መምህር ፋንታሁን ጉዳቸውን ዘረገፈው! ቁማርተኞች ናቸው የሚመሩን! | ለ ሀገር የሞቱትን ለዘራቸው አደረጓቸው |ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

КОМЕНТАРІ • 61

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f Місяць тому +13

    እጅግ በጣም የምናከብራቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው መምሕር ፋንታሁን ዋቄ 👍👍👍👍👍

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Місяць тому +8

    መምህር ፋንታሁን! ስለኢትዮጵያ ብቸኛ ዳገቱን እየወጣህ የተገኘህ ብርቅዬ የሰው ልጅ ነህ። ቀሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Місяць тому +5

    እጅግ ግሩም ትምህርት ይህ አምላክ በአንተ ላይ አድሮ የሚያናግርህ እውነትና ዕውቀት ነው

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Місяць тому +16

    እውነትንእሚሠራው ብቻ ሳይሆንበአደባባይ የሚመሰክርም ጠምቶናል መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤

    • @menelkeethiopia
      @menelkeethiopia Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Місяць тому +7

    በትክክል መምህር ፋንታሁን። ሰው መሆን ትልቅ ነው። 💚💛❤️

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Місяць тому +1

    ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በረከትዎ ይደርብን የተዋሕዶ ዕንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ፈርጥ ነዎት

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 Місяць тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መምህር! ሰው ሆነን እንድንገኝ ስለ እውነት የቆምክለት አምላክህ ይርዳን።

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 Місяць тому

    ሰላም የተሞላው አዕምሮ የሰጠንን እግዚአብሔርን በማመስገን ልጀምር እና ለመምህር ያለኝን አክብሮት ልገልፅ እወዳለሁ ። አመሰግናለሁ ። በመምሀር ፈንታሁን ዋቄ ምሰጋና ሳቀርብ በሙሉ ልቤ በማመን መልከታ እና ታሪካዊ ዕውነት ዕውቀት በማመላከት ነው ። በረከት ያውርድልን ! ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @solomonleopard
    @solomonleopard Місяць тому +1

    መምህር ፋንታሁን አግዚያብሔር ይባርክህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ::..አሁን እየመጡ ያሉትንም ሆነ ባለፉት 50 አመታት ያለፉትን ነገሮችን የምረዳበት ሁኔታ ላይ ከመፅሀፍ ንባቤ ጋር ተዳምሮ ሙሉ እይታ እንዲኖረኝ ረድተኽኛል። እኔም በአቅሜ ደግሞ ለሌሎች አካፍላለው!!.. ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው።

  • @user-oz3zs5cs4y
    @user-oz3zs5cs4y Місяць тому +2

    ብሩኬ እና ይድነቅ ታላቁእና አቀኛው መምህርን በማቅረባችሁ ቃለ-ሕይወት ያሰማችሁ እግዛብሔር ከነዛ የአማራን ትግል ለመጥለፍ ከሚሯሯጡት መርዘኛው አብታሙ አያሌውና ከሴት ጓደኛው ነፃ ያውጣችሁ።

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h Місяць тому +1

    አሥሩን እሴቶች ለመጠበቅ ሀገርን መጠበቅ ነው። እነዚህ እሴቶች እንዲጠበቁ ከእኔ የሚጠበቅብኝ ሁሉ አደርጋለው። ክብረት ይስጥልን ፉንትሽ።

  • @fikademariam4559
    @fikademariam4559 Місяць тому

    ከእግዚአብሔር የተሰጠ ምርጥ አንደበት እና እግዚአብሔርን የሚከተል አስተሳሰብ ።

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 Місяць тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    የኢትዮጵያ ምሽግ ሁለቱም አርበኞችና መከላከያ ናቸው እንጂ ሁለቱን ማጨራረስ ማለት ራስን በራስ ማጨራረስ ጭምርም ነው።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ዕውነቱ እሱ ነው።

  • @estas2834
    @estas2834 Місяць тому

    እንደ ውል ጊዜ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ልኢቃችን ሙመህራችን አሁን ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ

  • @MasershaSisay
    @MasershaSisay 13 днів тому

    መምህር ፋንታሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የሐይማኖት እና ታሪክ አዋቂነት ዎን አደንቃለሁ እነዚህ አጥፊዎች ቢያዳምጡ ብዙ መስራትና አገር መለወጥ ይችሉ ነበር ግን እነሱ ጭፍኖች ናቸው

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Місяць тому

    ለኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆን ለአማራዎች ለትግሬዎች ለብሔር ቤሔረሰቦች ሁሉ ይሰራል ባንዳ አትሁኑ ሃይማኖታችሁን ሀገራችሁን ሰንደቃችሁን እውነትን ሰውን አክብሩ መምህር እግዚአብሔር ስጥልኝ እንደርስዎ ያሉትን ሰዎች ያብዛል

  • @DhainyCell-q2j
    @DhainyCell-q2j Місяць тому

    ስለአንተ ምን ብሎ መግለፅ ይቻላል እንዲያው በደፈናው ሺ አመት ያኑርህ ለትውልድ ትጠቅማለህና መምህር ---

  • @user-ux9uv1ps1g
    @user-ux9uv1ps1g 18 днів тому

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @MmMm-lr5or
    @MmMm-lr5or Місяць тому

    ይመችህ

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 Місяць тому

    Kalehiot yasemaln

  • @meseretuwondie4196
    @meseretuwondie4196 Місяць тому

    God bless you Sir.u r a genuine Ethiopian .

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤i respect u

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይህን አመለካከትህን አይቀይርብህ: ከዘመኑ ክህደት ይሰውርህ መምህር!!!

