Yigermal be wefecho bet yetfechi new eko yemimesilew dukit honi eko ene geter bezum aladekum gne ende kinchi yemifechi neber yemimesilegne enje endezeh dukit yemiyaderge ayimsilegnem neber❤❤❤❤
Geter lay new ketemam ale kebre bez lemfehu enatohe ena ehtohe❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤
ዋውውው በጣም ደስ ይላል መልካም ሰራ ይሁንልሸ ውድ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ❤
አይ ትዝታ ክብር ለናቶቻችን እዲህ ላሳደጉን
ደከመኝ አመመኝ ሳይሉ ስቱን
ሠርተዉ ባሣደጉ አሁን እረብሻ ለነሱኮ አይገባም
አይይይይ ትዝታዉ የሀገራችን ዉብ እና ድንቅ የሆነባእልና ትዉፊት አላት ደስ የሚለዉ በዚቺ ትንሽ ወፍጮ እናቶቻችን ዝቅ ብለዉ ተንበርክከዉ ነዉ ያሳደጉን እኛ ግን እነሱን ዞረንእንሰድባቸዋለን አቤት ድፍረታችን ክብር ለእናቶቻችን❤
ነገራችንና የድሮ ነገሮች ሁሉ ነገር አልጠፋም ማለት እኮ ነው በጣም ደስ ይላል ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር ምንጠቀመው ማብራት የሌለበት ቦታ ላይ የምንኖር ሰዎች አሁንም ግን በመኖሩ ደስ አለኝ ❤😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ያገር ቤት ትዝታ መጣብኝ ወፍጮ ያስታውጣል እናቴንም አስታወሰኝ በጣም ያምራል በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንካን በሰላም መጣሽ አዋ እውነትሸነው ወላጆቻችን አንዲህ አድርገው ነው ያሳደጉን ክብር ምሰጋና ለናቶቻችን በጤም ጥሩ ሓሳብ ነው በርቺ ቀጥይበት የኔውድ❤
ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ የሀገሪ ልጁች ሰላም ፍቅር አንድድነት ክክ ከክቸ አዉቃለሁ ብቅል ፈጪች አዉቃለሁ እረ ሰንቶ የሀገሪ ትዝታ መቸም አረሳዉ🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቢዲዮ ስለምታጋሪን አመሰግናለው በርች ማለት እወዳለው የኔ ውድ ብዙ እጠብቃለን ካንች አሪፍ ቆይታ ነበረን መልካም በድጋሜ እስከምንገናኝ ሀገሬ ክብር ለናቶቻችን እንደዚ ሰርተው ላበሉን❤
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን
ዋውውው ጎበዝ ነሽ እውነት ለመናገር የገጠር ልጅ ነኝ ግን አያያዙን ራሱ አላውቅበትም ሲጀመር ለኔ አምኖ ትፈጫለች ብሎ አይሰጡኝም😂 በላይ ገብቶ በታች ነው የሚወጣሁ ፍሬው ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን የገጠር ትዝታ ነው የሚቀሰቅሰው ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድንነትን ለህዝባችን ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል እኔ ም እፈጭ ነበር ድሮ አሁንማ የለም ተዝታዬ❤❤
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግለሰ በረቺ እህት❤❤👍
ዋውውውው የሳደገችን ወፍጮ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ባሀላው ወፍጮ ነው እኔ በጠዋት ተነስቸ ሳይሆን ፈጭቼበት አውቃለው አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አቀራረብን ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን የገጠር ትዝታ ብዙ ነው
እንኳ ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዱሮ ትዝታችን ነው ባህልን መርሳት አያስፈልግም በጣም ቆንጆ አርፍ ግዜ ነበር አመሰግናለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድና የተከበራችሁ ያገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዋዉዉዉዉ ደስ የሚል ስራ ነው የኔ ምስኪን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
ክብር ለእናቶቻችን በእውነት በብዙ ፈተና አልፈው ነው ያሳደጉን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽልን
የልጅነት ትዝታ ነው❤ እኔ ፍጭ ስቢል ሰነፍ ነበረኩ አልቅስ ነበር😂😂😂
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ የድሮ ትዝታ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikooo jabadhuu yeroo gaari turee bareduuukooo 😍😍😍
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን ለአገራችን ወይኔ የእጂ ወፍጮ አይ እናቶች እርጂም እድሜ ያድልልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሻ ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልኝ❤❤
Naganaa waqayyoo sifaa yaa bayytuu kodee koo jabdhuu namatii tolaa kodee koo jabeeaaii wanaa ofii koo dhugumatii waa meqaa nayadachifatee kodee koo❤❤❤
ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸአህቴአዪየድሮተዝታ፣አኔቀንጮነውየፈጩት፣በርችበጣምደሰያሚልቆይታነበርንአናመሰግናልንዉዴ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውእማማ ኒውስ ትዝታ አረ እፈጭ ነበር ሰልቂ እባል ነበር ዘጠና ሰባት ያቆምኩ ነው ዛሬስ ወፍጮውም ያለ አይመስለኝ እናመሰግናለን አስታወሺን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰግን እህታችን በጣም ደሰ ይላል እህታ እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውው በጣም ደሰ ይላም በጣም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን እህታችን❤😍🙏
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ 😢😢😢😢 ትዝታ ቀስቀሺ ምረጥ ቆይት ነብር ይምረ ትዝ አለኝ እናቴ አትፈጨም ስትለኝ አለቅስ ነብር
እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውዉ የድሮ ትዝታ አሁንስ ቀረ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ የማል ቆይታ ነበር በርቺ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሽለን
አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረካሀቱ አህላን እህቴ መሻአላህ የሀገር ቤት ትዝተ እነመሰግነሌን ግጥምሽም በጣም እርፍ ነው በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ዋውው ትዝታ ብቻ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይሁን
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የአገሪ ልጆች 🌹ዋው 🌹🌹አሪፍ ቆየታ ነበርን በርቺ 🥰አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🌹🌹
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ በጣም ብዙም ባልፈጭ እፈጭ ነበር ግንእናቾቻችን እየፈጩ ስንትደክመው ነው ያሣደጉን😥
በቀጠይ በሌላ በደወ አሰጠብቅሻለን ውድ ያገሬ ሌጅቼ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ ሠላም ያድርግልን
ሰለም ወፍጮ ፈጭተው ነበር ዱር እናቶቻችን ያሳደጉን እንጁ ለመፈጨትም አልደረሰኩም ምነው ደርሸላት ቢሆን እል ነበር ጡር ትዝታ ነዉ ባህላች እዴት ይረሳል ብለሸ ነዉ አይርሳም
አይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ትዝታ ብቻ ይዞ መቅረት ❤❤❤❤❤ አይ ስደት
selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habbytuu baka jirtuu hundetii jajabadhuu qalii itii fufii❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የእውነት የሁላችን ትዝታ በተለይ የመዳም ቅመሞችየ ጥሩ ትዝና በደናው ግዚ😊😊😊
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ አለህ የጊዘሺ
ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር መጣሽልኝ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ስለመጣሽ ደስ ብኛ ምስኪን የኔናት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ትዝታ የድሮ ባህላችን ህዝብን በእውነት ውይይይክ አይ ዘመኑ እኮ እውነት ፈጭቸበት አቃለሁኝ ስለዚህ ነው እኔ ባላገርነቴን የምወደው የማከብረው እንኮንም ባላገር ሆንኩኝ
Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee wooooowww ammaayyuu jira moo
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሰው ትዝታ ይኖረዋል በተለይ በገጠር ይጠቀማሉ ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን
ሰላም እህታችን እንካኳን ደህናመጣሽ ዋውውው
አገሬን መሰለኝ የዱሩ እናቱች ያሳዚናሉ እደዚህ ለፍተውንው ያሳደጉን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ለዚህ ቤት የሆኑ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሆን እንኳን ደህና መጣሽ ደሴ በጀርባቸው ልጆቻቸውን እንዲፈጅ ነው እና ተናግረዋል የሚያልቅ አይደለም
selam betseb enekan dena mexash des ynil arif koyta neber enamsegenalen berichi
ነገር ስንት አመተ ምህረት ነበረ የረሳነው ማለት ነው ደሞ አሁን የድሮ ነገሮችን ማስታወሻ የሆነናል በተለይ ገጠር የሄ አዲስ ነገሮችን ብታመጡ እኛ ደስ ብሎ ነው ማለት ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ አህለን ወሳህለን እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ የኔዉድ ዉይ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እኔኳን አልፈጨሁም ግን የገጠር ልጅ መሆን መታደልነዉ ራሱ ደስታ አለዉ በርቺልኝ በቀጣይ በሌላ ርዕስ እጠብቅሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት እንዴዛሬ አገሬና እናቴ ናፍቆኝ አያውቅም የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው የባቄላ እሽቱ የማሽላው ፣
ዛላ ትዝ አለኝ መንደሬእንዲህ በስተዃላ አፈሩን ፈጭቾ ጭቃ ያቦካሁት ፣
