Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤል የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ።ለብሩክታዊት የደረስክ ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ድረስልኝ 🙏
አሜን
ብሩክታዊት የሚባል ታሪክ የለም ቤሩታዊት ነው
@@CyberFor-ry6vt ቱልቱላ ማን አዋቂ አደረገሽ ክ
❤❤❤
@@peacelove4778 ገድለ ጊዮርጊስ አንብብ ወይም መልክአ ጊዮርጊስ ለልሳንከ ወለቃልከላይ "አድኅነኒ በጸሎትከ እምነ እኩይዘመን፤ ለቢሩታዊት ዘአድኃንካእምዐቢይ ተመን" ይላል ለስድብ አንቸኩል
በማየት ብቻ በብዙ በረከት እያስባረክኸን ስለሆነ አቤል ክብር ያድልህ ። አንተ እንደሌሎቹ ዩቱዩቨሮች ለገንዘብ እንደሚተጉት አይነቶች አይደለህም። በአንተ ቻናል ብዙ በረከቶች አግንቻለሁ ። አመሰግናለሁ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ። በምትሄድበት ሃገር ሁሉ ክፉውን ያርቅልህ በመላእክቶች ይጠብቅህ ።
የልዳው ኮከብ ሊቀ ሰማዕት ፍፁነ ረዴት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልዩነህ ለኔ።
ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ አማላጅነትህ ከሁላችን ጋር ይሁን😢😢
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አማላጅነትህ አይለየን🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🫶😘😘😘👁️👁️👁️✝️🕊️🕊️🕊️
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
አቤልተባረክጎበዝነህ
የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን 🌿🌿🌿ተባረክ አባላ
አሜን አሜን አሜንየሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ. አይለየንአሜን አሜን አሜን
ሰማአቱ ቅዱስ ግዮርጊስ በየሄድክበት ይጠብቅህ አቤሎ🤲🤲🤲🤲🤲
@Robel709ምን ትሰራለህ ???መጀመሪያ ለመረዳት ተዘጋጅ ።ጫፉን ብቻ ይዘህ አትሳደብ
@Robel709ምን አገባህ ባንተ ቤት አዋቂ መሆንህ ነዉ እግዚያብሄርን ሰብኮና አምኖ ስለክርስቶስ ሰማእት ሆኖዋል በዚህም የተነሳ በቃልኪዳኑ ይራዳናል እንተ በወሬ ነዉ ክርስቶስን የምታመልኩት እግዚአብሄርን በማቃጠር አታገኙትም ክርስቶስን ምሰሉት
መጀመሪያ እላይላይ ያለዉን አጋንንትን ጨበል በመሄድ አስወግደው እንደ ወንድምነት ልምከርህ ለብልህ አንዲት ቃል ይበቃዋል ወዳጄ አልፈረድኩብህም ግን😢
መጀመሪያ ስገባህ ነው ።እኛን ለእኛ ተውልን ።።ትንሽ ቆይታችሁ መፅሐፍ ቅድስም ትቃወማላችሁ ።።
Mestehaf.kdusn.ketkawemu.ekoAmetat.askoteru.beafachw.bylumMgbarachw.tekawmotal.yasaznal@@rozaalain8036
የአባታችን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🤲🤲🤲✝️♥️♥️♥️አቤላ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ🙏♥️
ተባረክ፡ሰማእቱ፡ጊዮርጊስ አንተንም፡እኛንም፡ይጠብቀን
የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልጆችህን ጠብቀን ከጠላት 🙏😢
እንዴት ነው የሚጠብቀው ሰማእት ሆኗል እኮ
አሜን አሜን አሜን😢
yeChrstos lijoch enjee ye1 turkawi wetat ye1setn nebs silaterefe abate atibelu..abate Eyesus newu newu yalewu gorgis rasu..
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አተ ጠብቀኝ
ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርበን ተባረክ አቤላዬ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይቅደምልክ thank you❤
ውይ ታድለህ አቤል አስቀናኸኝ ምንኛ መታደል ነው በዘልማድ ይመስለኝ ነበር የልዳው ጊዮርጊስ የሚሉ ሰዎች ትዝ ይለኛል የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን አንተንም እናመሰግናለን ።ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን የገደለ ለእኛም የሚፈታተነን ክፉ መንፈስ ይዋጋል ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
እዴት ያለ መታደል ነዉ እግዚአብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ለኛም የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከን ተባረክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሼ😢🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝበቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልኝመንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረድኤት በረከት ይደርብን አባቴ ወንድማችን እናመሰግናለን
አቤል ስለ ሠማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነቱን ስላሳየህልንና ስለ መሠከርክልህን እጅግ በጣም እናመሠግናለን ።ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን አገራችንን ይታደግልን አሜን ።
የልዳው ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት አስበኝ አትርሳኝ. አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Abel የሚወደው 👍
የታላቁ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ።ለአገራችንን ብሎም ለቅድስት ቤተክርስትያን ሠላምን ያድልልን ።
የእግዚአብሔር ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለሰማዕትነት ያብቃን ።
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዪርጊስ አባቴ ምልጃ ፀሎትህ አይለየን 🤲🙏🙏🙏
እረ እባካችሁን ሰው ነበረ ሰማእት ለሀይማኖቱ የታገለ እንዴት ከሞተ በውሀላ ይደርስላቹሀል?
