#በጣም_አዝነናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 441

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Місяць тому +64

    መምህር ምረተአብ ስንቶቻችንን እንዳጠነከረን መሀተማችንን እንዳጠበቀልን እኛ ደግሞ እንመሰክራለን እናመሰግነዋለንም❤️🙏‼️

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому +66

    መምህር ምህረተአብ እንኳን ኬከ መቁረስ ቀርቶ ዳይመንድ ቢሰጠው ሲያንሰው ነው ስንቱን ወጣት የሰበሰበ ነበር ሀገሩ መኖሪያ አሳጡት ቁምነገር ነው ልደት ማክበር መቼም ጠላት ብዙ ያወራል ምህረታብዬ ሺ አመት ኑርልን🎉🎉👑🎂🥳🎂🎂🎂🎂

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Місяць тому +1

      @@user-if3hn7xc1v @ 😂😂😂😂 ምን ዋጋ አለው በፉት ነበር ሲቀጥል እስቲ እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማቅ ስትለብስ ስንት ምእመን እንደ ቅጠል ሲረግር እሱ የት ነበር ብለን ጠይቀናል ????

    • @Beminet1996
      @Beminet1996 Місяць тому

      ​@@bethelehem4989እስር ቤት

    • @user-wh1gt8cy3t
      @user-wh1gt8cy3t Місяць тому

      ​@@bethelehem4989ሀገሩማ ማን አስኖረው ኧረ ዝም ብላችሁ ሳይገባችሁ አትንጫጩ

    • @DeaconAtnatewos
      @DeaconAtnatewos Місяць тому

      እና የትም ቢሆን ምን ማድረግ ይችላል?ደግሞስ እሱን ሲያሳድዱ ምን አደረግን ።ተዉ በቃ ራስ በራሳችን አታብላሉን።​@@bethelehem4989

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 Місяць тому +2

      Aygermm gn endew hizbu gn mn nekan mn aynet kifat yetemolabn nen, and asteway yitefal ahun mn yarg new yemilut kehager bet beza becovid betesebochun tilo new yemetaw sigelegil yeneberew sint abnet tmhrt bet asked to hizbun anekanko anekakto wetatun yizo mn yang new yemilut egzhabher birtatn yistew yihe lijima zmblo sew mezlef bicha

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 Місяць тому +37

    ነፍሳቸው በአጸደ ገነት ያኑር ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጽናት ይስጣቹ::

  • @user-yn3hi8hk4m
    @user-yn3hi8hk4m Місяць тому +36

    መምህር ደረጄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥኸ

    • @borenaabebechayano-ow8sk
      @borenaabebechayano-ow8sk Місяць тому

      ጌታሆይ እባክህ ስለቅዱስ ገብርኤል ብለህ ማረን

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 Місяць тому

      ለእናንተማ እጀራ ሆኗችኋል፣የበለጠ አማኝ መስሎ በመታየት።

    • @user-fm3fx4rr3z
      @user-fm3fx4rr3z Місяць тому

      እኔ በዚህ በጎርፉ ምክንያት ባለፉት ሰዎች እጅግ አዝኛለሁ በተፈጥሮ በመጣ አደጋ ነው ያለፉት ነፍሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑርልን ግን በእናንተ አዝኛለሁ ሀሆን ተብሎ በአይናቸዉ እየታዩ እንደዱር እንስሳ እየታደኑ በተኙበት በተሰበሰቡበት ስለሚፈጁት ስለሚጨፈጨፉት ምስኪንና ንጹሐን ኢትዮጵያዊያን በተለይ አማራዊያን በየቀኑ እየረገፉ ምን ሳትሉ እስከዛሬ ደርሳችሁ ዛሬ ብሄራዊ ባንዲራ መሰቀል አለበት የሐዘን ቀን መከበር አለበት ስትሉ አዘንኩ የእዉነት የቆማችሁ አይደላችሁ? በብሄራቸዉ በሀይማኖታቸዉ ስለሚረግፉትም አዉሯ!

    • @zerefewoldemichael5115
      @zerefewoldemichael5115 Місяць тому

      😊😊​@@borenaabebechayano-ow8sk

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Місяць тому +11

    መምህር ደረጀ ( ዘወይንዬ ) እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🏾🌿
    ዘመንህ ይባረክ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ 🙏🏾❤️ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዋጋ የከፈልክበት ጩህትህ መቋጫ የሚያገኝበት ጊዜው ተቃርቧል ከምድር ላይ ያጥፋልን ይሄን ቆሻሻ ነገር!!

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Місяць тому +7

    መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ ❤ መምህር ደረጀ የዘመኑ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የቤተክርስትያን 💒💒💒 እንቆች

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 Місяць тому +9

    መምህር ደረጀ ለምታቀርባቸው ታላላቅ ሀሳቦች በጣም እናመሰግናለን እናከብርህማለን በተለይ ስለ አቡነ ጴጥሮስ የሰጠሀቸው ትክክለኛ አስተያየት የብዙሀኑ ህዝብ ሀሳብ ስለሆነ ለአባታችን ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Місяць тому +21

    መምር ምረተሀብ 100❤❤❤❤ ቢያጠፋም አልቀየመዉም የሚያረገዉን ያዉቃል ተወዳጁ መምህር ምረተሀብ በቤቱ ያፅናሀ

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 Місяць тому

      Mnm alaregem

    • @user-lc1bl7tm8q
      @user-lc1bl7tm8q Місяць тому

      ስለሰው ስናወራ ጊዜ እንዳንጨርስ
      በንስሐ ያዘጋጀን ጌታ መንፍስ ቅዱስ
      እናንተም ታዳሚዎች ቲፎዞ አታብዙ
      እራስን መመልከት ይበልጣል ነገር ከመማዘዙ

