i Moya አይ ሞያ
i Moya አይ ሞያ
  • 32
  • 174 588

Відео

Ethiopian style Popcorn በጣም የሚጥም ፈንድሻ
Переглядів 1,6 тис.3 роки тому
Ethiopian style Popcorn በጣም የሚጥም ፈንድሻ
French Toasts የፍሬንች ቶስት አሰራር
Переглядів 2823 роки тому
French Toasts የፍሬንች ቶስት አሰራር
Fruit & veggie Juice የአትክልትና ፍራፍሬ ጁስ
Переглядів 4833 роки тому
Fruit & veggie Juice የአትክልትና ፍራፍሬ ጁስ
Crochet Hat በኪሮሽ የተስራ ኮፍያ
Переглядів 3293 роки тому
Crochet Hat በኪሮሽ የተስራ ኮፍያ
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
Переглядів 157 тис.3 роки тому
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
Crepe Recipe የሚጣፍጥ ክሬፕ
Переглядів 1543 роки тому
Crepe Recipe የሚጣፍጥ ክሬፕ
Chicken veggie Biryani በዶሮና እትክልት የተሰራ ቢሪያኒ
Переглядів 3243 роки тому
Chicken veggie Biryani በዶሮና እትክልት የተሰራ ቢሪያኒ
Ethiopian food jalapeño Sauce ቆጭቆጫ
Переглядів 5373 роки тому
Ethiopian food jalapeño Sauce ቆጭቆጫ
Salmon with Mushroom cream sauce & Mashed potato ሳመን በድንች ገንፎ
Переглядів 7203 роки тому
Salmon with Mushroom cream sauce & Mashed potato ሳመን በድንች ገንፎ
Ethiopian food የፆም ጥብስ
Переглядів 4993 роки тому
Ethiopian food የፆም ጥብስ
Delicious Ethiopian food የአሳ ዱለት በሽሮ
Переглядів 2093 роки тому
Delicious Ethiopian food የአሳ ዱለት በሽሮ
Ethiopian style Ful በጣም የሚጥም የፉል አሰራር
Переглядів 1,3 тис.3 роки тому
Ethiopian style Ful በጣም የሚጥም የፉል አሰራር
Ethiopian style Ginger tea ለጤና የሚጠቅም የቅሽር ሻሂ
Переглядів 1,8 тис.3 роки тому
Ethiopian style Ginger tea ለጤና የሚጠቅም የቅሽር ሻሂ
Ethiopian Breakfast መለዋህ በእንቁላል
Переглядів 7283 роки тому
Ethiopian Breakfast መለዋህ በእንቁላል
Delicious Lentil spinach bell peppers pasta በድፍን ምስር እና አትክልት የተሰራ ማኮሮኒ
Переглядів 3373 роки тому
Delicious Lentil spinach bell peppers pasta በድፍን ምስር እና አትክልት የተሰራ ማኮሮኒ
Delicious Flaxseed raisin walnut bread በጣም የሚጥም የዘቢብ ተልባ ዋልነት ዳቦ
Переглядів 1953 роки тому
Delicious Flaxseed raisin walnut bread በጣም የሚጥም የዘቢብ ተልባ ዋልነት ዳቦ
Syrup Soaked Rings በጣም የሚጣፍጥ ሙሸበክ
Переглядів 503 роки тому
Syrup Soaked Rings በጣም የሚጣፍጥ ሙሸበክ
Delicious lentil Samosa በጣም የሚጣፍጥ የምስር ሳምቡሳ
Переглядів 1,1 тис.3 роки тому
Delicious lentil Samosa በጣም የሚጣፍጥ የምስር ሳምቡሳ
Delicious Ethiopian dish በጣም የሚጣፍጥ የድርቆሽ ፍርፍር
Переглядів 9673 роки тому
Delicious Ethiopian dish በጣም የሚጣፍጥ የድርቆሽ ፍርፍር
Hummus & lentil Falafel ሀመስ እና የምስር ባጊያ አሰራር
Переглядів 4673 роки тому
Hummus & lentil Falafel ሀመስ እና የምስር ባጊያ አሰራር
Ethiopian style Oatmeal recipe በኦትሚል የተሰራ በጣም የሚጥም ገንፎ
Переглядів 1033 роки тому
Ethiopian style Oatmeal recipe በኦትሚል የተሰራ በጣም የሚጥም ገንፎ
Delicious Sardine Recipe በሽንኩርት ቲማቲም ቃርያ የተሰራ እጅ የሚያስቆረጥም ሰርዲን
Переглядів 4963 роки тому
Delicious Sardine Recipe በሽንኩርት ቲማቲም ቃርያ የተሰራ እጅ የሚያስቆረጥም ሰርዲን
Apple up side down Cake በአፕል የተሰራ ኬክ
Переглядів 973 роки тому
Apple up side down Cake በአፕል የተሰራ ኬክ
Vegan mix berries Cake የፆም ስትሮቤሪ ኬክ
Переглядів 3693 роки тому
Vegan mix berries Cake የፆም ስትሮቤሪ ኬክ
Tortilla stuffed With veggies በቶርቲያ እና አትክት የተሰራ ፈጢራ
Переглядів 5123 роки тому
Tortilla stuffed With veggies በቶርቲያ እና አትክት የተሰራ ፈጢራ
Potato Casserole without cheese በኦቭን የተሰራ የሚጣፍጥ ድንች
Переглядів 1373 роки тому
Potato Casserole without cheese በኦቭን የተሰራ የሚጣፍጥ ድንች
Simple veggie,Tuna, spaghetti ቀላል በአትክልትና በቱና የሚሰራ ፓስታ
Переглядів 2593 роки тому
Simple veggie,Tuna, spaghetti ቀላል በአትክልትና በቱና የሚሰራ ፓስታ

