“መድረኩ የተወረረው የፖለቲካ እውቀት በሌላቸው ሰዎች ነው” - የእዮብዘር ዘውዴ | ነፃ ሐሳብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 122

  • @endrisabasiabasi4620
    @endrisabasiabasi4620 22 дні тому +1

    👏👏👏Impressive conversation! The depth of knowledge and respectful exchange make it a joy to read. A true testament to intellectual discourse.

  • @freefre3673
    @freefre3673 Місяць тому +10

    wow! My intelligent teacher, it is a great discussion I'm proud to have taught by you👏

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Місяць тому +4

    በጣም intelligent የሆነ አመለካከት conversation ነው። እንዲህ አይነት እውነት ላይ የተመሰረተ ሚዛናዊ የሆነ እይታ ደጋግማችሁ ብታቀርቡልን ይጠቅመናል። እናመሰግናለን።

  • @zerai1229
    @zerai1229 Місяць тому +18

    ትክክል የፖለቲካ ድንቁርና እንደ ጌጥ የሚታይበት ሐገር! ስሜነህ በጣም እናመሰግናለን እንዲህ ዓይነት አዲስ ወጣት በሳል የፖለቲካ ተመራማሪ ወደ መድረኩ ማምጣትን ቀጥልበት!!!!!!

  • @getachewbelete4392
    @getachewbelete4392 Місяць тому +2

    ዶክተር በጣም ትችላለክ።ሀገራችንን እና ፖለቲከኞችን በጣም ገልፀካቸዋል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +5

    Well done የማንንም መሀይም የደደቢቱ ሀገር አይደለች እስኪ ፓርላማውን ተመልከት ለዉሎአበል ተሰበስቦ አጨብጭበው ጀግና ጀግኖች ተባብለው የአንድ ሰው ሀገር አይደለች በአረመኔያዊ ሰወች ስለሚዘወር በጭካኔ መበላላት ስለሚያደርጉ ስለሚገዳደሉ ህዝቡ እያወቀ የተሻለ ልክ እንደዚህ ሰዉየ በቃ መኖር ወይም እንደሰው ማሰብ ወደሚችሉ ሀገሮች በመሰደድ ስኬታማ ሆኖ መኖሩን መረጥን ከዙሪያችን እስከ አለም አቀፍ ስደተኞች ሆነን ግን ተፈላጊወች ነን በአለም ላይ በሀገራችን መስራትና መኖር አይቻልም በነዚህ ደንቆሮ መሪዎች የተነሳ ነው አለም ተቀየረ በቃ ሁሉም ሀገር ሰዉ ፈላጊ ብቻ ሆነ ህጎችን እየቀየሩ ስለዚህ የሌለንበት ሀገር የለም ሀገርን ለአረመኔወች ገፊወች ትተን በንግድ በፖለቲካ አሰራር አልሰለጥንምበቃ አይፈለግም።።።።።

  • @TigluAbebe
    @TigluAbebe Місяць тому +3

    በመጀመሪያ ስመነህ ባይፈርስ ከልብ አመሰግናለሁ ❤ የምታቀርባቼው ፕሮግራሞች አስተማሪ ናቸው። በርታልን

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Місяць тому +7

    Bold, well read and above all an eloquent intellectual. We need to have many more people like him. A big hand to him and for this wonderful interview program.

    • @hardsg
      @hardsg Місяць тому

      That is ur stupidity...u know who u brought to the power..now crying for ur shit

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Місяць тому +6

    መልካም ውይይት የመንግስትን ባለስልጣን ከምጠይቅ የኢትዮጵያ ሙህራንን ብጠይቅ በቂ መልስ ይሰጥሀል እኛም ትንሽ ተስፋ ይኖረናን

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 29 днів тому +2

    አገራችን ምሁር ነበራት ግን መሀይሞች እድሉን አግኝተው

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 Місяць тому +4

    ፖለቲካ ሳይንስ እና ፍልስፍና ነው!!! ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግን ልፍያ ፍትግያ ድንቂርና የነገሰበት ነው!!

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Місяць тому +2

    "ብሔራዊ አንድነት ከብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ዪቀድማል"ሃቅ ነው።

  • @abdulkerimseman3508
    @abdulkerimseman3508 Місяць тому +4

    እናመሠግናለን መምህር .... የሚገር ትንታኔ እስከ ዛሬ አለመቅረቦ!!!

