Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment.

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +73

    ንገረው ልክልኩ መቼ ይገባዋል ይሄ አረመኔ የሆነ መንግስት😢💔💔💔

  • @makytube2750
    @makytube2750 Рік тому +83

    💚💛❤የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው
    የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው
    ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ
    ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ💚💛❤ =🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Рік тому +78

    ደባል ሆኜ ስኖር በገዛ ቤቴ ስሙት ባለጊዜዎች ህዝቡ ባዳ ያደረጋችውት ይብቃቹ ልብ ግዙ

  • @kenzuasfawasfaw1405
    @kenzuasfawasfaw1405 Рік тому +96

    ጌትሽ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ኢትዮጵያ ታመሠግንሀለች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፣፣

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Рік тому +29

    እንደ አማርኛ ቋንቋ እኮ ስሜት የሚሰጥ የሚገልፅ ቋንቋ የለም ቅኔዉ ገብቷቸዉ ባንተ ላይ እንዳይዘምቱ ነዉ ስጋቴ ጌትሽ ሁሌም ለህዝብ ድምፅ እንደሆንክ ነዉና ፈጣሪ ይጠብቅክ😘😢

    • @Motherhood_
      @Motherhood_ Рік тому +2

      እነሱ ከገባቸው እማ ምኑን ተቀኘው😊

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 Рік тому +135

    ሰሚ ባይኖር እንኳ ተናጋሪ አለማጣትም አንድ ነገር ነው !!! ግሩም ነው !!!

  • @iam4419
    @iam4419 Рік тому +759

    የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው
    የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው
    ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ
    ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ😢😢

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Рік тому +17

      💔👍

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому +55

      ግጥሙ ጋላወችን ይገልፃል

    • @alazarandu3637
      @alazarandu3637 Рік тому +41

      በደንብ ነው የነገራቸው ባለተራዎችን😅😅😅

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому +15

      @@alazarandu3637 አወ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Рік тому +32

      ዘንዶ አብይ ስው አላስተኛ የሚገል መጣ ዘንድ የዘፈኑ ምርጥ ብዙ ሚያስተምረን

  • @Addis948
    @Addis948 Рік тому +181

    ገና ፡ ሳልሰማው ፡ ነው ፡ ዘፈንህን ፡ ለብዙ ፡ ሰው ፡ ሼር ፡ ያደረግኩት ፡ የጌትሽ ፡ ዘፈን ፡ መልእክት ፡ ስለሆነ🙏🏽

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Рік тому +16

    ቢሲንካ!!! እንዲህ በ6 ደቂቃ ይሄን ሁሉ መልእክት ማስተላለፍ ትልቅ ጉብዝና ነው:: እናመሰግናለን ድምፅ ለምትሆኑን ሁሉ:: ❤❤❤

  • @madesign21
    @madesign21 Рік тому +2

    ሴቲቷ = አብቾ 😂 ይቺ ወላዋይ 😂😂😂
    ምርጥ ስራ የዘመኑን ኢትዮጵያዊ ነን ባይ ጎጠኞችን የገለጠ.. በኢትዮጵያ አሸብርቃ ስታታልል ቆይታ በኃላ ወርዉራ ጣለችው አረንጏዴ ቢጫ ቀዯን !😊

  • @asnakea.chanie3201
    @asnakea.chanie3201 Рік тому +863

    "ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
    ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ!"
    Thank you, Getish, for this excellent song that describes our current predicament as Ethiopians.

    • @mesfinhaileslassie1041
      @mesfinhaileslassie1041 Рік тому +35

      ምን ጊዜም ደረጃውን እና ወቅቱን የጠበቀ ስራ የሚሰራ ኩሩ ኢትዮጵያ ደ❤❤❤❤❤❤

    • @girrisaatube6797
      @girrisaatube6797 Рік тому +5

      chalut engdhi

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Рік тому +9

      Wow👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr Рік тому +3

      Lk new❤❤❤❤❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +5

      ውንድሜ መቻልነው ሺ ዓመት ይግዛ ብላችሁ የዘፈናችሁት እናንተው፣ የገዛ ውንድማችሁ ንጽሁን ትግራዋይ ጎንደር በተክርስቲያን ውስጥ በዲንጋ ቀጥቅጣችሁ የገደላችሁት ደም እንባ ወደዝጋብሔር ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ብልፅግና እሚባል ደናቁርት ስብስብ ሀገሬን መጫወቻ አደረጓት😢😢😢ፍትህ ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ😢😢😢

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Рік тому +27

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንዳዲስ እረኛ...
    ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ.🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌✌ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Рік тому +8

    "...ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አድስ እረኛ፣ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ...."፤ በትክክል የዚህን ዘመን ፖለቲካ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

  • @micomikiyas152
    @micomikiyas152 Рік тому +16

    "የዝንጀሮ መንጋ ስፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለው " ምርጥ አገላለፅ

  • @aniyimam5472
    @aniyimam5472 Рік тому +140

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ;
    ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ::
    ሀቅ ነው 👌👌👌

