እንግሊዞች በአቋራጭ ፍፃሜ ሊገቡ? አርሰናልና የአጥቂ ፍላጎቱ :: ኔግልስማን እየተወደሱ ነው::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 4 місяці тому +17

    ምርጦች ምነው ዘግያችሁ ልተኛ ስል መጣችሁ በዚህ አጋጣሚ የሁሴንን ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኦስትሪያውን አሰልጣኝ ገና ሻንፕዮንሽፑ ሲጀመር አድናቄቸው ነኝ ጥሩ ስራ ይሰራሉ ብየ እጠብቃለሁ ሲል ሁሴን አበዛው ብየ ነበር በማንችስተር አይን አይቻቸው የምርም ይችላሉ ሁሴን አፉ በለኝ እርሜን ካንተ ተቃራኒ ብሆንም አልተሳካልኝም የኔ የምንጊዜም ምርጡ ጋዜጠኛ

  • @tediwolde4921
    @tediwolde4921 4 місяці тому

    እናመሰግናለን እመኑኝ ኦስትርያ የግሪክን ታሪክ ትደግመዋለች ያዉም የሮንልዶን አገር ፖርቱጋልን አሸንፋ

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዴቭ በርቱ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 4 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ghezaesebhatu6163
    @ghezaesebhatu6163 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasinyasin8437
    @yasinyasin8437 4 місяці тому

    ዴቨ ማድሪድ ከዚህ በላይ እንዴት ያሳምንህ

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 4 місяці тому

    Arsenal ሁለቱንም አይገዛም በተለይ የ 28 አመቱን ከእውነት የራቀ መረጃ ይመስላል ዴቭ

  • @misikerheramo
    @misikerheramo 4 місяці тому

    Welcome

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 4 місяці тому

    ቱርክ ከዚህ በኋላ ቱርኪዬ ብላችሁ አቆላምጣችሁ ጥሩኝ ብላለች:: አስተካክሉ 😉

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 4 місяці тому +1

    HD sport የሁልጊዜ ምርጫችን

  • @ismileali7068
    @ismileali7068 4 місяці тому +1

    ኮፖ እሜሪክ ወሬ እያለ ዛሬም ስለ እርስናል ፎቃ ታወራላችሁ በእረፍት ጊዜ እንኳን እለፉን

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 4 місяці тому

    ሰላም

  • @abelbalbo3410
    @abelbalbo3410 4 місяці тому

    Welcome