#አነጋጋሪዉ_የመምህር_ምህረተአብ_አሰፋ_ልደት_አከባበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 238

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 місяці тому +22

    መምሕር ምሕረታአብ ለኦርቶዶክስ የታገለ አንዲ ነው የመነቃቅያ ደወል እንኳን አደረሰው አምላክ እድሜ ከጤና ይስጠው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/5bflIYmY1Yk/v-deo.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 місяці тому +21

    ነጋሽ ወንድሜ እዉነትህን ነዉ መምህር ምርታብ ብዙ ስራዎችን ሰርቱዋል የማይካድ ሀቅ ነዉ ሺ አመት ይኑርልን ሌላዉ ቢቀር የወይብላ ታቦት በተሰደደች ጊዜ በማግስቱ ስትገባ መንገድ ተዘግቶ እርጅም መንገድ በእግሩ እየተጉዋዘ ብዙ ጠላቶች ባሉበት በቦታዉ ተገኝቶ ከህዝብጋር እያነባ ያከበረም መቼም መቼም አረሳዉም እመብርሀን ምስክሬ ናት ወይብላ ማርያም ባለበት ትጠብቀዉ የተዋህዶ ጀግና ነዉ አይካድም ሰዉ ብዙ ያወራል ያሁሉን ስራ እረስቶ መልካም ልደት ለመምራችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HailemariamMihiretie
      @HailemariamMihiretie 3 місяці тому +1

      ውለታ የማይረሳ የተባረከ ነው። ስላሴ ይባርኩህ/ሽ

  • @ElsaHaile-g2q
    @ElsaHaile-g2q 3 місяці тому +17

    እርግጠኛ ነኝ መምህር ምህረት አብ ልደት ይከበርልኝ ብሎ ማንንም አይጠይቅም ግን ልደት ብለው ፕሮግራም የሰሩለት ልቦና ይስጣቸው መምህራችን ን ዳግመኛ በአውደምህረቱ ላይየምናይበትን ቀን ያሳየን ልደት የጌታችን እና የእናቱን የእመብርሐንን ማክበሩ በቂአችን ነው መምህር አይዞህ ይሔም ያልፋል

  • @Woyni-d3h
    @Woyni-d3h 3 місяці тому +8

    በየቤተክርስቲያኑ ሁሉ አይደል እዴ ቢራ ድራፍት በበርሜል የሚገባው ይህም ጉዳይ ቢታሰብበት

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef 3 місяці тому +18

    ነጋሽ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 місяці тому +8

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ እንኳን አደረሶት መልካም ልደት የማንቅያው ደውል ፕሮግራም ናፍቆናል የድግልጅ መደኃኒአለም ሁሉን አስተካክሎ እደሚቀጥል አምናለሁ

  • @nuale23
    @nuale23 3 місяці тому +9

    መምህር ምህረተአብ ዳግም ወደ አውደምህረት ተመልሰህ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 3 місяці тому +2

    ማቴዎስ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ነገር ግን ሄሮድስ የተወለደበት ቀን በሆነ ጊዜ፥ የሄሮድያዳ ልጅ በመካከላቸው ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው፤
    ⁷ ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።
    ⁸ እርስዋም በእናትዋ ተመክራ፦ የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ በዚህ በወጭት ስጠኝ አለችው።

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta 2 місяці тому +2

    መምህር ምህርት አብ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ናቸው ስህተት እንኳን ቢርባባቸው እንኳን የማይሳሳት የለም እና ወደ መድረኩ ቢመጡልን ወጣቱን፣ልጆቻችንን ከሱስ የመለሱልን ናቸው ምነው ጻጻሳት ተብዬዎች እንኳን ለሹመት ሲሉ ስንት አስጨርሰዋል እሳቸውን ማራቅ ግን አይታየኝም እባክህ አንተም ታገልልን ።😢

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y 3 місяці тому +5

    ሰላም ወንድም ነጋሽ የተወለድኩት አሁንም ያለሁት በሐረር ከተማ ነው ነገር ግን ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም በመሄድ የበረከት ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ያለኝ ሀይማኖታዊ ግብር ምንም ነው እና በህይወት ኖሬ አይ ዘንድ ለቅድሳን አባቶች በስሜ እንዲፀልዩልኝ አደራ በድንግል ስም እማፀናለው ስሜ አፀደ ማርያም ነው።

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. 3 місяці тому +2

    ሲጀመር ለእግዚአብሄር እንጂ ለሰው ልጆች ልደት ዝማሬ አይደረግም ተገቢም አይደለም።

  • @demsislemaa
    @demsislemaa 3 місяці тому +2

    ወንድሜ ነጋሽ እኔን ጨምሮ በቅርብ ጊዜ ደሃ የማይኖርበት ከተማ ይኖረናል ብዬ አምናለሁ

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 3 місяці тому +4

    መብቱ ነው ልደቱ ቢከበረ ምን አረገ ለምን የሌላ አይማኖት መሳቂያ እንሆናለን በጣም የሚቀናበት መምሀር ነበረ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 3 місяці тому +2

    ነጋሽ የመምህር ምህረትአብ የልደት አከባበርን አስመልክቶ ሌላ ቦታ አይቼ አስተያየት ሰጥቼ ነበር፡፡ለእምነቱ የሚሰጠውን ቀናዊነትን ሳይ ብሳሳትም ግን በርካታ ተከታይ ስላለው ይመስለኛል፡፡እንደ ህጻን ብልጭልጭ ኮፍያ አድርጎ እና መዝሙሩን ላልከው እኔም እውነታውን ማወቅ ፈለኩ