    • @ltka.a3616
      @ltka.a3616 Рік тому +6

      አዳነች አበቤ የድሆችን ቤት ስላፈረሽ መታሳቢነቱ ላንቺ ይሄን አንቺ ዝንጀሮ ፊት።

  • @Addis948
    @Addis948 Рік тому +37

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በቃ ፡ ጥበበኛ ፡ ስትሆን ፡ መሬት ፡ ላይ ፡ ያለውን ፡ ጉዳጉድ ፡ ከስምት ፡ ደቂቃ ፡ ባነሰ ፡ ሽክን ፡ አድርገህ ፡አዋዝተህ ፡ ታቀርባለህ ፡ እናመሰግናለን ፡ ድምፃችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Рік тому +1177

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Рік тому +46

    የታፈነ የህዝብ ብሶት የህዝብ እውነት ። እረጅም እድሜ እና ጤና ለጌትሽ ማሞ🙏🙏🙏 ስንቱ አርቲስት አድር ባይ ሲሆን በሙያህ ለህዝብ ድምፅ ሆነሀል እና እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Рік тому

      ጌትሽ ማሞ ለማያውቅህ ታጠን አብይ ልክ ስልጣን በወጣ ግዜ ባለህ ቀረቤታህ በየመጠጥ ቤቱ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል አልነበር ጠቅላዩ አላስቀርብ ስልህ በሌላ መጣህ አንተጨአብሾኣም

    • @etsepatosfassil4883
      @etsepatosfassil4883 Рік тому

      @@shemseiasultan የዘፈነው ግን ስህተት የለበትም
      በዛላይ መጀመሪያ ላይ ጠቅለዩን ያልወደደው ማን ነበር እውነቱ በታወቀ ጊዜ ግን ዝምታን አልመረጠም

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 Рік тому +47

    Let’s see what kind of excuse Abiy and Shimeles are going to come up with in order to arrest Getish Mamo

  • @ethiotube1995
    @ethiotube1995 Рік тому +90

    ትላንት ላይ ሆነክ ዛሬን ነገርከን አሁን ደግሞ ዛሬ ላይ ቆመህ ነገን አሻግረን እንድናይ ስላደረከን ልባዊ ምስጋና ላቀርብ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏ጌትሽ አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ነብይም ጭምር ነክ ❤

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 Рік тому +241

    አንቺ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሔር ወደቀድሞው ሰላም ይመልስልሽ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!!!

    • @rebkabini325
      @rebkabini325 Рік тому +4

      Ammen

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 Рік тому +1

      አሜን እግዚአብሄር ኢትዬጽያን ይጠብቅል

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 Рік тому +1

      ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ አጣሁ ባለፀጋ እንዳች ዘንድሮካፍ ካፍ የሚለቅም ሞልቶሽ የስው ደሮ you nailed it brother thank you

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 Рік тому +1

      Amen

    • @nardostesfaye8599
      @nardostesfaye8599 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ሙዚቃ ነው ጌትሸ ማሞ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤

  • @HuRuy4BetterFuture
    @HuRuy4BetterFuture 11 місяців тому +12

    I bet Eritreans 🇪🇷 are enjoying this song more than any time. 😀👌🏽✌🏾🇪🇷

  • @መታመኛዬእግዚአብሔርነው

    ይህን ዘፈን ለ100 ኛ ግዜ እየሰማውት ነው 💔💔 ውስጤ ተቃጠለ😢

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Рік тому +57

    አቦ ዘፈንን አንተ ዝፈነው ወላሂ ነፍስ ነውእኮ የምትዘራበት አብሽር👍🙏

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Рік тому +352

    @ ጌትሽ ማሞ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ አነተጋ የሚታይ ምርጥ አርቲስት ኑርልን 🙏

    • @zerihunjebo1877
      @zerihunjebo1877 Рік тому +1

      ኧኧኧኸ ሰ

    • @fatijemal889
      @fatijemal889 Рік тому +1

      Ay komche siltan shita yelem tesfachun kuretu beka enante mitfeligutin yawera hulu jegna newu aydel 🤣🤣🤣

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 Рік тому +1

      @@fatijemal889 bemashkabet kehone ahun yeyazut siltan mech anesen alu...hizbu lay eyederese yalew gif angeshegeshachew enji !!!!! don't mes

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Рік тому +72

    ብዙ መልእክቶችን ብውስጡ ያዘለ የዓመቱ ምርጥ ዘፈን መባል አለበት:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @eshaiY
    @eshaiY Рік тому +6

    እኔ ጥበብ የሚገባኝ ከማህበረሰቡ ጋር እንደሚኖር አንድ ዜጋ ትዝብቱን ከወደድኩሽ አፈቀርኩሽ ውጪ እንዲህ ለሚገባው ሲነገርለት ከልብ ከአንጀት ይደርሳል:: ጌትሽ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Рік тому +11

    ስንት ግዜ እንደ ሰማሁት በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ ቁስላችን ህመማችን በጥበብ ሲገለጥ😢

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Рік тому +42

    እንዲህ ነው አውቃልሁ ያለቀን ሲውሉ
    ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ
    ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
    ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ..... ትልቅ ሚስጢር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @hayatjemal3356
      @hayatjemal3356 Рік тому +1

      በጣምም የገባው ካለ የእውነት ገራሚ ነው ቀደምት ስንኖቹ እና ቀጣዩስ ብትይ በጣም የገረመኝ

    • @sefinewdelelegn4748
      @sefinewdelelegn4748 Рік тому +1

      ምን ለማለት ፈልጎ ነው ግን 🤔

    • @genetchekole9502
      @genetchekole9502 Рік тому

      @@sefinewdelelegn4748 enme algebagnim yegnawe senegn ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
      ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ

    • @Future979
      @Future979 Рік тому

      ቅዳሜ ከአዲሱ ቤተመንግስት ልትወጣ ነው😂

    • @Future979
      @Future979 Рік тому

      ሰላማችን እናገኛለን

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +50

    ባለ ቅኔው ጊትሽ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው መልካም እድል

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 Рік тому +232

    ጌትሽ የህዝብ ልጅ ልባችን ያለውን በጥበብ ስለገለጽክልን እናመሰግናለን ።

  • @HanaAg
    @HanaAg Рік тому +14

    እንደ አንተ አይነት የጥበብ ሠዎችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ልቦና ካላችሁ ተማሩበት!!!

  • @Feben_Gual_May_kadra_Tigray
    @Feben_Gual_May_kadra_Tigray Рік тому +2

    No more ነፍጠኛ ። 🦓
    No more ለሐጫም።🦓
    No more ደብተራ።🦓
    No more ቡዳ። 🦓
    No more ጠንቅይ።🦓
    No more መጤ።🦓
    No more ኣህያ።🦓
    No more ኣድጊ።🦓
    RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Рік тому +18

    ኣኣኣኣኣህህህህህ my አማራ🥺❤ባለቅኔዉ❤
    ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ

  • @issui140
    @issui140 Рік тому +73

    አቤት ድምፅ እኮ ቃል የለኝም ብቻ ኢትዮጵያ ሀገሬን በሰላም ያኑርልን ❤❤❤

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 Рік тому +67

    ከኢትዮጵያዊነትህ ሳትወርድ ሁሌም ከፍ እንዳልክ አንተ ትለያለህ እግዚያብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

    • @dadid9182
      @dadid9182 Рік тому

      ኢትዮጵያዊ ማነው ? ነፍጥ እና ንፍጥ ነው?😒

    • @Itskidihere
      @Itskidihere Рік тому +2

      ​@@dadid9182 በቃ ፈሪነታችው ዘፈንም ላይ ነው ባለ ግዜዎች

    • @debelasefere
      @debelasefere Рік тому

      ​@@dadid9182awo nifit ye oromo neft 🔫 ye Amhara new 😂

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Рік тому +13

    አርቲስቶች በርታ በሉ ብዙ ትግልና ስራወች ይጠብቃቹኃል ፣ ከምንጊዜውም በላይ ትጋት የሚጠየቅበት ወቅት ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Рік тому +5

    እናመሰግናለን ❤
    ሐሣቦች ለትግል
    1. የመከላከያ ልብሰ በሕገወጥ ለኦነግ ማልበሰ ጁላ ቢከሠስ
    2. ዳኛ የለቀቀውን ፓሊሰ ማሰር ዶክተር ጊዲዪን ቢከሰስ
    3.ተከታታይ የንፁሐን አማራ መታፈን
    ፈቃደኛ የሕግ ሰወች ፈልግ እናጋልጣቸው
    ❤❤❤

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Рік тому +431

    ቤተ መንግስት ዙፋኑ ላይ ተቀምጠው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ደም እንባ ለሚያስለቅሱ ባለጊዜዎች ሁነኛ ልክ ልካቸውን የተነገረበት ድንቅ እጅግ ውብ ሙዚቃ ነው:: ጌትሽ በርታ::

    • @bdesta6795
      @bdesta6795 Рік тому

      😂

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Рік тому +2

      እንደ ደርግ ዘመን ካላሰሩት ታያለህ አቢዩና ሽሜ

    • @birukisanbatu95
      @birukisanbatu95 Рік тому +1

      😂😂😂

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 Рік тому

      @@MimoHmariam-vm7mw you are totally dull

    • @muke614
      @muke614 Рік тому +1

      እባካችሁ በለውጥ መንገድ ሂዱ ኋላ ቀርነት ውስጥ እስከ መቼ ትሸሸጋላችሁ

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Рік тому +41

    ጌትሽ የት ጠፋ ስል ነበር ለካ ወንድሜ ስራ ላይ ነበር የኢትዮጵያ እንቁ ምርጥ ጥኡም ሙዚቃ ነው ኑርልን ይቆይህ።

  • @abebawadal5552
    @abebawadal5552 Рік тому +47

    ለማንስ ጠቀመ እዩኝ እዩኝ ማለት
    ደብቁኝ ነውእንጅ ቀን የጨለመ ለት!!!! ይመችህ ወንድማችን!! እብሮአደግህ የሆነው ጠ/ሚንስትራችን መልክትህን ሰምቶ መንገዱን ቢያስተካክል ለሁሉም ይበጃል::

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs Рік тому +7

      ሆን ብሎ አስቦ እና አቅዶ የመጣ ስለሆነ የፈለገ ስንኝ ቢቋጠርለት ቅኔም ቢቀኝለት ወደ ቀና የሚመልሰው ነገር መቼም አይኖርም

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Рік тому +9

    ጌትሽ እናምሰግናለን የህዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ ድምፅ ነህ 🇪🇹ኢትዮጵያዬ ምን ጉድ ላይ ጣለሽ 😢