  • @TigluAbebe
    @TigluAbebe Місяць тому +2

    በእውነት ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ያግዝህ ጓዴ (ሻምበል ትግሉ አበበ ኔኝ ከሱማሊያ ሀልገን ።❤❤❤❤❤

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 Місяць тому +1

    True to your name! Speaking truth to power. Thank you!

  • @syyeg
    @syyeg Місяць тому +2

    Semenh zare gena awaqi terh yemtagelgew mengest ....teteqmubet yehen ewqet belh aderselegh ....thanks

  • @ሺመልስመንገሻ
    @ሺመልስመንገሻ Місяць тому +2

    መንግስት የሚደግፉት ሰወች ያስፈልገዋል በዛው አንጸር ፖሊሲውን ለሐገር በሚጠቅም ለሕዝቡም በሚገባው ሳይፈሩ ሣይሸማቀቁ ሀሳባቸውን የሚገልጡ ያሥፈልጉናል ። በርታለሰን!!

  • @millkway-t9t
    @millkway-t9t Місяць тому +1

    Loud and clear::

  • @marationkarso
    @marationkarso Місяць тому +2

    "ድንቁርናን ከማጋለጥ ዕውቀትን መደበቅ ይሻላል " የተባለውን ፍልስፍና ይደግፋሉ ማለት ነው።

  • @menale5109
    @menale5109 Місяць тому

    we need such kind of professionals, who speak out t the truth based on political knowledge.
    Thank youl

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Місяць тому

    Good discussion!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +3

    እድሜ ይስጥልን ፖለቲካዊ ትንታኔ እንዲህ በሙህር ሲገለጥ ምን ያህል በፌስቡክ ተረት ዉስጥ ወድቀን የሀገርን ሁኔታ እንዳንረዳ አደነዘ ዙን ሰዉ አይጥፋ

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Місяць тому +1

    THANKS SIMENEH ITS WAS NICE DISSCUSSION

  • @amransamuel718
    @amransamuel718 Місяць тому +1

    Political management and administration need meritocratic leaders. These meritocratic political leaders protect the people they lead without bias and discrimination. They respect the rule of law and lead their people with social responsibility and ethical principles.

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer9348 Місяць тому +1

    Thanks, it is a great discussion 🙏🙏🙏🙏

  • @HabteBeharu
    @HabteBeharu Місяць тому +2

    እዩብዘር ድንቅ የእውቀት ሰው

  • @theaddisababa7914
    @theaddisababa7914 Місяць тому

    ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @bizunehtafessegugsa9983
    @bizunehtafessegugsa9983 Місяць тому +1

    Best eyobe

  • @Dallol_2RD
    @Dallol_2RD Місяць тому

    Thank you for your insight!

  • @eskender35
    @eskender35 Місяць тому

    እጅግ ድንቅ ውይይት ነው

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c Місяць тому

    ይህን ሰው በጣም ነው የማደንቀው ገብሬ የት አለ አልፋ ሚድያ ላይ ነበር እማውቀው

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 Місяць тому

    እንግዳው ተባረክ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Місяць тому

    Thank you smanh

  • @NatnaelWoldetensay
    @NatnaelWoldetensay Місяць тому +1

    ምርጥ ቅኝት ነው

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Місяць тому +2

    ይህ ሰው እስከዛሬ የት ነው የነበረው ለምንድነው ድምጹን ሰምተነው የማናውቀው ይገርማል ሀገሬ አሁንም የዘመናዊ የፖለቲካ ዕውቀትና የተሻለ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች አሏት ለካ ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Місяць тому +1

      አልፋሚድያ ነበር በቃሉ ታሰረአሁን ከሀገርወጣ ገብሬም ጠፋ

  • @samsomabera-iv8mq
    @samsomabera-iv8mq Місяць тому

    Truely apprentice your this program ! thank you! you have to invite him another program by another topics !

