#በጌታ
Вставка
- Опубліковано 23 січ 2025
- #GospelSong #berekettesfaye @BereketTesfayeOffical @MARSILTVWORLDWIDE #መምህሩ
#EthiopianProtestantMezmure
#MezmureNonstop
#yitbarektamiru
#yitbarek tamiru
#singeryitbarektamiru
#protestantmezmuryitbarektamiru
#yitbarektamirumezmur
#youtubeyitbarektamiru
#yitbarektamirunewmezmur
#yitbarektamirutiktok
#yitbarektamirujpstv
#yitbarektamiruworship
#yitbarektamiruliveworship
#yitbarektamiru2022
#yitbarektamiru
#shorts
#shorts configuration
#yitbarektamiru
#eyuchufa
#marsiltv
#hopeentertainment
#minewshewa
##yitbarektamiru
#shorts
#shorts configuration
#yitbarektamiru
#eyuchufa
#marsiltv
#hopeentertainment
#minewshewa
#Endale w/gorigis
#donkeytube #ድንቅ_ልጆች #dinqlejoch #mezmur #worldcup #shorts
ይትባረክ ታምሩ በእንባዬ እግርህን አጥባለው, Yitbarek Tamiru ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ,hota lyrics,marsil tv worldwide, jps tv worldwide,bereket tesfaye official,prophet henok girma /jps tv worldwide,awtaru kebede ministry,kalkidan nigussie official,meskerem getu,yosef kassa/ jossy kassa /official,official samuel negussie,presence tv channel world wide,kingdom sound,kalkidantilahun lily,prophet eyu chufa,ephrem alemu official,eyu cufa,yetbarek alemu live worship,yetbarek alemu,prophet eyu chufa,eyu chufa,eyu,prophet eyu,christ army tv yitbarek tamiru mezmur,protestant mezmur,yitbarek tamiru endi new leka, kalkidan nigussie official,yitbarek tamiru lekas ken yemetal,yitbarek tamiru leamlake,yitbarek tamiru new song,yitbarek tamiru presence tv,ethiopian prophets,#adiss qen motivation,amharic gosple song,amharic protestant song,yitbarek tamiru christ army,እንዲህ ነው ለካ //ይትባረክ ታምሩ // yitbarek tamiru new live worship, mezmur tube,ጵነኤል lyrics.
Mezmur,Ethiopia,Mezmur 2021,Amazing Worship songs new 2021,Protestant mezmur,ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች, Ethiopia,Presence Tube #mezmur protestant,#protestant mezmurethiopian protestant mezmur,#newamharicmezmur,amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች morning worship songs,,ethiopian mezmur protestant,addis mezmurmezmur tube mezmur clip mezmur video,2021 new mezmur,Fenan Befkadu,Tsiyon Yoseph,Aster Kebede,Mesfin Gutu,Ephrem Alemu,Yonatan Tesfaye,Lib lelib,ልብ ለልብ,CJ tv,Israel Dansa,dawit Getachew,Tedros Tadesse,Eyu Chufa,Jappy,Kefa Mideksa,ante malet lene,yitawekelegn,ይታወቅልኝ,an godookee jala,suraphel demissie,Yohannes Girma,zetseat,ዮሀንስ ግርማ,ዘጸአት,ዮናታን ተስፋዬ,መልካም ወጣት,protestant tiktok compilation,protestant ticktok,mezmur tiktok,yonatan Tesfaye,Tesfaye Gabisso,Tamirat Haile,Dereje Kebede,Daniel Amdemichael,Lilly Tilahun,Awtaru kebede,Shewaye Damte,Betty Tezera,Betelhem Wolde,Azeb Hailu,Yosef Bekele,#YosefAyalew,#Protestantmezmurድንየአምልኮመዝሙሮች #AmazingWorshipsongs #new2020Ethiopia,#PresenceTube, #mezmur protestant,#protestant mezmurethiopian protestant mezmur,ethiopian mezmur protestant,amharic worship songs,protestant mezmur amharic new 2020,Mezmur Protestant የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች protestant song,Ethiopian new protestant song ethiopian addis mezmur,mezmur clip,
ጌታ ይባረክ የእንደገና እድል ለሠጠህ ዘመንህ ጌታን በማምለክ ይለቅ
የኔ ጌታ ወንድሜን ሳሚን እንደገና አቆምከው ደግ ,ፍቅር የሆንክ አባት ተባረክልኝ አየሱሴ እወድሃለሁ
ወደ እኔ የመጡትን ወደውጭ አላወጣም ያለው ጌታ ታማኝ ነው እግዚአብሔር !