ዕድለኛነህ አቤሎ ተባረክ።
የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮኮብ የኢትዮጵያ ገበዝ ምልጃው አይለየን❤እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እንደ ስማዕቱ በሓይማኖታችን ያፅናን💙💒😢❤🙏
❤AMÈNE
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ወይ ኣቤላ ታደለህ የቅዱስ ጊዮርግስ ኣባተችን በረከት ይደርበን ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
አሜንአሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ በመከቱ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ኮከበ ክብር የልዳው ሰማዕት የቤሩት ፀሐይ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ በረከቱ አይለየን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ቅዱሰጊወርጊስ...ልኝምእርዲንባለንብትአሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን 🙏
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋ በረከቱ በኛ በህዝብ ክርስትያን በዝቶ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት አቤላየ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃው እረደቱ አይለይህ እንወድሃለን 🥰👏
አቤልየ ተባረክ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህይወትህ ይቅደምልህ ይህንን ቅዱስ ቦታ ስላሳየሀን 🙏
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን ፀሎት ምልጃህ አይለየን🙏💖💖💖
ተባረክ አቤል ስለ ቅዱስ ጊዎርግስ ስለታሪክል በጣም ደስ አለኝ 🙏🙏
የእውነት አቤል ታድለሃል ሁሌም እደዚህ አይነት ቤማየተህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የቅዱስ ግዮርጊስ አምላክ ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን
ዋው እውነትም "ዕድል አልነበረም እግዚአብሔር ነበረ" መንገድህን ያሳመረልህ🙏በል በተሰጠህ አገልግለው የልዳው ልዑል ለሀገራችን ፈጥኖ ይድረስልን!
የጌታየ የመዳህኒቴ ባለሟል ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ኢትዮጵያን አሳስባት!አቤል ምን አይነት የታደልህ ነህ!በቤቱ ያፅናህ!
የልዳው ጊዮርጊስ የታሪኬ አባት የምወድህ ሰማዕቱ ሀገሬን ሕዝቤን ጠብቅ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ከጎናችን አትለይ 🥰✝️❤️🙏
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ።
Amen Amen Amen qale hiwet yesmalna ❤✝️⛪🙏
ሰማእቱ የኔ ውድ የክርስቶስ ወታደር ❤❤❤
የ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን
ኣቤላ ይመችህ ፈረሰኛው ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው የማላቀውን ሁሉ አሳወከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤል ብዙ በረከት አግኝቻለሁ
ሊቀ መላክት ቁዱስ ጎርጊስ ሰማቱ ሀገሬን ኢትዮጵያ ካለችበት መከራ ስቃይ ያዉጣልኝ ሕዝቤንም ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏❤️አሜን 🙏🙏❤️አሜን 🙏🙏🙏❤️አሜን
አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በረከቱን አያስቀርብህ
አሜን አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠዉረን❤❤❤❤❤❤
አቤላ እናመሠግናሀን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
የቅድስተ ሥላሴ ባርያ፤ የዓማኑኤል፤የኢየሱስ ክርስቶስ፤ የመድኃኔዓለም፤ ሓዋርያ ፤ የድንግል ማርያም ድንግል፤ ልጇ ፤ ወዳጇ፤ ሰማዕቷ፤ ሊቃነ ሰማዕታት፤ የተከበረችና የተቀደሰችዉ የእውነተኛዋ የተዋሕዶ ሃይማኖታችነ ኣገልጋይዋና ሰማዕቷ፤ ሊቃነ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ለዘለዓለም ክብር ን፤ ምስጋናን፤ ሞገስም ይገበሰዋል። ኣሜን🙏ወንድማችን የምታቀርበው በተለይም ሃይማኖታችንን ተዋሕዶንና የቅዱሳንን ዜናና ገድላቸውን ታሪካቸውን በተመለከተ እጅግ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅብሃል። እውነተኛ ታሪካቸውን ሳይበረዝ በረጋ መንፈስ አንብበህ አቅርብ። እንደ ተራ ወሬ ዝም ብለህ አትሸምጥጥ። የሰማዕተ ልዳ የቅዱስ ጊዮረጊስ ቅዱስን፤ ገድሉንና ታሪኩን ለማወቅ በመጀመሪያ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያንን መጠየቅ። ገድሉን በደንብ ማንበብ። ሰማዐተ ልዳ ቅ.ጊ.ቅ. በፍፁም በጉዲ ፈቻ ኣላደገም። የትኛዋ ቤተ ክርስቲያን ነች ይኽን ምንፍቅና ያስተማረቻችሁ?ወላጅ ኣባቱ የ10 ዓመት ልጅ እያለ በሞት ተለያቸው። በኣባቱ ምትክ የተሾመው መስፍን በጣም ይወደው ስለነበር ኣንዲት ሴት ልጅ ነበረችውና ለእርሷ ሊድረው ወደደ። እርሱ ግን ለሰማያዊው ሙሽራ የታጨ ስለ ነበረ በሰማዕትነት እንዲያልፍ የፈጣሪያችን የእግዚኣብሔር ቅዱስ ፈቃድ ነበር። ወታደር መሆን አለተመኘም። ፈረስ ግለቢያ ይወድ ስለነበር አነድ ቀን ወደ ኣንድ መናፈሻ ሄዶ ሲዘዋወር ብሩክታይትን ለደራጎን ገብረዋት ታስራ ኣገኛት። ለምን እንደታሰረች ጠይቋት ታሪኩን ሁሉ እጫወተችው እርሱም በጣም ተገርሞ ከአጠገቧ እንደማይሄድና ደራጎንን ሊያየው እንደሚፈልግ እየተነጋገሩ ባሉበት ገዜ ደራጎን መጣ። ገና ቅዱሱን ሰማዕት ሲያየው ኣውሬው እየተቆጣ ቀረበው። በዚህ ጊዜ ኃያሉና ገናናው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ በፈጣሪያችን ፤ በኣግዓዝተ ዓለም፤ በቅድስተ ሥለሴ ስም፤ በኣብ፤ በወልድ፤ በመነፈስ ቅዱስ፤ ስም ቢያማትብበት የደራጎን ኃይሉ ደክመ ተሸነፈ። ብሩክታይትን ከታሰረችበት ፈትቶ እሷ በታሰረችበት ገመድ አውረረውን አስረው እየጎተቱ ወደ ቤሩት ከተማ ወስደው ሰማዕቱ ኣባታችን በጦር ወግቶ ገደለው። ሕዝቡን ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌላ ኣምላክ እንደሌለ ክርስትናን ኣስተምሮ በቀድስተ ሥላሴ ስም ኣጥምቆ ክርስቲያን አድርጓቸዋል። እናቱና፤ ሁለቱ እህቶቹ፤ እጮኛው፤ ገድሉን እና ሰማዕትነቱን፤ እስከ ፈፀመ ድረስ በሕይወት ነበሩ። ቅድስት ሰማዕትነቱን እንዳይሰሙ ግን አስቀድሞ በፈጣሪ ፈቃድ አርፈዋል። አነተ እንደ ምትዘባርቀው ሳይሆን በጥቂቱ ትክክለኛው ታሪክ ይህን ይመስላል። ሁላችሁም የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች እውነተኛውን ታሪክ ለማወቅ " ገድለ ጊዮርጊስን " ገዝታችሁ ኣንብቡ። ተረት ተረት በሆነ ወሬ አትወናበዱ። አስተዋይ ልቦናን ያድለነ።
አባቴ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤
ታድለህ ለኛም ለተመለከትነዉ በረከቱ ድድረሰን ✝️🤲ለሀገራችን በምልጃዉ ፅኑ ሰላምን ይስጥልን
ክብርነ ምእስጋነ ይሁን ለውነትኛው አምላክስማዕእታቱ ቅዱስ ጌውርጊስ ልእኛም በችግራችን በሀይማኖታችን ያግዘን❤
ለእውነተኛው ኣምላክ😮 ኣስተካክይው ወይም ኣስተካክለው
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የሊቀ ሰማእት የቅዱስ ጊዮሪጊስ በረከት ይደርብን
አቤላ የሰማዕቱ በረከት ይድረስህ ይድረሰን
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከትህ ይድርሰኝ አቤል በእዉነት አመሰግንሃለሁ ለደጂ ያብቃል አሜን፫
የክርስቶስ ወታደር
ውይ ታድለህ አቤሎ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድሄት በረከቱ ይደርብን ❤❤❤
እግዚአብሔር ምሥክሬነው ወደመቃብረ ቦታው ሥኬድ የተሠማጂ ሥሜት አላቅም ሥቅሥቅ ብየነው ያለቀሥኩት ሀያልነቱ ሠማእትነቱ ታረኩ እድሁ ያሥለቅሠኛል ቅዱሥ ጊወረጊሥ የኔብቻ የግሌ እሥኪመሥለኚ ድረሥ እወደዋለሁ እሣሣለታለሁ ሀያሉ ቅዱሥ ጊወረጊስ ሆይ አማላጂነትህ አይለየኚ የክረሥቶሥ ሙሺራ ሀያሉ ሆይ በረከትህ ይደረብን 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልክ እደኔ ልኡል የሆነ ወታደር😢😢😢❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከቱ ምልጃው ከእኛጋራይሁን አሜን፫❤ምንኛ መታደል ነው😢
የኔ አባት የልዳው ኮኮብ ቅደስ ጊዮርጊስዬ በፈረስ መተህ ከነልጄቼ ያጠመከኝ፣ደዌን ያራገፍክልኝ ልመናዬን ከአምላክ ከደጉ ንጉስ ያደረስክልኝ ተመስገን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ትለይያለህ፣እንወድሃለን ምልጆ ፀሎትህ አይለየን
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በረከት አይለየኚጠበቀኚ አባቴ ከማን አማን አማን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቤል ይህን ድንቅ ቦታ ስላሳየኸን:: ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብርክታይትን ከዘንዶ አፍ እንዳዳናት እኛንም ካለብን ችግር ይራዳን::
የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የሰማእቱ ጥበቃዉ አይለየን
ይሄን ልዳ የሚባል ቦታ አሁን ላይ ያለበትን ሁኔታ ማየት እፈልግ ነበር። 🙏 🙏 የሊባኖሱን ቤተ ክርስቲያን ብታሳየን ጥሩ ነው። ❤❤ፀሀየ ዘልዳ የኢትዮጲያ ወዳጅ ሀገሬን አትርሳት።
ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ በረከትህ ይደርብኝ❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቤላ
ቃል አጣሁልህ ምን ብዬ ልመርቅህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህእኛንም ስለምታሳየን እናመሰግናለን❤❤❤
እድለኛነህ አቤላ በጣም ነዉ ደስሚለዉ በርታልን❤❤❤❤
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
አቤላ እግዚያብሔር ይባርክህ
የሰማአተለ የቅዱስ ገወርጊስ በረከት ይደሰብን አሜን
Thank you abelo😊
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አንተም ወንድሜ እድሜ ከጤና ያድልህ እግዚአብሔር
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ታላቁ ሰመአት እርዳተው አይለየን
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ። የልዳው ፡ ኮከብ ፡ የሰማዕቱ ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ በረከቱን ፡ እግዚአብሔር ፡ የድለን። አቤል ፡ ብርሃኑ ፡ የወይኗ ፡ ልጅ ፡ እናመሰግናለን ፡ ወንድማችን ፡ አቤል ፡ ብርሃኑ ፡ የወይኗ ፡ ልጅ ፡ ስለወቅታዊ ፡ ዜና ፡ ዘገባው ፡ ስለመንፈሳዊ ፡ ፕሮግራም ፡ ስለሁሉም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ በርታ ፡ ወንድማችን ፡ ሰላም ፡ ሁን።
የሰማዕቱ የቅዱስ ጠጊዮርጊስ አምላክ በኦርቶዶክስ ሀይማኖታችኝ ያፅናን
የእዉነት መመረጥ ነዉ እግዚያአቤሄር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወድማችን ብዙ ቦታ ታያለህ አስቀናሀኝ ❤❤❤❤❤
😢😢😢 ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔ የልቤ ወዳጅ የፈጣሪዬ ወዳጅ በምልጃክ አስበኝ ❤😊
የክርስቶስ ወታደር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የወንጌል አርበኛ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤
ምን አይነት መባረክ ምን አይነት መታደል ነው አቤላ የአንተስ ይለያል ያኑር እኛንም ለደጁ ያብቃን
😢ብዙ ሰማእታት ያለፈችእ ክርስትና ዛሬ አሳዛኝ ደረጃ ላይ ደርሳለች ወገን በአቋማችው ፅኑ ሁኑ ፉተና አያሸንፋችው
በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማእት❤❤❤❤❤ በገነት መንገስተ ሰማያት ያጠናኘን😢❤
አቤል ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማእቱ ቅድሰ ጊዮርጊሰ በረከት ይድረሰን 🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥
ቅዱስ ግዮርጊስ በየሄድክበት ይጠብቅህ አቤሎ
አሜን ለሁላችን ይጠብቀን👏❤️
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን።
አቤት መታደል መቼ ነው እንዳንተ እድለኛ የምሆነው😭
ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በትክክል ስለተረክ አመሰግንሃለሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ፡፡
ሰማእት ቅዱስ ጀወርግስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🙌🏽🙏🏼
