ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 196

  • @Anumma572
    @Anumma572 День тому +41

    የትም አይደርሱም የእውነት አመላክ አለልን ትከከለኛ ፈራጅ ከእኛ ጋራ ነው:: አንተን እጅግ አደንቅሃለሁ ተባረክልን::

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +23

    Yes Thnkes Ustas Gemal beshr ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ውብ ሐገር ነች ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 21 годину тому +14

    ኢትዮጵያችን በቅኝ ያልተገዛች ድንቅ አለም የሚመኛት ዉብ በማንም ተሸንፋ የማታዉቅ ፈጣሪ እየረዳት ያለች አገር ነች ባንዳና ባዳን ያሽመድምድልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 18 годин тому

      በትክክል 100 አሚን ያረብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @gediman8749
    @gediman8749 День тому +24

    We are Ethiopian and proud abiy is great leader

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 23 години тому +21

    አንተ ሰው ግን የሀገር ፍቅርህ በጣም ደስ ይላል🎉

  • @tarekenalemayehu2516
    @tarekenalemayehu2516 День тому +19

    Proudly Ethiopian hero.

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 День тому +14

    ውስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💪አላህ ሀገራችን ከፍ ያሪግልን ያረብ🇪🇹🌷🇪🇹💯

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 21 годину тому +6

    እቺ ፈርኦን አገር ብሪክስ የገባችው ኢትዮ ስለገባ ች ለተንኮል ነው ቅንቅናም ቅናታም የጀርባ ቅማል አገራችን ታድጋለች እያየ ኡስታዝ በርታ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +15

    እናም ኦስታዝ ጀማል በሺር እኔ ራሺያ ውስጥ የተማርኩት Wepen knowledge ነው ለዛም ነው ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር ነች ለዘልአለም በክብር ትኖራለች የምንለው አሑን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ስለአለም። Thanks Ethiopia.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому +9

    Thanks so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and then Long life For you and your family and then your Government.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 23 години тому +11

    ኦቦ በንቲ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው ኦስታዝ ጀማል በሺር ኢትዮጵያዊ እናምስግንሐለን እናም ኦቦ በንቲን የክብር እንግዳሕ አድርግልኝ መቼ ?አላውቅም ።

  • @HailemichaelMelka
    @HailemichaelMelka 13 годин тому +2

    አንተ ትክክል ነህ ተባረክ እነዚህ አባይን እየጠጡ ያልራሱ በምን እንደማርሱ አላይ ይወቅላቸው ሰው በስው ችግርና ሐዘን መደሰት ተገቢ ባይሆንም እኛን አጥፍተው እነሱ ለመኖር ስለሆነ ማበዳቸውን ሳይ ደስ ይለኛል።

  • @davidthorpe1399
    @davidthorpe1399 15 годин тому +1

    ሰላም እና ጤና ይብዛልህ ወንድሜ
    ለኢትዪጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳትአሜን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TarikwaTilahun
    @TarikwaTilahun День тому +14

    ጌታአለ አተተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegawtafa-ll5we
    @tsegawtafa-ll5we 20 годин тому +3

    ኡስታዝ ጀማል የምታቀርባቸው መረጃዎች ጥሩ ናቸው። ከዚህ በፊት በሠጠውት አስተያየት መሠረት የግብፅ ጋዜጠኞች እና ከፖርላማ ስለ ኢትዮጵያ የሚሠጡ አስተያየቶች ውሃ የሚያነሳ አይደለም መማራቸውን እጠራጠራለው ለቃሉ ይቅርታ ይደረግልኝ መርቅነው ነው ወደ ፖርላማ የሚገቡት አንድም ቀን የምሁራን ንግግር ሠምቼ አላውቅም።

  • @WondowsenMekuria
    @WondowsenMekuria День тому +10

    Keep up the great work brother.

