👉ይህንን ቦታ አያችሁት⁉️👉🔴LIVE

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 14

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    መጋቢ ምስጥር
    ቃለህይወት ያሰማልን
    ምርጥ መምህር
    እንደዚ አይነት መምህራንን አባቶችን ያቆይልን ያኑርልን፡፡

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    የአቡነ ሐብተማርያም በረከት ይደርብን ይደርባችሁ፡፡

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ራማ ቲዩብ
    ፀጋህን አቡነ ሐብተማርያም ያብዙልህ
    የቤ/ን አምላክ ይጠብቅህ

  • @ZelalemFeyisa-p1s
    @ZelalemFeyisa-p1s День тому

    አሜን❤❤❤

  • @user-vx1ts3vv8s
    @user-vx1ts3vv8s 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    በጣም ያምራል
    ደስ የሚል ቦታ

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ሲጊናል ደስ ይላል

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    እውነት ነው
    አባታችን አቡነሐብተማርያም
    ድንቅ አባታችን
    ከኮረና አይደለም ለኛ ለኢትዮጵያን(ለኦርቶዶክስ ልጅ)
    አሜሪካ ከገዳሙ ሄደው አባቶች አጥነው
    ታምር ተደርጎል በምድረ አሜሪካ ብሎም በኢትዮጵያ

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    የት ነው ቦታው?

  • @zinuugirmaa1000
    @zinuugirmaa1000 2 дні тому

    Eeeeellllll

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ሎሚያቸው ለጨጓራ መፍትሄ ነው
    እጣናቸውም መድሐኒት ነው
    መልካቸው
    ገድላቸውም

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ፃድቃኔቅድስት ድንግል ማርያም
    ደብረ ምጥማቅ ትንሽ ወረድ ብሎ ከሰላድንጋይ ስንመጣ ወይም ደብረምጥማቅ ሳንደርስ ከአዲስ አበባ ስንመጣ ገብተዋል ሂዱእና እዩአቸው፡፡

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s 2 дні тому

    ሰንዳፋም አሉ አቡነሐብተማርያም
    ከሰንዳፋው ቅዱስ ገብርኤል ጋር
    አስኮም ከቅድስት አርሴማ ጋር