#ግሸን_በማርያም_ምን_ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 106

  • @yitbareksisay3873
    @yitbareksisay3873 9 годин тому +17

    በረከቷ ይደርብን
    የግሸኗ እመቤታችን እኔ ሀጢያተኛውን
    ለደጅሽ አብኝ ለሚመኙሽ ሁሉ

    • @yitbareksisay3873
      @yitbareksisay3873 9 годин тому +2

      ግሸን ደብረ ከርቤ የጌታዬ እናት አዛኝቷ እዘኝልን በአለም ውስጥ ልጆችሽ አለቅን
      እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ ሰጥተሽ
      ደጅሽን አብቂኝ በረከትትሽን ይብዛልን
      ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብሎም ለአለም ።
      ለዚች ቀን ስላደረስሽን ክብር ምስጋና ልጅሽ
      ለቸሩ መድሃኒያለም በሀይማኖታችን ፀንተን እንድንኖር ለፍፃሜ ለክብር ሰማዕትነት ለፅድቅ አብቂንን።

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 11 годин тому +17

    ታድላቹው በርከቱ ለኞም ይድርሰን እልልልልልልልልልልልል

  • @abaytafesa4634
    @abaytafesa4634 11 годин тому +9

    እልልልልልልልልልልል እመቤቴ በርከትሽ ይድርሰኝ

  • @GizatuYismaw
    @GizatuYismaw 6 годин тому +3

    ይህን ሐይማኖት ለማጥፋት ደፋ ቀና የሚሉ ክፉዎች አይሳካላቸውም ምክንያቱም እግዚአብሔር አብሮን ስላለ የሲኦልም ደጆች ሊያናውጧት አይችሉም!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 годин тому +2

    ንጉሥ፡ ቆስጠንጢኖስ! ይህ፡ ነው፡ ጌታ፡ መርጦ፡ ሲሾምህ፤ መጀመርያ፡ የእግዚአብሔርን፡ መንግስት፡ ያጸናል! ለቅ፡ማርያም፡ ፍቅር፡ ስንዘምር፤ ዋናው፡ ልጇ፡ ነውና፡ ለኢየሱስም፡ ይዘመር!!!

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 5 годин тому +2

    እልል ልል ልል ልል ልልልል ልልልልልልል በረከትዋ ይደርብን ከታስቢያቸው አንድዋ አድርጊኝ እኔም ስላሴዎችን እወዳቸዋለሁ እኔም ድንግልን እወዳታለሁ ለአገሬ እብቂኝ እመቤቴ የአስራት አገርሽን እሳቱን አጥፊላት ደገኛውን መሪ አምጭላት አሜን።

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 11 годин тому +4

    እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ የአመትሰዉ ትበለን ለደጅሽ አብቄኝ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 6 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @addisdessalegn2677
    @addisdessalegn2677 3 години тому +1

    እስይ እልልልልልልልልል ወላዲት አምላክ እናቴ ማሪያም እባክሽ የአስራት ሀገርሽ ሠላማን መልሻት የቃልኪዳ ሀገርሽን አንቸ ጠብቂያት 🙏😭እናቴ ማሪያም አደራሽን

  • @onedaytube
    @onedaytube 8 годин тому +1

    እልልልልል እናቴ እመቤቴ ወላዲቷ እንኳን አደረሳቹ ዛሬ በቀነሸሽ ቪዛዬን ጀመርኩ መጨረሻውን አሳምሪልኝ አደራሽን ወላጅ እናቴም ደጅሽ ናት ጠብቂልኝ

  • @mulugetafsiabd7947
    @mulugetafsiabd7947 11 годин тому +1

    አንተ በአውዳመት አይዋሽም! የፓትርያርኩን ፎቶ ግሸን እንደ ሄዱ ማስመሰል ነውር ነው።

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 11 годин тому +1

    ስለግሽን ንግስለምን አልዘገብክም? ዛሪስላሉበት ሁኔታ

  • @AyalKassie-q2v
    @AyalKassie-q2v 10 годин тому +1

    ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 11 годин тому +2

    እሰይ ተመስገን የመስቀል ስጦታዬ ❤

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ Годину тому

    ልዑል እግዚአብሔር ክብር ለዘላለም ይገባሀል ቅድስት ንፅህት ድንግል ማሪያም የጌታ እናት ለዘላለም ክብርት ንፅህት ነሺ ማሪን

  • @selammehari7306
    @selammehari7306 6 годин тому

    እልልልልልል የአመቱ በሰላም ያድርሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 11 годин тому