  • @user-uu6rk3cr9z
    @user-uu6rk3cr9z Місяць тому +7

    ደሬ በጣም እናመሠግናለን በዚህ ዘመን በነፃ አገልግሎት የሚሰጥ ሠው የለም ፡ አንተ ይህን በማድረግህ ትልቅ በረከት ነው ያገኘህው ፀገውን የብዘልህ ተባረክ። እንዳንተ አይነቱን የብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @RahelRich-c3b
    @RahelRich-c3b Місяць тому +9

    መምህር እንኳን ደና መጡ ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እባካችሁ ወገኖቼ ነገሩን ሳንረዳ በሠዎች ላይ አንፍረድ አባቶች ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ ይላሉ

  • @BasazinewWeji
    @BasazinewWeji Місяць тому +4

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወላዲተአምላክ ከንተ ጋር ትሁን ደርዬ ስለምህረተአብ ብዙ ማዉራት ጥቅም የለውም ምእረተአብ ብዙ የተዋህዶ ልጆቾን በሚገባቸው ቋንቋ አስተምሮ ለንሰሀ አብቅቶዋል ብዙ መልካም ነገሮቾ ሰርቶ እንዳው ጥፋት እንኳን ቢሆን በዚህ ደረጃ መዉቀስ ለኔ አልታየኝም ያው አንዳዴ በትምህርቱ ላይ ቀልድና ጫወታ ያበዛል የምነቅፈው ነገር ይሄን ነገር ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው አሜን ወንድሜ ነጋሽም በጣም አከብርሀለሁ ተባረክልኝ እሜቤቴ ባማላጅነቷ ለንሰሀ ታብቃህ አሜን

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 Місяць тому +149

    ምህረተ አብ የሰራውን ማንም የሰራ የለም ስንት ነፍስ ከዘመኑ ጥፋት መልሷል እባካችሁ ስለውለታው ቢያጠፋ እንኳን ፀልዩለት

    • @tirsitsahleantero317
      @tirsitsahleantero317 Місяць тому +6

      ለራሱ ጥቅም ነው የሰራው

    • @Aste221
      @Aste221 Місяць тому

      ​@@tirsitsahleantero317ምን አደርጎ ነው❤

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f Місяць тому +2

      ስንት ሰው በእናንተ የአጋንንት ትምህርትና ፖለቲካ ከእናንተ የባሰ ሁለት ዕጥፍ የገሃነም ልጅ እንዳደረጋችሁት ማቴዎስ 23:15 ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C Місяць тому

      የ​@@tirsitsahleantero317የቅናአት መንፈስ የተወጋ ይሁን ሆ😅

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C Місяць тому +1

      እውነትነው❤❤❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን በሰላም መጡ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Місяць тому +17

    ለሞቱት ወገኖቻችንበአጸገ ገነት ፈጣሪ ያርጋቸው። ለመቁጠር የሚሰቀጥጥ ዕልቂት መላው የዕምነት ቤቶችን የምህላና የጸሎት ሊደረገግ ይገባል ብዬ አምናለሁ።የኢትዮጵያ መንግስት ብሔራዊ የሃዘን ቀን ሊከናወን ይገባል!!!

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Місяць тому +12

    በጣም እዝነናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ምንም አላጠፍም እሱ ሰፕራይዝ ነው ያደርጉት እንኳን ተውለደ እንቁ መምህራችን ደሞ ይገባዋል። እሚናፍሱት ብዙ የሱ ጠል እሉና ምንም አያመጡም ገና ብዙ ያገለግላል ጠላት ይቃጠላል ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому +4

    መምህራችን ዘ ወይንየ እድሜ ጤና ይስጥህ
    ጋዜጠኛ ነጋሽ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
    ጎበዝ አለም ያረገዘዉን ኃጥያት ፈታችሁ ሁላችን ስለ መምህር አሰፋ የተናገርነውን ያማነውን ይቅረ ይበለን ሁላችን ንስሃ እንግባ የእግዚአብሔርን አገልጋይ እሱ ባላወቀው እኛ በራሳችን እያሰብን ባማነው ሁላችን ለንስሀ አባታችን እንናዘዝ
    ባልገባን አንፍረድ ፍርድን ሁሉ ለፈጠረኝ ለቸሩ መድኃኔአለም እንተው ነፍሳችን አናቃጥላት
    ስለ ሀሜት የቅዱስ ያዕቆብን መልእክት ማንበብ አለብን የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 5ቁጥር 1እሰከ ፍጻሜው እናንበው

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 Місяць тому +2

    መምህር ደረጄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን; እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን በሰላም መጡ::

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Місяць тому +5

    Bahunu seat social mediaw yesideb timehirt bet yehone yimeslal! Ebakachihu memiher Mehreteab eko sew new enji melak aydelem! Bewktu hunetawoch bayisemutim beteley fetariwen yikerta liteyik yichelal selezih Ethiopiwi chewanetin.enilemamed❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому +33

    ዕውነታውን ሳናውቅ ፈራጅ ለምንውን ይቅር ይበለን የንሰሐ ዕድሜ ጌዜን ይሰጠን

    • @adugnaabate507
      @adugnaabate507 Місяць тому

      ሰዉን ሲያጠፋ ጥፋቱ ሊነገረዉ ይገባል አይ ለምን ማለት እሰየዉ አበጀ ብሎ ጠበቃ መቆም ጅልነት ወይንም መሰሪነት ነዉ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому +4

