አርቲስት ዘቢባ ግርማ - እናት ኢትዮጵያ (በመንግስት ምስረታ በዓል መስቀል አደባባይ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2021
  • አርቲስት ዘቢባ ግርማ - እናት ኢትዮጵያ (በመንግስት ምስረታ በዓል መስቀል አደባባይ)
    Facebook: / waltainfo
    Twitter: / walta_info
    UA-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

КОМЕНТАРІ • 116

  • @tesfayesuszinare939
    @tesfayesuszinare939 2 роки тому +4

    Thank you zebib for choosing this wonderful music. May our beloved Country Ethiopia 🇪🇹 be blessed forever 🙏❤💖💕

  • @sisman1636
    @sisman1636 2 роки тому +30

    ሙዚቃው ባታውን ቢመጥንም ባንቺ መዘፈን አነበረበትም ድስጥ እንደ ጣደ ሴት አጣደፍሽው የሙዚቃው ዝግታ እድሜማን ነው ሚመሰክረው

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 2 роки тому +3

      😁😁😁😁Lezawen asatachew ekoo

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +5

      ከጂጂ ውጭ በማነም ቢዘፈን ስሜት አይሰጥም የጂጂ ስራ በራሷ ከፍታ ልክ ብቻ ነው በዲጄ ቢያጫውቱት አሪፍ ነበር

    • @ZZZZ-uz3us
      @ZZZZ-uz3us 2 роки тому +5

      ሙዚቃውና ዘፋኟ አልተገጣጠመም

    • @getasewtaddesse168
      @getasewtaddesse168 2 роки тому

      አይ ትክክለኛ ቴምፓ ላይ ነች ወይ ሙዚቃውን አታቀውም

    • @user-us5sk6fi4j
      @user-us5sk6fi4j 2 роки тому

      😂 😂 😂 😂

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 2 роки тому +12

    እጅጋየሁ ሽባባው ናፈቀቺን❤
    ዘቢባ ያማራል ።
    እማማ እናት ኢትዮጵያ
    ዛሬም ድንግል ነሽ።
    ጀግና ሲረሳ

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 роки тому +17

    ልክነሽ ዘቢብ ሁልጊዜ አዲስ አታረጅ አትወድቅ ሁልጊዜ ቆንጆ 💞💞💞💞👌👌👌👌👌

    • @girmakirose6696
      @girmakirose6696 2 роки тому

      ላንተ ኢትዬጵያ ማለት መሬቱ ነው ? ህዝብዋማ እየተሰቃየ ነው

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 2 роки тому

      @@girmakirose6696 በእናት ተስፋ አይቆርጥም ሰላማችንንም ይመለሳል ደግሞ ይሆናል 🙏

  • @kd4512
    @kd4512 2 роки тому +6

    Wow, what a performance, Zebiba!!!?
    I wish GIGI was able to do this in this crowd? I wish GIGI health and happiness. ❤️ Mama Ethiopia

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🕊🕊🕊🕊

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ 🙏🏻

  • @shewangizawgebrekidan4252
    @shewangizawgebrekidan4252 2 роки тому +5

    It is TRUE!የጠላሽ ይጠላ ፤እናት ሀገሬ በጀግኖች ልጆችሽ ተከብረሽ ለዘላለም ኑሪልኝ።💪💪💪

  • @belleabate5218
    @belleabate5218 2 роки тому +3

    I love zebiba 💘
    I love GG 💘
    I love Abiy 💘
    I love Ethiopia 🇪🇹

  • @zabishsemagn9292
    @zabishsemagn9292 2 роки тому +12

    እምየ አሁንም ድንግል ናት።።።።። ሙዚቃው ግን ያለ ባለቤቱ አይይይይይ ጅጅየ

  • @fatyfaty8254
    @fatyfaty8254 2 роки тому +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ እባክሽን 🙏