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Рік тому +2

    "ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም፥ ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም።" መዝ 33፥16
    ክሊፑ የሚጀምረውም የሚጨርሰውም በአንድ ወጣት ሰው ነው። መጀመሪያ በሴትዮዋ ፈገግታና ስጦታ ይደሰታል፤ በመሃል ኑሮው ከብዶት ቀለበቱን ለቤት ኪራይ አስይዞ ይሰቃያል። በመጨረሻም ተክዞ ተቀምጧል። ይህ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ በአብይ አገዛዝ ያሳለፈውንና ያለበትን ሀኔታ ያሳያል። ያቺ ጠይሟ ሴት የፍርድ ቤት መዶሻ የያዘችውና ህዝቡን ስለሚያራቁቱ የዝንጀሮ መንጋዎች የምታወራው፤ ምን ያህል ፍትሀ እንደተጓደለ የምታሳይ ናት። በመጨረሻም መዶሻውን ለተከዘውና በህዝብ ለተመሰለው ሰው የምትሰጠው፤ እንዲህ ከቀጠለ ህዝብ ፍትህን ለማስፈን ራሱ እርምጃ እንደሚወስድ የሚያስጠነቅቅ ነው። መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚል፤ መንግስት በሰራዊቱ ብዛት አይድንምና።

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Рік тому +63

    ጌትሽ እኮ ትለያለ ጊዜው የሚገልጽ ዘፈን አቦ ጌታ ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому +62

    "ለማንስ፣ ጠቀመ፣ እዪኝ፣ እዪኝ ማለት" 👌
    "ደግሞ፣ ልትወጪ ነው፣ያቅዳሜ መጣ"
    "ስለ እውነት ብለሽ፣ ውጪ፣ በአደባባይ"
    Boom 🔥

    • @drseidortho
      @drseidortho Рік тому +1

      የቅዳሜው ጉዳይ ግን አልገባኝም ፣ ምን ማለት ነው?

    • @twi2415
      @twi2415 Рік тому

      @@drseidorthoሰምና ወርቅ መሰለኝ , ቅዳሜ ቀኑ ሌላው ደሞ እቅድ የሚያወጣ!!

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Рік тому +41

    ምርጥ ስራ ነው
    ግጥም100
    ዜማ100
    ክሊፕ100
    ጌትሽምርጥ፡ነውእናማሳግነለን።

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ Рік тому +1

      ክሊፑ የመጨረሻ ጥበብ ነው። ባንዲራ ልብሷን አውልቃ ጥላ ሌላ ለብሳ መምጣቷ ገራሚ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 Рік тому +7

    አርቲስቶቻችን የህዝብ ድምጽ ስለሆናችሁ🙏🏽

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +2

    የሚገርም ግጥምና የሰራቹህለት ቪድዮ መልዕክት የጊዚያችንን "ጉድ" ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው!! ሰውየው ትዕቢቱን ጥሎ ቢማርበት ብለን እኛም እንመክራለን!!!

  • @betobelo56
    @betobelo56 Рік тому +28

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ..ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
    ሰው አላስኖርም አልሽ
    ከብትም አላስተኛ💚💛💔 ባለጊዜ ነን ባዬች

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Рік тому +317

    This is art at the highest level. You guys absolutely killed it! Great job. በነገራችን ላይ ሴትዪዋ መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሳ በፈገግታ መንገደኛውን ሁሉ ስትረዳ ነበር። በኋላ ግን የባንዲራ ልብሷን አውልቃ ጥላና ፊቷን አኮሳትራ መንገደኛው ሁሉ የሚሸሻትና የሚፈራት፤ ሰው አላስኖር ያለች ገበታ የምትደፋ እብሪተኛ ሆነች። ኢትዮጵያዊ ልብሷን ከነዘንቢሏ አሸቀንጥራ ጥላዋለች 5:51 እና 7:14
    ሌላው፤ ሴትዮዋ መልካምና ገራገር የሆኑ ወላጆች አሏት። ነገር ግን ተናጋሪ የሆነች እህትና፤ ችግር የሆነ ወንድም አላት። እነዚህ አስቸጋሪ እህቷና ወንድሟ በእርሷ በሽታ ታመዋል። ከእርሷ የሚወጣውን የታመመ ሳል መሳልን ስራዬ ብለው ይዘውታል። የሚስሉት የራሳቸውን ሳይሆን የእርሷን ሳል ነው። የበሽታው ምንጭ እርሷ ናት።
    "እናትየው መልካም፤ አባት ገራገር
    እህት ተናጋሪ፤ ወንድሟ ችግር
    ህመምሽን ታምመው ተይዘው በጠና
    ስትስዪ ይስላሉ ይሄን ስራ አሉና"
    በመጨረሻም ክሊፑ የሚጀምረውም የሚጨርሰውም በአንድ ወጣት ሰው ነው። መጀመሪያ በሴትዮዋ ፈገግታና ስጦታ ይደሰታል፤ በመሃል ኑሮው ከብዶት ቀለበቱን ለቤት ኪራይ አስይዞ ይሰቃያል። በመጨረሻም ተክዞ ተቀምጧል። ይህ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ በአብይ አገዛዝ ያሳለፈውንና ያለበትን ሀኔታ ያሳያል። ያቺ ጠይሟ ሴት የፍርድ ቤት መዶሻ የያዘችውና ህዝቡን ስለሚያራቁቱ የዝንጀሮ መንጋዎች የምታወራው፤ ምን ያህል ፍትህ እንደተጓደለ የምታሳይ ናት። በመጨረሻም የፍርድ መዶሻውን ለተከዘውና በህዝብ ለተመሰለው ሰው የምትሰጠው፤ እንዲህ ከቀጠለ ህዝብ ፍትህን ለማስፈን ራሱ እርምጃ እንደሚወስድ የሚያስጠነቅቅ ነው።

    • @addisbisrat4065
      @addisbisrat4065 Рік тому +9

      tebarek, i didn't understand i this way. i have watched it again and definitely that is what you are told.

    • @Dena.E
      @Dena.E Рік тому

      አብይ(ልጅታ) ነው መጀመሪያ በኢትዮጵያዊነት ከህፃን እሰከ ትልቅ እንደተቀበለው ጭፈራው ግርግሩ ሄዳ ኢትዮጵያውያዊነታን ጥላ (አብይ) ጥሎ 😊 በኮስሞትክ እራሳን ቀየረች ቀስ እያለ ከድጋፍ ሁሉም እነደተበተነ የሚያሳይ ነው። ሙሉ የ5 አመቱን የ አብይን ጉዞ ነው የሚያሳየው

    • @21ddani
      @21ddani Рік тому +16

      እንደዚህ ሁሉም ቢገባው የት በደረስን 👍🏾👍🏾

    • @twi2415
      @twi2415 Рік тому +5

      Such an amazing song !

    • @beteltube1764
      @beteltube1764 Рік тому +1

      @@21ddani betam

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +96

    የሀገሬ ልጆች የጌትሽ ሙዚቃ ማነው በጉጉት የጠበቀው ልክ እንደ እኔ😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Рік тому

      Give me time I didn’t ’t watch it yet

    • @abelberhanu4184
      @abelberhanu4184 Рік тому

      leke endene yale man nebr

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Рік тому +1

      @@abelberhanu4184 🤔???🤷🏿‍♀️what do you mean

    • @ebrahimseid-d8z
      @ebrahimseid-d8z 2 місяці тому

      አንዱ እኔ ነኝ ጉጉት ላይ ነበርኩኝ

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo Рік тому +3

    1) ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንዳዲስ እረኛ
    አልሽ አላስቀምጥ አላስተኛ 😭
    2) የዝንጆሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳው
    የላቤ በላብኝ ላብ ላብ ሳይለው 😤
    3) ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
    ደሞ ልትወጪ ነው ያ ቅዳሜ መጣ 😔
    4) አንተ ወንዝ ምን ያስጮህሃል ቢሉ
    ውስጥ ያለው ዲንጋይ አለ አሉ 👏
    For the D̶e̶v̶i̶l̶'s̶ 👿
    ምስጋና ለጌትሽ ማሞ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Рік тому +5

    እናመሰግናለን ❤
    ሐሣቦች ለትግል
    1. የመከላከያ ልብሰ በሕገወጥ ለኦነግ ማልበሰ ጁላ ቢከሠስ
    2. ዳኛ የለቀቀውን ፓሊሰ ማሰር ዶክተር ጊዲዪን ቢከሰስ
    3.ተከታታይ የንፁሐን አማራ መታፈን
    ፈቃደኛ የሕግ ሰወች ፈልግ እናጋልጣቸው
    ❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +31

    ጌትሽ ሁሌ ባለ ቅኔው ግጥሙ ሁሉ ግርም ይለኛል ሁሌ እኮ ነው። አረ ገብቶናል አባቴ🙏
    "አያሳየው የለ ጊዜ አያመጣው
    "ከአንች ጋር የዋለ ምኑን ጤና አለው
    "አንች ምን አለብሽ ምን ጎሎሽ አደርሽ
    "ከእነ ዘመዶች እኔን አቅልጠሽ
    "ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
    "ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ
    💚💛❤
    እነሱ ግን አይገባቸው ቢገባቸውም ማመን አይፈልጉም😁

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Рік тому +13

    ሰሚ የለም እንጅ ይሄ ዘፈን ከአማካሪዎቹ በላይ አማካሪ ይሆነው ነበር! እብሪት ለጎልያድም አልሆነም!

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb Рік тому +15

    ይሔ ሰላቢ አይገባውም ሁሉም ነግረውታል በልቶ ጨረሰን ይሔ 666😭😍

  • @hiketube9411
    @hiketube9411 Рік тому +6

    እውነት ነው በገዛ አገራች እንደ ደባል እየኖርነው 😢ቤታችን እያፈረሱቡ እያስለቀሱን 😢😢

  • @yigzaw15
    @yigzaw15 Рік тому +13

    ውይ አማራዬ💚💛❤️

  • @Kidist392
    @Kidist392 Рік тому +77

    ጌትሽዬ የህዝብ ልጅ ባለ ቅኔው ኑርልን❤️😥😥😥😥😥😥😥

    • @abrahammengesha9548
      @abrahammengesha9548 Рік тому

      ይቅርታ ግን ምኑ ነው ባለ ቅኔ ያስባለው?

