ሰበር ዜና!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 105

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +12

    አብያችን የኛ Super man ለኛ መልእክት ልታደርስ ስትል መቆየት እንኳን አትፈልግም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Місяць тому +9

    May God bless you, የገባህ ሰው ነህ አንተ ከእግዚያብሔር ቃል እየጠቀስክ እውነትን ስለምትናገር ከጊዜው ሁኔታ ጋር ህዝብህን እንዲነቃ ስለምታደርግ መገለጡ ይብዛልህ ዘወትር ካንተ ጋር ይሁን ይምራህ

  • @winner43236
    @winner43236 Місяць тому +4

    ሁሌም መልካም ነው አስተሳሰብህ ተባረክ

  • @user-sl9bh2uh8k
    @user-sl9bh2uh8k Місяць тому +6

    በእውነት አሁን አለማችን ያለችበት ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ጦርነት መፈናቀል ዘረኝነት ስደት እግዚአብሔር እንድስራችን ሳይሆን በምህረቱ አለማችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችንንም እንፀልይ ልቦና ይስጠን ❤❤ፍቅርን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🙏 መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅክ❤🙏🙏!

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Місяць тому +2

    አብየ ናፈከን ጥፍት አልክ ወድማችን

  • @kikmelese8761
    @kikmelese8761 Місяць тому +7

    አብይ ደህና ነህ ሰላም ሁንልን እንወድሐለን እድሜና ጤና የስጥህ

  • @addisutekle3380
    @addisutekle3380 Місяць тому +3

    አቢይሻ welcome

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Місяць тому +3

    🎉 Thanks my hero 🎉 Keep it up.❤❤❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Місяць тому +2

    I respect you

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Місяць тому +2

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ አንተስ እየታገልክነህ ደሞም ይረዳሀል አባቴ አንተን ያስነሳበት ምክንያት አለው እንዳተ አይነት ፈጣሪ ያስነሳል የሚያግዝህ ወንድም ይሰጣሀል እርግጠኛነኝ በርታ እኔ በጸሎት እበረታለሁኝ ይርዳን

  • @abenezerzewdie5406
    @abenezerzewdie5406 Місяць тому

    የእኛውም ይናስ የሚል በ like

  • @user-vr4te3qw2y
    @user-vr4te3qw2y Місяць тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም በግዜው አይቀርም እውነት !

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +4

    አብይዬ እግራችንን በግብረሰዶም የሞላው ኦባማ መስሎኝ እነሱ ጭንቅላቱን ካልመታከው እባብ ይሞታል ብለህ ታስባለህ አብያችን እነሱ አንድ ናቸው መፅሀፍ አንድ ነው ግራየገባን እኛነን

  • @BerkeBeyene-le9oz
    @BerkeBeyene-le9oz Місяць тому +2

    እንኳን ደና መጣ አብይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbitiAdugna
    @AbitiAdugna Місяць тому

    ሰላም አብዬ አንዴት ነክ እኔ በ ተደጋጋሚ ተናግርያለው ትራምፕ ሀሰተኛዉ ክርስቶስ ነዉ ሰው እሱ ከ እግዚአብሔር ነዉ እያሉ ሲስቱ እያየዉ ነዉ ንሰሀ ገብተን ጌታችንን መጠበቅ አለብን ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 Місяць тому

    እውነትነው አብይዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያንን ሰላም ያድርግልን።

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 Місяць тому

    Egziabher hgerchinen selame yargelen becha

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Місяць тому +4

    Trump 2024🎉

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Місяць тому +1

    ሰላም አብይ እዴት ነህ ስለ አብይነ ምን አሰብክ በየገዳማት እየሄዳ መፅሐፍ ቅዱሳትን ሚስጥራትን ሚበረብረውን

  • @Tadelemedia
    @Tadelemedia Місяць тому +1

    Fetare ageracyen ytbekelen amen

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Місяць тому +2

    ምንም አያምረኝም መጪው ዘመን አለም በጦርነት ተውጥራ ህፃናት አሮጊት እያለቀ ከፀሎት ውጪ ምንም

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +1

    አብያችን እነዚህ የጠራሁቸው አገር እግዚአብሔርን አያምንም ችግርየሚያመጡት ልኢትዬጵያ እነዚሁ ሰዎችናቸው እግዚአብሔር አስቀድም እባክህን አብያችን ተው መልሰክ አዳምጡው እባክህን

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 Місяць тому +1

    selme Enkuan Dhena Metak❤

  • @user-hu2jq1vi7t
    @user-hu2jq1vi7t Місяць тому +1

    Awo yagerchin yemrlin

  • @Aswa2000
    @Aswa2000 Місяць тому +1

    ሰላም❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому

    አብይ ብቃትህ ሁሌም ይገርመኛል እናመሰግናለን

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Місяць тому +1

    Well come my Dear brother mrtAbiy

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +2

    ካሜላ ሀሪስ ኮሚኒስት ናት አብያችን ጥሩነው ብለህ አትመን ጭንቅላቱ ያምሆነይህ ጭንቅላቱ አንድ ነው

  • @NansyG
    @NansyG Місяць тому

    መጥፋትህ በጣም አሳስቦኝ ነበር ምጠይቀዉ ሰዉ አጥቼ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Місяць тому +2

    አሜሪካኖች ለሴት ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ዝግጁ ናቸዉ ብዪ አላምንም በሂላሪ ጊዜ አይተናል ካማላ ግን ብቃት ያላት ሰዉ ናት ማስተዳደር ትችላለች ትራምፕንም በቅስቀሳ ትበለጠዋለች በጣም ጐበዝ ሴት ነች ዘሯም ጥቁርና ሕንድ ነች

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Місяць тому +1

    Harris is a very smart and strong lady also she is already in office

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +2

    ካሜላ ሀሪስ ኮሚኒስት ናት

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Місяць тому

    Abeyachen selameh bezet yebel thank you so much 💓

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Місяць тому +1

    ምን አለም ሁሉ በሀጢያት እረክሳለች በዚህ ነው የአለም መጨረሻዋ እንደደረሰ የሚታየው

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Місяць тому +2

    Go Trump! Go Trump!!

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Місяць тому

    የአሜሪካን ጉዳይ ለአሜሪካኖች እንተውላቸው በአለም ላይ ያለው ነገር ሁሉ የጌታ መምጫ ምልክት ነው ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነው

  • @user-xi7dl4kp2r
    @user-xi7dl4kp2r Місяць тому

    አረ የቴሌቪዥኑ ስርጭት ከምን ደረሰ?

  • @solomonteshome1059
    @solomonteshome1059 Місяць тому +1

    😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому

    አንተ መልካም ስዉ ፈጣሪ ካንተ ይሁን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Місяць тому

    እነዲህ በሉ እና ከሞት ዳኑ የሚለውን የአባ ገ. ኪዳን ስብከት ስማ በ እመ ብርሀን ድንገል ማርያም አብይ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Місяць тому +2

    ኢሳያስ 13: 1....

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Місяць тому +1

    ብትጸልይ እኮ በሰማይ ቤትህን ለመውረስ እንጂ ከእነግዲህ የትም አገር የሁን የተም ጥሩ ዘመን አይመጣም ምክንያቱም የእግዜር ቃለ ነው መንግስት በመንግስ ላይ በምድር ሁሉ ነው የመጨረሻወ ዘመን ተንቢት የሚፈጸመው ሰላም እና እውነት በላይ ሰማይ ነው እረፍታችን የትም ይሁን የትም ቃሉ አይቀርም የምድርወገብ ዋይ ዋይ ይላሉ የሞቱም ሁሉ ያስፈራር ይላል ይህ ሁሉ የተጻፈው ለምድር ነው አሸኛ ስለጮህን አይደለም ስልጣን ንግስና ከላይ ነው ሶ አግዜር ሲቆጣ ክፉውን የሾማል ምህረት ሲሆን ደግሞ መለካሙን ያነግስ ነበር አስር ሀብት በዛ ብናድግ ምን ጥቅም አለው በላይ በሰማይ ቤት አይገዛ ገንዘብ የሀጢያት ስር ነው ገንዘብ ላለዉ መንግስተ ሰማይ ግባት ቀላል አያደርገውም መጸለይ ለነፍስ እና እንደ አንበሳ ለወጥ ከሚያገሳው ነው ስለ ስጋ የመናስበው እና የምንጨነቀዉ ግን ከንቱ ነው አግዜር ስጋችንን እንድንረታ ይርዳን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Місяць тому

    ቤተሰቤ ዐብይ እንደምናለህ፡፡

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Місяць тому +16

    እኔ 100% እርግጠኛ ነኝ ትራምፕ ነው ቀጣዩ ፕሬዘዳንት ጌታ እየሱስ የሚያከብሩትን ያከብራል ስለዚህ ትራምፕ ነው የሚያሸንፈው እግዚአብሔር ከሞት በተአምር ሲያድነው በትራምፕ ላይ አላማ ስላለው ነው።

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving Місяць тому

      @@genetgashawabebe8768 በግሌ ሰዉየው ባይመቸኝም የሚወክለው ፓርቲ ከኔ አመለካከት ጋር ስለሚሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ እመርጠዋለው ደግሞም 100% ያሸንፋል😊

    • @user-zy9dp1lq9f
      @user-zy9dp1lq9f Місяць тому

      ግብረሠዶሞችን በኢፋ እየደገፈ ባንዲራቸዉን እያዉለበለበ ክርስቶስን ይወደዋል?እሕቴ ሑሉም ነገር ማሥመሠል ብቻ ነዉ ድራማ ነዉ ሑሉም የጥልቁ የዲያቢሎሥ አሽከሮች ናቸዉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ሑሉን ታይዋለሽ 😕

    • @bethlehemadugna7076
      @bethlehemadugna7076 Місяць тому +3

      ትራምፕ እኮ ግብረ ሰዶምን ይደግፋል።።። so howcome, ጌታ እየሱስን የሚያከብር??? ኧረ ተው ሰዎች እናስተውል

    • @techbangla35150
      @techbangla35150 Місяць тому +1

      ትክክል ነው ይደግፋል ዋናቸው ነው

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 Місяць тому +1

      @@bethlehemadugna7076 እኔ እንደሚቃወም ነው የማውቀው ኦባማ እና ባይደን ካማላ ናቸው ቀንደኛ ደጋፊዎች የሰይጣን አምላኪዎች ትራምፕ በጣም እግዚአብሔርን የሚወድ ሰው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከእሱ ጋ ነው።

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Місяць тому +1

    Good move President Biden 👏

  • @Iproudyoumom
    @Iproudyoumom Місяць тому

    ሠላም መምህር እንዴት ነህ የዩትብ ስራዎችህ እከታተላለሁ፣ ወጣቱ ሀገሩ እንዲውቅና በምዕራብውያን የውሽት ዓለም እንዳይታለል የምትሰራው ስራ አከብልሃለው፣ እ/ሔር በሁሉ ነገር ይርዳህ። ከዚ ቀጥሎ የመጽፍልህ Day 7 በሚል የምናውቀው ወንድማችን እሱም እንዳንተ ለሀገሩ የሚሰራ ነው፣ ግን አሁን ትንሽ ፈተና ስላጋጠመው እረዳታ ያስፈልገዋል፣ እና መምህር መልኻም ፈቃድህ ከሆነ እንረዳው።

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z Місяць тому +1

    አንተ ሰዉዬ የእዉነት እያበድክ ነዉ ።እኛ ምናገባን

  • @Tadelemedia
    @Tadelemedia Місяць тому +1

    Ewnetene betalkenet yegletelen wendeme

  • @YaredTsige-h2k
    @YaredTsige-h2k Місяць тому

    Selam aby ebakh yante erdata yemiyasfelgew sew ale esum dey7 ybalal ena chgrust new enrbaw

  • @leul5223
    @leul5223 Місяць тому

    In between the devil and deep sea which one is better? So...

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Місяць тому +2

    ከደቂቃ በፊት በfox news ባይደን ካሚላ እጩ ተወዳዳሪ እንድትሆን እዉቅና መስጠቱ ተረጋግጧል!!! From old sick man to crazy old woman!!

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +1

      እሷ እኮ ምንም አታውቅም። የዲሞክራት ፓርቲ አኢቭል ናቸው።

  • @HT1212-j6s
    @HT1212-j6s Місяць тому +1

    Sela Micro chips

  • @addisutekle3380
    @addisutekle3380 Місяць тому +1

    ዛሬ ምን አዲስ ነገር አለ?

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Місяць тому

    ካማላ መጣች ባይደ መጣ ለኛ አያበጅም ሁሉ አንድ ናቸ ግብረስዶ ደጋፊ ናቸ እነሱ ው የገብበት ስለሆነ ኢትዮጵያ ሚበጅ የለ አለም ላይ ትልቅ ቀውስኝና እድ በሽታ ሊያመጡ እያስብና ምግብ ተፈጥሮ ለማጥፋት እየስሩ ፀልዬ ውጭ ሃ ላለ እባካቹ

  • @abisinia04
    @abisinia04 Місяць тому +1

    Very well said ..and deep truth ..
    “They” plan, but ultimately the plan that will be!!! is the one ፈጣሪ plans. If it was upto “them” we would not be here today .. Satnael & his minions have been targeting humans for thousands of years .. yet because of the mercy and grace of ፈጣሪ, we existed and exist .. we should pray more than ever before, the best weapon we have is our prayers….
    ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Місяць тому

    ye oromo peltigna eyle etiopia selam atonement aby ahmed semlese abdsa adnhe lelohum oromo zerigohe kemder gethe kaltfu selam aymtam Del le jegnohu amhara fano fano newe etiopian yemydnte