አይመለስ ነገር አልፎናል ልጅነት።
አሁን በዜት ብለሽ አገሬ ወስድሽኝ ፣
የስዴቱ ኑሮ ሁሌ የሚያጫውተኝ ፣
የሰው አገር የሰው እንዴልብ አይደለእሩጨ ላልደርስ አገሬ ትዝ አለኝ ።
ማማየ ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልን ምንግዜም ትናፍቂናለሽ ሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች እናመሰግናለን🎉🎉❤
አልሀምዱሊላህ የቤተሰቦቻችን እድሜ ይርዘምልን እንጁ በእጃችን ፈጭቸ አላውቅም እንደውም ቤተሰቦቸ የዘመናዊዉ ወፍጮ ባለቤት ሰለነበሩ ብዙ ሰወች መተው ያስፈጫሉ እኛ ጋር አይደለም ልፈጭ ውሀ ግን መቅዳት ከሆነ አጠይቂኝ ያስለቸኝ እሱ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ ትዝታ ብቻ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሰላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እንዴትንሽ እህት ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብሽ ትዝታው አላስታውስም የመዳምቹወት እና በስራ ምክንያት ትዝታውም ተረስትዋል ምንም ትዝ የሚለኝ ኘገር ይለም አላሳዝንም
ወሊኩምሰሌም ወራህምፕቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላ በባሁኑ ዘመን የሚፈጭ አለን ግን ታለ በጣም ጠካራ ናቸው የሚፈጩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የማሜ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ እንዴት አላቹ ሰላማቹህን ፈጣሪ ያብዛው
ወይኔ ትዝታ😅 እናቴ ስትገርድፍ እኔ እስልቅ ነበር
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ጎበዝ ባህላችን በፍፁም መርሳት የለበትም አብዛኞቻችን ፈጪተን ነው ያደግነው ወደፊትም እንፈጫለን እግዚአብሔር ሀገራችንን የሚበጠብጡትን እንደዚህ ፍጪት ያድርግልን ለነበረን ቆይታ ምስጋናችን ከልብ ነው
❤❤🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha
😂😂😂😂😂😂ወይ ወፍጮ እኔ አላቅም ያለበት ይናገር
Yigermal be wefecho bet yetfechi new eko yemimesilew dukit honi eko ene geter bezum aladekum gne ende kinchi yemifechi neber yemimesilegne enje endezeh dukit yemiyaderge ayimsilegnem neber❤❤❤❤
ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ዉድ ወላሂ እናቴ ሚትለኝ ነገር ሁሉ እሰራአ ነበር አይይይ ትዝታአ በጣም ይናፍቀኛል ሁሉም ነገር አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚገርም የሀገር ቤት ፅታ ነው። በሀገሪኛ እንጉርጉሮ ቢታጅብ ኖሮ ወደር የልውም ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ድንቅ ሥራ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛለሽ በርቺ
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እናቶቻችን ናቸው እጅ እኛ ከደረስን ጀምሮ ነጭ ቆርቆሮ እና ሞፍጮ የመጣው ግን እናቶቻችን እናስታውሳል
ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ውድየታክብርች ውድየሀገሬ ልጅች ስለም ብየለው ስለም እህት እንካና ዳህና መጣሽ እህት 🎉🎉🎉
nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wow wan bayee namatii toluu hojacha jirta itii fufii jsbadhuu❤
Geter lay new ketemam ale kebre bez lemfehu enatohe ena ehtohe❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤
ማሻአሊህማሻአላህ አይይይይይትዝታ በጣምደሰይላል ዋዉዉዉ የገጠርልጅመሆን መታደልነዉ ውድ❤❤አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ማማዬ ❤❤❤❤ሰላም ፍቅር ላገራችን አለላህ ያብዛልኝ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹እንኳን ሠላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር
Nagenyii waqayyoo bakka jirtuti sif haa bayy'atu bagaa nagaan dhufte jabadhu bayy'ee namati tola halumaa kanan itti fufi waqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busu
አስላም ወአለይኩም ወረህምትላሂ ወበራካቱሁ እህታችንን እንካን በስላም መጣሽ እኖቶቻችን ይስሩ ነበረ ትዝታ አለን አላህ ያግዝሽ ስለ አካፊልሽ እናመሰግናለን በሪችልኝ በቀጣይ በአዳድስ ቭዶዮወቹ እንጠብቃለን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን
አስለሙሊኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ አይልጂነት ብቻ አላህ ሀገራችንን ስላም ያርግልን
ሠላም እህታችን እንኳን መጣሽ አሪፍ ትዝታነው ወፍጮ እናቴ አሻሮ ትፈጭ ነበር እኔ ዴሞ ልገዝሽ እልና እቀበላታለሁ ከዛ እጄ ውሀ ይቋጥርብኛል አልወድም ሙቀጫ መውቀጥ ይሻለኛል