    Abet Miqegna Hizb ‼️‼️‼️😁
    Esey degarege ‼️enkuwan akebere‼️
    Happy B day Mihreteab🌅🌅🌹💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍

  • @ThatOneEthiopianEditor_10
    @ThatOneEthiopianEditor_10 Місяць тому +74

    ምህረተአብ ፡እንደውልደቱን፡እልል፡ብለን፡ብናከብር፡እንጂ፡ልንሳደብ፡አይገባንም፡እንደው፡እሱ፡ለኦርቶዶክስ፡ለሃገሩ፡የዋለው፡ሁኔታ፡ቀላል፡አልነበረም፡ጌታ፡ባለበት፡ይጠብቅልን፡እናንተንም፡በርቱልን፡መምህር፡ደረጀ፡ለወደፊቱም፡ከዚህ፡ዘመናዊ፡ልመና፡ያውጣህ።

    • @user-dl3jb3zj6g
      @user-dl3jb3zj6g Місяць тому +1

      ❤❤❤

    • @sileshimekonnen4915
      @sileshimekonnen4915 Місяць тому

      እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ውስጥ ወደቅን? የነፍሰጡር ሆድ በካራ እየተሰነጠቀ ጽንስና እየወጣ ሲጣል ገዳዮች እየተጠራሩ ጽንሱ ሴት ነው ወንድ እየተባባሉ ሰውንም እያረዱ ሲጥሉ ምንም ያላለ ጋዜጠኛም ሆነ ሰባኪዎች ያልተነፈሱለትን እልቂት አሳንሰው በአፈር መንሸራተት ያለቁትትን ወገኖች በመንግሥት ደረጃ እንዲከበር ሲያስታወቁ አስጀነቀኝ፣ እውነት የሰውም ልጅ የጭካኔ አሟሟት ልዩነት አለውን?

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186 Місяць тому +5

    ሠላም እንካን በደና መጡ በሠላምእንካን ተቀላቀሉን ምናለ አንዳንዲ ጉዳይ ብናለፈው ብዙ ልናወራው ልንጸልይበት የሚገባ አለ አምላክ በቃችሁ ይበለን አምላክ ይለመነን እኔ ሥለሀገር እናሥብ ሥለወገን እንጸልይ አምላካችን ለሀገራችን መጽናናት ይሥጣት ለወገንም አሁን የምህረት አባ ትልቅ አጀንዳ ሊሆን አይገባምእንካን ቸወለደልን ያኑረው ጤና ይሥጠው ማረም ያለበትን እንዲያርም አምላክ ይረዳው

  • @andualemdegu7177
    @andualemdegu7177 Місяць тому +2

    ነጋሽ ለቤቴክርስቲያን ብሎም ለሀገራችን የምታደርገዉ አገልግሎት በጣም የሚደገፍ በመሆኑ በርታ ሊቀትጉአን የመሳሰሉት መምህር ለዚች ሀገር ላይ ታች እያሉ ስለሆነ መድሀኒአለም ብርታቱ ይስጣችሁ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +2

    መምህራችን ዘ ወይንየ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እቁ ልጆች ሽ ዓመት ኑርልን አሜን ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 Місяць тому +1

    መምህር እንኳን በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመለስህ። መምጣትህን ብናውቅ ኖሮ እኛም Amish land በቅርብ ነበር የምንኖረው በቤታችንም እንጋብዝህ ነበር።
    እግዚአብሄር ቢፈቅድ እና ብንኖር በሌላ ግዜ ስትመጣ ለማገናኘት ያብቃን።

  • @WodajnehMolla
    @WodajnehMolla Місяць тому +2

    መ/ር ነጋሺ የምታቀርቧቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ የምህረት-አብ ግንከውስጤ ሊጠፋአልቻለም።እናንተን ግን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Місяць тому +1

    እኔ ማነኝ እና ነው መምህሬን የምወቅሰው አረሳውም በስደቱ አለም በአለሙ ምድር የወንጌሉን ቃል ፈትፍቶ ያስተማረኝን ባለውለታዬነህ መምህር ምህረተአብ

  • @user-tc1kf3vf9t
    @user-tc1kf3vf9t Місяць тому +5

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኖራልን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Місяць тому +7

    እግዚአብሔር እንደእናንተ እድል ሰጥቶን መልካም ነገርን ለመስራት ያብቃን

    • @tsige8516
      @tsige8516 Місяць тому

      ብዙ የአየር መንገዶች ፈሳሽ ነገሮችን አያሳልፉም ለጥንቃቄ

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Місяць тому +2

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Місяць тому +5

    ❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 Місяць тому +3

    ነብስ ይማር በእውነት በጣም ያሳዝናል😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Місяць тому +6

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቺ

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey Місяць тому +1

    የኔውድ መምህር ደረጀ ዘወንዬ ልበ ቀና ፈጣሪ አብዝትቶ አብዝቶ ዘመኖትን ይባርከው እረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦት ያድሎት❤🎉❤

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 Місяць тому +1

    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንኳን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር በሰላም ላገርዎ አበቃዎ!!!