  • @AbigiyaAbigu-ex9ln
    @AbigiyaAbigu-ex9ln Місяць тому

    እውነት በእውነት መንገድ የቆመ ጀግና፡፡

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Місяць тому

    Memeher ፋንታሁን ዋቄ አወነት ተናጋሪ፣ አውነት አብሳሪ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h Місяць тому

    ሊቃን ነን ባዮች የምዕራቢያውያንን ብቹሎች እራስን መጠበቅ ማለፊያ ነው።

  • @DessieNgussie-qx3es
    @DessieNgussie-qx3es Місяць тому

    ምርጥ ኢትዬጲያዊ

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Місяць тому

    Mr Fanthun truthful and externly intllgent Scolari .

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    ጅምላ ፍረጃ ይቅር ይህም ዘረኝነት ነው። ስብዕና ይቅደም!!!

  • @Nezbir
    @Nezbir Місяць тому

    የመምህር ፈንታሁን እውቀትና ክርስቲያናዊ እምነት በጣም የሚያኮራ ነው::

  • @SamiraSamiraitompia
    @SamiraSamiraitompia Місяць тому

    ❤❤❤

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Місяць тому +3

    እነ ሀብታሙን የፋኖን ትግል መከፋፈል እረፉ በላቸው::

  • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
    @ጇዐጀዐጇቸጀዘ Місяць тому

    አምላክ ይጠብቅህ

  • @MengawGetnet
    @MengawGetnet Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c Місяць тому +1

    ዘመድኩንና ሀብታሙ እስከ አሁን ለተገፋው የአምሃራ ህዝብ ያደረጋችሁት ተጋድሎ የሚያስመሰግናችሁና ከእውነት ጋር ለመቆም ያላችሁን ቆራጥነት የሚያሳይ ቢሆንም አሁን አሁን ግን መለያየትን የሚፈጥር በእድሜና በሙያ ከጎለመሱ ሰዎች ጥበብ የጎደለው የተለያዩ ሀሳቦችን የማያቀራርብ ህዝባችንን ዋጋ የሚያስከፍል አካሄዳችሁን በመተው ሰከን በማለት እለት ብትሰሩለት መልካም ነው ልብ ይስጣችሁ በሉልን።

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому

    ሊቁ ታላቁ አዉነተኛዉ ሰዉ ፈንታሁን ዋቄ ዝቅ ብለን ከብር ለአንተ ይሁን እንላለን

  • @Bjwhgsbc
    @Bjwhgsbc Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 Місяць тому

    ፈንታሁን ዋቄ ቃለት የለኝም ፈጠሪ እድሜ ይስጠወ እንደርሶ ያሉትን ያብዛለነኝ

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 Місяць тому

    መልካም ትንታኔ ለታሪክ የሚቀመጥ

  • @yalemzewouddayaleww8004
    @yalemzewouddayaleww8004 Місяць тому

    1000000000 gize yabezalene

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    እያገቱ አረመኔዎች በጅምላ የሚያፀድቅ ዘረኝነት ሠይጣናዊ ነው በአጭሩ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    ሁሉ ተራውን ይጠብቃል እንጂ የሚተርፍ ሰው ሊኖር ይችላል ወይ???

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    አወን ህገ መንግሥቱ ነው የሚያጨራርሰን። በጅምላ ዘረኛ አያዘልቅም። ከሁልም ዘር ክፉም ደጋግም አሉ። ደጉን ወደ አረመኔነት ማሸጋገር ነው።

  • @shibreweldesenbet
    @shibreweldesenbet Місяць тому

    የመማር ትርጉም የተገለጸበት እውነተኛ መምህር

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому

    መመሪያ ጥቅምና ጥቅም በመንግሥት አረመኔነት አይደለም ወይ???

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 Місяць тому

    Andanda ethiopia endi ayente mire endate nw mimerte elalew ngare gine enam kifu selonene new kifu mingiste mimerane milieu ea new...

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Місяць тому

    በጣም አከብሮታለው ከዚህ ትግል በሃላ አንደኛ መሸለም ያለቦት እእርሶ ነው

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Місяць тому

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቤተ ክህነት እያሉ ምን ይሰሩ እንደነበር እስቲ ጠይቋቸው እንዲህ አይነቱ ማጭበርበር ጥሩ አይደለም

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    ውህድ ዘርን የሠረዘ አረመኔነት አይሆንም ወይ???

  • @user-oz3zs5cs4y
    @user-oz3zs5cs4y Місяць тому +1

    መምህር ፋኖን ለመከፋፈል የሚሯሯጡትን ሀብታሙና ሴቷን እንዲያርፉ ንገሯቸው።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Місяць тому

    ቂም ለማንም አይጠቅምም!!!

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Місяць тому

    መምህር ፈንታሁን ኢትዮ 360ን አትመን! ቤተክርስቲያንን ለፖለቲካ መጠቀም የሚፈልግ ሃይል ነው፤ እንደዛ ከሆነ ደግሞ እርሶም ለጠላት መሣሪያ ሊሆኑ ነው! ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛ ነው ቤተክርስቲያን ስትጠፋ ሲሳለቁ የነበሩት! ደንታ የላቸውም፤ እነዚህ ሰው መግዛት የለመዱ አስመሳዮች ናቸው፤

  • @lidyaasalefew4057
    @lidyaasalefew4057 Місяць тому +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው የናፈቀን ሰው እግ/ር በሠጠው መብት መኖር አቃተው

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-lr5or
    @MmMm-lr5or Місяць тому