አሜንንን❤❤❤
Ameeeeeeen❤
አሜን
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ። ዘማሪ ሳሙኤል አበበ።❤❤❤❤❤
samiye geta melikam nw wede betu yilesikik😭😭😭
🥰🥰🥰🥰
ደካማውን ብርቱ የሚያደርግ እየሱስ ብቻ ነው
Job 14 አማ - ኢዮብ
7: “ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥
ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው።
8: ሥሩም በምድር ውስጥ ቢያረጅ፥
ግንዱም በመሬት ውስጥ ቢሞት፥
9: ከውኃ ሽታ የተነሣ ያቈጠቍጣል፤
እንደ አትክልት ቅርንጫፍ ያወጣል።
አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየን 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክህ
አሜንንንን አሜን አሜንንንን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ😢😢😭😭😭
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለ አግዚአብሔር ብቻ ይሁን 😭😭😭
Amen amen tebareki zemeni yibareki🙏🙏😭😭😭😭
ሳሚ እንደገና ያቆመህ ጌታ ይባረክ።ዘመንህ በቤቱ እነዲህ እንዳማረብ ይለቅ።
እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢሆን አሰብኩኝ ዕጣችን ምን ይሆን ? ተስገን አባቴ አንተ እራስህ አንተ የወደቁትን፣ተስፋ የቆረጠውን ሸሽቶ የራቀውን ነፍስ ስለ ምትመልስ አመሰግናለሁ።
😢ይሄ መዝሙር ለኔ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta abizito yibarki tabarki babaze
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እርዳን ጌታ ሆይ ያዘን ያዘ.....ን
እንኳን ጌታ እረዳህ ደስ ብሎኛል
አሜን ተበራክ እግዚአብሔር የእንዴጋና አምላክ ነው
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭 ጌታ ሆይ ሁሉን እንደተውክልኝ እንዴት ሁሉን ልተውልህ
መልካም ወጣት ስልጠና መውሰድ አለበት
ኣትፍረድ
ጌታ ይባርክህ ጌታ እንኳን እንደገና አቆመህ!!
እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💫💫💫💫💫💫💫💫🍇🍇🍇🍇🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊✊✊✊🔥🔥🔥🔥💫🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎧🎻🎧🎧🎻🎻🎧🎧🎤🎧🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻💫💫🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎵🎵🎶🎵🎶🎶🎵🎵🎵🎶🎵🎶🙌🙌🙌💫💫💫🍇🍇🍇🍒🍒🍒✊✊✊💫💫💫💫💫💫💫tebarek zemeniki yebarek 😭😭😭☝️☝️☝️
Amen Amen Hallelujah All Glory To God. May The God Of Daniel Continue To Bless You With The Richness Of Grace.
God bless u my bro samy, always Jesus Christ is with u& live alot of time.
❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጌታ አንተ እኮ ትለያለህ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ተባረክ ወንድሚ
አሜን የሚያበረታ የእግዚአብሔር ፀጋ ለሁላችንም ይብዛልን❤❤❤
እግዚአብሔር እኮ የምርት አምላክ ነወ😢😢😢
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አንኩዋን. ጌታ. አርዳው ❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️💪💪💪💪💪🩵🩵🩵🤲🤲🤲🤲
ስለተመለስክ ግታ ይባረክ
ህይወት ከመዘመርና ከወሬ ያለፌ ነው ጸጋን ከማቃለል ይጥብቀን!
Wow what anointing song, I am so blessed. God bless you
የማንችለውን የምያስችሌን የ ኢየሱስ ፀጋ
አሜን ጌታ ይባረክ
አንተ የፍቅ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ
ጌታ ይመስገን ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
አሜን ጌታ ይደግፈን! ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
AMEN TO GOD BE THE GLORY.