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 2 роки тому +2

    ዋዉ፡ዘቤባ፡ዋዉ፡በትክክል፡ነዉ፡ቅነዉ፡ያስተላለፍሽዉ፡በርች

    • @sentayehuggiorgis4109
      @sentayehuggiorgis4109 2 роки тому

      ማን እንደ ጂጂ ለዛዋ የሚያምረው ይሁን ብለን ሰምተነዋል ቢዘፈን በጂጂ ያምራል

  • @josephbayu4457
    @josephbayu4457 2 роки тому

    Love 💘 great music 🎶 you choose nice voice 👌

  • @merg1011
    @merg1011 2 роки тому +1

    Every work of gigi is deep. I wish she was the one singing it

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 2 роки тому +10

    ያገቡሻል ይፈቱሻል አሁንም ድንግል ነሺ ልክ ነሺ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому

      yአሁኑ፤ዘፈነካችጋሪ፤ኤሂዲም፤እደብቧዲ፤ነዉ፤yረገ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 роки тому

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 2 роки тому

    ዘቢባን በጣም የማደነቃትና የምወዳት ድመፃዊት ነች በዚሀ መድረኳ ግን ከነበረራት ከፍታዋ በ180የመኪና speed ጋር በሚወዳደረ ቁልቁል ወርዳ አገኘኋት።ሰው ለካ እንዲህ ይሆናል?የመድረክ አቀራረቧና ከተጫወተችሀ ሙዚቃ ጋር ከነአጃቢዎቿ (ከአንደኛዋ በቀር) ለቀረበው ሙዚቃ አልባሳቸው እዚሀ ግባ የማይባል ነው።በተለይ ዘቢብዬ ከላይ እሰከ እግረሸ ሰንደቅ ዓላማዎን ሸብርቅ ብለሸ ይህን ሙዚቃ ሰትቃኝው ባየ ኖሮ (ምን ያክል አነባ እንደነበር አሰብኩት)በሙሉ ነጭ መቅረብሸ አንቺ ያሰብሸው ይኖራል ግን ለተመልካች ብዙ ወጋ የሚያደርግ አልነበረም።ያቺ አይደለም ሰህተቱ የዳይሬከተርሸና አሰተባባሪዎችሸ ነው።ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ብለው እነሱ ቀድመው ኩበቱን ለቅመወ የኩበት ለቀማቸውን ቸብ ተደርጎላቸው በባዶ ሜዳ ድግሰ አሟቂ አደረጉሸ ብርቅዬዋን እህቴን።እረ ጎበዝ እያሰተዋልን እንጓዝ እንጂ።

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 2 роки тому

    Wow what amazing voice. Love you sweetheart.

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 роки тому +1

    አገሬ ሰላም ሽ ይብዛ

  • @user-mi6yu5qh1t
    @user-mi6yu5qh1t 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ክብራ ኑርልኝ ልዝልእልም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ እባክሽን 🙏🏻

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +12

    አይጁታ ይሔሑሉ ነገር ቀረባቹ አፈርብሉ

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 роки тому +6

    Mr. Sound engineer what is going on. This a big day for Ethiopians
    We expected a bit clean work.

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e 2 роки тому +2

    Ema enate ethiopian lezelalem nuri 💞💞💞💞💞💞

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +4

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 роки тому +1

    አቤት
    አቤት
    አቤት
    እልልል ብለናል🙏🏽👩🏾‍✈️👮🏾‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 2 роки тому +1

    Zebib 💚💛❤

  • @marmar803
    @marmar803 2 роки тому +7

    ምን አይነት የሞተ ባንድ ነው ?? ምንም ደስ አይልም ወይም በደንብ አልተለማመዱም ከባንዱ ጋር !!!

  • @raheladugna1247
    @raheladugna1247 2 роки тому +2

    The Sound system not good at all

  • @asnakechtilahungabtora710
    @asnakechtilahungabtora710 2 роки тому +1

    እጅግየሑ እማ አማ እንኳን ደሥ አለን ዘቢባ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 роки тому +2