    እሰይ ስታምሩ ድግል ሁላችንንም ለደጂዋ ታብቃን 💒🙏🙏🇲🇱🇲🇱ወድማችን ቃለህወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 години тому

    የግሸኗ እመቤት በምልጃዋ በምህረቷ ትጎብኘን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን❤

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 10 годин тому +1

    አልልልልልልል እኒቴግሸን ማራም ለደጂሽ አቤቄኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamselam-ii9ds
    @Selamselam-ii9ds 9 годин тому +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤እልልልል ❤❤ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉🎉

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 4 години тому

    ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኮን አደረሠን አደረሣችሁ ❤እመቤቴ ሁሌም ክበሪልን ተመስገን የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ 💚💛❤🙏

  • @makbelbogale
    @makbelbogale 4 години тому +1

    አስመሳይ ህዝብና አጭበርባሪ አባት ባለበት ሀገር አንድ ቀን እንኳን በግፍ ለሚገዱሉ የሀይማኖት አገልጋዮችና ምዕመናን ድምፅ ለመሆን አስበው አያውቅም ብቻ እየሞትን እንበዛለን የሚል ተረት ተረት ይሰብካሉ

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 4 години тому

      በትክክል በሰው ደም መቀለድ 😢😢😢😢😢

    • @selomaadeunga5220
      @selomaadeunga5220 3 години тому

      አልልክም አንተ ምን ስርታቹሀል ማስቆም እኮ ከፈለገ እግዚአብሔር በእጁ ነው እነሱ ከመጫህ ሌላ ምን ያድርጉልህ አንተ እዝህ ቁጭ ብለህ ምን አደርክ ስድብ ብቻ መጀመርያ ስው ሁኑ ሌላ እነሱ ለነብሳችን እንጂ ለስጋ አልተላኩም

  • @msrak4498
    @msrak4498 10 годин тому

    እመብርሐን,ወላዲት,አምላክ,አገራችንን,ሠላም,አድርጊልን,,በሥደት,ያለንውን,በሠላም,ለአገራችን,አብቂን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 11 годин тому

    እመቤቴ ማርያም ሀገራችንን ሰላም አርጊልን ለኛም ለህዝቦቿ ልቦናን አድይን ።እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 годин тому

    እመቤታችን ማሪያም 2017 ሠላም አውርጅ
    ልልልልልልልልልልልል 🙏💚💛❤️ ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp 8 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን ስለናቱ ብሎ የአስራት ሀገሯን በይቅር ታው ይጎብኝልን

  • @Abibush173
    @Abibush173 41 хвилина тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 10 годин тому +1

    Elllllllllllllllllllllll Mareyam Enate 🌺🌼✝️✝️✝️✝️✝️

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 6 годин тому

    እልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ፀጋ በረከትሽ ይደርብን

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 7 годин тому

    እንኳን አደረሳቹ በሰላም ለአገራችን ታብቃን አገራችንን ሰላም ታርግል 🙏🙏🙏

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 10 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልል ለደጂሽ አብቂን

  • @متيم-ج7ي
    @متيم-ج7ي 4 години тому

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀እናቴ የግሽኗ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ 😢🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 8 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 10 годин тому

    እልእልእልእልእልእልእልእልእል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 9 годин тому

    Dingle Mariam ledejua yabekan🙏🙏🙏💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 8 годин тому

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንካን ኣብሮን ኣደረሰን የድንግል ማርያም እመቤታችን በረክትዋን ኣማላጅነትዋን ረጊኤትዋን ከሁላችን ህዝበ በተክርስትያን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 9 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 5 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌹🙏🌹🙏🌹😍👏😍👏🌻😍🌻😍🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 9 годин тому +1

    ለአገሬአብቂኛ

  • @HirutYitena
    @HirutYitena 8 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @StracheyWade-i4v
    @StracheyWade-i4v Годину тому

    Lee Betty Anderson Sharon Walker Edward

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb 5 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zerihunkassa4159
    @zerihunkassa4159 9 годин тому

    Be good! Make sure that your title & content similar otherwise no one sees your post.
    I hate lies

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 2 години тому

    Elllllllllllllll temesgen elllllllllllllll temesgen elllllllllllllll temesgen berktach yidariben Amen Amen Amen enkuan adresachu 🙏🙏🙏