የሊዳዉ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃልኪዳን ጠብቀን በዉነት ወንድማችን በረከትህ ይደረሰን መመረጥ መባረክ ነዉ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አባቴ የኔ አባት ሰማቱየ በርከትህ ይደርብኝ
ሰማእቱ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ. የኔ አባት ከልጅነት እስከ እውቀት ያሳደገግኝ የኔ አባት😢❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቴ ሰማእቱ ጌዮርጊስ🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አቤል የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ።ለብሩክታዊት የደረስክ ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ድረስልኝ 🙏
አሜን
ብሩክታዊት የሚባል ታሪክ የለም ቤሩታዊት ነው
@@CyberFor-ry6vt ቱልቱላ ማን አዋቂ አደረገሽ ክ
❤❤❤
@@peacelove4778 ገድለ ጊዮርጊስ አንብብ ወይም መልክአ ጊዮርጊስ ለልሳንከ ወለቃልከላይ "አድኅነኒ በጸሎትከ እምነ እኩይ
ዘመን፤ ለቢሩታዊት ዘአድኃንካ
እምዐቢይ ተመን" ይላል ለስድብ አንቸኩል
በማየት ብቻ በብዙ በረከት እያስባረክኸን ስለሆነ አቤል ክብር ያድልህ ።
አንተ እንደሌሎቹ ዩቱዩቨሮች ለገንዘብ እንደሚተጉት አይነቶች አይደለህም።
በአንተ ቻናል ብዙ በረከቶች አግንቻለሁ ። አመሰግናለሁ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ። በምትሄድበት ሃገር ሁሉ ክፉውን ያርቅልህ በመላእክቶች ይጠብቅህ ።
የልዳው ኮከብ ሊቀ ሰማዕት ፍፁነ ረዴት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልዩነህ ለኔ።
ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ አማላጅነትህ ከሁላችን ጋር ይሁን😢😢
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አማላጅነትህ አይለየን🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🫶😘😘😘👁️👁️👁️✝️🕊️🕊️🕊️
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
አቤልተባረክጎበዝነህ
የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን 🌿🌿🌿ተባረክ አባላ
አሜን አሜን አሜን
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ. አይለየን
አሜን አሜን አሜን
ሰማአቱ ቅዱስ ግዮርጊስ በየሄድክበት ይጠብቅህ አቤሎ🤲🤲🤲🤲🤲
@Robel709ምን ትሰራለህ ???መጀመሪያ ለመረዳት ተዘጋጅ ።ጫፉን ብቻ ይዘህ አትሳደብ
@Robel709ምን አገባህ ባንተ ቤት አዋቂ መሆንህ ነዉ እግዚያብሄርን ሰብኮና አምኖ ስለክርስቶስ ሰማእት ሆኖዋል በዚህም የተነሳ በቃልኪዳኑ ይራዳናል እንተ በወሬ ነዉ ክርስቶስን የምታመልኩት እግዚአብሄርን በማቃጠር አታገኙትም ክርስቶስን ምሰሉት
መጀመሪያ እላይላይ ያለዉን አጋንንትን ጨበል በመሄድ አስወግደው እንደ ወንድምነት ልምከርህ ለብልህ አንዲት ቃል ይበቃዋል ወዳጄ አልፈረድኩብህም ግን😢
መጀመሪያ ስገባህ ነው ።እኛን ለእኛ ተውልን ።።ትንሽ ቆይታችሁ መፅሐፍ ቅድስም ትቃወማላችሁ ።።
Mestehaf.kdusn.ketkawemu.eko
Ametat.askoteru.beafachw.bylum
Mgbarachw.tekawmotal.yasaznal@@rozaalain8036
የአባታችን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🤲🤲🤲✝️♥️♥️♥️አቤላ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ🙏♥️
ተባረክ፡ሰማእቱ፡ጊዮርጊስ አንተንም፡እኛንም፡ይጠብቀን
የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልጆችህን ጠብቀን ከጠላት 🙏😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እንዴት ነው የሚጠብቀው ሰማእት ሆኗል እኮ
አሜን አሜን አሜን😢
yeChrstos lijoch enjee ye1 turkawi wetat ye1setn nebs silaterefe abate atibelu..abate Eyesus newu newu yalewu gorgis rasu..
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አተ ጠብቀኝ
ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርበን ተባረክ አቤላዬ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይቅደምልክ thank you❤
ውይ ታድለህ አቤል አስቀናኸኝ ምንኛ መታደል ነው በዘልማድ ይመስለኝ ነበር የልዳው ጊዮርጊስ የሚሉ ሰዎች ትዝ ይለኛል የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን አንተንም እናመሰግናለን ።ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን የገደለ ለእኛም የሚፈታተነን ክፉ መንፈስ ይዋጋል ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
እዴት ያለ መታደል ነዉ እግዚአብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ለኛም የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከን ተባረክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሼ😢🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልኝ
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ
አሜን አሜን አሜን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረድኤት በረከት ይደርብን አባቴ ወንድማችን እናመሰግናለን
አቤል ስለ ሠማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነቱን ስላሳየህልንና ስለ መሠከርክልህን እጅግ በጣም እናመሠግናለን ።
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን አገራችንን ይታደግልን አሜን ።
የልዳው ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት አስበኝ አትርሳኝ. አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Abel የሚወደው 👍
የታላቁ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ
ረድኤት በረከቱ ይደርብን ።
ለአገራችንን ብሎም ለቅድስት ቤተክርስትያን ሠላምን ያድልልን ።
የእግዚአብሔር ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለሰማዕትነት ያብቃን ።
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዪርጊስ አባቴ ምልጃ ፀሎትህ አይለየን 🤲🙏🙏🙏
እረ እባካችሁን ሰው ነበረ ሰማእት ለሀይማኖቱ የታገለ እንዴት ከሞተ በውሀላ ይደርስላቹሀል?
ዕድለኛነህ አቤሎ ተባረክ።
የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮኮብ የኢትዮጵያ ገበዝ ምልጃው አይለየን❤
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እንደ ስማዕቱ በሓይማኖታችን ያፅናን💙💒😢❤🙏
❤AMÈNE
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ወይ ኣቤላ ታደለህ የቅዱስ ጊዮርግስ ኣባተችን በረከት ይደርበን ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
አሜንአሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ በመከቱ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ኮከበ ክብር የልዳው ሰማዕት የቤሩት ፀሐይ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ በረከቱ አይለየን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ቅዱሰጊወርጊስ...ልኝምእርዲንባለንብትአሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን 🙏
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋ በረከቱ በኛ በህዝብ ክርስትያን በዝቶ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት አቤላየ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃው እረደቱ አይለይህ እንወድሃለን 🥰👏
አቤልየ ተባረክ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህይወትህ ይቅደምልህ ይህንን ቅዱስ ቦታ ስላሳየሀን 🙏
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን ፀሎት ምልጃህ አይለየን🙏💖💖💖
ተባረክ አቤል ስለ ቅዱስ ጊዎርግስ ስለታሪክል በጣም ደስ አለኝ 🙏🙏
የእውነት አቤል ታድለሃል ሁሌም እደዚህ አይነት ቤማየተህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የቅዱስ ግዮርጊስ አምላክ ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን
ዋው እውነትም "ዕድል አልነበረም እግዚአብሔር ነበረ" መንገድህን ያሳመረልህ🙏በል በተሰጠህ አገልግለው የልዳው ልዑል ለሀገራችን ፈጥኖ ይድረስልን!
የጌታየ የመዳህኒቴ ባለሟል ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ኢትዮጵያን አሳስባት!አቤል ምን አይነት የታደልህ ነህ!በቤቱ ያፅናህ!