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Рік тому

      ​@@abrahammengesha9548መጀመሪያ የቅኔ ሙዚቃ መቸ ታቅና ነው ቅኔ ምንድን ነው ብለህ የምትጠይቅ የግድ የመንግስት አጨብጫቢ ካልሆነ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ከሆኑ ስበብ ትፈጥራላችሁ አደለ ሆዳሞች እና ነህሌና ቢሶች

  • @tiztiz5158
    @tiztiz5158 Рік тому +18

    የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳዉ
    የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለዉ
    this hits different 🖤💔

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 Рік тому +24

    ደባል ሆኜ ስኖር ያውም በገዛ ቤቴ 😢😢ሀፍፍፍፍ ሀገሬ ቀን ያልፍና ሁሉም ከልባችን የምንስቅበት ጊዜ አለ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @alemayehugebre6371
      @alemayehugebre6371 Рік тому

      ይህን ጨርቅ አውርዶ ሰንደቅአችንን ልሙጡን ማንበር ነው እንጂ።የምን አራምባና ቆቦ መርገጥ ወዳጄ።

    • @nardosbekele2259
      @nardosbekele2259 Рік тому

      @@alemayehugebre6371 ችግራ ሰንደቁ ላይ ነው የትኛውም ሰንደቅ ይሁን ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን አንተ እራሱ አራንባና ቆቦ ነገር ነክ

  • @arthurweh8485
    @arthurweh8485 10 місяців тому +7

    As a panafricain, I have always considered mother Ethiopia as my promised land. My trip is summer of next year and canot wait to meet my brothers and sisters.

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 місяці тому +1

    አረየሰው ያለ ግዜ አያመጣው
    ከጅብ ጋር የዋለ ምኑን ጤና አለው።
    ለማንስ ጠቀመ እዩኝ እዩኝ ማለት
    ደብቁኝ ነው እንጂ ቀን የጨለመ ለት
    ለሀገርና ለወገን ታምኖ በሙያወ የሚገባውን አስተዋፅኦ ማበርከት የህዝብን ክብር ከማስገኘት አልፎ የሕሊና ሰላም ይሰጣል። ህሊናቸው እንደ ተረከዝ ቆዳ የደነዘባቸው በጥቅም ተገዝተው በሆዳቸው ለወደቁት አርቲስት ተብዬ ሆድ አደር አጋንዱሮች ይብላኝላቸው። ለማንኛውም ጌትሽ ማሞ ከሀገርና ከህዝብ ጎን ቆመህ ለህሊናህ ታምነህ በሙያህ ላበረከትከው መልካም ነገር ሁልግዜም በህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Рік тому +157

    ዋውውው ምርጥ ስራ ሃገራችን ሰላሟን ፈጣሪ ይመልስልን አማራዎች ደጉ ወገኔ አይዞን አልቅሰን አንቀርም ቀን ይመጣል❤❤❤

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @seblewengelgetachew6105
      @seblewengelgetachew6105 Рік тому +1

      May God raise his hand on this devils!!!!😢

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Рік тому +1

      እንግዳስ 😢

    • @mohammedawell6282
      @mohammedawell6282 Рік тому

      ምታለቅሱት ከሁሉ በመጋጨታቹሁ ነው

    • @Bzambi1
      @Bzambi1 Рік тому +7

      ​@@mohammedawell6282 ያንተ አይነት ጀዝባ የሰላም ሌባ በዝቶ ነው እኮ ሰላማችንን ያጣነው። ቀን የወጣለት እረኛ የሚለውን እስቲ በደንብ ስማው ዥልጥ።

  • @mulu5
    @mulu5 Рік тому +33

    የገባዉ ልብ ብሎ ያዳምጠዉ ትልቅ ምክር አለዉ ሰዉዬዉ ይሰራል በሀገሩ ላይ ሁለተኛዉ ቴዲ ❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +12

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እዳድስ እረኛ ሰውአላሶጣልሽ ከብትም አላስተኛ ጌትሽ ማሞ ባለቅኔው🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤

  • @siedmehamed6897
    @siedmehamed6897 Рік тому +3

    ትገማለህ ወዳጅነትህን ሳይሆን ህሊናህን በማስቀደምህ ትደነቃለህ የምር የሰው ሰው ነህ አንተን አይሁህ ባንተ ቀረቤታ ልክ ሁላችንም ቢኖረን ማናችንም ብንሆን እንዳንተ ህሊናችንን ሀገራችንን ሀቅን ባንተ ልክ ማንም አያስቀድምም ክበርልኝ ወላሂ አንተን በማዳመጤ አላህ አይቆጣኝም !!!

    • @sdam3181
      @sdam3181 Рік тому

      😂😂😂😂😂ማነዉ ሙዚቃ ሀላል ያረገዉ ገለቴ😂😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +6

    አቦ ጌትሽየ እዲሜህ ይርዘም የህዝብ ልጂ ነህ😢😍😍😍🙏🙏🙏

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 Рік тому +20

    አዉነት ነዉ የአብይ ቅዳሜ ደርሷል ❤❤❤

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Рік тому +117

    እጅግ በጣም የሚገርም ክሊፕ ነው! ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በደንብ አሳይተህናል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!