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤

  • @ismaeilali9629
    @ismaeilali9629 2 роки тому

    Waw😍😍

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 2 роки тому +2

    Zebibayeeeeee

  • @Dior768
    @Dior768 2 роки тому +2

    ሀገሬ፡እሷ፡አምላክ፡አላት።

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 роки тому +1

    ይመችሽ ዘቢብ ጎበዝ

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 2 роки тому

    😍😘👌👏

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому

    Wow zabib so happy to see you on this special day

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 роки тому

    እናት ኢትዬጵያ

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o 2 роки тому

    ዎው

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 роки тому

    እስፒከሩ..አይሰራም

  • @hulubersuhune4827
    @hulubersuhune4827 2 роки тому

    ወሳኝ ዘፈን ፈጣሪ ይባርክሽ ዘቢባየ

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 2 роки тому +3

    BREAKING NEWS
    Jesus Christ is the Lord. In this dark time please seek God. You need Jesus Christ to be saved. Repent your sin and ask God’s forgiveness. May be this is the Day that the Lord has made for you. God bless you

  • @specialcell5708
    @specialcell5708 2 роки тому

    Amerobachuhal 💚💛❤😍

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому

    ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 2 роки тому

    💚💛❤️👌👌👌

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑🎆

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 2 роки тому

      💚💚💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 2 роки тому +3

    ምነው አስሮጥሽው

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 роки тому +1

    እማማ ይዘፈንልሽ ይወደሥልሽ ዝናሽ

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 роки тому

    💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤓🤓🤓🤓

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 роки тому +5

    አንቀለቀለችው ዘፈኑን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому

      እስክ፤እረጋቤy

    • @hanahana4519
      @hanahana4519 2 роки тому

      ክክክክክ አወራርጥችው እንጀ አንቀለቀለችው ብቻ🇪🇹🏃😀😀👈

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 2 роки тому

      @@hanahana4519 hahahaha

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 2 роки тому

    ,🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼👍🏼💪💪💪

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 роки тому

    የኛ አገር አር።ቶች ለሃደ ለመጣ መገስት ማሸርገድ መጨርሻቹህ ያየሰው

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 2 роки тому

    ማን እደትጂዬዬዬዬዬዬ💝💞

  • @marwamobile8644
    @marwamobile8644 2 роки тому +2

    እውነት።ድምፃዌ።ታጣ።በዜወሳኝ።ቀን

  • @abbyklay3883
    @abbyklay3883 2 роки тому +1

    enquan des alesh hagere

  • @ethiosun9909
    @ethiosun9909 2 роки тому +2

    ዘፈኑ በቦታው ደስ ይላል አንቺ ግን ወተት እየገነፈለብሽ ነው እምትመስይው በዛላይ ከድምፅሽ ጋር አይሄድም

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 2 роки тому

    ቸኩልሽበት ጂጂን በደንብ አላዳማጥሻትም ማለት ለማንኛው የሀገር ስለሆነ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @ashuteck88
    @ashuteck88 2 роки тому +3

    ሁለተኛ ይሄን ዘፈን ብትዘፍኝ ወዮልሽ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 2 роки тому

      ክክ

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 2 роки тому

      @@fatmahusan3555 አሳፋሪ ስራ ነው ለዚያውም በዚያ ቀን ምንም ብቃት የላትም የጂጂን ለመዝፈን

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 2 роки тому +1

    ውውውውው ስሜተ

  • @simretaychew8789
    @simretaychew8789 2 роки тому

    Rahelnm mkeriyat esty ...ager ykedmal .beyat ychi wesentegna

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 2 роки тому

    ግን እኮ እያዳመጧ አይደለም

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 роки тому

    ሁሉ ነገራቸው ጥሩ ሆኖ ምነው ይህ ዊግ የራሳቸው ያለመሆኑ ይታወቃል ቢቀር ደኛ ኢትዮጺያውን ፀጉረ እኾ በጣም ጥሩ ነው አንደሚያሥጠላባቸው እባካችሁ ንገሯቸው አመሰግናለሁ

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 2 роки тому +1

    may all the enemy of Ethiopia be scattered and destroyed. Thank you Zebiba!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 роки тому +1

