ሴት ልጅ ጥቃት ሲደርስባት ምን ማድረግ አለባት?? ''ለሴቶች ጥቃት ተጠያቂዎች ወንዶች ብቻ አይደሉም!'' ቆይታ ከህግ ባለሙያዋ ወጣት ጋር //20-30//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • ሃና ላሌ ትባላለች የህግ ባለሙያና የሴቶች መብት ተሟጋች ስትሆን ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ በተለያዩ የሴቶች ድጋፍ ክበባት ውስጥ በአመራርነት አገልግላለች። ከዚህች ወጣት ጋር ስለ ሴቶች ጥቃት ምንነትና ስለመፍትሄው እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ቆይታ ተደርጎበታል ።
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 1

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 16 днів тому

    @Kalye mola:Attention and justice for Ethiopian women
    Attention and justice for Ethiopian children
    Attention and justice for Ethiopian mothers
    Gender-based violence soon
    Stop
    Justice for women and children