  • @EtaferahuSany
    @EtaferahuSany 12 годин тому +1

    ወንድሜ ኡስቲዝ ለኢትዮጵያ brodcaste በአረበኛ ዜና በተለይ አሁን ስላለው ልማት ፣የአባይ መሠረታዊ ታሪክ ስለተሠራው ግድብ የጋራ ጥቅም መስራት አለባት ፣ ኡስታዝ ይህን ጉዳይ በሀገር ውስጥ የሚመለከታቹው አካላትን በማነጋገር ስራበት ኒሻ አላህ 🌹🙏

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 День тому +11

    ይሄ በጣም ያስቀናል ምን ያህል ዋጋ እንዳለው በደንብ ተረድተዋል እራሳችንን መታዘብ አለብን የኛ ህዝብ ምንም አይመስለውም አባይ ሲባል በዘፈን ነው የምናውቀው

  • @jafare6250
    @jafare6250 День тому +7

    አላምዱልላ ራቢላላምን ያራቢ አዉንም አገራቺን ጣቢቂ ማሳራቺን ፈጣሪያቺንነ አንዲነታቺን ነዉ

  • @AbuNesihaNesiha
    @AbuNesihaNesiha День тому +7

    Shukren Habibi

  • @fasilmulugeta810
    @fasilmulugeta810 День тому +6

    አኔ የምለው አነዚህ ግብፃውያን ጤና የላቸውም አንዱ ገና በሌትር እንቀበላቸዋለን አላርፍ ካሉ ስርዓት ቢይዙ ይሻላቸዋል ።

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 21 годину тому +2

    ኡስታዝ ፈጣሪ ይርዳህ ባርታ

  • @nebiyouasfaw1884
    @nebiyouasfaw1884 20 годин тому +2

    የለማኙ ምሳሌ አስደስቶኛል ተባረክ

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w День тому +9

    ግብፅ ለረጂም ዘመናት እንዴት እንደምትቆጣጠረን እና በጣም እንደምትንቀን ነው የተገነዘብኩት -አሁን ሁሉም ነገር ያልጠበቀችው ዱብ ዕዳ ሆኖባታል .....ጊዜ ረፍዶባት ከላይ ታች ከቅጥረኛ እስከ ምቀኛ አሰባስባና አሰማርታ እየተሯሯጠች ትገኛለች -

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 День тому +16

    ግብፅ ቅናት ምቀኝነት ያለባት አገር መሆኗ ጥርጥር የለውም ሁሉን ነገር ግብፅ ስታደርግ ትልቅ ነገር ይሆናል በግብፆች ጭንቅላት ኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ምቀኝነት ለዘመናት ስላለባት ግብፅ የኢትዮጵያ አለቃ ለመሆን የማትፈነቅለው ድነጋይ የለም አሁን አፈር ከድሜ ኢትዮጵያ ስላስገባቻት ዋጋዋን ሰታገኝ በውሸት ከመፎከር በስተቀር የምታመጣው ነገር የለም አሁን ቦታዋን እያወቀች ስትመጣ እንዳበደ ውሻ እብደቷን ቀጠለች። 💚💛❤️🙏

  • @mussikedir1377
    @mussikedir1377 День тому +6

    ኡስተዝ ጀመል በሪታልን

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 23 години тому +4

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 22 години тому +2

    እስቴዝ.ጀማል.እናመሰግናለን

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 День тому +4

    ግብፅ BRICKS የገባችው በዋነኛነት ኢትዮጵያ አባል ሆና ለእድገቷ በተለይም በአባይና በገባሮቹ ላይ የግድብ ምንም ዓይነት የቴክኒክም ሆነ የኢኮኖሚ እገዛ እንድታገኝ የዲፕሎማቲክ ተንኮል ለማሴር ነው።✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abrahimawo
    @Abrahimawo 21 годину тому +1

    ያ አኺ ወንድም ጀማል በርታ ወንድማችን ወላሂ ተስማማሀኝ

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 23 години тому +3

    ለዚህ ለዚህ ባይዘግቡስ አእምሮአቸው በቅናት የቀጨጨ ። የመንደርተኛ ባህርይ ነው ያላቸው ።

  • @GenanewDessie
    @GenanewDessie 23 години тому +3

    ግብፅ ለኢትዮ/በቀጣይ ለተፈጥሮ ጥበቃ ላወጣነው ወጪ፣አረንጓዴ ለሰራነው ሥራ ሁሉ እንዲከፍሉን የሚጠይቅ ትውልድ ይመጣል ብዬ አምናለሁ።