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Місяць тому +2

    እንኳን በሰላም ተመለሱ መምህራችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 Місяць тому +17

    ነጋሽ ዛሬ ተገርሜብሀለው እንዴ ስለአሸባሸቡ መዝሙር ተቋርጦ መተሽ ስለጎበኝሽን እናመሰግናለን እየተባለ መዝለል አይነት ነገር ያለበት ሌሎች ቢሆኑ እንዴት እንደምትወርድባቸው የታወቀ ነው ። ይሁን እስቲ ትላለህ

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 Місяць тому

      ሁሌ መውቀስ ስትወዱ እግዚኦ😢

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 Місяць тому

      @@natanyemamlak9201 ይሄ መውቀስ አደለም እውነት እውነቱን እንነጋገር አደል እንዴ የሚለው ስለዚ ለምን ይሁን እስቲ ይላል

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 Місяць тому +2

      @@natanyemamlak9201 የምን ወቀሳ ነው ወቀሳ አይደለም እውነት እውነቱን እንናገራለን የሚለው እሱ አደል እንዴ ።

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому +9

    እኔ በግሌ መምህር ምህረተአብና መምህር ደረጄን ተዋቸውና ወንድሜ ነጋሽ ግን እየሄድክበት ያለኸው መንገድ በጣም ልክ አይደለም በቲቮዞ የሚሰራ ስራ ውጤቱ ውድቀት ነው አብዛኛዎቻችን ያንተን ቻናል የምንከተል ሰዎች ሁለቱን መምህራኖች ጠንቅቀን እናውቃቸዋለን ለምሳሌ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ የወንይዬ ተክለኃይማኖት ማህበር ውስጥ አብረን ነበርን ነገርግን ከግል ህይወቱ ጀምሮ ምንም አይነት ኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር የሌለው እንደመምህርም ምንም የሚያንፅ ማንነት የሌለው ሰው ነው ይሄንን ስልህ በጣም እያዘንኩ ነው ምህረተአብ ደግሞ በጣም የሚያሳፍር ሌላ ማንነት ያለው ሰው ነው ሰለ ግል ጉዳያቸው አይመለከተኝም ነገር ግን አንተንና ጋዜጠኛ አርአያን የመሰላችሁ ጋዜጠኛ ወንድሞቻችንን በየዋህነትና በእምነት ከተሳሳቱ ሰዎች ጋር በጣም ህብረት ስታደርጉ ሳይ እውነታውን እንድታውቁት ለመፃፍ ወደድኩ ወንድሞቼ እንደው በቅድስት ድንግል ማርያም ልለምንህ በምንም አይነት ሁኔታ ከነሱ ጋር ብቻም ሳይሆን ከየትኛውም አገልጋይ ግለሰብ ጋር ህብረት አታድርግ ህብረትህ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ብቻ ይሁን ምክንያቱም በእርግጠኝነት ዛሬ ከነዚህ ግለሰቦች ጋር ያለህን ግንኙነት ነገ በጣም ታዝንበታለህ እመነኝ ወንድሜ አሁን ማንነታቸውን አላየህም አንተን ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ኦርቶዶክሳውያንን እያሳሳቱ ነው ስለ መምህር ደረጄ ደግሞ ማወቅ ከፈለክ ፍላሚንጎ አካባቢ የወይንዬ መዝሙር ቤት በሱ ምክንያት የሆነውን ነገር ሁሉ ያውቀዋል እንደማይነግርህ እርግጠኛ ብሆንም እውነቱን ህያው አምላክና በወቅቱ የነበርን ሰዎች እናውቀዋለን እነሱ እግዚአብሔርን አይፈሩም ሰውንም አያፍሩም ቢያንስ ግን ከነዚህ ሰዎች ጋር ምንም አይነት የጥቅም ትስስር ከሌለህ አስተውልና በጊዜ ወስን🙏

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Місяць тому

      መምህር ምህረተዓብ ኦርቶዶክስ መስ አላት እያለ ወጣቱን ከምንፍቅና እየታደገ አስቸገረ።
      ደረጀ ግብረሰዶማውያንን እየተቃወመ አስቸገረ ስለዚህ አንተን ስለሚመለከትህ ነጋሽም አብሮህ ይሁን😅

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 Місяць тому +1

      እትጨነቁ ብሏል !! ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና ሁሉም የሰራውን እጭዶ ነው የሚያልፈውና ልባቸው ያውቀዋል ስራቸውን እንድዬ ይፍረድ እደራውን ለእሱ መስጠት ነው!! ጥሩ ስራቸውን ማድነቅ የክርስቲያን ተግባር ነው.....!!

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 9 днів тому

      ትክክል

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Місяць тому +2

    የ ጋሞ ጎፋ ህዝቦችን እግዚአብሄር ያጽና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Місяць тому +1

    አውነት በጣም አዝኛለሁ
    እኔን ወገኖቼ
    የድንግል ማርያም ልጅ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ

  • @Mekde731
    @Mekde731 Місяць тому +2

    በጎፋ አከባቢ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን 😢😢😢😢
    መምህር ምህረተአብ የሆነ ነገር ሲያደርግ ለመንቀፍ የሚሮጡ ሁሉ የቤተክርስቲያን ጠላቶች ብቻ ናቸው ልቦና ይስጣቸው 666ቶች ናቸው 😂😂ነጋሽና መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ከሰውነት ሚዛን ላይ አትቅለሉብኝ ❤❤❤🎉🎉🎉ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉

    • @user-lc1bl7tm8q
      @user-lc1bl7tm8q Місяць тому

      ስለሰው ስናወራ ጊዜ እንዳንጨርስ
      በንስሐ ያዘጋጀን ጌታ መንፍስ ቅዱስ
      እናንተም ታዳሚዎች ቲፎዞ አታብዙ
      እራስን መመልከት ይበልጣል ነገር ከመማዘዙ

  • @AregahaghTajene
    @AregahaghTajene Місяць тому +17

    ልደት በአካለ ሥጋ ማክበር ይቻላል ወይ መጨረሻው ላልታወቀው ሰው በአበው ትውፍት እና ስርዓት አለ ወይ
    እንዴ መናፍቃን መዝለልስ ምን ማለት ነው ከሥርዓት የወጣ አይደለም ወይ ለምን ትሸፍናለህ አንተም እንደእነርሱ አትቀየር በሥርዓት ኑር
    ትንሽ የማይሆን ሽብሸባ አይነት አሳይተሃል አንተም እንደተከበርክ ኑር እንወዳሃለን

    • @duliti7133
      @duliti7133 Місяць тому +1

      በእግዚአብሔር ፍቅር መዝለል መሰን ችግር አለው ለሱ ስም በማህሌት ያልተዘለለ ለማን ይዘለል አረ ተው

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Місяць тому +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የምንወድህ የምናከብር

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u Місяць тому +2

    ነብሳቸውንባፀደገነትያኑርልን

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 Місяць тому

    Maalaan godhaa mamihiir daaree yoon ilaalee abbaadhumaa koo Fakkatuu Dhugaa Waqaayyoo Maaloo Firoomaa Qabnaamoo Laaataa Fathareen Gafadhhaan Jechaa Jiiraa Eraa Kaan Wajjiin Dhalatanuu Akkaanattii Hin Fakkatuu Maal Guudiin ❤❤❤❤❤

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 Місяць тому +1

    bemi'irab hararghe Gelemso yimeta nebere memihir dereje betam yemakebrew sew new gelemso nafkahalech

  • @alemtsehatayalew
    @alemtsehatayalew Місяць тому +1

    እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልን

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому

    መምህር ደረጀ እንኳን ደህና መጡ ስላየንዎት ደስ ብሎኛል ዘወይንየና ነጋሽ❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Місяць тому +22

    እድሜ የሰጠው ከሚስቱ ይወልዳል አሉ እማማ የምህረታብ አሰፍን መጨረሻ ያሳየን እንጂ ምህረታብ አሰፍ በተኩላዎች በሃሰተኞችና ጥቅማ ጥቅም አሳጃጆች ጋር ከተቀላቀለ ሰንበትበት ብሎል ዘማሪ ቸርነት ድሮውንም ተኩላ ነው እይስመሰለ ነው አሁንም ያው ነው ብቻ የቤተክርስቲያን አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል እድሜ ይስጠን ☝️☝️☝️

    • @abelgech6482
      @abelgech6482 Місяць тому +4

      ለክ ነሽ ቤቲዬ😊

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Місяць тому +1

      ምን አደረጉ??? ሰረቁ ገደሉ???ሆሆሆሆ የሄ ህዝብ መአቱን አያሰተናገደ አፈ አየረፍ እጀ አያርፍ አቅለሽላሸ😎😊

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Місяць тому

      አዎ እንዳንቺ አይነት ተኩልዋ እያስቸገረ ነው።

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Місяць тому

      ኦርቶዶክስ እራሷን በራሷ ጠልፋ እያጠፋች ነዉ:: ተኩላዎች በዝተዋል።

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Місяць тому

      @@user-gp6ip1ud5y @ ለስድብ አትፍጠኝ የማውቀውን ነው የተናገሩኩት እውነተኛ ወንጌል በገንዘብ በጥቅማ ጥቅም አይደለም የሚሰበከው በአሜሪካን አገር ለስብከት ሲጠራ መጀመሪያ ስንት ትከፍሉኛላችሁ, የህዝብ ብዛት አለው የለውም ብሎ ነው የሚደረደረው ከዛም ነው የሚመጣው ካሊፎርኒያ ውስጥ ቢሞት አይፈልግም ጠግቦል

  • @RodasYitbarek
    @RodasYitbarek Місяць тому

    Enkan des alhi melikam gebecha congr❤

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Місяць тому +2

    ነፈሰ ይማር😭😭😭😭😭😭

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Місяць тому +3

    በጎፋ በመሬት መንሸራተት ያጣናቸው ወገኖቻችን 264 ደርሷዋል 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ይህ ሁሉ የሀጢያታችን ብዛት ነው እንዴ በጦርነት አንዴ በረሀብ እንዴ በመሬት መንሸራተት የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ ልባችን የደነደነው ለምንድነው የሰው ሞት የማይስደነግጠን የንፁሀን ወገኖቻችን እልቂት በጦርነት በረሀብ በመሬት መንሸራተት በእሳት አረ ስንቱን መአት አለፍነው ግን የልባችን መደንደን ለምን ???? የወገኖቼ ሀዘን ሀዘኔ ነው የማንል የማንጮህ የማናለቅስ በቃ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ብለን ወደ ፈጣሪያችን የማንጮህ ለምን ተከፋፈልን ለምን የብርሀን መንገድ ትተን የጨለማ መንገድ ተከተልን ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለው ነው በእስልምና ያስተማሩት ነቢዩ በክርስትናም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ አለን እንጂ ተገዳደሉ አላለንም ቋንቋ መግባቢያ እንጂ መጣያ አይደለም እባካችሁ በየእምነታችን እንፀልይ የባሰ እንዳይመጣ ተግተን እንፀልይ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስልን እማማ ኢትዬጵያ እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትድረስልሽ ከልጇ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @user-zf4dm9ss1u
    @user-zf4dm9ss1u Місяць тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @hirut139
    @hirut139 Місяць тому +1

    መምህር እንኳን ደህናመጡ❤❤❤❤

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому +7

    ነብስ ይማር ለሞቱት 😢😢😢😢

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @SABABEYENE-ol5yi
    @SABABEYENE-ol5yi Місяць тому +15

    ደርዬ ዘወይንዬ አደራህን እንደነምህረትአብ እና ቸርነት አይነት የማሰመሰል ማሸብሸብ አታድርግ አንድ ቦታ ሸብሸቦህ አልተመቸኝም አደራ እንዳይደገም የእነሱ አሪፍ ዳንሰ ነው እና🙏❤

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Місяць тому

      ለመምህር ምህረት አብ ለመተቸት አቅሙ ብቃቱ አለሽ አቤት ጉድ

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p Місяць тому +1

      ​@@user-bj1ck9fk8i ምህረት አብ ማነው ምን ሰርቷል ህዝበ ክርስቲያኑን ስላደነዘዘ እነው እስኪ ንገሩኝ ማነው እሱ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Місяць тому

      @@user-hr5gx3gm7p መናፍቃን እና አህዛቦች ብቻነው ማይወዱት ለሱ እኛ ኦርቶዶክሶች እማ እንወደዋለን ስላነቃን እኔም መናፍቅ ነበርኩ ከነቤተሰቦቼ በሱ ስብከት 8 ቤተሰቦቼ ተመለስን ይህ ስራ አይደለም እሱ ጀግና ነው

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Місяць тому +9

    ወገኖቻችን ነፍሳቹ በሰላም ትረፍ

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Місяць тому +18

    በእኛ እምነት የ እኛ ልደት እንደማይከበር የቤተክርስቲያን መምሕር ሆነሕ እንዴት አታውቅም እናንተ ስታደርጉት ችግር የለውም ነው እረ ተው

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому +3

      ኧረ ወደፊት ገና ብዙ እናያለን እነዚህ ሰዎች ከተሀድሶ መናፍቃን የባሱ የቅድስትቤተክርስቲያን ጠንቆች ናቸው ባለማወቅ ግን ብዙዎች አምነው ይከተሏቸዋል😭😭😭

    • @user-fm3fx4rr3z
      @user-fm3fx4rr3z Місяць тому

      ማነዉ አይከበርም ያለዉ በምን ምክንያት ? እንደሙስሊም ጭፍን አነጋገር ሳይሆን ከነምክንያቱ አስቀምጭ

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 Місяць тому

      ​@@user-fm3fx4rr3zአወ ክርስቲያን ልደት አናከብርም
      እኛ በተለምዶ እያከበርን ነው

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Місяць тому

      ​@@asnakutigabu4301
      Jehovas Witness kehonsh atakebrim. Orthodox gen appreciate aderegew ledetachinen, enkuwan teweleden Belen enakebralen! Keber le Egziabher! 🙏

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Місяць тому

    መምህሬን በጣም ነው እወዳለሁ ኦርቶዶክስ እምነቴንም እጅግ በጣም እወዳለሁ።።።።።

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g Місяць тому

    ደቡብ የእመቤታችንን የድንግል ማርያምን ክብር የሚፈታተኑ ፕሮቴስታንቶች የሚፈነጩባት አካባቢ ነች።አሁንም እግዚአብሔር በምህረት እንዲመለስ እመብርሃንን እና ኦርቶዶክሳውያንን አታግልሉ።በጋራ ለመኖር በየተረዳችሁበት የእምነት ደረጃ ፀንታችሁ ቁሙ አትነቃቀፉ።

    • @getinetz
      @getinetz Місяць тому +1

      “ሀገር የጋራ ሐይማኖት የግል” ብሏል ጃንሆይ። ጭፍን ጥላቻችን የትም አያደርሰንም።

  • @appseth8007
    @appseth8007 Місяць тому +1

    መቼም ሰምተን አስተያየት መስጠት አንከለከልም ይህ ዘመን የቲቮዞ ነው ይገርማል እውነት ይናገራሉ የምንላቸውም ይሸሻሉ የገረመኝ ታዋቂወች ሲያጠፍ እንሸፍናለን ሀብታሞችም ሲያጠፍ እንሸፍናለን ምእመናን ስናጠፋ ውርጅብኝ ታወርዳላቹ አላዋቂወች የሆነውን አታርሙንም ሌላው መምህር ምህረተአብ ሰርቷል ጎበዝም ነበር ፀጋው ነበረው ወጣቱንም አነሳስቶ ነበር ደስ ብሎን በየደብራችን ተቀብለን አክብረን በቲሸርት ፈቶውን አሰርተው ወጣቱ ግን በትኖን ሄደ ምን ጠቀመን የአንድ ሰሞን ሆይ ሆይ ክርስቶስ መከራ ተቀበለ እንጂ ለአውሪ ጥሎ አልሸሸም ሀዋሪያቱንም ያስተማራቸውን ተገበሩ መከራን ተቀበሉ እደተማርነው ልብይስጠን ክርስቶስ ለሁሉም የፍርድ ቀን አለው እኛ ፈራጅ አይደለንም

    • @Beminet1996
      @Beminet1996 Місяць тому

      እንዴ ምረታብን ብለህ ነው ቤተ ክርስቲያን እምትሄደው😂😂😂 እሱ መንገዱን አሳዬን መቀጠል አለመቀጠል የኛ ድክመት እንጂ የእሱ አይደለም

    • @appseth8007
      @appseth8007 Місяць тому

      @@Beminet1996 ሰውን ብሎ ቤተክርስቲያን የሚሄድ ምኑን ክርስቲያን ተባለ ሰውን ብዬ አልሄድም ያልኩት መሰመር አስጀመረ ከዛ ጥሎ ጠፋ ሳያጠናክር የጀመረውን መስመር እንዲቀጥሉ ሳያደርግ እንያ እነዬናታን መልካም ወጣት ብለው እንዴት ወጥረው ወጣቱን እደሚለቅሙት እረኛ ያጣ መሪ ያጣ ወጣት ነው እኛጋር

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 29 днів тому

    Memeher ❤❤❤❤

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 Місяць тому

    መምህር ዘወይንዬ እናከብርሃለን የምህረተአብን ጉዳይ አደራ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Місяць тому

    አሜን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Місяць тому +8

    መምህር አብረው ስለነበሩ ነው ስለምህረታብ አሰፍ ሸፈን ሸፈን የሚያደርጉት ስውን አልፈራም የም ፈራው እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር እንበል

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому

      ደረጄ እኮ ከምህረተአብ የባሰ ተኩላ ነው

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Місяць тому

      አንተ አብረህ ከሆንክ ተናገራ

    • @user-kn9os1hp2q
      @user-kn9os1hp2q Місяць тому

      Werya lemen atewram

    • @alem7972
      @alem7972 Місяць тому

      ምነው ምህረት አብ አፍቃሪው በዛ ዘር እየዘራ እየበቀለለት ነው አይናችሁን አንሱ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Місяць тому

      @@alem7972 @ እንደ መጀመሪያው ቢሆን አንደኛ ደጋፊው ነኝ ነገር ግን ያም ያም ምህረታብ ሲለው ወደውጭ መውጣት ሌላ ስው ሆኖል እድሜ ይስጠ ን ታዩታላችሁ ባደረገውና የጠፍውን ወጣቱን በሰሰሰበልን በተኩላ ከሚበላ ነገር ግን ምህረታብ አሁን አሁን ንግድ ነው የያዘው

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 Місяць тому +1

    መንግሥት እኮ ስለ ሕዝቡ አይጨንቀውም ።ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ሰው ሞት ይልቅ የአንድ ዘንባባ መገጨት የሚጨንቀው ነው ።አብይ ከመጣ ጀምሮ የኢትዮጵያውያን መከራ እለት እለት እየጨመረ ነው የመጣው ገፊ መንግስት ነው ኮቴ ደረቅ ሰይጣን አምላኪ ስለሆነ የኢትዮጵያን ሕዝብ እየገበረ ይኖራል። ወገኖቼ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ለሞቱትም ነፍስ ይማር ።የኢትዮጵያ አምላክ በቃ ይበለን ።

  • @SameAyele
    @SameAyele 21 день тому

    አይዞህ፥በግድሮምብዙያወራል፤አይዞሕ፡ወንድሜ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Місяць тому +1

    አሜንአሜንአሜንአሜ😢😢😢ነፍስይማር

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Місяць тому +1

    ነብስ ይማር

  • @AbuMirjana-ox6uu
    @AbuMirjana-ox6uu 27 днів тому

    እውነት ትክክለኛ ጌታን ከሆነ እምንፈልገው !!!! እውነት መዳን ከሆነ የምንፈልገው ፣ከእናት ካባት ዝም ብለን የወረስነውን እምነት መከተል አለብን ብየ አላምንም ።ሁሉም ሰው ሁሉንም አራቱንም መፅሀፎች መመርመር አለበት እነዚህ አራት መፅሀፎች መለኮታዊ ናቸው ስለዚህ ሊኖር የሚችለው እውነተኛ እምነት አንድ ብቻ ነው ማለት ነው ታዲያ የቱ ነው ፣ክርስትና ነው ጴንጤነት ነው እስልምና ነው ካቶሊክ ነው .....እውነት ጋር መድረስ የምንችለው መፅሀፎችን በመረዳት ብቻ ነው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር እንካን በስላም መጠህ

  • @user-mu9kz8tg7x
    @user-mu9kz8tg7x Місяць тому

    አጠላውም❤❤❤❤

  • @sintamersa
    @sintamersa 26 днів тому

    መምህር ደረጀ አስታዉሳለሁ ከ4አመት በፊት ዘወይንየ በሚለዉ ጂግጂጋ ኪዳነ ምህረት የዛ አካባቢ እምባ አባሽ ነበራችሁ

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 Місяць тому +1

    እኳደናመጡ

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Місяць тому +1

    እህት ወንድሞቸ ለመምህራኖቻችን ለአባቶቻችን ለቤተክርሲቲያናችን ለህዝባችን ለአገራችን እንፀልይ

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 Місяць тому

      ይሄ መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ከዚህ ወሬም ሆነ ከሚወራው አውራር መሞጋገስ እንዲያውም ብንፀልይ ከሺ 1 መልካም አይቶ ይቅር ቢለን

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Місяць тому

    ጠንቋይ በድግምት የሚጠነቁል መተተኛና አስማተኛ ዘዳግም 18:11_12 በእግዚያአብሔር ፊት የተጠላ ሊቅ የሚባልበት ዘመን መተቸኛይቱን በህይወት እንድትኖር አትፍቀድላት ዘፀአት 22:18 አሁንም አነሆ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ናት ጨለማና ጭጋግ ይወድቅብሃል ሐዋሪያት 13_11

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Місяць тому +9

    ዘመድኩንን የተቸሁበት ቀን እረግመዋለሁ የምህረት አብ ሴራ ያወቅ ነበረ እረ እሱ የማያወቀው የለም መረጃዎች ከየት እንደሚያመጣቸው ይገርማል ሄኖክም ብዙዎች አጋልጦ ነበረ ሰሜ ያጣ ጀግና ነው ዘመዴ❤

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Місяць тому

      😂😁 አዬ ዘመዴ ❤️

    • @abuyetube
      @abuyetube Місяць тому +2

      ዘመዴን ከምድር ያጥፋልን እሱንም መሰሎች ምድር የሀገር በሽታዎች 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር መልስ አለው ስንቱን አፋጁት ጥቅመኛ ሁላ

    • @mlgglm9051
      @mlgglm9051 Місяць тому

      በእውነት ሰሚ ያጣ ጀግና ነው ዘመዴ አያሰመስልም በጣም የሚገርመኝ እነኜም ቢሆኑ እየሸቀሉብን ነው እውነት ለቤተክርስትያን ለህዝብ የሆነ ነገር የላቸውም ለምንድነው የራሳቸውን ነገር የማይሰሮት የከንቱ ክምችት ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አምላክ ይመጣል አይሸወድም እንደኛ በውሸት ሳቅ

    • @mlgglm9051
      @mlgglm9051 Місяць тому

      ​@@abuyetubeለምን ያጥፋው እውነት ስለሚያወራ ነው

    • @alem7972
      @alem7972 Місяць тому +1

      ዘመዴ ቢዝነስ ማን ነው ምህረት አብ የተዋህዶ ጀግና፣ ምቀኛ ሁሌም በህይወት ውስጥ አለ ለምህረትአብ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genayal4277
    @genayal4277 19 днів тому

    ምህረት እብ ሺ ዓመት ኑር እያሳደዱት ተቸገረ የት ይሂድ ምድረ ምቀኛ ስንቱን ወጣት እንዳልመለሰ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔ነብሳቸውን ይማርልን

  • @sercall5326
    @sercall5326 Місяць тому

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ።

  • @DessieMarew
    @DessieMarew Місяць тому +3

    ሰላም መምህር እኳን ደናመጡ ።

  • @asfawkefelegn638
    @asfawkefelegn638 Місяць тому

    የሞቱትን ነፍስ ይማር

  • @ezraspiritualandworldlygui8266
    @ezraspiritualandworldlygui8266 Місяць тому

    It is a good show. Meheret Abe is a great preacher. Please help him if he is in trouble.

  • @yemesractamerat4554
    @yemesractamerat4554 Місяць тому

    ነጋሽ ሚዲያ ❤️❤❤️

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Місяць тому +3

    ምንም መሸፉፈን አያስፈልግም በሞቅታ ከቲክቶከር ጋር ስርዓት ባልጠበቀ ሁኔታ አክት ሲያረጉ ነበር ሲዘምሩ ለማለት እንኳን ይከብዳል አኛ እኮ ለማየት አፈርን ብሩስ ቢቀር የዘፈን መንደር ሄዳችሁ መለመን አረ ሁለቱማ መንቃራ ብዙ የሚወደው የተዋህዶ ልጆች አሉ ከጀርባው ብዙ ይወራል በቅርብ ላየው ሰው ብዙ ችግር አለበት ለጠላት ብለህ ለሚወድትም ብሎ እራሱን ይሸሸግ ንገረውመሸፋፈን አያስፈልግም ለመንግስተ ሰማያት የሚናፍቅ አሜሪካ ምኑ ነው ምንድነው እንደዚህ መሆን ልብ ይስጣቸው አንተም ከነሱ ስር ዞር በል ከአንተ አይጠበቅም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Місяць тому +1

    በትክክክል😢😢😢😢ዪማሊ

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 Місяць тому

    Yemotute nefese yemarilene beasedegenete yasarifelene!!! Abeatu amelakeay geataye hoye sleanatehe sela amerihene belehe Ethiopiane tarekate😢😢😢

  • @hewan1291
    @hewan1291 Місяць тому

    Nefs yemar!!!

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Місяць тому

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Місяць тому

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ደረጀ

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Місяць тому +3

    መ ምህር ምህረትአብ እንኳዋን ተወለዱልን እንኳዋንም ልደታቸውን አከበሩ🙏
    ምድረ አጨብጫቢ ግባና ወንጌል ተማር ያለ ሰደብ ለላ መያ የለም???ሁፍፍፍፍ መአት ሚመጣው እኮ ዝም በሎ አይደለም😎

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 Місяць тому

      እሺ!አንቺ የተማርሽው ወንጌል ከአፍሽ የሚውጣውን ይመሰክራል ከልብ የሞላው በአፍ እንደሚውጣ

  • @mesaymoola
    @mesaymoola Місяць тому +13

    ለምን ምረታአብ ብቻ ደረጄ እራሱ በጣም ያሳፍራል ስንት ሰው ተችተ አንተ በዚ ደረጃ መዉረድ እና መገኘት ያሳፍራል

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Місяць тому

    🙌🙏❤❤❤

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l Місяць тому

    Tibariku sirachiw ejig yetikebere new

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Місяць тому +1

    ነብስ ይማርልን የሞቱቱን ወጎኖቻችን