    መቼ ነው ሕዝብና መንግስት አንድ የሚሆነው።

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 2 роки тому +6

    አይ ጂጂ የማትቀር አርትስት እሷ ብትሆን የዘፈነቺው ጪራሺ ልዮ ስሜት ይኖረው ነበር

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 роки тому

    ،ከሳራ አለ አርብ አከሰርሽዉ ሙዚቃዉን

  • @swel7586
    @swel7586 2 роки тому +2

    The song lacks creativity, unprofessional. It sounds as though created on the go. Lyrics is childish. The drum sound is really insulting. It's sounding like an empty metal bucket. What's up with that noise? You call that music? The singer is faking or acting, doesn't demonstrate genuine feeling and emotion. Where are the great Ethiopia musicians, music writers and producers?
    I hope Ethiopia will not continue on the path of "who knows who" connections, relationships, friends and family.... I hate to say it but she may have been nominated on such bases .......................
    I hope not.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому

      i don't think she has any connection .yes i don't like the way she performed i miss gg🙈

    • @belleabate5218
      @belleabate5218 2 роки тому

      Junta

    • @swel7586
      @swel7586 2 роки тому

      @@belleabate5218 junta ma ante ena Abatih ke Enatih enadwim hulu bietesebochuh. Ye Aghamie risirasoch. Yehe yibeqahal Bezza tifa. Dedeb

  • @temesgenaylawu706
    @temesgenaylawu706 2 роки тому

    Defar neshi yegigine lmaSmsle memokr!!!!

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 роки тому

    ባትንቀለቀል ጥሩ ነበር

  • @tupe5270
    @tupe5270 2 роки тому

    አንቼን የመርጠሽ ስው ችግር ይለበት ናው

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому

    አፈጠንሽው በጣም

  • @user-zf5ln9cd2k
    @user-zf5ln9cd2k 2 роки тому +11

    መግማት መግማማት አሕያ አይደለም የሚያልቀው የሠሜን ወሎ ሕዝብ እባቸው እሣት ሁኖ ይብላችሑ ሠማይ አትቀበላችሑ ☝☝

    • @husse3697
      @husse3697 2 роки тому

      በጣም👌

    • @tihitnat1361
      @tihitnat1361 2 роки тому

      አሜን 🙏😔

    • @sisman1636
      @sisman1636 2 роки тому +2

      ድርድር የለም የትግሬ አፓርታይድ ለነፃነቱ አማራ ማይጨውን አላማጣን እስኪያስ መልስ ለነፃነቱ ዋጋ ይከፍላል የትግሬ አፓርታይድ ከምድር ሲጠፋ ብቻ ዘላለማዊ እረፍት ያርፋል

    • @eilham2682
      @eilham2682 2 роки тому

      ትክክል

    • @fozibtiahmed7110
      @fozibtiahmed7110 2 роки тому

      ትክክል

  • @konjjotube1476
    @konjjotube1476 2 роки тому

    ዘቢባ defar nesh pls don't play this song never. horrible

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому

    ይሄ ዘፈን በጂጂ ጉሮሮ እንጂ በማነም አያምርም አትነካኩ በዲጄ ቢከፈት የተሻለ ነበር

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 роки тому +1

    አይቺ ዱንያ ዝብርቅርቅሽ የወጣ

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому

    ዘቢ ሳታውቅ ቀርታ ነው ምን አልገባኝም ታፈጥነዋለች

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 2 роки тому

    አይመጥንም አቦ።

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 роки тому +2

    ዘፍነሽ ሙተሻል ሰው እያለቀ እማማ ድዝዝ

    • @seidmengstu5746
      @seidmengstu5746 2 роки тому +1

      በሽታ መቀኛ ባንዳ ባለሽበት ወይም ባለህበት ድርቅ ያርግሽ አንሽ ደም ይልበስ ቆሻሻ

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y 2 роки тому

    የወሎ ገበሬ ከወያኔ ጋር ይፋልማል እናንተ ትጨፍራላችሁ ይድፋችሁ

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 2 роки тому +1

    BREAKING NEWS
    Jesus Christ is the Lord. In this dark time please seek God. You need Jesus Christ to be saved. Repent your sin and ask God’s forgiveness. May be this is the Day that the Lord has made for you. God bless you

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 2 роки тому +1

    BREAKING NEWS
    Jesus Christ is the Lord. In this dark time please seek God. You need Jesus Christ to be saved. Repent your sin and ask God’s forgiveness. May be this is the Day that the Lord has made for you. God bless you