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 3 місяці тому +8

    ምን አይነት ክርስትና ነዉ ያለን የሚያሣፍር በየካፖዉና በየሜካቡ ማሸብረቅ አልፎ ልደት አሳፋሪ በዚህ በለቅሶ ወቅት አሳዛኝማስመሰል

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 3 місяці тому +2

      ምኑ ነው የሚያሳፍረው? እንደናንተ አልዘረፈ አልቀጠፈ፡ ነብይ ነኝ ፕሮፊት ነኝ ብሎ አጭበርብሮ ቸርች አልከፈተ።

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/5bflIYmY1Yk/v-deo.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 3 місяці тому +6

    አጠቃላይ በ መንፈሳዊ እይታ ልደትን ማክበር ሀጥያት ባይሆንም አከባበሩ ግን ለኔ አለተመቸኚም ያ ማለት ግን የሱን ስራ በዜሮ ማባዛት አይደለም ግን መስመር አይሳት እንደወንድም አንተም ንገረው ወይም ጠይቀው

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 3 місяці тому

      Min atefa cheger yelawem❤❤❤ yegltalle

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 3 місяці тому

      ምኑ ነው ስህተት ? ግለጽ አርገው

    • @tigijoannis4262
      @tigijoannis4262 3 місяці тому

      ትክክል ብለሀል መስመር እየሳተ ነው

  • @Seble7
    @Seble7 3 місяці тому +5

    ስህቱትማ አለው ግን ይሁን እግዚአብሔር ዘመናችንን ለንስሃ ሞት ያብቃን ትልልቆቹ እየሳቱ ትንንሾቹ ምን እንሁን እኔ የማውቀው ልደተ ክርስቶስንና ልደታ ማርያም ነው አሁንማ ልደቱን የማያከብር የለም

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 3 місяці тому +11

    ልክነህ ወንድም አለም እግዝአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 3 місяці тому +35

    ልክ ነህ ነጋሽ መምህራን ምህረተዓብ ን የሚቃወሙ ት ጠላቶቻችን ናቸው እንደምንም ብለህ እንተርቢ አድርጋቸው ልደት ማክበር ይህንን ያክል ሀጢያት አይመስለ ኝ

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 3 місяці тому +3

      ሀጢያት አደለም ግን መዝሙር ነገርስ ?ብቻ ይደብራል።

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/5bflIYmY1Yk/v-deo.htmlsi=Ml_UkGz7No-psyYr

    • @Kidus4843
      @Kidus4843 3 місяці тому

      Memher Mehretab lidet makbru chger laynorwe yechlal gin degmo kezih belay yematawekut Egziabher yemiyawekwe bzu neger ale libona yestachwe Menal yemnsbkwen menor benchel

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio 3 місяці тому +3

      እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 3 місяці тому

      ልደት አንድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ለሰው ልጅ ልደትን ምክንያት ተደርጎ የተዘመረ መዝሙር የለም ያውም የምንወዳቸው በሰው አይን ትልቅ ቦታ ያላቸው አባቶች ላይ እንዲህ አይነት ነገር አያስፈልግም ሌሎች እንከን ፈላጊዎች ያጋልጣል ጋብቻ ግን ይቻላል ምክንያቱም እግዚአብሔር ያከበረው ስለሆነ ለማንኛውም ምላሽ እንጠብቃለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 місяці тому +1

    መምሕር ምሕረትአብ ልደት ከማክበር ነዳያንን ሰብስበህ አታበላም ነበር በዚህ በከፋ ሰአት ስንት የተራቡ አባቶችና እናቶች እንዳሉ ታውቃለህ አረ እግዚኦ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigijoannis4262
      @tigijoannis4262 3 місяці тому +1

      እሱን እሱን ደሀን ማብላት እኛን ያዛሉ እንጂ እነሱን አይመለከትም በጣም ያሳዝናል

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 3 місяці тому +1

    አንተ እራስ ምህረት አብ ለማስወቀስ ለብር ብለ ይህን ቪዲዮ መስራት ትክክል አይደለም ከነገድክበት በኋላ ትክክል ይሁን አይሁን አባቶች እጠይቃለው ማለት አንዴ ለአለም ካሳወክ በኋላ መጠየቅ አስፈላጊ አይደለም ዘፈን የለው መዝሙር ነው።
    በቤተክርስቲያን ከተከለከለ አላቅም
    የተኸሰማኝ ግን ይህ ነው
    ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስን የምናሰድበው ኦርቶዶክስ ነኝ ባይ የሆኑ ዪቲዩበር ናቸሁ። ለሌላ ጊዜ ቀድማቹ ባለቤተቶችን አናግሩ ከአሁን በኋላ ምህረት አብ ማናገር ምን ድን ነው ጥቅሙ ሁለተኛ ቪዲዮ ለመስራት ካለሆነ በስተቀር።

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 2 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ አንተ ለሁላችን ሞተህልናል "ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይመጣና ይጠጣ። በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል" እንዳልክ እባክህ ከጭቅጭቅ እና ከንትርክ ወጥተን ከልባችን አምነንህ ለነብሳችን ፍጹም እረፍት የሆነውን ይህን የህይወት ውሃ እንድንጠጣ እርዳን? ሐዋርያት በእዚህ ከውስጥ በሚፈስ ውሃ ተጠምቀው ኑሩ፣ ጊዜያቸውን ነፍሳቸውን ሰጥተው ይህን ድንቅ የህይወት ውሃ ሰው ሁሉ እንዲያገኘው እንዲጠጣ ተግተው ሰርተው አለፉ:: ለመሆኑ የውስጥ ጥማታችን ምን ይሆን?