Assalam Walekum rahmtullah barkathhu እኔኳ አልደረስኩበትም ለሽሮ የሚሆን ክክ ግን እከካ ነበር እደዝህ አርጌኳ አላቅም
Selam lanechi yihun enkuwan beselam bedeseta be fikirrrr betana metashi selayahushi desss belognal harif koyitaaa neberrr berechi keteyibattt wooooow betam desss yilal berechi ❤❤❤❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሠላም ማማ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አሏህ ጥሩ ቆይታ ነበር 🇪🇹ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❤👍👍👍 ለህዝቦቿ ሰላሟን ይመልሥልንንንንን
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረፍ ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ❤ማሻአላህ አይ ትዝታ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🎉
እግዝያብሕር ይመሥገን እንካን ደናሀ መጣሽ ሠላም ሠላም ዋዉ በህላዊ የእጅ ወፍጮ ከት ተኝቶነዉ እኔ በነገራችላይ እናቴ ሥትፈጭ እማዬ ላግዝሽ እላትነበር እጂ እራሤ ችዬ ፈጭቼ አላውቅም ግን አሁን ሳየዉ ደሥአለኝ
ክክክክክክክ የምር እንደት አስታወሽው አይ አገጥር ትውስታ መቸም አይረሻ ግን እኮ ከአንች ይጅምር እኔ ልጅ እያለሁ ባላልመውም እፈጭ ነበር ግን አያቴ ነበረች አሳደገችኝ እናም መልሳ ትፈጭ ነበር ውውውው በጣም ትዝ አለኝ
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri ❤❤❤❤❤
እኔ አልፈጫውም ዎፍጮ ቤት ነበረ እናቴ ግን ድሮ ፈጭታለች እኔ መሞከር በጣም እፈልጋለሁ ሀገሬ ሲገባ ክፍል ሀገሬ ሂጂ እንደዝህ እየቀርፅኩ ፈጭቸሽ ምግብ ሰርቼ አሳይሻለው ግን ከባድ ይህ ሁሉም ስዓት ተበርክኮ መፈጨት የድሮ እናቶቻችን ስንት ነገር አሳለፎ እኛ ግን የተዘጋጅ መሰራት ትዕግስት የለኝም
Egzyabher yemesgen ehitachin selameshi bezete terfrf yebalileshi beyalinebate yefetariy tibeka ayeleyan amen ewunet new enem efaxe nebare berchi arif koyeta neber
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow nyaata dura ittii hojetamu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya
በገጠረ ያደግነው በእጅ ወፈጮ አይደል ሸሮ እየፈጨን ኧረ በደብ ነው እማቀው ማማዬ ሆ እኛ የገጠር ልጆች በሰራ አበሶችንን አንታማም ማዳም ትመሥክር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሚሻአላህ የገጠር ልጅ ነኝበልጅነቴ ፈጨቻለው እሲሰለቸኝ ለናቴ አገዛታለወ እኔ ቢቻ ሳይሆን እህቴም ትፈጭ ነበር በጣም ደስ የሙል ቆይታ ነወ ልጅነቴን አሰታወሽኝ
እግዚአብሔር ይመስጉን እህታችን ርኳን ደህና ቆየሽን አይ አረተይ የልጂነት ስራዩን አስታወስሽኝ❤❤
Bereche mere yetenew edeze emefechew wede bereche arrfe qeyete neberentee❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱታላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛላን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላን ማማየ የኔ መልካም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛላን
Akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow yadero tezatchinin aseratashi batem dws. Yemil nabern batem konjo koyet nabern hagarchinin Ethiopian🇪🇹🇪🇹 selm yadargiln
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላምናፍቅር ያብዛልን በያለንበት አላህይጠብቀን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ትዉስታ አለብኝ እኔ አተር እከካነበረ😂😂😂😂😢😢😢😢😢ሰላም ለህዝባችን ይሁን🎉🎉🎉❤🎉
እስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ በፊት እፈጭነበር
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ ቆ ይታነበርወድበርች። አይትዝታ ነወሰንቁ ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕
selam enekan dena mexash des ymil arir koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ወይ አንች ልጁ የማታመጭው የለ. ከየት አመጣሽው😂 😂😂ወይኔ ትዛታ. እኔ ሽሮ እከካ ነበር አሻሮ እድስ ነበር የሬመዳን ሾርባ ብቅል በዚህ ______ብቻ ብዙ ትዝታ ቀስቅሰሻል
😂ድንጋዩ እኔ ስድስት እስከመጣ ነበረ ግን ጀምሬው አላውቅም
አሰላማለይኩም፡ወራሀመቱላሂ አአበረካትሁ አህለን እንካን ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ሃገራችን፡ሰላም፡ያርግልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያአላህ ትዝታው እንዴት፡ደስ ይላል እንዳው አንዳንድ፡ቦታ ሰው ቢት ሲፈጩ ጠዋት የቀደመ ተራ መያዝም፡ነበረ እኮ ያቺ ግዜ ትናፍቃለች እኮ😢