  • @AhmedAhmed-n9q3m
    @AhmedAhmed-n9q3m 22 години тому +1

    እስታዝ አሰላምወአሌኩም በርታልን
    ሌላተውአልከልብያባሕ ወጀመል ያምሺ

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 19 годин тому

    Proud to be Ethiopian ❤🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @DotterDgfie
    @DotterDgfie 17 годин тому

    ሥምህን ለመጥራትም ሆኔ ለመፃፊ ካባድ ነዉ የኔ ወንድም ግን አንተን መገኝት ከባድ ነገር ነዉ በገኝህ ደስ ልለኝ ነበረ ኢትዮጵያ ህዝብ ቡዙ ነዉ ግን ያአንተ ፖሮግራም አማርኛ ችግር ያለበት ሰዉ ከለሆነ ሁሉ መከታተል አለበት። ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 День тому +2

    ግብፅ ታሪክ የዛሬ ነዉ መሠረቷም ጥንካሬ የላትም በዉጪ አገር ስለተመሰረተች ባዶ ቅል ናት ማዉራት ስራ አዲርገዉ ይጋልባሉ ::

  • @ራያራዩማ-ቨ7ፀ
    @ራያራዩማ-ቨ7ፀ 14 годин тому

    إثيوبيا افتخرن بك يااستاذ جمل الله يحفظك من كل شر يارب العالمين فخر إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DeginehDika
    @DeginehDika 14 годин тому

    ሀገረ ከብዙ መከራ አልፋለች! አሁንም የሚገጥሟት ነገሮች እና መከሮቿ አድስ አይደለም የሚጠበቅ ነው ::ከፍታ እና ልዕልና ለውዷ አሳዳጌ ለሀገሬ!!

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 18 годин тому

    አላህ ሁሌም ከእውነት ጋር ነው እንጂ ፤ ከሴረኞችና ውሸታሞች ጋር ምንም ዓይነት የስምምነት ቃልም ሆነ ህብረት የለውም ።

  • @kukulu99
    @kukulu99 День тому +2

    ታሪካዊ የኢትዮጵያ ምቀኛ እና ቅናተኛዋ ግብፅ በሃገራችን ላየ የምትሰሩት ግፍ እና ሃጥያት ይበቃል

    • @oommusab
      @oommusab 17 годин тому

      ح ع السودان دولة حقودة ع تكبر هي بس

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 23 години тому +2

    Prime minister Dr Abiy Dios te bendiga

  • @MuhebiAhmed
    @MuhebiAhmed День тому +2

    Ustaz jamal❤ baxam odiihalo

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 22 години тому +2

    እኔ፡እነ ደማስበው፡የአስተሳሰብ ፡ ድህነት ፡ ብቻ፡ሳይሆን ፡ የአእምሮ ብልሽት ችግርም ኣለባለ።ባቸው

  • @tigistudarfiro1724
    @tigistudarfiro1724 21 годину тому +1

    wendime tebareki

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 18 годин тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪❤💪❤💪❤💪❤💪💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤😂❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 23 години тому +1

    Thanks Ethiopia Thanks Ustas Gemal beshr because your page Spich right and then Long life For you and your family and then have a good night Ethiopia,

  • @MekonnenZeleke
    @MekonnenZeleke 22 години тому

    Keep going brother!! God bless!

  • @HabtamuTadesse-p1k
    @HabtamuTadesse-p1k 21 годину тому +1

    በርታ ወንድማችን

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 День тому +1

    Ustas gemal bechr gegna eitiopaw enamsgnln❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 18 годин тому +1