    • @berukhunde3436
      @berukhunde3436 Рік тому

      ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም መንግስትን ማማት ኢትዮጵያዊ ነው ሌላውስ የማያማው ስራ ቀይር ጌትሽ በዚህ ድምፅ ዘፈን ይከብዳል

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 Рік тому +2

      ​@@berukhunde3436 እንደ ጓደኛው ፖለቲከኛ ቢሆን ይሻለው ነበር አደል

    • @debelasefere
      @debelasefere Рік тому +1

      ​@@berukhunde3436min waga alew zefenu ke million belay temelkach alew within a day ... teklayu siyawera parlama wust erasu enkilf new 😂

    • @Amhara_Prevails
      @Amhara_Prevails Рік тому +1

      ​@@berukhunde3436 እኛን ምችት ብሎናል፣😊❤❤❤ ካልተመቸህ ውጣ።

    • @nathantsigie4691
      @nathantsigie4691 Рік тому

      አንተ ወንዝ ምን ያስጮህሀል ቢባል በውስጤ ያለው ድንጋይ አለ አሉ! ሰውየውም የሚቀበጣጥረው ሀሉ ምንም እንደማያውቅ ለመሸፈን ነው!
      ሀገር ካለ እውቀትና በእብሪት እንደማይመራ ያለፉት አመታት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልጽ ነው! እንደ ጌትሽ ያሉ ጀግኖች ደግሞ በሙያቸው በ 5 ደቂቃ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ ቃላትን ከምስል ጋር ሽክፍ አድርገው እንካችሁ ብለውናል! እኛም ተጽናንተንበታል!

  • @BucharraKuchirra
    @BucharraKuchirra Рік тому +27

    ድንቅ ነው። ጌትሽ እና በሙሉ ተሳታፊዎችን ከ❤ እናመሰግናለን። ለእኔ የዓመቱ ምርጥ መልዕክት ነው።

  • @afrikanqueens
    @afrikanqueens Рік тому +10

    This is genius work of art to say the least. We have a beautiful language but we don’t even know it. በጅ ያለ ወርቅ መዳብ ነው እንደሚባለው.

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 Рік тому +1

    ለሰውም ለከብትም የከፋ ግዜ እውነት ብለሀል አቦ🎉

  • @borena109
    @borena109 Рік тому +20

    ጌትሽ ሙዚቃ መልክት ያለው ነው አቦ ይመችህ 😍😍

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 Рік тому +15

    ጌትሽ እኮ አይናገር ከተናገረ ጥግ ድረስ ነው በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌👏💪💪

  • @HD-dr1cy
    @HD-dr1cy Рік тому +15

    ❤❤ ጌትሽ ማሞ ለብቻው ሰላማዊ ሰልፍ እንደወጣ እቆጥረዋለሁ 👏👏👏👏👏

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 Рік тому +2

    ጌትሽ ማሞን አለማድነቅ ይከብዳል በቃ አርቲስት ማለት የህዝቡን ችግር በጥበብ መግለጽ መቻል ነዉ እጅግ የገዘፈ ሥራ ነዉ

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d Рік тому +8

    ⚫️⚫️⚫️ አይዞን, አማራ, ወገኔ. ይህም ያልፋል. እንኳንስ ሰውን ቀን ቀንን ይጥላል. እንደገና ወደ ነበርክበት ትልቅነትህ ትመለሳለህ. የእግዚያብሄርን ኩታ ጥብቅ አድርገህ (ጫፍዋን ቢሆንም እንኳን) ይዘህ ታምነህ ተሰማራ❗️

    • @kiyafekadu2245
      @kiyafekadu2245 Рік тому +1

      ይሄ አስተሳሰብ ነው ወደ ኃላ ያስቀረን የእንተና ብሄር አይዞህ የእንትን ብሄር ባለ ጌዜ ገለመሌ መዘላበድ

  • @Abiye723
    @Abiye723 Рік тому +21

    Прекрасная работа! Гетиш для меня ты отличаешься от всех.❤🥰 Желаю тебе крепкого здоровья и успехов.❤🥰🥰

  • @birkutech
    @birkutech Рік тому +27

    የዝንጀሮ መንጋ ፥ ሰፍሮ ከማሳው
    የላቤን በላብኝ ፥ ላብ ላብ ሳይለው።
    ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ፥ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
    ደሞ ልትወጪ ነው ፥ ያ ቅዳሜ መጣ።
    አንች ምን አለብሽ ፥ ምን ጎሎሽ አደርሽ
    ከነ ዘመዶችሽ ፥ እኔን አግብተሽ።
    ቀን ወጣልኝ ብለሽ ፥ እንደ አዲስ እረኛ
    ሰው አላስኖርም አልሽ ፥ ከብትም አላስተኛ።
    Bravo Getish ❤❤❤

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Рік тому +11

    ድንቅ ስራ ነው። ❤❤❤ወድጄዋለሁ የኢትዮጵያዊያን ልብስ አውልቃ መጣሏ በስተመጨረሻ ተመችቶኛል። በድራማ ነው ያሳየኸን!!!

