በቃ በለን የእኛ የምስኪኖችን እንባ አብስ

  • @mobizone9169
    @mobizone9169 3 місяці тому +1

    የኔ እናት ፈጣር ይርዳሽ😢😢😢

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 3 місяці тому +2

    ማይናማር ነው ያለችው ሀገር ነው ለታይላንደ ጎረቤት እና ያልተረጋጋች ሀገር ናት

  • @HgHhh-po9ge
    @HgHhh-po9ge 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @artube3962
    @artube3962 2 місяці тому +1

    እህቴ

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 3 місяці тому +4

    የሰው ልጅ ግን እንዴት በዚህ መልኩ የሰው ልጅ ላይ ይጨክናል እግዚኦ 😭😭😭

  • @genettadese464
    @genettadese464 2 місяці тому +1

    ስልካቸውን እና አድራሻቸውን ቢሮአቸውን ብታስቀምጥ ምክንያቱም ሌሎችም እንዳይጎዱ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 3 місяці тому +1

    ያማል ከከብት የምንለይበት ፈጣሪ ይሰጠን አይምሮነው ብርስለተባለብቻ እረባካችሁ በድህነታችን ሀገራችን ይሻላል ይችሰወበለይ ደላላይ እባካችሁ ለሚመለከተው እድትያለዝአርጉ ሀገርያላችሁ ለነንስር አድርሱላቸው ቁጥርዋን እሷብትያዝ ይችልጅ ትመለሳለች የሀገርቤትደላላይዋ እድትያዝአርጉ ለሰውልጅ መታሰብ ከሆናችሁ ወንድማችን አንተም ወደሌላሀገር ልከድፈልጌነው ብለው አናግረው ቀስአርገው ተይዛ የስራዋንማግኘትአለበታ ይች የሰው አውሬ ይፍረድባት

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 3 місяці тому +4

    😭😭😭🙏🙏🙏ፈጣሪይርዳሽ ያለፍላጎት እንኳን ከማታቂው ጋር ከባልሽጋር እራሱሁ ካልፈለግሽ ያስጠላል

    • @workeshgabre4522
      @workeshgabre4522 3 місяці тому

      አነ አለው አይደል አንዴ ሳላዉክ ተንቼ በማደንዘጃ መርፌ አየወጉኝ ፯ ወር ምንም ሳላውቅ አታመማለዉና መተርተር ጀመርቁና አሁን አራሴን በመጠበቅ ቁጭ ብዬ ነዉ የማድረዉ ,የስደት ስቃይ ብዙ ነዉ

  • @ToybaHussen-o9m
    @ToybaHussen-o9m 2 місяці тому +1

    Allah yerdat ebakachehu bechallachehut akem yakel erduat

  • @NigaatKebebew-j8u
    @NigaatKebebew-j8u 3 місяці тому +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ አፈር ደቼ ብሉ እችን ልጅ ያሰቃያችሁ መደሀኒአለም ይፋረዳችሁ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 місяці тому

      በጣም ቡዙወዶችም አሉ ካድም ሁለቴየይድረሡልን ጥሪ አቅርበዉነበር በዜና በሥቃይ ነዉያሉት ሁሉም ሀበሻ😭

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 3 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭 ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እቴ

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭የሰው ክፋት ማቼ ያልቃል

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 місяці тому +1

    ፎቶ አንሥታ ትላክላችሁ ❤❤

  • @ShadyaHada
    @ShadyaHada 2 дні тому

    ፈጣሪ ይድረስልሽ እህቴ😢😢

  • @s12346
    @s12346 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢ጌታ ይረዳሽ አይዞሽ ትውጪያለሽ

  • @rim1060
    @rim1060 3 місяці тому +2

    ታይላንድ ብዙ የታይላንድ ቆንጆዋች ብዙ ሴቶች ቢዝነስ የሚስሩና Lady boy ያለበት አገር ፣ እንዴት ኢትዬብያዋችን መረጡ፣ ገርሞፕ ነው።

  • @MashoTsegay-j8i
    @MashoTsegay-j8i 3 місяці тому +3

    Egiziabher yawitsashi ehity wiy💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 3 місяці тому +1

    ውይኔ በፍጣሪሥም እርእርድዋት 😢😢😢😢😢በጣምነውየሚያሳዝኑት😢😢😢

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 3 місяці тому +1

    ልክ የዉበት እስረኛ ብዙ ናቸዉ እኮበትክክልእዉነትነዉ የሚሆነዉ