  • @Suzanne-h1r
    @Suzanne-h1r 10 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህወትን ያሠማልን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚❤❤❤❤❤

  • @kidestgetachew5139
    @kidestgetachew5139 4 години тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 5 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልል እኳን አደረሰችሁ የተዋህዶ ዕንቁወች ❤

  • @GenetGebremaryam
    @GenetGebremaryam 10 годин тому

    ❤❤❤ተዎሃዳ ትኑር ለዘላለም❤❤❤🎉እእእ ልልል እእእ ልልል እእእ ልልል

  • @HadasAbreha-l5o
    @HadasAbreha-l5o 10 годин тому

    እልልልልልልልልልልል እመቤታችን በረከትዋ ይደርብን ❤❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 9 годин тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yekelemewerkwoldetsadik1244
    @yekelemewerkwoldetsadik1244 Годину тому

    እእእእእእእእእእእእችች ልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😂

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 9 годин тому

    Elllllllllllllllllellllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet5416 8 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልእመቤቴ የግሸኗ ለደጅሽ አብቂኝ።

  • @MeronAlemayhu-y6j
    @MeronAlemayhu-y6j 9 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @HebronTilahun
    @HebronTilahun 3 години тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🙏

  • @FatihhOty
    @FatihhOty 9 годин тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል

  • @EdenNigussie-q3q
    @EdenNigussie-q3q 2 години тому

    Ellllllllllllll embata yamtu sewtibln

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 11 годин тому

    እልልልልልልል በረከተቹዉ ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 10 годин тому

    እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ በርከትሺ ይደርሰን

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 5 годин тому

    እልልልልልልልልልለ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤

  • @ump1715
    @ump1715 4 години тому

    አሜኖ አሜን አሜን ያመት ሰው የበንን

  • @seblewongelnegash6846
    @seblewongelnegash6846 11 годин тому

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እልልልሰሰሰሰስስ

  • @Lehulem
    @Lehulem 3 години тому

    እንኳን አደረሰህ ነጋሽ

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 9 годин тому

    Elllllllllllllle Elllllllllllllle Elllllllllllllle

  • @jossijo1081
    @jossijo1081 7 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልል

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd 9 годин тому

    እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetuAbebe-zz2xj
    @eshetuAbebe-zz2xj 9 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yasregdalkiburr
    @yasregdalkiburr 11 годин тому

    God Please Protect Us.

  • @mirtneshgirma1983
    @mirtneshgirma1983 6 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bettybelhu7608
    @bettybelhu7608 10 годин тому

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤

  • @ht5297
    @ht5297 9 годин тому

    ገርጂ ማርያም ደስ ሲል

  • @HebronTilahun
    @HebronTilahun 3 години тому

    ለደጀሸ አብቄኝ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 7 годин тому

    በረከቷ ይደርብን

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 4 години тому

    በረከቱ ይደረብን

  • @qhhhuggdd2948
    @qhhhuggdd2948 10 годин тому

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 10 годин тому

    Kalewot yasemalen

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 8 годин тому

    እንኳንአብሮአደረሰና

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @QwertyuAsdfgĥ-q2c
    @QwertyuAsdfgĥ-q2c 6 годин тому

    Ayeanema lidaju tabeqane

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 11 годин тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌

  • @abugida794
    @abugida794 10 годин тому

    ኦርቶዶክስ😢😢😢

  • @getuabera6444
    @getuabera6444 9 годин тому

    ለደጇ ያብቃን

  • @ممم-ف6س
    @ممم-ف6س 11 годин тому

    እናቴዉሉነገሬ

  • @MemeFersha
    @MemeFersha 9 годин тому

    እልልልልልልልልልልልል

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 8 годин тому

    እልልልልልልልልል

  • @qhhhuggdd2948
    @qhhhuggdd2948 10 годин тому

    እልልልልልልልል

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 години тому

    Amen Amen Amen

  • @ZainaNoura
    @ZainaNoura 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 годин тому

    🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @SamiraSamiraitompia
    @SamiraSamiraitompia 9 годин тому

    💚💛❤🌹🌹🌹

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 6 годин тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 10 годин тому

    ይህ ግሸን ንግስ ነው ወይ??

    • @ሀብታምቲዮብ
      @ሀብታምቲዮብ 10 годин тому

      አይመስለኝም እዛ ኔት የለም😢😢

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 9 годин тому

      ገርጂ ማሪያም ነው ይሄ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
      21/1/17. 1/10/24