እናቴ በእኔ ምክንያት ትመታልኛለች መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 178

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Рік тому +35

    ክብሩን ጌታ ይውሰደው ትውልዱን እየታደገ ያለው ዮንዬ ስወድክ ተባረክ

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 Рік тому +42

    ዮኒዮ አንተ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር ይባረክ 😊❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +24

    የተባረከ ወንድ ም ሽ ያንቺ ሂወት ግድ ብሎት አስመዘገበሽ 😘😘😘😘አንቺን ም ጌታ ረድቶሽ ለቁ ም ነገር ያብቃሽ ዮኒ 1ኛ የ 1ኞች 1ኛ ❤️❤️

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Рік тому +31

    #ዮኒዬ_ተባርክልን_ብዙ_ወጣቶች_ከታሰሩበት_መጥፎ_እስራታችው_እንዲፈቱ_ምክንያት ነክ💚Tebarkiln🙏ግን ደግሞ ግብር ሰዶማዊነትን መቃወም የሁላችንም ድርሻ ነው እኔ እቃወማለው እናንተስ👋

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +14

    አስተዋይ ወንድም ነው ያለት የምር 😢😢 ዮኒዬ ዉድድ ተባረክ ❤

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Рік тому +21

    የኔ ጌታ ልባም ወንድም ❤ይሄ መልካምነትህ አይወሰድብህ❤ዮኒዬ በብዙ ለምልም ብዛ ፍካ❤

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Рік тому +24

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ሴጣን ክፋቱ የማይመጥነን ቦታ ያውለናል

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ወንድምሽ በእውነት አስተዋይ ወንድም ነው ያለሽ. የኔ ቆንጆ እባክሽ በዚህ እድሜሽ ጓደኛ ምናምን ይቅርብሽ ከጌታሽ ጋር እና ቤተሰቦችሽ ሌላው አንቺ ልጅ ስለሆንሽ እድሜሽን ውበትሽን ለመጨረስ ካልሆነ በስተቀር ለቁምነገር እንዳይመስልሽ. ባንቺ እድሜ ትልቁ እይቀር ትነሹ ነበር የሚስቆመኝ በእኔ ምክንያት ጓዶኞቼ ሳይቀር በእግራችን ሄደን አናውቅም ግን ከእግዚአብሔር ፍቃድ ካወጡሽ በኋላ አላማሽን አበለሽቶ ውበትሽን እንዳልነበረ ነው የሚያደርጉሽ. ተረጋጊ ትልቅ ቦታ እንድትደርሽ የኔ ቆንጆ. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህ ትልቅ በጥበብ እና በሞጎስ ያሳድግልህ ❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +4

    በእንባ ነው የሰሁት ጌታ ይመስጌን አሁን ተፈተሃሌች እህቴ ተረገግታሽ ኑሪ ከቤተሳቦች ጋር ወንድምዮ ተባረክ ጎባዝ ነህ ዮኒ በአንተ ጌታ ለብዙዎች ደርሶሃል ገናም ይደረሳል አንተን ለእኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይክባር

  • @tgteka1416
    @tgteka1416 Рік тому +5

    በክርስቶስ በኤየሱስ ስም ፀጋው ቅባት ይጨመርልክ ከዚህ በላይ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @PauloseLoba
    @PauloseLoba Рік тому +3

    ዮኒዬ አንተ ለኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ ነህ! እግዚአብሔር ራዥም እድሜና ጤና ይስጥ።

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому +11

    በ16አመቱ የ38 ዓመት ሰው ልታገባ ህዎቱሃን ልታበለሽ ነበር ጌታ ግን ደርሳለት. ምን አለ በዚህ እድሜሺ በስነስራት ብትማረው እኛ ግን ለትምህርት በቃ ነገር አጥታን ዎዴ ስደት የመራንዎ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Рік тому +3

    ስታምር በጣም ቆንጆ ነሽ እረገ በሂ ታደር ዬትም አሄዲም ማለዎጥ ማለዎጥ ይሁንልሽ ወንድሜ አንቴ ደግሞ በዛ ቃጥል ጎቦዚ ነክ ታባራኩ ፀጋ ይጨማሪለቹ ❤❤

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Рік тому +2

    ዘረ። ቆንጆ የኒ ጌታ እግዚአብሒር ይባርክህ የልጁ አሰተዋይ ጊታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Рік тому +7

    ዮን ቆንጆ ❤❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +3

    አይዞሽ ሳይረፍድ ጌታ ደርሶልሻል ደስ ይበልሽ በጌታ ቤት በርች ለብዙ ትሆኝያለሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ጀግና ወንድም አላት እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ዮንንንን እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ተባረክ ምን ልበል እሽ ❤️❤️ክብር ለእግዛብሔር እልልልልልል እልልልልልል