    ከወረደ ጋር አንወርድም
    ኢትዮጵያ በከፍታ ላይ ነን

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 21 годину тому +5

    ❤ አብቹ ኩሩ ነው ኑርልን እኛ እንወድሃለን❤❤❤❤❤

  • @EtaferahuSany
    @EtaferahuSany 12 годин тому

    ኡስታዝ በትክክል ገልፅህዋል👍

  • @almazabebe6232
    @almazabebe6232 22 години тому +1

    Gemal God bless your health

  • @tolasaragasa
    @tolasaragasa 16 годин тому

    Thank u Mr. Zeyinu

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 18 годин тому

    ግብፆች ፣ በዚህ ደረጃ እንደዚህ ተስፋ ቆርጠው እንደማየማት የሚያደስት ነገር የለም ። የሴረኞች በሙሉ መጨረሻቸው ይሄ ነው ።

  • @MestawotTadese-o9g
    @MestawotTadese-o9g 21 годину тому +1

    በጣም ነውኮ ምወድህኮ

  • @ራያራዩማ-ቨ7ፀ
    @ራያራዩማ-ቨ7ፀ 14 годин тому

    ጅግናው የኢቶጵያ ኩራት

  • @GossayeFeyisa
    @GossayeFeyisa 15 годин тому +1

    እግዚአብሔር ከብዙ ዘመናት በፊት በነብዩ ሕዝቅኤል በኩል ስለ ግብጽ ፈርኦን እንዲህ ብሎ ነበር።
    ሕዝቅኤል 29
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ የግብጽም ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ አንተ፦ ወንዙ የእኔ ነው የሠራሁትም እኔ ነኝ ብለሃልና።
    ¹⁰ ስለዚህ፥ እነሆ፥ በአንተና በወንዞችህ ላይ ነኝ፥ የግብጽንም ምድር ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔና እስከ ኢትዮጵያ ዳርቻ ድረስ ውድማና ባድማ አደርጋታለሁ።

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 11 годин тому

    መሪያችን ኩሩ ነው🇪🇹 ውዳቂዎች ብዙ ይላሉ👎

  • @nagashemmam6087
    @nagashemmam6087 18 годин тому +1

    You are correct

  • @NatnaealBogale
    @NatnaealBogale 16 годин тому

    የደረቀ ጉሮሮው በኢትዮጵያ ውሀ ሲያርስ የኖረ ህዝብ ሊያመሠግኑና ወዳጅነታቸውን ማጠናከር ሲገባ የዚን ያህል የንቀት ቃል ለታላቅ ለሆነችው ለመኖራቸው ምክንያት የሆነች አገር የሚሰነዝሩት ባጠቃላይ የሚውጡት ቀን ይመጣል ያንቀን ማየት ያጓጓኛል

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord День тому +2

    Uztaziyie Selam!

  • @happysuloro3809
    @happysuloro3809 18 годин тому +1

    You are awa hero ❤

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 День тому +1

    አስለቃሽ ሟችን እመልሳለሁ ብሎ ተስፋ አድርጎ አይደለም ፣ ገጣሚው ግን ምሬት በመቀስቀስ በአመጽና በጦርነት ህዝብን አነሳስቶ የመመለስ ቅንጣትም ብትሆን የተሰፋ ጭላንጭል እንዳለ ለማመላከት ነው

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 19 годин тому

    አለን

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 20 годин тому +1

    በር ታ ውስታዝ

  • @Asw2145
    @Asw2145 10 годин тому

    ኢትዮጵያ አችን 🥀🥀🥀🥀🌹🌹

  • @NuredinArebo
    @NuredinArebo 18 годин тому

    ጀግና፣አላህ፣ይርዳህ❤❤❤❤

  • @AhommedKhan-jf4uw
    @AhommedKhan-jf4uw 22 години тому +1

    አስለቃሽ መቅጠር ቀርቷል በእድር ተከልክሎ ቀርቷል ደስ ይበልህ

  • @Beletegebrmdhin
    @Beletegebrmdhin 17 годин тому

    Thankyou

  • @Fadela-hi7ll
    @Fadela-hi7ll 17 годин тому

    Aswrwb fayuma jirtaa @Ust 🎉🎉🎉🎉mashalha mashalha mashalha mashalha mashalha mashalha mashalha mashalha tabarakalh tabarakalh jzk wrwb mashalha ❤❤❤🎉🎉