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 місяці тому +1

    ኦርቶዶክስ መሥለው የሚተቹት መናፍቅ ናቸው ። መምሬ ጠንክር ለክፎ ሀሜተኞች ቦታ አታስጥ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን በእርግጠኝነት እንወድሃለን😊

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 3 місяці тому +3

    ለምን ሁለቱም በአንድ ቀን ሆነ ወንድማች እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ሺ አመት ኑርልን መምህራችን ምረታአብ አስፋ❤❤❤❤

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 3 місяці тому +6

    ማንቂያ ደውልን ሊያጠፋ የሚመኙ ነበሩ ግን እኛው በእራሳችን ሽኩቻ አጠፋነው

    • @nuale23
      @nuale23 3 місяці тому

      በጣም ትክክል

  • @Rahel-jn8cq
    @Rahel-jn8cq 2 місяці тому +1

    መምሕር ምሕረት አብ ጠላት እጅ ነው የወደቀው ግን ኢሔ ለወዳጅቹ ምንም ስተት ነው ብለው ቢያስብም ፈልገው አይመስለኝም ቢሁንም ሠው ናቸው ብሎ ማሠብ ነው እናም ልክእደኔ በሣቸው ስብከት ወደቀልብ የተመለሰው ብዙ ነው ብዬ አምናለሑና ሑሊም ለሣቸዉ ክብርና ፍቅር አለን አባታችን የወንጌል ሠባኪያችን ኑርልን።

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 місяці тому +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በሰው አይ ትልቅ ቦታ ያላችሁ አባቶቼ ወንድሞቻችን ከትናንሽ ስህተት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!!

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 місяці тому +6

    መምህር ምህረትአብ ሺ አመት ኑርልን

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 3 місяці тому +5

    ነጋሽ በማንቂያዉ ደወል ስንት ሰዉ ንሰሀ ገባ ?
    ዓላማዉ ጧፍ ማብራት እና ታዋቂ መሆን ነበር አለቀ::

  • @wegatela1429
    @wegatela1429 3 місяці тому +8

    መምህሬ መልካም ልደት

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 3 місяці тому +1

    እነኳን ደህና መጣህ ነጌ እኔ አንድ ነገር ልተንፍሰ ወለጋ ግንቢ እሁድ ገቢያ የሚባል የቅድሰት ማርያም የቤተክርሲቲያኗ ፈርሶል አብዛኛው ሕዝብ ፕሮሰቲያን ናቸው እኔ ብቻ ሳይሆን የአካባቢው ኦርቶዶክስ ተቸግረውል

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 місяці тому

    እሄሰባኪውግንስድብነውእሚሰብከውወይስየእግዚሃብሄርንቃልነውሰዋችንናየሌላውንሃይማኖትእየተሳደቡስብከትአለእንዴፈጣሪየልብአይኖቻችሁንያብራ፡

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 3 місяці тому +5

    ማየትም ያሣፍራል

  • @hanna4751
    @hanna4751 3 місяці тому +2

    ከበሮአችንን አትስረቁን😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому +2

    ማርያም ስሟ ለአንደበት ጣፋጭ😢❤❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 3 місяці тому

    Sijemer esu asbobet ayidelem ledetun yakeberew silezihe sihetu yesu ayidelem ledet legna ortodoksawyan yemayifekedi ke hone be agbabu abatoch yastemrun bayi negn ena eske ahun ledet klkl ende hone alawkm asawkugn

  • @meskeremkebedebirru3899
    @meskeremkebedebirru3899 3 місяці тому

    Negative midia betam new yemakebirih esiti yeyerusalem meguaguyaziya le enatina leabat sinit new yemiyasifeligawin negar ebakih?

  • @EphremGebeyehu-n5p
    @EphremGebeyehu-n5p 2 місяці тому

    ጥሩ ነዉ ሙግት ነዉ:: ነገር ግን አንድ ሀይማኖት ባለበት ማህበረሰብ ባህልና ዜይቤ ዉጪ አይሆንም:: ስለዚህ የትኛውም ሀይማኖት ባለዉ ባህል ማምለክ መብት ይመስለኛል:: ሁሉ የኔ ነው ማለቱ ብዙ አዋጪ አይመስለኝም:: ሀገራችንና ባህላችን የሁላችንም ነዉ:: ሀገራችንን ማንም ሊሰጥን ባህልንም ሊሰጥና ሊከለክል የሚችል የሀይማኖት ተቋም አለ ብዬ አላምንም አለ ካለ ኢትዮጵያ ስትፈጠር አምላክ ያወረሰዉ ሀይማኖት ሊሆን ይገባል:: ለዚህ ማስረጃ ካለ ጴንጤ የኢትዮጵያን ባህል መጠቀም አይችልም የሚል ህግ ሊወጣ ይገባል::
    በማጠቃለያ ሁሉ ለኢትዮጵያዊ ነዉ የተሰጠን የሚል እምነት አለኝ❤