የልዳው ጊዮርጊስ የታሪኬ አባት የምወድህ ሰማዕቱ ሀገሬን ሕዝቤን ጠብቅ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ከጎናችን አትለይ 🥰✝️❤️🙏
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ።
Amen Amen Amen qale hiwet yesmalna ❤✝️⛪🙏
ሰማእቱ የኔ ውድ የክርስቶስ ወታደር ❤❤❤
የ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን
ኣቤላ ይመችህ
ፈረሰኛው ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው የማላቀውን ሁሉ አሳወከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤል ብዙ በረከት አግኝቻለሁ
ሊቀ መላክት ቁዱስ ጎርጊስ ሰማቱ ሀገሬን ኢትዮጵያ ካለችበት መከራ ስቃይ ያዉጣልኝ ሕዝቤንም ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏❤️አሜን 🙏🙏❤️አሜን 🙏🙏🙏❤️አሜን
አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በረከቱን አያስቀርብህ
አሜን አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠዉረን❤❤❤❤❤❤
አቤላ እናመሠግናሀን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
የቅድስተ ሥላሴ ባርያ፤ የዓማኑኤል፤የኢየሱስ ክርስቶስ፤ የመድኃኔዓለም፤ ሓዋርያ ፤ የድንግል ማርያም ድንግል፤ ልጇ ፤ ወዳጇ፤ ሰማዕቷ፤ ሊቃነ ሰማዕታት፤ የተከበረችና የተቀደሰችዉ የእውነተኛዋ የተዋሕዶ ሃይማኖታችነ ኣገልጋይዋና ሰማዕቷ፤ ሊቃነ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ለዘለዓለም ክብር ን፤ ምስጋናን፤ ሞገስም ይገበሰዋል። ኣሜን🙏
ወንድማችን የምታቀርበው በተለይም ሃይማኖታችንን ተዋሕዶንና የቅዱሳንን ዜናና ገድላቸውን ታሪካቸውን በተመለከተ እጅግ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅብሃል። እውነተኛ ታሪካቸውን ሳይበረዝ በረጋ መንፈስ አንብበህ አቅርብ። እንደ ተራ ወሬ ዝም ብለህ አትሸምጥጥ።
የሰማዕተ ልዳ የቅዱስ ጊዮረጊስ ቅዱስን፤ ገድሉንና ታሪኩን ለማወቅ በመጀመሪያ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያንን መጠየቅ። ገድሉን በደንብ ማንበብ።
ሰማዐተ ልዳ ቅ.ጊ.ቅ. በፍፁም በጉዲ ፈቻ ኣላደገም። የትኛዋ ቤተ ክርስቲያን ነች ይኽን ምንፍቅና ያስተማረቻችሁ?
ወላጅ ኣባቱ የ10 ዓመት ልጅ እያለ በሞት ተለያቸው። በኣባቱ ምትክ የተሾመው መስፍን በጣም ይወደው ስለነበር ኣንዲት ሴት ልጅ ነበረችውና ለእርሷ ሊድረው ወደደ። እርሱ ግን ለሰማያዊው ሙሽራ የታጨ ስለ ነበረ በሰማዕትነት እንዲያልፍ የፈጣሪያችን የእግዚኣብሔር ቅዱስ ፈቃድ ነበር። ወታደር መሆን አለተመኘም። ፈረስ ግለቢያ ይወድ ስለነበር አነድ ቀን ወደ ኣንድ መናፈሻ ሄዶ ሲዘዋወር ብሩክታይትን ለደራጎን ገብረዋት ታስራ ኣገኛት። ለምን እንደታሰረች ጠይቋት ታሪኩን ሁሉ እጫወተችው እርሱም በጣም ተገርሞ ከአጠገቧ እንደማይሄድና ደራጎንን ሊያየው እንደሚፈልግ እየተነጋገሩ ባሉበት ገዜ ደራጎን መጣ። ገና ቅዱሱን ሰማዕት ሲያየው ኣውሬው እየተቆጣ ቀረበው። በዚህ ጊዜ ኃያሉና ገናናው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ በፈጣሪያችን ፤ በኣግዓዝተ ዓለም፤ በቅድስተ ሥለሴ ስም፤ በኣብ፤ በወልድ፤ በመነፈስ ቅዱስ፤ ስም ቢያማትብበት የደራጎን ኃይሉ ደክመ ተሸነፈ። ብሩክታይትን ከታሰረችበት ፈትቶ እሷ በታሰረችበት ገመድ አውረረውን አስረው እየጎተቱ ወደ ቤሩት ከተማ ወስደው ሰማዕቱ ኣባታችን በጦር ወግቶ ገደለው። ሕዝቡን ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌላ ኣምላክ እንደሌለ ክርስትናን ኣስተምሮ በቀድስተ ሥላሴ ስም ኣጥምቆ ክርስቲያን አድርጓቸዋል።
እናቱና፤ ሁለቱ እህቶቹ፤ እጮኛው፤ ገድሉን እና ሰማዕትነቱን፤ እስከ ፈፀመ ድረስ በሕይወት ነበሩ። ቅድስት ሰማዕትነቱን እንዳይሰሙ ግን አስቀድሞ በፈጣሪ ፈቃድ አርፈዋል። አነተ እንደ ምትዘባርቀው ሳይሆን በጥቂቱ ትክክለኛው ታሪክ ይህን ይመስላል።
ሁላችሁም የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች እውነተኛውን ታሪክ ለማወቅ " ገድለ ጊዮርጊስን " ገዝታችሁ ኣንብቡ። ተረት ተረት በሆነ ወሬ አትወናበዱ።