  • @sisayakalu4526
    @sisayakalu4526 12 годин тому

    GOD bless you and all your families 🙏🏼

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 9 годин тому

    Wodeme bareta ke libe enamsegenale yemitisata enfrimeshi betam teru new🙏🙏🙏

  • @dawg929
    @dawg929 23 години тому +3

    እርር አርጓቸዋል ብሪክስ ውስጥ መሆናችን

  • @HabtamuAbay
    @HabtamuAbay 18 годин тому

    tebarek

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 15 годин тому

    Arebe eko werga nefet chenkelat new !!
    ❤❤le Ethiopia telko guday BRIX new

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 17 годин тому

    ግብጾች በራስ የመተማመን አቅማቸዉ እየወረደ እና ተበለጥን የማለት ስሜት ላይ ናቸዉ፡፡

  • @vahaksakadjian4271
    @vahaksakadjian4271 День тому +1

    ትክክል !!!!!!

  • @YosefNegatu
    @YosefNegatu 20 годин тому +2

    ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው ባባይ ጣብያም በኢትዩብም እድሜ ከብልፅግና ጋር ይስጥልን

    • @NuredinArebo
      @NuredinArebo 18 годин тому

      ጀማል፣ሀያት፣አላህ፡ይስጥህ

  • @SikoSilo-sy8qt
    @SikoSilo-sy8qt День тому +3

    አህለን

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 18 годин тому

    ወይ ግብጾች በጣም ተቸግሮዋል እውነት

  • @guyobukura962
    @guyobukura962 14 годин тому

    good remark thank you

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 16 годин тому

    ስለ ብሪክስ በተመለከተ በetv በዋልታ በፋና በNBC ...ከፍተኛ ትንተናዎች እየተካሄደ ነው።

  • @SitinaSitina-c2x
    @SitinaSitina-c2x 16 годин тому

    ግብፂ ዲሮም ሌብች ናቸውእንዳንተ አይነት ኢትዮፂያው ያብዛልን ማሽሻአላህ

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 22 години тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 День тому

    እኛ እና ራሺያ እኔም የተማርኩት እራሺያ ውስጥ ነው ማነሕ በውስጥ መስመር አትፃፍልኝ አትደውልልኝ ነውር ነው ይሔ ኦስታዝ ጀማል በሺር ኢትዮጵያዊ page ነው ቾሪኒ ጆፖ 😅 በራሺያኛ 😅 አዳምጥ አንብብ ይሔ የኔ አስተያየት ነው I'm Former Ethiopian people Naval forces.

  • @DeginehDika
    @DeginehDika 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebareklgn!!

  • @Robe-o9u
    @Robe-o9u 17 годин тому

    ፈርኦኖች ኢትዮጵያውያን እንደነበሩ በምርምርና በጥናት የታወቀ ነገር ነው የአሁኖቹ ግብፃውያን ከጥቂት መቶ አመታት በፊት ከአረብ ዝርያ የመጡ ናቸው እንጂ የፈርኦን ዘር አይደሉም

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 15 годин тому

    Ethiopia BRICS❤Ethiopia

  • @MestawotTadese-o9g
    @MestawotTadese-o9g 20 годин тому

    ለአገሬ ተሰፋላት

  • @ነስሮሄለሞ
    @ነስሮሄለሞ 13 годин тому

    በሪታ፡አይዞ፡ኡታስ

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 17 годин тому

    Thanks🎉 for hou

  • @mekonnen4007
    @mekonnen4007 22 години тому

    አሰ ወራ ወበ እውነት ነው ሙሾ አውራጅ በየትኛውን ቦታ አይወድዱም

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 18 годин тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @Clahi.fana23
    @Clahi.fana23 День тому

    Keep it up

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 День тому +1

    ከስንት ምት አመት በኋላ ውሐችንን ወደቤቱ መልሰናል።

  • @girmabeyene9897
    @girmabeyene9897 День тому

    Our hero

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 19 годин тому

    የዛሬ ጋዜጠኞች ድንኳን ጥለዋል አይገኝም እንጂ ነጠላ ያስፈልጋቸው ነበር😂😂😂😂😂

  • @mohammedahamed-tv7wi
    @mohammedahamed-tv7wi 7 годин тому

    በርቱ

  • @Hananጦssa
    @Hananጦssa День тому +1

    አልኒል ነጃሺ ማጃሽ 😂😂😂