  • @belenmumbavv5296
    @belenmumbavv5296 Рік тому +6

    ያማል ቅኔው ለኛ ለዚህ ማፈሪያ ትውልድ ነው ሽርርርርር እራቁት መሄድ አራዳነት ለመሠለኝ
    ተባረክ😍🙏

  • @junnahailate2447
    @junnahailate2447 Рік тому +2

    አንጀቴ ቂቤ ጠጣ አብይን በፊደል እንደ ተወንጫፊ ሚሳኤል ስለደበደብክልን ተባረክ

  • @yonihabesha7881
    @yonihabesha7881 Рік тому +14

    ምርጥ ስራ ጌትሽ አንተ ሁሌም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
    ምንም እማይወጣለት ድንቅ ቅንብር ዜማ ግጥም🙏🙏🙏
    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
    ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ
    የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳው
    የላቤን በላብኝ ላብላብ ሳይለው
    እንዲ ነው አውቃለሁ ያለ ቀን ሲውሉ
    ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ
    Great respect man

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Рік тому +61

    No doubt about this music that it gonna be viral shortly all over!!! This's natural music with the right musician!! Thank you for your gift!!!! Rise and Shine Getesh!!!

  • @haben5084
    @haben5084 Рік тому +7

    ጌትሽ በርታልን ምርጥ ስራ ነው የአራዳ ልጅ
    (አያሳየው የለ ጊዜ አያመጣው
    ካንቺ ጋር የውለ ምኑን ቀን አለው
    አጣሁ ባለፀጋ እንደ አንቺ ዘንድሮ
    ከአፍ ከአፍ የሚለቅሙ ሞልቶሽ የሰው ዶሮ
    እንዲህ ነው አውቃለዉ ያለ ቀን ሲውሉ
    ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ)
    አፈር እስክትበሉ ድረስ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Рік тому +5

    የልብ አድርስ ማለት ይህ ነው አቦ እናትህ ሺ ልውለድ እዳተ አይነቱን❤❤

  • @Feben_Gual_May_kadra_Tigray
    @Feben_Gual_May_kadra_Tigray Рік тому +1

    No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

  • @bekesound6202
    @bekesound6202 Рік тому +20

    የልቤን የውስጤን ንዳድ ነው ያዜምከው👏 በቃ እድሜህን ያርዝመው ነው የምልህ ጌትሽ ውዴ🙏🙏🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +17

    ጌትሽ የኛ ጀግና 👏👏👏🙏🙏🙏🥰
    ካየን ይበቃናል
    በሉ እናንተ ብሉ 🙏🥰

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Рік тому +6

    ጌትሽ ማሞ ያማል ቅኔው የዝጆሮ መጋ ሰፍሮ ከማሳየ 😂👍🎉😊 ሰላም ለሀገራችን ምርጥ ስራ ነው ጌትሽ 💚💛❤✔ እውነት ነው አያሳየን የለ ይሄን መንግስት አሳየን ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን እሰባት 🕌💒💖💖

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Рік тому +4

    የልጅነት መልኬ ፎቶ ነገረኝ ፣
    አጣሁኝ መስታወት ዛሬ የሚያሳየኝ።
    ምርጥ ስራ ነዉ ጌትሽ ከዘመኑ ጋር ይሄዳል ።

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 Рік тому +3

    ዘፈን መስማት አቁሜ ነበር ግን ይህን ከቲክቶክ አይቼው ስሮጥ ሳልሰበር ነው ሙሉውን ላይ የመጣሁኝ የኛ አጀት አራሽ እራስህን ጠብቅ ያ ሰው በላ እንዳያገኝህ ወንድሜዋዋዋዋዋ እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለውድ እናት ሀገራችን

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 Рік тому +84

    THANKS GETCH. You never disappoint Ethiopians.❤ we love u. Keep up the good work🙌

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg Рік тому +13

    wow ጌች ሁሌም የምትሰራቸዉ ስራወችህ እጂግ በጣም ምረጥ ናቸው ❤👌👌👌

  • @lemlemseyfu8765
    @lemlemseyfu8765 Рік тому +18

    አምላካችን በልባችን ወደ ነበረችው ፍፁም የምንወዳትን ኢትዮጵያ ይመልስልን ❤❤❤❤የድሮ ፍቅራችን የድሮ መተሳሰባችንን የድሮ አንድነታችንን እኔ ከምንልበት እኛ ወደ ምንልበት ኢትዮጵያችን ይመልስልን
    አንድ ኢትዮጵያ

  • @charmeeHD
    @charmeeHD Рік тому +10

    🤴 ይህ ዘፈን የአለም ደረጃ መሆን አለበት።
    🤴 FAARFANNAA KUN ISAA ADDUNYAA TA'UU QABA
    🤴 THIS SONG SHOULD BE WORLD STANDARD

    • @tyymayify
      @tyymayify Рік тому

      Unfortunately the world doesn't know Amharic. Kongit

    • @better_world_for_all
      @better_world_for_all Рік тому +1

      ​@@tyymayify but Teddy Afro Ethiopia song was at the top of the chart in world music. i think that is also in amharic

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 Рік тому

      ​@tyymayify Fortunately, you don't need to understand a language to appreciate music.
      Music transcends generations and language barriers. For example, I don't understand Tigrigna, but I listen to Tigre music all the time...even though I don't understand a word of Tigrinya. 😮

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Рік тому +4

    እህህህ ሰው የለም ወይ ምድሪቱ ላይ ጌትሽዬዬ በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማው መልካም ጊዜ የመጣልን ይሆን 😢