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Місяць тому +3

    የተረገጠው እውነት
    እያመመው መጣ
    በግዜ ውስጥ እግሬ
    እያመመው መጣ
    ታፍኖ የቆየ
    እያመመው መጣ
    በሆታ ግርግር
    እያመመው መጣ
    ትንሽ ጋብ እንዳለ
    እያመመው መጣ
    የጭብጨባ ህይወት
    እያመመው መጣ
    እረጭ ሲል ውሸት
    እያመመው መጣ
    ያሸንፋል ይናገራል እውነት
    እያመመው መጣ

  • @meskoteasegid-9371
    @meskoteasegid-9371 Місяць тому +1

    ፖለቲካዊ መሰሪነት ባለማወቅ ጅመላ ታጅቦ ሲዘምት እንደምን ያለ ውድመትና ጥፋት እንደሚያመጣ እንኳን ተረድተን እንዴት መላቀቅ አቃተን?

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 Місяць тому +1

    I am so proud of him

  • @Mekuannte
    @Mekuannte Місяць тому

    Thanks Dr How Change Political Decay And Came To Populism, Which Power Is Given Ethiopia

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 Місяць тому

      አስተያየትህን በአማርኛ መስጠት ትችላለህ፥ የፃፍከው እንግሊዘኛ ፅሁፍ ምንም አይገባም::

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 Місяць тому +2

    ምን ጉድ ነው ? ምን ሆነናል ? እንደዚህ አይነት ተመራማሪ ወጣት ያተሪፊች ሀገር ፤ የጎሳ ፖለቲካ ምታስከደው !!!

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Місяць тому

    Eyob, I know you will Influnce. ❤

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 Місяць тому

    እንደሱ ባሉት ሰዎች ማለቱ ነው⁉️🤔

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd Місяць тому

    Thank you for the timely, professional and informative presentation as the world is currently full of false and one sided propaganda. The current Ethiopian politicians as my opinion are most of them are working for Egypt and couldn't learn from Egyptians.

  • @NegashYifra
    @NegashYifra Місяць тому

    Yes correct

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Місяць тому +2

    ቀደምት አባቶቻችን ፖለቲከኛ የሆነን ሰው በጥሩ ሁኔታ አያይዩትም ነበር እኮ ቤተሰቦቻ
    ቸውንም ሆነ ልጆቻቸውን ይህን ቦለቲከኛ እን
    ዳትጠጉት ይሉ ነበር ለምንሲሏቸው ውሸታም
    ነው በማለት ይገልጹት ነበር የአሁንም ትውል
    ድ በትምህርት የታነጸ ቢሆንም ሕዝቡ ከአባ
    ቶች ተጽእኖ ገና አልተላቀቀም እላለሁ።።

  • @ethiopia000
    @ethiopia000 Місяць тому

    አንተ ስላስተማርከኝ ኩራት ይሰማኛል 🎉

  • @lulsegedabencare6974
    @lulsegedabencare6974 28 днів тому +1

    ዶክተር አስቆዘምከኝ ። ያለምክንያት ጥቁር ለብስህ አልመጣህም ።

  • @tilayeretta4095
    @tilayeretta4095 Місяць тому +1

    ዛሬ ገና እውቀት ያለው ሰው ጋበዝክ
    ላንተም ይከብድሃል ::

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን የሚይዙት የፖለቲካ ሃይሎች ከጀርባቸው ያለውን ሃይል የሚያሳልፉት በፈረኝነት በተበዳይነት በመቀስቀስ በሌሎች ተዳክመዋል ብለው በሚያስቧቸው ህዝቦች ላይ በመቀስቀስ ስልጣን ከያዙ በኋላም ለህዝብ የገቡትን ቃል ወደጎን በማድረግ ህዝብ እንዲጠብቁበት የታጠቋቸውን መሳሪያዎች ጭምር በመጠቀም የሃገሪቱን ኢኮኖሚ በሚያወድም ደረጃ ህዝብን መጨፍጨፍ የማህበሰቡን የተሻሉ የሚሏቸውን እንቂዎች ባለሃብቶችን የፖለቲካ መሪዎችን በህዝብ የተመረጡ የምክርቤት አባላትን ጭምር ከመድረኩ በማግለል በማሰር በመግደል በማሸማቀቅ በመሰወር ጭምር እርምጃ መውሰድን እንደ ጀግንነት ብልጠት ስልጣንን ማፅኛ ብቸኛ ማድረግ ባህል የሆነበት ሃገር ውስጥ መኖራችን እስከቀጠልን ድረስ መጨረሻችን የማያምር መሆኑ ግልፅ ነው

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Місяць тому

    ፖሎቲካ ሲል ሲደብረኝ.... say ፖለቲካ ... ፖለቲክስ

  • @sisaytefera7778
    @sisaytefera7778 29 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Місяць тому +1

    በኢት/ ፓለቲከኞች ሳይሆን የዘረኝነት ስለት/ቀመር/ናቸው

  • @tenawbeliste4359
    @tenawbeliste4359 Місяць тому

    ስሜነህ በናትህ ብርሀኑ ጁላን አቅርብልኝ

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TekleGintamo-yt6li
    @TekleGintamo-yt6li Місяць тому

    አለመወቅን አለመወቅ በረሰሱ ሌለኘሁ ችግሮ ነዉ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Місяць тому

    ምንዋጋ አለው አብዛኛው የኛፖለቲከኞች በኮታስለሆነ ምራጭ እንጭጭነው ያለው😂

  • @rado7282
    @rado7282 Місяць тому +1

    ፀጉርህን ኔትወርክ የሚፈልግ አንቴና አስመስለህ ከመጣህ ወጣት ትባላለህ 😂😂😂

  • @TekleGintamo-yt6li
    @TekleGintamo-yt6li Місяць тому +1

    ኢትዮጵያን የምየፈርሱ ሁሌት ቡዱን ነቸሁ 1ኘ አለአወቅ ደፈር 2ኘ አወቅ ፈርህ

    • @fresewfeleke7450
      @fresewfeleke7450 Місяць тому +1

      የምትነጋገሩት በአማርኛ ሆኖ ይህ ሁሉ እንግሊዝኛ ለምን አስፈለገ?

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      ኸረ ልክ ነህ።ምን የሚሉት አይነት ቋንቋ ነዉ።​@@fresewfeleke7450

    • @menale5109
      @menale5109 Місяць тому

      some professional words are sometimes difficult to express in Amharic. @@fresewfeleke7450

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf Місяць тому

    For the benefit of Ethiopia, you dont break up somalia. That is self distruction.

  • @yosephtesfaye2266
    @yosephtesfaye2266 Місяць тому +1

    Talking about the political issues and it's effect in general can be easier but if you try to go specifics the powerful government with guns will be at your door so how do you expect the political experts to be open

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому +1

      Let me answeer on the behalve of the Gentleman. They can join the underground movements.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +1

    እኛ ኢትዮጵያኖች አለርጅክ ነን እንዴ የተማረሠው እንዳይመራን። ምነው የተማረው ክፍል ወደፊት መቶ ታሪካችን መቀየር አቃተው።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +2

    Chewataw - confuse and convince.
    Addisu - Ye Orommuma chewata ⚠️ ⚠️

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Місяць тому

    አሁን ገና እውነቱን ተናገራችሁ።

  • @getinetyilma115
    @getinetyilma115 Місяць тому

    ብልጽግና ይችን ሰውዬ ወደፊት ያመጣል። This is a strategic move. መጀመሪያ ያፈምሱሀል then ይሾሙሀል።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Місяць тому

    ወጣት አልከው ባለ ጥቁር ቀለም ፀጉር

  • @samsongmariam3593
    @samsongmariam3593 29 днів тому +1

    Polo tica =politics, political, politica please yene wendem..astekakelew..sorry about it

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema Місяць тому

    ፖሎቲካ አይባልም። ቃሉም አማርኛ ሳይሆን የብድር ቃል ነው። በጣልያንኛ ፖሊቲካ (politica), በፈረንሣይኛ ፖሊቲክ (politique) በእንግሊዝኛ ፖሊቲክስ (politics) ነው። አነባበብህ ልክ አይደለም።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 Місяць тому

    ከበቃለ አላምሩ ጋር ነበር የሚሰራው ዛሬ በለፀገ ማለት ነው ማን ይታመናል ይገርማል ድህነት አላማ ቢስ አረገን

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 Місяць тому +1

    in reality the real ethiopian border is 300 k.m away of see the current border is forged by haile selasie. the dam is built in sudanese land the current border is forged. ethiopia should pay compensation for accupation damages aprx 100 bilion a year for 100 years. ethiopia diamond yigebatal congo alat. can you ask for diamond that you do not have

  • @Peace_To_World
    @Peace_To_World Місяць тому +6

    እና የምትለው "ሱማሌ ስለተዳክመች እና ስለተከፈፈለች ኣይደለም የደፈርናት" ነው የምትለው?
    Don’t forget there is a so called Karma. እንዲህ ከቀጠለ ነገ ኦሮሚያን፣ ትግራይን፣ ኦጋዴን,,, እውቅና የሚሰጥ... ሊመጣ ይችላል።
    The scramble of East Africa.

  • @BetrewerkLaeke
    @BetrewerkLaeke Місяць тому

    ጋዜጠኛወስ ቢሆን ስምአባቱ የጠፋ አይደለም አንዴ¡¡¡

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Місяць тому +2

    አንዳንድ የሻእቢያ ሰዎች የራሳቸዉ መንደድ አንሷቸዉ የኢትዮጵያን ልጆች ሲያሸማቅቁ ስመለከት በድንቁርናቸዉ እንጠባረራለሁ።የአንድ ሰዉ አገር ኤርትራ መቼ ይሆን በሁለት እግሮቾ ቆማ እንዳገር የመናያት።

    • @awaken1701
      @awaken1701 Місяць тому

      በእርስ በርስ ጦርነት: ረሃብ: ብሄርተኝነት: የኤኮኖሚ ውድቀትና: እዳ ከታመሰችው ሃገር ተወልዶ ስለ ሃገሩ (በተለይ ክልሉ ትግራይ) ትቶ ስለሌላ ሀገር ለመተንተን ሞከረ::

    • @amenamen8983
      @amenamen8983 Місяць тому +1

      Eritrea agere nate eyemrereh watew . abatochen sahle bereha laye yereferefe hizbe nw Eritrea for ever

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Місяць тому

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AmanuelBelay-u7w
    @AmanuelBelay-u7w Місяць тому

    Yeman baher atafrume tarik tazballachu Abyet hateyat

  • @onelove4923
    @onelove4923 Місяць тому +4

    ተመራማሪ ወይስ ኣጭበርባሪ ወይ ዘንድሮ 😢😢😢😢😢

    • @menale5109
      @menale5109 Місяць тому

      አቅም የለህም ይህን ለማለት
      ካለህ ቀርበህ እንስማህ

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Місяць тому +1

    ይሄ ጨለምተኛ ምሁር መሳይ ጓደኛው ተሰደደበት እና ወደዚህ ሚዲያ መጣ ደግሞ ?

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Місяць тому +1

    ይህንን ፕሮግራም ስመለከት በእንጀራ የጠቀለለ የአጥንት ጉርሻ መሰለኝ
    ፓለቲካ ሰትሉ አብራሩ ምክንያቱም ሰዎች ፓለቲካ ሲባል በአየምሮ ውሰጥ የ
    ሚመጣው በወንበር ላይ ያለውን አሰተዳደር በቻ ነው
    ትናንሽ ፓርቲዎች
    ሚዲያ
    ዘረኝነት ወዘተ ፓለቲካን ያጠቃልላል
    በደፈናው ማውራት ትመህረት አይሆንም እንደውም ለተለያዩ ስብሰቦች ብርታት መስጠት ነው

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      የስላሴዉ ቄስ እርጉም።

  • @HERMON90
    @HERMON90 Місяць тому

    የሄ ጽንፈኛ ተመልስዋል

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Місяць тому

    ኧረ እዮባ በጣም ወፈርክ።

  • @SumeyaAhimad-qh5vj
    @SumeyaAhimad-qh5vj Місяць тому

    😂wetat new

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Місяць тому +1

    “መድረኩ የተወረረው የፖለቲካ እውቀት በሌላቸው ሰዎች ነው”
    ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች

  • @AlyaAhmed-m3d
    @AlyaAhmed-m3d Місяць тому

    What!?! This guy was thninner and used to criticize Pastor Abiy Ahmed, He has become chubbier now and hehehehehe

  • @abdsemedshukra3218
    @abdsemedshukra3218 Місяць тому

    Thank you Semeneh the guy is very delusional mind state

  • @ErmiasMekonnen-o8r
    @ErmiasMekonnen-o8r Місяць тому

    Both of you said a lot: same time said absolutely nothing useful

  • @Mekuannte
    @Mekuannte Місяць тому

    Thanks Dr How Change Political Decay And Came To Populism, Which Power Is Given Ethiopia