КОМЕНТАРІ

  • @user-jo9jj2lp4b
    @user-jo9jj2lp4b 23 дні тому

    Good job

  • @girmaabebe3988
    @girmaabebe3988 Місяць тому

    ውሀው የሞቀ ነው የቀዘቀዘ

  • @meseretamsalu755
    @meseretamsalu755 Місяць тому

    tezegajeto sent ken mkemt yichelal

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 2 місяці тому

    ሰላምአለይኩምእሙየበጣምደሰየሚልየተልቦጅሰመሸአላህተልባለጨጎራለጤለብዙነገርጠቃሚነውበጣምደሰይላልበርችጠክርጎብዥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 місяці тому

    Wow thank you!

  • @genetwoldekidan-yz9ol
    @genetwoldekidan-yz9ol 2 місяці тому

    Stop using English words

  • @MeseretGebeyehuKasa
    @MeseretGebeyehuKasa 2 місяці тому

    ተልባ በእጅ አይነካም

  • @user-gv1bl4yr9m
    @user-gv1bl4yr9m 2 місяці тому

    ጥሩ ነው የእንግሊዝኛ ቃላት አትቀላቅይ

  • @kasechololo5168
    @kasechololo5168 2 місяці тому

    ከሥር የዘቀጠውን ምንድነው የምታረግው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 місяці тому

    ዋዉዉዉ የባለሞያ ልጅ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @user-mx7uf1en2b
    @user-mx7uf1en2b 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @EtaferahuTilahun
    @EtaferahuTilahun 3 місяці тому

    yesuuf

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x 4 місяці тому

    Jesus loves you ♥️ Amhara great again Amhara life matters 💐 thank you ♥️

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q 5 місяців тому

    Wowwwwww❤❤❤❤❤

  • @genetlegesse3218
    @genetlegesse3218 5 місяців тому

    አንቺ የተልባ ጁሽ ጠጡ እያልሽን ነው ሌላዋ ደግሞ በጥናት ያገኘሁት ነው ብላ ተልባ ከበዛ ም መርዛማ ነው እያለችን ነው አንቺስ ምላሽሽ ምንድን ነው

  • @almanal2382
    @almanal2382 6 місяців тому

    አድግዜ ማዘጋጀት ይላል ወይስ ይበላሸል

  • @tiruneshteba3968
    @tiruneshteba3968 6 місяців тому

    አሪፍ ነው

  • @biraneshtesfaye2476
    @biraneshtesfaye2476 7 місяців тому

    ❤️❤️❤️

  • @user-of9mx6ci1s
    @user-of9mx6ci1s 7 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-kl1zw7lj3h
    @user-kl1zw7lj3h 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl1zw7lj3h
    @user-kl1zw7lj3h 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zz4ce3lr6s
    @user-zz4ce3lr6s 11 місяців тому