ወንድሜ ፍፃሜህ እንደዚሁ እንደዘመርከው ይሁንልህ።
ሀሌሉያ ተበረክ ጌታዬ
አሜንንንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይህበረክ እንኳን እግዚአብሔር እንዴገና በምራቱ አስበህ እንዴገነ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይህስጥ😢😢❤❤
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን እሱ እኮ እንዲ ነው
Amen amen ewunet new egna dekama nen geta ekan eredah wedime
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭tbrak
Geyta smu ybarek endegena bebetu akome
የእኔ ውድ ተባረክ ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ❤❤❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ❤አሜን ይህንን የጌታን ጣዕም የቀመስን ለካስ ወድቀን አንቀርም❤
ጌታ ሆይ ከዚህ በላይ ብርከ በል
❤❤❤
Wow tebarek
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ .... ተባርከበታለው❤❤
ጌታ እየሱስ ይባረክ የእንደገና አምላክ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ በእግዛብሔር ቤት ይለቅ ጌታ ይባረክ
ጌታ ሆይ ተባረኽ በጣም ደስ ብሎኛል 🇪🇷
ወደ ቤቱ የመለሰህ ጌታ ይመስገን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙌👏👏👏
ጌታ የበርክሌይ ❤❤❤❤❤
ኢየሱስን ተከትለን ወደ ሚያደርስበት እንድረስ! እኔ በበኩሌ በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ልበ-ወለድ ብሆን እንኳ እስከመጨረሻው ለመከተል ወስኛለሁ።
Wow amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ እንባ መቃጣጠር አቃተይን ሳም ጌታ በቤት ያፅና ፃጋ ይብዛ ጌታ ስም የተባረከ ዩሁን በጣም ደስ ብሎይናል ❤❤😢😢😢😢
አሜን 😢አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
እንደገና ቆመክ ጌታን ስላከበርክ ተባርክ
Begeta tebere geta zemenh yibarkh abzito yibark❤❤❤
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️
እንደገና ያቆመህ የእንደገና ኢየሱስ ይበረክ ክብር ይሁንለት ለአባታችን።❤❤🎉🎉😂😂
አዎ አመልከዋለሁ እስከ ለዘላለም .....ተባረክልኝ 😭😭😭
አሜን ተባረክ
እሱ ስዘምር እኔ እያለቀስኩ ነው ምሰማው❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😮😮
ጌታ ሆይ ያተ በመሆኔ እድለኛ ነኝ 🙏
ምህረትህ ነው ጌታ !ከእንደገና ያቆመን:አምላክለዘላላም ይባረክ።
ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤
Ameen you have hope from sky
Egziabher zemenhn ybarkew
የድካምሽን ፍሬ ለመብላት የፈለጉ አልተሳካላቸዉም አይሳከላቸዉም ለሁሉም ግዜ አለዉ ጌታ ቅርብ ነዉ
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንእልልልልልልል
ጌታ ይባርክ
gatahoy tabarkilgn endagen malskilgn ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጌታ ጨምሮ ይባርክህ
አሜን እየሱስ ክርስቶስን
እንደገና አምላክ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክ
ኡ..ኢየሱስ ፍቅር ነው ማዕሪና ኢየሱስ ምርኮን የሚያስመልስ ድንቅ አምላክ ነው።
Thank You Samiye። እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ።❤❤❤❤❤
Ameeeen gatia erdian GATia tg Ahuiwon yabezialyu❤❤
Amen mihreth beztolignali
Sami hewey zemnka ybarek ❤🇪🇷🙏🇪🇷🍇🍇🤲🤲🤲👏👏❤💞❤💞💟
የእውነት መጨከን ይሁንልህ
ሳሚ ስላንቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለው አየህ ሳሚ ደግም አይቆምም ያሉ ቆመህ ለእግዚአብሔር ስትዘምር አዩ።
አመን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲
ተመስገን ሳሚዬ ጌታ ይባረክ
Geta yibarek. Wondimachinin sileredahaw tebarek.❤
አሜንን አሜን ታበረክ
xossay nena hashu bako zariss❤❤❤
ተመስገን የጠፋ በግ😢😢ተገኝ
Yeendegena amelak nhe aba tebark 😢
አሜን ተቡሬከ❤❤
አባባ ተባረክ ፈወሽ ነህ!!!!
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ነህ ተባረክ።
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይብዛልክ አምልኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ እየሱስ አካብርሃሎ ሁሉም ከጎኔ ስላለክ አማሰግናሎው የኔ ጌታ 🛐✝️🙏
ኢየሱሲ አምላከና አባተ ሳምን እንኳን ረዳኼው ከሁሉ አልፎ ባንተ መድረክ በድል በምስጋና በእልልታ በፊትህ ቆሜ ተባረክልኝ አመሰግናለው።
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን