በጣም ቆንጆ የሆነ የቺሊ ሶስ አሰራር / The Best Classic Chili Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458  3 роки тому +2

    ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያግልን 🙏🏾 ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🏾

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 4 місяці тому +1

    ❤❤❤ባለሙያ!❤❤🥰❤

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ❤👍🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርትሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ህይወቴ የኔ ቆንጆ በጣም የምፈክገው ነገር ነው የስራሽው ትልቁ ልጄ ይወዳል እስራለታለሁ አመስግናለሁ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ 🙏🏾😍😘🥰❤️❤️

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራረብም ያምራል 👌👍🥰❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እኔ የሚያቃጥል ነገር እወዳለሁ 👍😍❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾 ሞክሪው በጣም ትወጅዋለሽ 😍😍😍😘😘😘❤️❤️

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ለየት ያለ ወደድኩት😍 እናመሰግናለን🙏

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘

  • @realreflection6672
    @realreflection6672 3 роки тому +1

    It looks sooooo good mummy

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      Thank you yene konjo 🙏🏾😍👸😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 роки тому +1

    Looks really yummy 🥰 Thanks for sharing

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 роки тому

    እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ በርቺ እህቴ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ህይወትዬ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏💕💕👍🏼👌🏼

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      አሜን ሰላምዬ🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ 😍😘😘❤️❤️😍

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому

    ሒዊዬ እጅሽ ይባረክ : በጣም ቆንጆ ያም ። በጣም አመሰግናለሁ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      አሜን 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😘🥰❤️❤️

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому

    እንዴት ያስጎመጃል ❤ መሞከሬ አይቀርም!

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ሜሪዬ 🙏🏾😍😘🥰❤️❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому

    Very Delicious can tell 👌🏽👍😋thank you for sharing

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    ህይወትዬ የኔ ቆንጆ አሰራርሽ አቀራረብሽ ያምራል ደሞ እንደሚጣፍጥ ከአሰራሩ ያስታውቃል ለዚህ ዌዘር በጣም ቆንጆ ነው በርቺ የኔ ማር 👏🏾👏🏾🥰🥰😘😘❤️❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘🥰❤️❤️

  • @tizetafikremariam5080
    @tizetafikremariam5080 3 роки тому

    ሂዊ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Looks yummy! I love the presentation too! Thank you for sharing!

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      My pleasure yene konjo 🙏🏾 thank you for watching 😍😘😘😘😍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 роки тому

      @@merkamoethiopian3458 እንደማመር በርቱ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому

    I can only imagine how good it smells😋😋 delicious. Thanks 🙏 for sharing dear

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      My pleasure yene konjo 🙏🏾 thank you for watching 😍😘😘😘😍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 роки тому

      @@merkamoethiopian3458 በጣም አርፍ ነው ቤተሰብ እንሁን

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    ህይወትዬ አንደኛ ነኝ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому

    ሂዊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሟልቻለሁኝ እኔ ጋርም ብቅ በይሊኝ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому

    looks so good

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому

    ቅቤ ዘይት እድርጌ ወጥቻለሁ በርቺ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      አመሰግናለሁ 🙏🏾😊😊 ቤተሠብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 роки тому

    ደምረሻለሁ ቆንጆ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 እኔ ግን ቤተሠብ ከሆንኩ ቆይቻለው 👍🏾🔔

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +1

    👀❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 3 роки тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ጎራ በይ

  • @AnnaBella_et
    @AnnaBella_et 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው በርቺ እህት።
    ↖️ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ነን 👩‍❤️‍👨
    ኑ ቤታችንን መርቁልን ... አብረን እንሳቅ
    🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤
    >>>>>ኑ ፈታ እንበል አቦ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው ☺️🔔👍🏾

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    Watching

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 роки тому

    Wude Enzamed ;

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому

    Watching Hiwiye

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому

    ያም !!!!!

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому

    ሰላም መርካሞ በሊሊዬ ገፅ አግኝቼሽ ቤተስብ አድርጌሻለሁ አንቺም ፈቃድሽ ከሆነ አድርጊኝ በርቺ ተባርኪ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው😍👍🏾🔔

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 роки тому

    እንዛመድ

  • @senitube8920
    @senitube8920 3 роки тому

    ቤተሰቡ ፈልጌ መጣሁ ቀበሉኝ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому

    Watching