    Wow

  • @sosnagirma1253
    @sosnagirma1253 11 місяців тому

    ስኳሩን ያደረገችው ለናተ አይደለም የስኳር ኮመት በዛ። በተረፈ ተባረኪ ቆንጆ ነው እሞክረዋሐሁ ተባረኪ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Рік тому

    ሰዎች እኔ ሰፈጨው ይያዝብኛል(ይለነቅጥብኛል ቃሉን ካልተሳሳትኩ) ድቄት አይሆንም። ምን ላድርግ? ❤❤

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Рік тому

    You kill every one to much suger type 2 div who follows yr respe just water and seemed SD you can drink it no problem trash the suger ps maybe light honey 🍯 thanks

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Рік тому

    You kill every one to much suger type 2 div who follows yr respe just water and seemed SD you can drink it no problem trash the suger ps maybe light honey 🍯 thanks

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 Рік тому

    ከልተፍ በይልን ይቅርታ

  • @zayenbawol5809
    @zayenbawol5809 Рік тому

    ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ስኳር ባይበዛው ጥሩ ነው አለኩሊሀል ጥሩ ነው እታችን ሹኩረን

  • @wonjishoa8124
    @wonjishoa8124 Рік тому

    በመጀመርያ ለአስተየቴ ይቅርታ እየጣያኩ የጅሱ አሰራር ጥሩ ሆኖ ሰለ የጅስ ማስራዎች የመጡት ከግሮሰር ስለህነ ጅስ ከመሳራቱ በፍት መታጠብ ያለባቸው ይመስለኛል አለጣብሽም ማለትም አልደፈረም ግን ያየሁትን ቭዲዮ ስማለከት አፕሉ ላይ ያለው እስቴክር ሰይናሳ ስቆራጥ ነው ያስታዋልኩት አሁንም ለአስታየታ ይቅርታ እለላሁ በተራፈ አሰራሩን ወዲጀለው🟩🟨🟥

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Рік тому

    ጎበዝ ባለሞያነሽ እጂሽ ይባረክ መሻአላህ😊😊

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Рік тому

    እንግሊዝኛዉን ትተሽ አማርኛ ተጠቀሚ እባክሽ። እንግሊዝኛ የማያዉቅ ይኖራል።

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Рік тому

    ወይኔ እኔ በጣም ስኮር አባዛለው ሻይ የጣጠሁ አይመስለኝም ሞቅ ቃላለ እንዴት እንደምቃንስ ግራ ገብቶኛል

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 Рік тому

    ቆይ እንዴት ተልባዉ ሲፈጭ ሳይያያዝ ዱቄት ሆነ??ማለቴ ቅባትነት ስላለዉ

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 Рік тому

    Good job

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому

    Good job❤

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 Рік тому

    Telba fetsmo eskintata aykolam. Shtet new. Gal eskil mames bcha beky new.

  • @Erdachew-zf5ok
    @Erdachew-zf5ok Рік тому

    መች ነዉ የምንጠጣው?

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Рік тому

    ተባረኪየኔቆንጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebe795
    @abebe795 Рік тому

    Thank you ❤

  • @sosinaassefa3906
    @sosinaassefa3906 Рік тому

    Tebarky for sharing just don’t put sugar 🙏

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም ጥሩ ነው ተልባ በጣም ጤና ነው:: በጣፋጭ fruit መስራት ይቻላል ስኳሩን ለመተካት?

  • @sinkneshmandefro5695
    @sinkneshmandefro5695 Рік тому

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @yergalemmesfin3555
    @yergalemmesfin3555 Рік тому

    instead of suger it is better to mixe with fruit banana. for me it is milk.not jus.

  • @tube2883
    @tube2883 Рік тому

    እምዋውው ጠንክሪየኔውደ ቤተስብእንሁን ፕሮፍይሌንተጭነሽ አብሽሪ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @blenbetru8555
    @blenbetru8555 Рік тому

    ተባረኪ ቅን ነሽ ሌሎቹ አንዴት ነጭ ማድረግ አንደምንችል ሳያስረዱን ነጭ አድርገው ያሳዩናል ያንን ልመጣ አያለ ብዙዎቻችን ተችግረን ነበር በግልፅ ስላሳየሽን አናመሰግናለን

  • @damituhalengo408
    @damituhalengo408 Рік тому

    It’s good but white sugar is poison please use honey?

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 Рік тому

    sigre no gode plise tkre your slfe tnkyou