አስተዋይ ልቦናን ያድለነ።
አባቴ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤
ታድለህ ለኛም ለተመለከትነዉ በረከቱ ድድረሰን ✝️🤲
ለሀገራችን በምልጃዉ ፅኑ ሰላምን ይስጥልን
ክብርነ ምእስጋነ ይሁን ለውነትኛው አምላክ
ስማዕእታቱ ቅዱስ ጌውርጊስ ልእኛም በችግራችን በሀይማኖታችን ያግዘን❤
ለእውነተኛው ኣምላክ😮 ኣስተካክይው ወይም ኣስተካክለው
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የሊቀ ሰማእት የቅዱስ ጊዮሪጊስ በረከት ይደርብን
አቤላ የሰማዕቱ በረከት ይድረስህ ይድረሰን
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከትህ ይድርሰኝ አቤል በእዉነት አመሰግንሃለሁ ለደጂ ያብቃል አሜን፫
የክርስቶስ ወታደር
ውይ ታድለህ አቤሎ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድሄት በረከቱ ይደርብን ❤❤❤
እግዚአብሔር ምሥክሬነው ወደመቃብረ ቦታው ሥኬድ የተሠማጂ ሥሜት አላቅም ሥቅሥቅ ብየነው ያለቀሥኩት ሀያልነቱ ሠማእትነቱ ታረኩ እድሁ ያሥለቅሠኛል ቅዱሥ ጊወረጊሥ የኔብቻ የግሌ እሥኪመሥለኚ ድረሥ እወደዋለሁ እሣሣለታለሁ ሀያሉ ቅዱሥ ጊወረጊስ ሆይ አማላጂነትህ አይለየኚ የክረሥቶሥ ሙሺራ ሀያሉ ሆይ በረከትህ ይደረብን 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልክ እደኔ ልኡል የሆነ ወታደር😢😢😢❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከቱ ምልጃው ከእኛጋራይሁን አሜን፫❤ምንኛ መታደል ነው😢
የኔ አባት የልዳው ኮኮብ ቅደስ ጊዮርጊስዬ በፈረስ መተህ ከነልጄቼ ያጠመከኝ፣ደዌን ያራገፍክልኝ ልመናዬን ከአምላክ ከደጉ ንጉስ ያደረስክልኝ ተመስገን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ትለይያለህ፣እንወድሃለን ምልጆ ፀሎትህ አይለየን
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በረከት አይለየኚጠበቀኚ አባቴ ከማን አማን አማን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቤል ይህን ድንቅ ቦታ ስላሳየኸን:: ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብርክታይትን ከዘንዶ አፍ እንዳዳናት እኛንም ካለብን ችግር ይራዳን::
የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የሰማእቱ ጥበቃዉ አይለየን
ይሄን ልዳ የሚባል ቦታ አሁን ላይ ያለበትን ሁኔታ ማየት እፈልግ ነበር። 🙏 🙏
የሊባኖሱን ቤተ ክርስቲያን ብታሳየን ጥሩ ነው። ❤❤
ፀሀየ ዘልዳ የኢትዮጲያ ወዳጅ ሀገሬን አትርሳት።
ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ በረከትህ ይደርብኝ❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቤላ
ቃል አጣሁልህ ምን ብዬ ልመርቅህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
እኛንም ስለምታሳየን እናመሰግናለን❤❤❤
እድለኛነህ አቤላ በጣም ነዉ ደስሚለዉ በርታልን❤❤❤❤
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
አቤላ እግዚያብሔር ይባርክህ
የሰማአተለ የቅዱስ ገወርጊስ በረከት ይደሰብን አሜን
Thank you abelo😊
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አንተም ወንድሜ እድሜ ከጤና ያድልህ እግዚአብሔር
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ታላቁ ሰመአት እርዳተው አይለየን
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ።
የልዳው ፡ ኮከብ ፡ የሰማዕቱ ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ በረከቱን ፡ እግዚአብሔር ፡ የድለን።
አቤል ፡ ብርሃኑ ፡ የወይኗ ፡ ልጅ ፡ እናመሰግናለን ፡ ወንድማችን ፡ አቤል ፡ ብርሃኑ ፡ የወይኗ ፡ ልጅ ፡ ስለወቅታዊ ፡ ዜና ፡ ዘገባው ፡ ስለመንፈሳዊ ፡ ፕሮግራም ፡ ስለሁሉም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ በርታ ፡ ወንድማችን ፡ ሰላም ፡ ሁን።