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life Рік тому +11

    Hello, Marsil Worldwide employees!❤
    We are all watching, crying, learning, and crying with the teenagers and their mothers as of day 1 of 2023 Melkam Wotat. By the way, Yoni's suggestion today that he brought in Facebook was fantastic. So, it's a wonderful concept to bring those addicted teenagers and their mothers, fathers, and sisters all together in one area. Let the addicted teenagers get an opportunity to learn together at one spot and receive parental support.
    ❤❤❤❤

  • @samsue5353
    @samsue5353 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ወንድምሽ የሚልሽ ስሚ እግዚአብሔር ጠንካራ ወንድም ሰጥቶሻል ❤

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 Рік тому +2

    ዮኒ የምትገርም ሰው ነህ ልቤን ነው የነካህው የምለው ቃል የለኝም ብዙ ዘመን ኑር

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Рік тому +3

    Yoniye tebreke ahete ayezoshe gen almesheme

  • @Hboys661
    @Hboys661 Рік тому +3

    Her brother is so humble and smart ❤

  • @amanueltsedeke
    @amanueltsedeke Рік тому +4

    ዮንዬ ተባራክ❤❤❤❤

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 Рік тому +2

    ዮኒ መቼ ነው አንተ ጋ የሚመጣው ከመዳም ኩሺና ወጥቼ ያቀን ናፈቀኝ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያብዛ ልክ 😢❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Рік тому +2

    Leju adge newo yene abate egebhre be bezu berekete tsaga yebrkhe lamlige

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 Рік тому +2

    የኒዮ የፍቅር ሰው ❤እንወድሃለን በእየሱስ ስም ቅራ ዘመን ይባርክ ❤❤❤

  • @berrymana960
    @berrymana960 Рік тому +3

    ዮንዬ ተምርት feligahlwu 😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +3

    ከእግዚአብሔር በታች የዮንየ ውጠት ብዞችው ይድናሉ ይቀጥላል ❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልም

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Рік тому +2

    ጌታ ስሙ ይባረክ ዮንዬ ታ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @user-jw1bq6mz3e
    @user-jw1bq6mz3e Рік тому +2

    😢😢😢yenee geta tilq nah kibr lageta yihun ❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Рік тому +2

    ቆንጆ የቆንጆ ቆንጆ አንጂ ዮኒ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Рік тому

      አንዴኛ 111111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 Рік тому +2

    ጌታ ይባርክህ ዮኒ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Рік тому +2

    You are blessed eko yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤ tesaktolehal

  • @user-nz8kv5xj7i
    @user-nz8kv5xj7i Рік тому +1

    ተባረክ የኔ ጌታ 🌹🌹ጌታ ዘመነ ይባረክ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Рік тому

    የምታስደንቅ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ ወንድሜ ወንድም እንድህ ነው እህትህን አዳንክ wow God bless you

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat Рік тому +2

    Yonne God bless you 🙏

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Рік тому +1

    Setemere yene konjye
    Zedero shegreche EGZBHERE deresolachuwale kebre yehunilete mamaye yebrkishe yoneye wudede eko newo ❤yene yewa

  • @teddyasrat9079
    @teddyasrat9079 Рік тому +3

    liju yleyal

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Рік тому

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ የተባረኩ ይሁኑ ። አንተ ላይ የአባትነት ባህሪ ስለአለ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ❤❤❤በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ መልካም ወጣት በሙሉ ❤❤❤❤

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Рік тому +3

    ስታምሩ ደሞ ለወንድምሽ ጥሩ እህት ሁኝሌት ካሁን ቡኃላ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ምርጥዬ ወንድም ተባረክ ዘመንህ የቀና ይሁን😢😢አንቺ ደሞ ከዚህ ቦሃላ አረጋጊው ለውጥሽ ይፅና

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ለውጥሽ በጌታ ይፅና እውነት ሁሉም ነገር ይደርሳል በርቺ እና ታማሪ 🥰

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Рік тому +4

    Amen ❤❤❤❤

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому +2

    ጌታ ሆይ በቤትህ ይፅኑ ዮንዬ አንደኛ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Рік тому +2

    ተባረኩኩኩልልልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому +1

    የእግዚአብሄር ቸርነት ወደ ንስሐ ይመራል ጌታ ይመስገን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому

    ክብር የጌታችን የኢየሡሥ ይሁን ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት እኮነህ ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህን ይባርክ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Рік тому +1

    ዮኒየ ዘመን ይባረከ

  • @MusicianQali
    @MusicianQali Рік тому

    Yoniye egzr yibarki ante ko leyigna bereketachin ne❤nefff amet nurilign💕🥰🙏🙏

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 Рік тому

    ዮኒ ባንተ ላይ ጠላት ቢነሳም ጌታ ግን ከበፊቱ ይልቅ በጠላቶች ፊት ተሳክቶልካል

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Рік тому +1

    ዋው ዮኒዬ ተባረክ

  • @JirataFarada
    @JirataFarada Рік тому +1

    ዬንየ ተባርክ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому +1

    አይወሳድብህ ወንዱ ልጅ❤❤❤

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Рік тому +2

    Amen amen Amen ❤❤❤🎉🎉

  • @melkam1751
    @melkam1751 Рік тому +1

    ♥️♥️♥️

  • @noorfoon2577
    @noorfoon2577 Рік тому

    Yoniye Igizabiheri Zamanihini Cariso Yibariki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp5gu2oo9x
    @user-bp5gu2oo9x Рік тому