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 3 місяці тому +1

    በግለሰብ ቤት እንደዚህ መዘመር ይቻላል እንዴ? በእዚአብሔር ብቻ መስሎኝ

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 3 місяці тому

    እኔ ግን ዎቃሽ አደለሁም ፈራጅም አደለምሁ የሚፈርድ አምላክ አለ እና:: በዚህ ዘመን ደስታ የለም ሃዘን እንጂ መክንያቱም ንፁሃን የሚገደሉበት ዘመን እና ወገናችን ለቂያቼውን ለቀው ወጠው ተሰደው የሚበሉት እና የሚጠጡት አጠዋል :: ሌላም አለ ትናንሽ ህፃናት ወላጆቻቼውን ያጡ የተገደሉባቸው ብዙ ናቸው :: በዚህ ሰዓት እርዳታ ይፈልጋሉ እርዳታ ይሻሉ 😭😭😭😭😭😭 ይሄን ማድረግ አቅቶን ዛሬ ግን የሃይማኖት አንድ አስተማሪ የተባለ ትልቅ ሰው በ ትልቅ ኬክ ልደት ያከብራል :: እንዴት ስሜትህ ተቀበለው ግን?? እኔ በ አሜሪካ ሀገር ብኖርም በ 20ወች እድሜ ነው ያልሁት ልደት አክብሬ አላቅም አመናችሁም አላመናችሁም:: ግን ዛሬ ይህ መምህር የ ተባለ ሰው ልደት ሲያከብር ከሱ ምን እንማራለን?? ልደት የምታከብርበት ጊዜ ካለህ እስኪ ሂድና የተጎዱ ህፃናት ምግብ አጠው እርቧቸው ብሞት ይሻላል እያሉ ያለቅሳሉ እራበኝ እያሉ :: በዚህ በኩል ደግሞ አንተ ትዝናናለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ :: ከዚህ በሁላ ያንተን ትምህርት የ ምሰማበት ጊዜ የለኝም
    ያሳዝናል :: 😭😭😭😭😭😭😭

  • @HulegebRadio
    @HulegebRadio 3 місяці тому

    እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡

  • @WoineshetBegashaw
    @WoineshetBegashaw 2 місяці тому

    ወነድሜ አከብርሃለሁ ግን አሁን ዮይሄ ፕሮቴስታንት እመቤታችን እንደሚገባት አልገለፃትም አለማዊ አገላለፅ ነው ውበት የሌለው አገላለፅ ነው ያየሁበት ምስጋና ለሱ አይገባውም ለራሱ ሲል ነው ግን አዳምን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃሉ ሲለው ያኔ ያቃት ነበር በቤተ መቅደስ ስለ አያት ነው እንዴ የመረጣት እድገቷ እራሱ በቤተመቅደስ ነው የገለፀው የተሳሳተ አገላለፅ መሆኑን ሊያቀው ይገባል እንጂ ምስጋና አይገባውም ።እሷ የተመሰገነች ናት ።ለራሱ ይወቅበት ።እሷ የተመሠገነች ናት ።

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 місяці тому

    ነጋሽዬ ፓስተሩን አትመን፤ ቁጭ ብሎ የነ አባ ገብረኪዳንን እና የሄኖክ ሃይሌን ስብከት ቁጭ ብሎ እያዳመጠ ከዛ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ምእመንን ለመፎገር እና ወደሱ ለመውሰድ ይኽንን ይላል፤ ሰው ከሆነ እና ከትውልዱ አንዱ ከኾነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በግልጽ ይቀላቀል። ጴንጤ አላምንም!!!!

  • @ermyasshibeshitube5711
    @ermyasshibeshitube5711 2 місяці тому

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ፕሮግራምክን በጣም ነው የምወደው በርታ ። ስለ ልደቱ ካየ በኃላ ምን እንደምትል ለማወቅ በጣም ጓጉቼ ነበር ። ምክንያቱም መምህር ደረጄም ስለነበሩ እና ከዚህ በፊት በሰራከው ፕሮግራም ላይ በመነሳት በዚህም መልኩ አስገርሞኛል!!!
    ስለ መምህር ግን ቀጣዩን ፕሮግራም እጠብቃለሁ ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому +1

    ሠላም ለዚህ ቤት በሀይማኖታችን የፀናን ያድርገን እስከ መጨረሻ የፀና ይድናን 😢

  • @drmaag1233
    @drmaag1233 3 місяці тому

    ነጋሽ እስከዛሬ ጥሩ ነበርክ ዛሬ ግን ምህረተአብን አስመልክተህ ያቀረብከዉ ?????? ልደትን በማክበርስ ደረጃ ያደረገዉ ልክ መሆኑ ነዉ? ደሞ ትምህርቱ ብለህ ያቀረብከዉ ማይክ ይዞ ሀዉልት ....አይይይይይ ጋሽ ጥላሁን በዘፈንም ቢሆን ስለ ሀገር ፍቅር እና ክብር ቡዙ ሰርቶ አልፎአል

  • @samrawitbelay1449
    @samrawitbelay1449 3 місяці тому

    Un subscribe አስጠላህ እልፍ አትበል ትርጉም እወቅ በዛ ላይ የትኛው ስብዕናው ነው ልደት የሚያስከብረው ሰብስቦ ለበተነው እሱን እንድንከተል ስላደረገ የትኛው የልደታ አርብ አርብ ሲያስተምረው የነበረ ሰው እንደፈቃደ እግዚአብሔር አሮረ እፋ

