MK TV ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን በቸር ያዉለን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤ 🙏🙏
    😳እኔምለው የተዋህዶ ልጆች ግን የት ናቸው
    ለምን በማህበረ ቅዱሳን የሚተላለፈውን ቃለ እግዚአብሔርና አዳዲስ መንፈሳዊ መረጃዎችን ላይክና ሸር ሰብስክራይብ ያያደረግን ብናግዛቸው ምን አለበት ❓❓❓🤔
    ማስተዋሉን ያድለን በእውነት 😢😢😢

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒

  • @jolliecarmelo3545
    @jolliecarmelo3545 4 роки тому

    አሜን ቃለይወት ይሰማልን አባታችን .ስለ ቅዱስ ቃሉም የቃሉም ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!የቅዱስ አባቶቻችን በረከት ይድረሰን!

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥኦት እኛንም በቅድት ቤተክርስታን ያፂናን ሃገራቺንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን አባታችን።

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 роки тому

    አባታችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጠናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ያውርስልን

  • @danielwoldeyohannes7637
    @danielwoldeyohannes7637 4 роки тому

    አሜን አሜን አበተችን ቀለህይወት የሰመልን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከሰማዕታት በረከትን ይክፈለን

  • @02maranatamaranata45
    @02maranatamaranata45 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 роки тому

    ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን የተከበሩ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ

  • @balemlaybiyazin2580
    @balemlaybiyazin2580 4 роки тому

    አሜን በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!

  • @balemlaybiyazin2580
    @balemlaybiyazin2580 4 роки тому

    አሜን፫ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @hanagebrekida2766
    @hanagebrekida2766 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን::

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 роки тому

    አቤቱ አንተ ይቅር በለን ጌታዬ ሆይ

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 4 роки тому +1

    Amen amen amen abatachen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏

  • @tigistademasu6556
    @tigistademasu6556 4 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን አሜን

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 4 роки тому

    Amen kal hiwoten yasamlen abtachen

  • @kiwihana3166
    @kiwihana3166 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayhaile7426
    @tsehayhaile7426 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dktube21
    @dktube21 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 4 роки тому

    እንኳን አብሮአደረስን

    • @fantaneshamare8256
      @fantaneshamare8256 4 роки тому

      Egzhabhar Ystln Btame Ytnanl

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 роки тому

      ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜንአሜን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን⛪❤🙏🙏🙏🙏