    Yoniye and Egan tebarekhe

  • @nigatuemale8272
    @nigatuemale8272 Рік тому +1

    የኔ ጌታ አመሰገንናለዉ ❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +3

    የመከራ መጨረሻ
    የድል መጀመሪያ ❤❤❤🙏🙏
    ከቀኑ 6 ሰዓት

  • @BirhanuGetachew-f4x
    @BirhanuGetachew-f4x Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክ ስለ ሁሉ ነገር እስይይ

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 Рік тому +1

    የተባረከ ወንድም

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @JskwkWjuw
    @JskwkWjuw 7 годин тому

    Yen zemen yibarek

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Рік тому +1

    ዮኒ ፍቅሮ❤️❤️

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Рік тому +1

    ዮንያችን❤

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 Рік тому +1

    Tebareke yoneye😭😭

  • @bereketdeyu3088
    @bereketdeyu3088 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ

  • @rutmulgeta1578
    @rutmulgeta1578 Рік тому

    ዮኒ የጌታ እየሱስ ጀግና❤❤❤

  • @AmaniAmani-xz7ii
    @AmaniAmani-xz7ii Рік тому

    ❤❤❤yoni yemr telyalk yegna abate nek

  • @bontuabdiniijiraa5110
    @bontuabdiniijiraa5110 Рік тому

    Yoniyee yenee abatii norilinii wodalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +1

    ❤❤እግዚአብሔር ደርስልሺ እህቴ

  • @AdanechAnjulo
    @AdanechAnjulo Рік тому

    Sile ante egziabiher yimesgen

  • @selamawitassefa9124
    @selamawitassefa9124 Рік тому

    Anten yeseten eigzihabher ybarek

  • @warkitowarkitoo5171
    @warkitowarkitoo5171 Рік тому

    Yoni❤❤ Geta yebarkik teberak

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 Рік тому

    ❤❤❤❤yoniye yene abati tebaraki

  • @tekebasimon
    @tekebasimon 5 місяців тому

    ayizosh yene ihit

  • @zed8788
    @zed8788 Рік тому

    እግዚአብሔር አትጥፊ ሲላት መካሪ ወንድም ሰቷታል ::✍️✍️✍️✍️✍️✍️

  • @robedadi2303
    @robedadi2303 Рік тому +4

    ደግሞ ሲያምሩ

  • @JskwkWjuw
    @JskwkWjuw 7 годин тому

    Yon zemen biruk yiwen

  • @hanaimohammedm
    @hanaimohammedm Рік тому

    ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል 💥💥💥💗💗💗
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
    💗💗👫🤼💗💗
    እግዚአብሔር ይባረክ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @JskwkWjuw
    @JskwkWjuw 7 годин тому

    Zemen yibarek

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Рік тому +1

    እኔ ልንሰፍሰፍልሽ ቆንጅዬ አይዞሽ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 25 днів тому

    Kebr hulu legata yihun ❤❤❤❤❤❤

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому +1

    ተባረክ

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Рік тому

    Weyna wendemyew yeleyal God bless you ❤

  • @mahlet5451
    @mahlet5451 Рік тому

    ዮኒ ይሄ ሁሉ ሰው 1500 ከፍሎ ነው ሚማረው አሳድገኝ ❤እወድሀለው😊

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 Рік тому +1

    Ufffff geta hoye 😢😢😢

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Рік тому

    ዮኒ የፍቅር ሰው አቴ 1ኛ ነክ

  • @martayohannes7893
    @martayohannes7893 Рік тому

    Waaawu Tebarekii Yon🥰🥰🥰

  • @bonsaasafa386
    @bonsaasafa386 5 місяців тому

    What a brother

  • @user-uj3qi9fl4c
    @user-uj3qi9fl4c Рік тому

    Yene wed oh my lord her brother is so sweet getaye ke ayne yawtak aba anchin yemslch konjo telat Tera liyadrgsh nw amlichw esu leba nw he is going to steal your age please wake up hun eyesusye yerdash

  • @SomeOne-qd9xm
    @SomeOne-qd9xm Рік тому

    Konjyeeeeeeeeeeeeeeee😍😍😍

  • @Kumaye3516
    @Kumaye3516 Рік тому

    Yoniye I love you too❤❤❤❤❤

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Рік тому

    EYESUS Geta naw 🙏🙏🙏

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Рік тому

    በዚህ በዕድሜ ከባድ ነው ለወላጅ!
    እግ/ር ሆይ ዘመኑ ክፋ ነው አንተ እርዳን።

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m Рік тому

    ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube 4 місяці тому

    የኔ ውዶች😘😘😘😘🌹😘🌹

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 Рік тому

    Wowowowowo❤❤❤👍😭

  • @saq_center220
    @saq_center220 Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