  • @GjjYuy
    @GjjYuy 3 місяці тому

    መምህር ምህረታብ አሰፋ ለቤተክርስቲያን ብዙ ሰርተዋል ግን ልደታቸውን በዚህ መልኩ ማክበር ቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም አንድ ክርስቲያን ልደት አያከብርም ከቅዱሳንና ከእመቤታችን ከጌታችን ልደት ወጭ

  • @GjjYuy
    @GjjYuy 3 місяці тому

    መምህር ምህረታብ አሰፋ ለቤተክርስቲያን ብዙ ሰርተዋል ግን ልደታቸውን በዚህ መልኩ ማክበር ቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም አንድ ክርስቲያን ልደት አያከብርም ከቅዱሳንና ከእመቤታችን ከጌታችን ልደት ወጭ

  • @ArmiShermuta
    @ArmiShermuta 3 місяці тому

    በፍፁም በዚደረጃ አንድ ወንጌል ሰባኪ አረያመሆ አይችልም ሌላሰው ቢሆን ታብጠለጥሉት ነበር በተለይ የመናፍቅ ቢሆን ደፍራቹ ትነቅፉ ነበረ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 місяці тому

    መጀመርያ የት ገባ መም ምሕረትአብ ከዛ በመቀጠል ለምንድኖው መናፍቃን እያመጣቹ የምታደንቁዋቾው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆናቹ ሁኑ እነ ቸሬ ዶር ወዳጀህ መመጻደቅ ይወዳሉ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 3 місяці тому

    ነጋሽ አይገርምህም ይሄንን የ80,000 ጫማ ሣይ የት አገር ነው ያለነው ብያለሁ ምክንያቱም ብዙ ህዝባችን ተርቦአል ተፈናቅሎአል መከራ ውስጥ ነው ያለው ብቻ አላውቅም ምን አይነት ስብና እየተላበስን ነው።

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 місяці тому

    አይ ምህረተ አብ እንደ ህጻን ልጅ ሻማ እፍ ብሎ ያጠፋል ። ኬኩ ላይ ስላሴዎች የሚባሉት የሶስቱ ሽማግሌዎች ምስልም አለ ። ስእሉን በቢላው ይቆራርጠዋል ። ስብከቱ ግን የሚገርም ኘው ።

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu4361 3 місяці тому

    ይቅርታ መምህር ምናለ አዝናው የቱሉ ዲምቱን ቅዱስ ግዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤልን ከነበጋሻው ሴራ ያስጣለ ወንድማችን ነው

  • @Woyni-d3h
    @Woyni-d3h 3 місяці тому +1

    ወድሜ ነጋሸ ለምድነው ደመወዛቸው ወጥ የማይሆነው ደረጃቸው ከዛም ዝውውር ቅጥር እድገት ቤተክህነቱ በአድ የበላይ ቢመራ ወይ እደድሮው ባሉበት ቢሆን እላለሁ ኮራብትን ይቀንስ ይሆን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 3 місяці тому +1

    በጣም የማይገበቅ ነገር ነወ ከከፍታው በዚህ መልኩ መውረድ አይገባውም ነበር

  • @TeshomeTasdesse
    @TeshomeTasdesse 3 місяці тому

    ይሄኔ ኮይን ለግሷችሁ ነው የማይጠቅም ነገር ሲያደርግ አትነቅፏም ሁሉንም ልክ ነው እያላችሁ ግፋ በሉት ለመን በአመት ሁለቴ አያከብርም ለእውነት ቁሙ

  • @hanamariammossie2844
    @hanamariammossie2844 3 місяці тому

    መንፈሳዊ ህይወትህ መልካም ሲመስል ነገር ግን ስለመሪያችን ትችት አይጋጭብህም ተው ከፍ ለሆነ ክርስቶስ ራሱ መልስ አለው ተው ወንድሜ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 місяці тому +1

    ልደት ማከበሩ ችግር የለውም አከባበሩ ግን ትክክል አይደለም ፅጌ ፆም ነው ለምእመኑ መሰናከያ. ይሆናል እሱ ትልቅ መምህር ነው እኮ ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ አባቶችን አቅርበህ ብትጠይቅ እና ፕሮግራም ስራልን please😊

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 3 місяці тому

      ምኑ ነው መሰናክል? እንደናንተ እየሱስ አማላጂ አላለ

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 місяці тому

      @@ትንሳኢወርቅ እኔ ኢየሱስ አማላጅ ማለቴን በምን አወቅሽ (ክ ) ቆሮቆዳ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 3 місяці тому

    ዉሸት አሁን አወራህ መምህር ምህረታብ እዉነቱ በዘር እንድቧደና በደንብ እንድንቃረን የሱ ዶሻ አለዉ ምንም መግባባት አያስፈልግም

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 3 місяці тому

    መምህራችንን ሰፕራይዝ አድርገዋቸው ሊሆን ይችላል እርሳቸው ሳያውቁ ቦታው ላይ የተገኙት

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 3 місяці тому

    መምህር ምሕረተአብ ልደቱገን፡አከበረ፡ ይኸ ጥፋት ነው? ምኑ ነው የሚያነጋግረው፡፡

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 3 місяці тому

    አቶ ነጋሽ ለመምህራን መመዘኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።የነቅዱስ ጳውሎስን የሄዱበት መንገድ ነው መታያው።

  • @yeshihabte5474
    @yeshihabte5474 3 місяці тому +1

    አቦ ቃለ ህይወት ያሰማህ ነጋሽ። ስለመስቀል የሰጠኸው ማብራሪይ ድንቅ ነው። ፍጻሜህን ያሳምረው።

  • @golbit4168
    @golbit4168 3 місяці тому

    የሰው መብት መጋፋት ጥሩ አይደለም፡፡ በአንድ እምነት ውስጥ እንድታስገባኝ አልፈልግም ካለች የኔ ትክክል ነውና ያንቺን አንፈልግም ማለት አንችልም መብቷ ነው! ሃሳቧንም ለኛ ትክክል ባይመስለንም እንደፈለገች የመናገር መብት አላት ። ይህን ልናከብር ግድ ይለናል። አይደለም በአንድ እምነት ውስጥ ገብቼ መጠራት አልፈልግም የሚለው ይቅርና በሴጣን ነው የማመልከው ብሎ አንድ ሰው እምነቱን ቢያራምድ መብቱ ነው! የኛ ሃላፊነት ግ ን ሰዎችን መጻረር ሳይሆን ለሚሰሙን ልጆቻችን እና ለራሳችን የእምነታችንን አስተምሮ መማር እንዲሁም ለልጆቻችን ማጋራት ነው! ምናልባት የሷ ሃሳብ ካልተመቸን ለሚሰሙን ልጆቻችን እና ለተከታዮቻችን ሃይማኖታችን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን እንደሚል ምክን ያታዊ በሆነ መንገድ ከመጽሃፍ እያጣቀስን እናስረዳለን እንሞግታለን! ሀገራችን ወደፊት በእኩልነት እንድትቀጥል ከፈለጋችሁ ሃይማኖት የሌለውን ፤በዛፍ የሚያመልከውን ከኛ በተቃራኒ የቆመውን፤ ሙስሊሙን እና በህገልቦና ወይም አምላክ የለሽ እሆናለው ብሎ ከሚያምነው ጋር ሁሉ አብሮ የመኖር ፈቃደኝነት ሊኖር ይገባል! ምክንያቱም እምነት መሆን ያለበት የሰውየው ወይም የግለሰቡ እና የግለሰቡ ውሳኔ ብቻ ነው! አሁን እኛ ክርስቲያኖችን እራሱ ትክክል አይደላችሁም፤ ካፊር ናችሁ፤ እና የተለያየ ስም ሰጥቶ ሊያጠፋን የሚፈልግ እንዳለም አትርሱ! ምክን ያቱም በእነሱ ጫማ ውስጥ ቆማችሁ ብትመለከቱ እነሱ የሚያስቡት እነሱ ትክክል እንደሆኑና እናንተ ትክክል እንዳልሆናችሁ ነው! ታዲያ እነኚህ አካላት ቢያጠፏችሁ ፤ ቢቆጧችሁ ፤ ቢያንጓጥጣችሁ ትወዳላችሁ!? በጭራሽ! አትፈልጉም። ስለዚህ እናንተም በናንተ ላይ ቢደረግ የምትጠሉትን ነገር በሰው ላይ አታድርጉ ፈጽሞም አታስቡ! የሰውን ሃሳብ አክብሩ የናንተም ይከበራል! እንደ ክርስቲያንነቴ ከኔ የሚጠበቀው ሃላፊነቴ ግን ሃይማኖቴን በመከተል አባቶቻችን ያስረከቡንን እምነት ለኔ ልጆች በተገቢው መልኩ ማስረከብ ነው። ይህን ሂደት ከተከተልን እምነታችን የመቀጠሉ እድል ከፍተኛ ነው! በዚህ ሂደት ውስጥ ታዲያ ከኛ እምነት እና አስተሳሰብ ጋር የማይሄዱ ወድሞች እና እህቶች ጋር ሃሳባቸውን እምነታቸውን አክብረን በፍቅር የመኖር ችሎታን ልናዳብር ይገባል! ባይ ነኝ ከተሳሳትኩ ልታርሙኝ ትችላላችሁ!

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 місяці тому +2

    ወንድማችን ነጋሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @GashFike
    @GashFike 2 місяці тому

    ድንግል ማርያም እናቴ በፕሮቴስታንት እንዲህ ሲመሰከርልሽ በጣም ደስ አለኝ

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 місяці тому +9

    የምንወዳቸው መምህር ምህረት አብ እኳን ተወለዱልን ልደቱ የክርስቶስ የመቤታችን ድግል ማርያም ሲሆን ግን አባታችን ይገባቸዋል የኦርቶዶክስ ምርጥ መምህራችን እንወዳቸዋለን ነጋሽ ወድማችን በርታልን ለቤተክርስትያን ያለህ ትግል እግዛብሄር ይክፈልህ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio 3 місяці тому +1

      እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ‹‹ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ›› ይባላል፡፡ይህ ከወንድማችን ከመምህር ምህረተ አብ አይጠበቅም ነበር፡፡ምን አልባት አንዳንዶቻችን ‹‹አይ ቤተክርስቲያንኮ የቅዱሳንን ታሪክ ታከብራለች፤መምህር ምህረተ አብ ደግሞ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው›› ብሎ የሚያስብ የዋህ ሊኖር ይችላል፡፡ነገር ግን ቤተክርስቲያን የቅዱስነት ማእረግ የምትሰጠው እስከመጨረሻው ጸንቶ ሩጫውን ጨርሶ ካረፈ በኋላ የሰውየው ስራ ተገምግሞ ነው፡፡እንጅ በህይወት እያለ ለራሱ እያዘመረ ለእዚያውም ፈርሶ በስብሶ የሚቀርን ልደት ማክበር አለምን መምሰል ነው፡፡ክርስቲያኖችን ከእንደዚህ አይነት አውሮጳ ወለድ ባህል ትውልዱን ይመልሳሉ ተብለው የሚታሰቡ መምህር ምህረተ አብ እንዲህ አይነት ኮተት ከሚያደርጉ ለተራቡ ቢያበሉ ለተጠሙ ቢያጠጡበት ወይም ሌላ ስራ ቢሰሩበት መልካም ነበር፤በመሆኑም ይህ ስህተት ነው፤እንደማንኛውም ሰው ወድቀዋልና እግዚአብሔር በምህረቱ ይቶብኛቸው፤ሰው ደካማ ፍጡር ነንና ስህተት እንሰራል ንስሃ መግባት ግን ያስፈልጋል፤እንደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን አስተምሀሮ ግን ግለሰቦች ልደታቸውን ማክበራቸው ተቀባይነት የለውም፡፡ይህ ይሰመርበት፡፡

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 3 місяці тому

      ትክክል ልደት የፈጣሪ የእመቤታችን የቅዱሳን ሊከበር ይገባል እንኳን ተወለዳችሁ ልንል ይገባል ። ለኛ ለከንቱዎች ምን ልደት ያስፈልጋል ሁላችንንም ይቅር ይበለን።

  • @teddyshiferaw4643
    @teddyshiferaw4643 2 місяці тому

    አረ አታድበስብሰው ላለፈው ምስጋና ለአሁኑ ትችት ያስፈልጋል ሚዛናዊ ሁን አባቴ

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 місяці тому

    አንተ እራስህ አንገትህ ላይ ያለውን መስቀል ለምን ትደብቃለህ ? ብቅ አርገህ መልሰህ ቀረቀርከው ።

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 3 місяці тому +2

    ማንቂያ ደውል ይቀናበት ነበር

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Місяць тому

    እኔ ሲጀምር አለባበሱ ከነ ስብከቱ የማይጥመኝ ሰው።

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ብቻ ይሁነንጂ ጊዜው ከባድ ሆኗል በርታልን ነጋሽዬ

  • @meseret6459
    @meseret6459 2 місяці тому

    እቤታቸው አይደለም በቤተክርስትያኑ አዳራሽ ነው።

  • @hananbirmeji4529
    @hananbirmeji4529 3 місяці тому +2

    Why 😢😢 is not good lesew endet yzemeral

  • @Geremw
    @Geremw 3 місяці тому

    Selam lenate yeun wandeme nagashi plise komante endate alefew be mareyam slkachu ayenesam anten managere falege nabere atelefew malise setagn lela slki kalachu🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wondedemissew476
    @wondedemissew476 3 місяці тому

    My dear negash am orthodox too its not allowed to celebrate birthday in Ethiopia orthodox church go get some reserch or find in Diakon Yordanos preach. I do respect you in this issue I want you to be fair, I never see you pushing issue before even when u talk about likane papasat kesawest..... why not my brother if u don't want say nothing why u raised this issue at z first place

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 місяці тому

    ምን አይነት ነገር በፈጣሪ ስም😳እኛ ልጆችንና ሚስቶችን እህቶችን እየተቃውምነ😢

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 2 місяці тому

    ዎዴ ጌታ ማሄድ አያስፋራም ይልቁንሳ ዳስታቺን ኖውና

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 місяці тому +1

    Ye 80 shi bir chama gezxiwochim hone shachocem ke miskinu hiznb yetezerefe new enji keyetem aymetam! Betam yasafral!!!

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 місяці тому +1

    እኛም እናመሰግናለን ነጋሽ ሚዲያ ከፍከፍ በሉልን በርቱ 🙏🙏🙏

  • @defarunegasa6780
    @defarunegasa6780 3 місяці тому

    ሁለም ተስቅኛለህ! ብያጠፋ እንኳን አልከው?

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 2 місяці тому

    ምን ሆነ የተወለዱበት ቀንን ስላከበሩ አይ የቸገረዉ ሰዉ ኧረረረረረረ

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 3 місяці тому +3

    በማንቂያ ደወል ላይ ያየሁት ስንት ገዳማት የእለት ጡዋፍ ያጡ እያለ የአዲስ አበባን ወጣት የሄደው በሙሉ ጧፍ እንዲገዛና እንዲያበራ ሲደረግ የጧፋ አቅራቢም እራሱ መምህርው ዘማሪም እራሱ ይዘማምርና ያስጨበጭብና በቂ ትምህርትም ሳይሰጥ ጉባኤው በጧፍ ያልቃል ሌላ ቦታም ሄዶ ለማስተማርም የሚጠይቁት ገንዘብ በጣም ከፍ ያለ ነው ግን ለሁሉም የዘመኑ መጨረሻና ሁሉም የሚፈተንበት ጊዜ ስለሆነ ሁላችንም ልቦና ይስጠን ከተነገረ ብዙ ስህተት አለ ባናወራው ይሻል እንጂ!!!

    • @tigijoannis4262
      @tigijoannis4262 3 місяці тому +1

      ትክክል ነው የገለፅሽው እውነቱ ይሄ ነው ሰው አምላኪ ትውልድ ሆን ን ና ሰው ሲሳ ሳት እንኮን መገሰፅ አቃተን

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 22 дні тому

    ምህረተዐብ ቀምቃሚ ጦፍሌ ፊቱ በማድያት ያረረ

  • @ZewdituAsres
    @ZewdituAsres 2 місяці тому +1

    ነጋሽ ሰማአቱ ይጠብቅህ !!