  • @DanielGebremedhin-ir1gr
    @DanielGebremedhin-ir1gr Місяць тому +1

    What's the difference between isaias and North Korea leader,we know abey is democratic leader

  • @1-Therapy
    @1-Therapy Місяць тому

    Anten ena day 7 fetari yitebkachu

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Місяць тому +1

    ምንም የልም ለራሳቹው ኣይብሉ ስናኣምራዊ ዳምጅ ኣታረግን ኣፍሪቃ ሁሊ አድምትን ነው

  • @devoramellesse2326
    @devoramellesse2326 Місяць тому

    ስሟ ካሚላ ነው

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3x Місяць тому

    ግን የ LGBT Flag ይዞ ታይተዋል Day 7 ላይ እየው.ህዝቡ እኮ ሀይማኖት የለውም 33% አስበው. ግን ከእኛ ሀይማኖት ካለው ይሻላሉ

  • @user-so1em4px2v
    @user-so1em4px2v Місяць тому +1

    ኢሳያስ 13:14

  • @Snowy-vn1ez
    @Snowy-vn1ez Місяць тому

    tultula አታስብ መፈጠርሕን የሚያዉቅም የለም።ኢትዮጵያ የምትባል ሐገር መፈጠሯንም አያቍም።አርፈሕ ተቀመጥ ።ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ

  • @michaeltsige3352
    @michaeltsige3352 Місяць тому

    የሰላሙ ፀር የምናውቀው የብልግናው አጋንታም ማስወገድ ግድ ይለናል።

  • @Et.239
    @Et.239 Місяць тому

    Sele trump min telaleh

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Місяць тому +2

    አብይ ይልማ ሽብር ፈጣሪ ነው !!!

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 Місяць тому

      ወደቀልብህ ተመለስ እሱ የምያወራው ራሳችን ወደፈጣሪ እንድንመለስ ነው የምያስተምረው

    • @walteamanuale324
      @walteamanuale324 Місяць тому

      አንተ ሞልቶልክ ከተጋደምክ ነው ሽብር ፈጣሪ የመሰለክ እሱ የሚሰራውን የእሩቧን ግማሽ አትሆንም ስራ ፈት

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Місяць тому

    🛑🛑🛑 ere ante sewye hagerh mtaweralat guday tefa? Mnew hulun awkalew alk? 🛑 andm ken slehagerh politicians mnm bleh atawkm ahuns selechehegn

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Місяць тому

      @@habtehabte2605 Keza ahrehegn wehnni tigebalehh????

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Місяць тому

      @@habtehabte2605 And sile selechehuhh leave my channel plz...go out

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Місяць тому

    Who cares

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Місяць тому +1

      @@elleniafework9926 We care

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Місяць тому +1

      of course who cares? do i care አብይ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ዲያስፖራ ስም ይደብረኛል
      አሜሪካ የምኖር ስደተኛ ነኝ ብዙ አሜሪካዊያን ሀገራቸው ምን እየተካሀደ እንደሆነ አያውቁትም የትራምፕ መመታት ራሱ አያውቁትም አሜሪካዊያን ያደነዘዛቸም ምንድነው ትላለህ?

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Місяць тому +1

      @@user-jl9ty6gs4b ሕይወትን ለማሸነፍ በሚል ሚሊዮኖች አጎንብሰው ይሰራሉ። ግን ድንገት ቀና ሲሉ ግዙፍ የተናደ ዓለት ሊደረምስ አጠገባቸው ደርሷል። ያሳዝናል። ኑሮን ለማሸነፍ ማቀርቀር ቢኖርብን እንኳ በዐይናችን ነቃ እያልን ልንማትር ፣ በጆሯችን 360 ዲግሪ ልናደምጥ ፣ በልባችን ወደ ጌታ አምላክ ልንዘረጋ ይገባናል። ይሄ ለዲያስፖራው ምክሬ ነው።

  • @Ashenafymolla
    @Ashenafymolla Місяць тому +1

    አንተ ግን ራስህ ኢሉሚናቲ ነሃ?

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Місяць тому +2

      ባለጌ

    • @Creativeminds921
      @Creativeminds921 Місяць тому +2

      እሱ እንዳተ ቆሻሻ አይደለም

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 Місяць тому +1

      ያላወቀ አለቀ ይልቅ ራስህን ተመለስ ፈጣሪ ያስብህ

    • @walteamanuale324
      @walteamanuale324 Місяць тому

      ኢሊሙናቲ የእግዚአብሔር ስም ይጠራል እንዴ ልጠይቅህ ነው ወይስ አንተ እራስህ ነህ አንተ የፈለከውን ቦትርፍ ግን እሱ ትውልድ እያነቃ ነው ።