    • @ZewdituAsres
      @ZewdituAsres 2 місяці тому

      የመጣህበት መንገድነዉ
      እዚህ ቦታ እድትደርስያደረገህ
      አይዞህበርታ
      ገናከፍከፍ ትላለህ!!!

  • @HanaBerhanu-lq9tg
    @HanaBerhanu-lq9tg 2 місяці тому

    DEGETE TASRO SELENEBERE MERFE WEGETEWETE KEHONE AGEBABETEHEW NEGASHE ATE KE RASEGA SELEHOKE BERMELE KEDUS GOREGIS BETWESEDEWES LE CHECAPE.

  • @beletshachewhabte6093
    @beletshachewhabte6093 3 місяці тому +5

    ወንድማችን መምህራችን እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት እመኝልሀለሁ

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 3 місяці тому

    አንተ ናሁ ቲቪ ላይ ነበር የምናይህ አሁን ደግሞ የሀይማኖት ጠበቃ ሆነሀል አያምርብህም

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 3 місяці тому

    Ene demo yegeremegn arat kilo silassie ye artistoch mekabr bicha yehonebet miknyat algebagm

  • @DubaiDxb-c4e
    @DubaiDxb-c4e 3 місяці тому

    Mhertabe'legnzebe'mesbsebya'new'yemerotew'sejemerm'yastawekale

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 місяці тому +2

    እግዚአብሒርይስጥልንመምህራ

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 3 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው በርታልን ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ ፡፡

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 3 місяці тому +4

    አይ በመጨረሻው እራሱን አስመለከው ሰይጣን
    ድንቄም ልደት በጣም አሳዛኝ 😭😭😭😭

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 місяці тому

      ወይ አገሬ ‼‼‼ ‼ ህዝብሽ ምን ነካው ደሞ ልደት ማክበር ከሰይጣን ጋር ተያያዘ ⁉⁉⁉ ⁉ 👉👉👉 ወየ ጉድ የማንሰማው የለ 👉👉👉 የጠላት ወሬ ነው
      እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት አባ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾 እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sasusasu5073
    @sasusasu5073 3 місяці тому

    Mendeme kyeqertaga programehe kesew teachete yewta behon.

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 2 місяці тому

    ጥሩ ነው የእመቤታችንን ክብር ምስጋና እንዲህ ማወቁ ከልብ ከሆነ እሰየው አስቀድሞ በአምላካችን ህሊና ያለች ነች የአዳም ተስፋው ተደርጋ የተሰጠች የዶክማስን የጎደለዉን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ለምና ጠይቃ ይምተፈቀደላት የእኛ ዋሳችን ጠበቃችን አማላጃችን ነችና ገና የናቋት ሁሉ ከእግሯ ሥር ይወድቃሉ ታላቁን መጽሐፍ መጽሓፍ ቅዱሳችንን ሴጣን እያስቀናነሰ ይክህደት ትምሕርት በሰው አይምሮ እየጫነ ለሳት እራት እየዳረጋቸው ነው እኛ የምንመኝው ፈጣሪ እውነቱን ያብራላቸው❤🎉❤🎉

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 2 місяці тому

    Be ayhudawyan bizu mariamoch simachewina meteriachew nuber.

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 3 місяці тому

    ነጋሽዬ በቅድሚያ ለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለው አንተን የማቅህ በሚዲያ ቢሆንም እረጅም ጊዜ አቅሃለው በጣም ሰብአዊነት ያለህ ሰው ነህ ሰው ስለሆነ ብቻ ለሰው እና ለእውነት የምትታገል ሰው ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ !!!!! ሀገራችን ላይ እኮ የምንሰማው የምናዬው ነገር በጣም ከአቅም በላይ እየሆነ ነው 80 , ሺብር የሚሸጠው ጫማ ግርም አለኝ እና ከራሴ ጋ አመዛዘንኩት እኔ አረብ ቤት ሁለት ወር ሽንት ቤት አጥቤ በሙቀት ላቤ ጠብ እያለ ምግብ ሰርቸ. ልብስ ቁሜ ለረጅም ሰአት ተኩሸ ድክም ብሎኝ የማመጣው ነው ያነን ብር ደግሞ ብዙ ሰዎችን አግዝበታለው ግን ሀገራችን ላይ ብር መጣያ ያጡ ብዙ የተቸገረ ሰው እያለ ለነፍስ ዋጋ ማድረግ ሲቻል ብር እየረገጡ ከ መጠን ያለፈ የተላለፈ ነው እረ እንተሳሰብ ወገ ን እረ ተውን እንኑርበት

  • @alemayehulakew3642
    @alemayehulakew3642 3 місяці тому +1

    ሲጀመር መምህር ምህረት አብ ትንሽ ሾ እና ወጣቱን ደግሞ በአምነት ሳይሆን በስሜት ነው የሚቀሰቅሰው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 місяці тому

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም ነው የምናከብርህ ፣መምህር ።ምህረትእብ አሰፋ በሃይማኖታቸው የማይደራደሩ ጥሩ ኢትዮጵያ ዊ ናቸው ስለዚህ የሚወዷቸው ተከታዮች ሊሆኑ ይችላሉ ሁሉንም ነገር ማገናዘብ ጥሩ ነው